Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ውዶች...ድምፁ ላይ ትንሽ የጥራት መጓደል ስላለው ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ የሚሰራ ሰው እንከን ያጋጥመዋል ብላችሁ ታግሳችሁ ስለምታዳምጡኝ ክበሩልኝ፡፡ከልቤ ነው እኔም የምወዳችሁ...ከፈለጋችሁኝ በነኝህ አድራሻዎች አለውTelegram t.me/Fikeryibeltalfbfacebook.com/fiker.yebeltalRUclips ruclips.net/channel/UC7KiRozoQmlsgZkNGiyRgywTiktokvm.tiktok.com/ZS9nR
በሁሉም ቻናልና የፌስ ቡክ ገፅሽ እየተከታተልኩሽ ነው። ከልቤ አመሠግናለሁ! በድጋሜ በርቺልኝ ! ፍቅርርርር
አመሰግናለሁ ሙሂብ
እንዳንቺ ትጉሐን ምርጦች ይብዙልን!!! ፍቅር !!!
ፍቅር በጠም ልክ ነሽ ለምከራሽ እናመሰግናለን
የኔ እህቴ እስተዋይ ነሽ
WOW......❤ ፍቅር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ! እንወድሻለን !!! በርቺልኝ !!! ፈጣሪ ረድኤት በረከቱን ሁሉ ይስጥልኝ !!!! ፍቅር ይበልጣል!!!
አሜን! አመሰግናለሁ
በጣም የሚገርም አገላለፅ ነው ፍቅርብዙ ወንዶች ለፍቅር ብለን የምንከፍለው ዋጋ ጥሩ አይመስለኝም ምክንያቱም እሺ እሺ የሚል ፀባይ ስላለን ለጉዳት ይዳርገናል እውነት ነው።ሴት ልጅ ባውንደሪዋን/ቀይ መስመሯን አውቃ የተረዳች ሴት ማግኘት እንዴት መልካም ነው። ፍቅር በርቺ እድሜና ጤናን ተመኘሁልሺ!! ፍቅር ዛሬ ትንሽ የሚረብሽ ድምፅ አለ !!
አሳ እንዴት እንደሚጠመድ ለአጥማጁ አሳዉ አይመክረዉም !!!
Kkkkkk arif ababal
ማለት አልገባንም ሰለባህር አደለምኮ የምታወራው ሰለ እዳተ ያማል ቅኔ የሆነው ወድ እየነገረችን ነው ክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@ሸዊትራያዩቲዩብ ያማል ቅኔዉ ሀሀሀሀሀ
Ere tmechekegh abateeeee
Best your idea you should be continue
ፍቅርዬ ግልፅነትሽንና ንፅህናሽን በጣም ወድጀዋለው። በርችልን
Good approach ,posture ,personality & presentation ...keep it up...!!
Thanks I really appreciate you and your view.
ውዳችን ሳላም በዙርያሽ ያሉ ወገኖች በሙሉ ሳላምና ጤና ይሁኑ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኣንች ያልሻቸው የጠቀስሽያቸው በሙሉ መቋጫቸው ወይንም መደምደሚያቸው የልብ ቃናናትና "ፍቅር" ስኖር ይህ ሁሉ በወቅቱ በተፈለገው መልኩ ይከወናል ባይ ነኝ በተረፈ የፀሎት ነገር ኣደራ ውድድድድድ!
አመሰግናለሁ የኔ ወንድም፡፡ ክበርልኝ
think God bless you sister
Very smart young lady!!
❤❤❤❤አነጋገርሽ ራሱ ፍቅር ነው❤❤❤❤❤ግንኮ ሴቶች ስትባሉ ወንዶችን እንደ ሳንቡሳ ጠበሳችሁን ፈጣሪ ይጥበሳችህ😅😅😅
realy admire you. ቀጥይበት
fiker yene enat temechetognale
Thanks Fikr
ቀጥይ በዚሁ ይመቻል በተለይ እንግሊዘኛ ሥትቀላቅይ ደሥ ይላል።እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
Thankes continue fikr
Wow i like your hair 😍
You are good. I wish you good luck.
እውነትም ፍቅር ነሽ ሀሳብሽ በጣም ውሳኝ ነው ለህይወታችን ወሳኝ ነገር አስተማርሽን ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን ከእውቀትሽ ላይ እውቀት ይስጥሽ እናመሰግናለን
#fikiryou are blessedyawerashiwn hulu i agree#thank_you_maddam
You're Welcome
Thanks
waw This Brand
enen kanch nw fikr yeyazegn
Hi tanx bro
Thanks fikr 👌👍👍👈👈
ቅመሜ 1ኛ ነኝ እምር ብሎብሻልከምንም የለሁበትም ትምህርትሺ ያስደስተኛል
Thank you mare ❤️❤️❤️❤️🙏
ፍቅር ሃሳብሽ አሪፍ ነው ቀጥይበት፣ ኮሜንት ማድርገ የምፈልገው፣ ምን ያህል ጥናት ሰርተሻል? ለምሳሌ "ብዙ እሴቶች እንዲህ ናቸው" ስትይ በጥናት የትርጋገጠ ስለመሆኑ ሶርስ ዶክመንት የሚፈልግ ስለሚኖር ሞር ፕራክቲካል አናሊሥስ ብትጨምሪበት አሪፍ ነው
Betam konjiye nesh ...des styi berchilig ❤❤❤❤
You are interesting and special person .Lucky your love is
Great!!!
u r v smart one !!!
❤fiker akebrshalehu
Merci beaucoup! አሪፍ video ነው። In addition to what you just said ሴቶች በባህሪያቸው show off ይወዳሉ ፣ አብዛኛዎቹ። አንቺ እዚጋ ያቀረብሽው software/ባህሪነት የተመለከተ ብቻ ነው። እንደ ኢትዮጲያ ባሉ ያላደጉ ሀገሮች ቅድሚያ የሚሰጠው hardware ነው። በቂ ገቢ/ቤት/መኪና ፣ physical apperance። አንቺ ያልሻቸው ነገሮች ከዛ በኋላ ነው የሚመጡ ናቸው።
ፍቅር ልክ ነሽ ለሠው ልጅ ውበት የተሻለ ልብስ ነው እናመሰግናለን ይደገም
So useful
Thank you!!
Prefect keep going
Nicely addressed!
The best took
🙏 thank you
በርች እንግዲህ በዝህው እድሜ መካር በመሆንቪ ደስ ብሎኛል ለነገሩ እኔም ውጣት ነኝ በርች።
Thanks. Feker you look very natural woman and generous keep it up sister.
Thank You very much!
@@fikeryibeltal ( ደስ ትያለሽ)
እስከአሁን በወራሸዉ በጣም ጡሩ ነው ግን በፍቅር ዙርያ አለወራሽም ከምንም በላይ ፍቅር የምሰጠኝ ማሆን አለበት።
Very good my Dear sister
Wow betam des tyalesh... enamesgnal
😊😊😊Nise tankes
እነዚህ ነገሮች ከevolutionary psychology ጋር የተያያዙ ናቸው አይደል?
አንተ ለምን በእንደዚህ አይነት topic video አትሰራልንም?
አንተ በጣም አንብበህ ስለምትሰራ እንዲህ አይነት video ብትሰራ በጣም የተሻለ ምታስረዳን ይመስለኛል
ስትሰራ ታድያ የወንዶቹንም ስራልን
Exactly!But the drawback is that the evolutionary pyschology don't recognise the impact of cultural influence.
@@fikeryibeltal cultures are also part of evolution don't you think? i really appreciate you put it in the theme of our culture
ጠቃሚና አስተማሪ ነገር ነውብቻ ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ከመግቢያው መናገር ስትጀምሪ ኮመን(commen)በሚል ቃል ጀመርሺና ኮመን ማለት ምንድን ነው በአማርኛ ስትይ ጠየቅሺ እንዴት ነው አማርኛ ከሆነ ጨርሶ በአማርኛ ካልሆነ ደግሞ ጨርሶ በእንግሊዘኛ አንድ ወጥ በሆነ የራስን ቋንቋ ሊያዳብር በሚችል ያነጋገር ዘይቤ ቢሆን መልካም ነው ምክኒያቱም አማርኛ እያወሩ አማርኛ እንዳለማወቅ ሊያስቆጥር ስለሚችል ነው እላለሁ
ምታሳይው አክት ግን ያስጠላል እንደዚህ መሆን የለብሽም
You are so smart Fikir!
❤❤❤❤❤❤ Thankes my sweet I like you
ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር።እንዳንች አይነት ሴት ይብዛልን,ግን አሁን የለም ጥሩ ሴት..... ገንዘብ ገንዘብ.. ......ነው የሚሉት
perfect keep going .
Thank You!
ሰላም ፍቅር ያው "Common" ማለት በተለይ ካነሳሽው ሃሳብ ኣኳያ "የተለመደ ወይ እንደ ተለመደው" ማለት ነው። ኣመሰግናለው!!!!
ፍቅር የተምህርት አሰጠጥሽ (አገለለጥሽ) ደስ ይለል እንወድሸለን
ልክሽን የምታውቂ እውነተኛ ሐበሻ ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር ነሽ ።
arif new:: gin hayimanotishe mindin new??
You are the Best always ...
Thank You
ደሰሰሰሰይላል ቆንጆ ደሞታምርያለሽ ባቅሽ በደምብ እንኳን ኣልፋታሽምነብር ግን ብዙኣላቅሽምችግሩ እና ፍቅርኣስታያትተሞሽቶኛል ቀጥየበት ቆንጅየ
በእውነት ተመቸሺኛል
መናቅ ያለው ኢቲዮጵያ ብቻ ነው ያለው በተለይ በገንዘብና ትንሽ ተማርኩ ባለው ስው ያለው ። ድህነታች ያመጣው አመለካከት ይመስለኛል።
በትክክል
የውነት ፍቅር ነሽ👍👍
ሠላምሽ ይብዛ የኘኔ ፍልቅልቅ
Fikir anchi chick alesh ende?
ፍቅር እኔ አሁን ያልሹ ነገር ሁሉ አለኝ ሚስት እፈልጋለሁ💋💑💑💑💑💑👭👭👭😍😍😍😍😍
እ. እኔ እያለው
እኔ አለሁ አአአ
Hulumi le bego newi,Ene Makibeli, Tringo aleni eyaluhi newi. Egzire misti ebeti diresi yizolihi eskimeta eyetebeki newi? Ayinhin gelitehi akababihi yalutin enistochi kirebachewi, yemikeribuhimi kalu letidari asibachewi.Melikami edili
ትክክል ነሽ ፍቅር ከእኛ ሐገር ነው ዕድሜ በከንቱ ሚባክነው
👍💯
Fkrye betam enwedshalen
እስኪ ከ 18 አመት በታች ታሳቢ አድርገሽ አንድ ነገር በይ እኔ እንኳን አለፍኩት
Common አንቺ በተናገርሽበት Context ወይም አውድ " በጋራ ሁሉም የሚስማማሙበት "ማለት ነው ።ቪድዮውን ወድጄዎአለሁ ። እናመሰግናአለን ።
ጊዜየን አዳንክ እና ልክ ነህ
ጃንቦ እና ከፍቅረኛ ጋር መላላጥ ያገናኘሻሸው ነገሮች ደስ አይልም እንጂ ሌላው አሪፍ ነው ተመችቶኛል
ጥፍንግ አድርጎ የያዘውን አጉል ባህልን ሠብረሽዋል ልትመሠገኚ ይገባል።
Exactly
All ways I follow her directions but I am tired. I like her but she is looking out side . She gave me hard time. She is 29 years old . What can I do ???.
ፍቅርዬ ስውድሽ ከልቤ ነው 😘🙂
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@@fikeryibeltal ❤️❤️
@@fikeryibeltal ፍቅር ውድነሽ እህትዋ ፈታ ያልሽ ነሽ እሺ
Wow fiker nice video
ፍቅርዬ ምርጥ ልጅ ነሽ ስወድሽ ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ
ፍቅር ይበልጣል በትክክል ፍቅር ከምንም ይበልጣል ግን ምነው ጠፋክ ብለሽ አልፈለግሽኝም በሰላም ነው ግን ክክክክክ ስቀልድ ነው ጎበዝ ልጅ ነሽ በህርቺልን
በጣም አሪፍሀሣብነው እኔም በሀሣብሽ እሥማማለሁ
Fiker selam newAhun yalshew guday bezi gize misera aymeslenm genzeb new kedmiya fiker bahun seat ale lemalet ykebdenal
Nice
ስላም ዛሬ ጥሩ ነው ለሬሰ ሲቆርሱ አያንሱ ብቻ የዛሬ የኔ ጸባይ ነው የተናገርሽው ቀጥይበት
ጥሩ
sis bezim ale beziya yezendro setoch habtam wend becha nw mifelgut techawachem, tesadabim, terume , metfom bihon , becha hulum mitayachew birr becha nw anchi endemetyiw aydelem endanchi aynet ke 100-1 aygegnem all , golddigger nachew demo eko be taxi eyhedech be taxi mihed wend menaquwa nw gerem milegn fetari lebona yesetachu , enes set kezi behuwala erem beyalew 😭😭😅👏👏👏👏 may be ferenje kagegnew lageba echelalew
Hod kneci bezu ngrocene mmare ceyalue thx
Mirti astayet naw thanks
Arife new bareche
በጣም እውነትሽነው 100%አቦይመችሽ ፍቅር እምርም ፍቅርነሽ።
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ፍቅር ቀድሜ ብሰማው ያበላሸሁትን ትዳር አክመው ነበር
Fikri,I didn't attend all your programs. If I'm not mistaken you are recycling your previous programs. It is much better to come with new topics.
ፍቅር በጣም ነው ደስ የምትይኝ
gin anch fikiregna alesh
betam dess yelal fkr enamsgnalen
አቤት እንግሊዝኛ ኢዝ እና ወዝ ታበዣለሽ ዲያስፎራ ነሽ መሠለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንኳን ደና መጣሽ ቅመሜ 😍👌
አመሰግናለሁ ፡፡ እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ
ፍቅር አንቺ እኮ ወንዶች ገገማ ናችሁ ብትዪም አንቺን እኮ እንወድሻለን ፍቅርዬ ❤❤❤😍😍😍❤❤💋💋💑😍😍😍😍
amrobshal fikre yemr
እኔም በሌን ልፈተው የተገደድኩት ዬትም ሊሂድ አይጠይቀኝም ደውሎ አይጠይቀኝም ምንም ልጠይቀው እንደፈላግሺ ይለኛል እነ በጠም እበሰጭበት ነበር ስጦተ ስገዘለት አየመሰግነኝም
ክክክክክክ።የኔቢጤሁነሽነው።ውደ።የኔም።ደነዝነው።ምንምአይገባውፍራ
@@نلرململاكىملم 🙄🙄🙄
Sameera,Sewi letederegeleti bego negeri mamesigeni alebeti egna mahibersebi yetelemede ayimesilegnim. Negri gin yeti wetashi, yeti gebashi, manewi yedewelelishi eyale yemichekachiki berasu yemayitemameni wondi newi lesetimi endezawi.
😂😂😂😂😮😮😮😮
Betaimy des ylal mekresh Aba wera yalbet bet kebr alew betam ykebdal ylelbt bet degmo sew hulo tal tal ydsrgewal
Betam tekekel neshe amesegenalewu
ያልሽው ሁሉ በሴት ለመወደድ ብቻ ሳይሆን እንደ ሰው ለመኖርም ያስፈልገናል፤የናንተን ግን እንጃ እግዚኦ ያሰኛል አመላችሁ።
እውነትም ፍቅር ነሽ ።ከላይ የጠቀስሽያቸውሁሉ አሉኝ ግን ቺክ ወፍ።
Best
ሰላም ውዶች...ድምፁ ላይ ትንሽ የጥራት መጓደል ስላለው ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ የሚሰራ ሰው እንከን ያጋጥመዋል ብላችሁ ታግሳችሁ ስለምታዳምጡኝ ክበሩልኝ፡፡ከልቤ ነው እኔም የምወዳችሁ...
ከፈለጋችሁኝ በነኝህ አድራሻዎች አለው
Telegram
t.me/Fikeryibeltal
fb
facebook.com/fiker.yebeltal
RUclips
ruclips.net/channel/UC7KiRozoQmlsgZkNGiyRgyw
Tiktok
vm.tiktok.com/ZS9nR
በሁሉም ቻናልና የፌስ ቡክ ገፅሽ እየተከታተልኩሽ ነው። ከልቤ አመሠግናለሁ! በድጋሜ በርቺልኝ ! ፍቅርርርር
አመሰግናለሁ ሙሂብ
እንዳንቺ ትጉሐን ምርጦች ይብዙልን!!! ፍቅር !!!
ፍቅር በጠም ልክ ነሽ ለምከራሽ እናመሰግናለን
የኔ እህቴ እስተዋይ ነሽ
WOW......❤ ፍቅር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ! እንወድሻለን !!! በርቺልኝ !!! ፈጣሪ ረድኤት በረከቱን ሁሉ ይስጥልኝ !!!! ፍቅር ይበልጣል!!!
አሜን! አመሰግናለሁ
በጣም የሚገርም አገላለፅ ነው ፍቅር
ብዙ ወንዶች ለፍቅር ብለን የምንከፍለው ዋጋ ጥሩ አይመስለኝም ምክንያቱም እሺ እሺ የሚል ፀባይ ስላለን ለጉዳት ይዳርገናል እውነት ነው።ሴት ልጅ ባውንደሪዋን/ቀይ መስመሯን አውቃ የተረዳች ሴት ማግኘት እንዴት መልካም ነው። ፍቅር በርቺ እድሜና ጤናን ተመኘሁልሺ!! ፍቅር ዛሬ ትንሽ የሚረብሽ ድምፅ አለ !!
አሳ እንዴት እንደሚጠመድ ለአጥማጁ አሳዉ አይመክረዉም !!!
Kkkkkk arif ababal
ማለት አልገባንም ሰለባህር አደለምኮ የምታወራው ሰለ እዳተ ያማል ቅኔ የሆነው ወድ እየነገረችን ነው ክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@ሸዊትራያዩቲዩብ ያማል ቅኔዉ ሀሀሀሀሀ
Ere tmechekegh abateeeee
Best your idea you should be continue
ፍቅርዬ ግልፅነትሽንና ንፅህናሽን በጣም ወድጀዋለው። በርችልን
Good approach ,posture ,personality & presentation ...keep it up...!!
Thanks I really appreciate you and your view.
ውዳችን ሳላም በዙርያሽ ያሉ ወገኖች በሙሉ ሳላምና ጤና ይሁኑ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኣንች ያልሻቸው የጠቀስሽያቸው በሙሉ መቋጫቸው ወይንም መደምደሚያቸው የልብ ቃናናትና "ፍቅር" ስኖር ይህ ሁሉ በወቅቱ በተፈለገው መልኩ ይከወናል ባይ ነኝ በተረፈ የፀሎት ነገር ኣደራ ውድድድድድ!
አመሰግናለሁ የኔ ወንድም፡፡ ክበርልኝ
think God bless you sister
Very smart young lady!!
❤❤❤❤አነጋገርሽ ራሱ ፍቅር ነው❤❤❤❤❤ግንኮ ሴቶች ስትባሉ ወንዶችን እንደ ሳንቡሳ ጠበሳችሁን ፈጣሪ ይጥበሳችህ😅😅😅
realy admire you. ቀጥይበት
fiker yene enat temechetognale
Thanks Fikr
ቀጥይ በዚሁ ይመቻል በተለይ እንግሊዘኛ ሥትቀላቅይ ደሥ ይላል።እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
Thankes continue fikr
Wow i like your hair 😍
You are good. I wish you good luck.
እውነትም ፍቅር ነሽ ሀሳብሽ በጣም ውሳኝ ነው ለህይወታችን ወሳኝ ነገር አስተማርሽን ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን ከእውቀትሽ ላይ እውቀት ይስጥሽ እናመሰግናለን
#fikir
you are blessed
yawerashiwn hulu i agree
#thank_you_maddam
You're Welcome
Thanks
waw This Brand
enen kanch nw fikr yeyazegn
Hi tanx bro
Thanks fikr 👌👍👍👈👈
ቅመሜ 1ኛ ነኝ እምር ብሎብሻል
ከምንም የለሁበትም ትምህርትሺ ያስደስተኛል
አመሰግናለሁ
Thank you mare ❤️❤️❤️❤️🙏
ፍቅር ሃሳብሽ አሪፍ ነው ቀጥይበት፣ ኮሜንት ማድርገ የምፈልገው፣ ምን ያህል ጥናት ሰርተሻል? ለምሳሌ "ብዙ እሴቶች እንዲህ ናቸው" ስትይ በጥናት የትርጋገጠ ስለመሆኑ ሶርስ ዶክመንት የሚፈልግ ስለሚኖር ሞር ፕራክቲካል አናሊሥስ ብትጨምሪበት አሪፍ ነው
Betam konjiye nesh ...des styi berchilig ❤❤❤❤
You are interesting and special person .Lucky your love is
Great!!!
u r v smart one !!!
❤fiker akebrshalehu
Merci beaucoup! አሪፍ video ነው። In addition to what you just said ሴቶች በባህሪያቸው show off ይወዳሉ ፣ አብዛኛዎቹ። አንቺ እዚጋ ያቀረብሽው software/ባህሪነት የተመለከተ ብቻ ነው። እንደ ኢትዮጲያ ባሉ ያላደጉ ሀገሮች ቅድሚያ የሚሰጠው hardware ነው። በቂ ገቢ/ቤት/መኪና ፣ physical apperance። አንቺ ያልሻቸው ነገሮች ከዛ በኋላ ነው የሚመጡ ናቸው።
ፍቅር ልክ ነሽ ለሠው ልጅ ውበት የተሻለ ልብስ ነው እናመሰግናለን ይደገም
So useful
Thank you!!
Prefect keep going
Nicely addressed!
The best took
🙏 thank you
በርች እንግዲህ በዝህው እድሜ መካር በመሆንቪ ደስ ብሎኛል ለነገሩ እኔም ውጣት ነኝ በርች።
Thanks. Feker you look very natural woman and generous keep it up sister.
Thank You very much!
@@fikeryibeltal ( ደስ ትያለሽ)
እስከአሁን በወራሸዉ በጣም ጡሩ ነው ግን በፍቅር ዙርያ አለወራሽም ከምንም በላይ ፍቅር የምሰጠኝ ማሆን አለበት።
Very good my Dear sister
Wow betam des tyalesh... enamesgnal
😊😊😊Nise tankes
እነዚህ ነገሮች ከevolutionary psychology ጋር የተያያዙ ናቸው አይደል?
አንተ ለምን በእንደዚህ አይነት topic video አትሰራልንም?
አንተ በጣም አንብበህ ስለምትሰራ እንዲህ አይነት video ብትሰራ በጣም የተሻለ ምታስረዳን ይመስለኛል
ስትሰራ ታድያ የወንዶቹንም ስራልን
Exactly!But the drawback is that the evolutionary pyschology don't recognise the impact of cultural influence.
@@fikeryibeltal cultures are also part of evolution don't you think? i really appreciate you put it in the theme of our culture
ጠቃሚና አስተማሪ ነገር ነው
ብቻ ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ከመግቢያው መናገር ስትጀምሪ ኮመን(commen)በሚል ቃል ጀመርሺና ኮመን ማለት ምንድን ነው በአማርኛ ስትይ ጠየቅሺ እንዴት ነው አማርኛ ከሆነ ጨርሶ በአማርኛ ካልሆነ ደግሞ ጨርሶ በእንግሊዘኛ አንድ ወጥ በሆነ የራስን ቋንቋ ሊያዳብር በሚችል ያነጋገር ዘይቤ ቢሆን መልካም ነው ምክኒያቱም አማርኛ እያወሩ አማርኛ እንዳለማወቅ ሊያስቆጥር ስለሚችል ነው እላለሁ
ምታሳይው አክት ግን ያስጠላል እንደዚህ መሆን የለብሽም
You are so smart Fikir!
❤❤❤❤❤❤ Thankes my sweet I like you
ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር።
እንዳንች አይነት ሴት ይብዛልን,ግን አሁን የለም ጥሩ ሴት..... ገንዘብ ገንዘብ.. ......ነው የሚሉት
perfect keep going .
Thank You!
ሰላም ፍቅር ያው "Common" ማለት በተለይ ካነሳሽው ሃሳብ ኣኳያ "የተለመደ ወይ እንደ ተለመደው" ማለት ነው።
ኣመሰግናለው!!!!
ፍቅር የተምህርት አሰጠጥሽ (አገለለጥሽ) ደስ ይለል እንወድሸለን
ልክሽን የምታውቂ እውነተኛ ሐበሻ ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር ነሽ ።
arif new:: gin hayimanotishe mindin new??
You are the Best always ...
Thank You
ደሰሰሰሰይላል ቆንጆ ደሞታምርያለሽ ባቅሽ በደምብ እንኳን ኣልፋታሽምነብር ግን ብዙኣላቅሽምችግሩ እና ፍቅርኣስታያትተሞሽቶኛል ቀጥየበት ቆንጅየ
በእውነት ተመቸሺኛል
መናቅ ያለው ኢቲዮጵያ ብቻ ነው ያለው በተለይ በገንዘብና ትንሽ ተማርኩ ባለው ስው ያለው ። ድህነታች ያመጣው አመለካከት ይመስለኛል።
በትክክል
የውነት ፍቅር ነሽ👍👍
ሠላምሽ ይብዛ የኘኔ ፍልቅልቅ
Fikir anchi chick alesh ende?
ፍቅር እኔ አሁን ያልሹ ነገር ሁሉ አለኝ ሚስት እፈልጋለሁ💋💑💑💑💑💑👭👭👭😍😍😍😍😍
እ. እኔ እያለው
እኔ አለሁ አአአ
Hulumi le bego newi,
Ene Makibeli, Tringo aleni eyaluhi newi. Egzire misti ebeti diresi yizolihi eskimeta eyetebeki newi? Ayinhin gelitehi akababihi yalutin enistochi kirebachewi, yemikeribuhimi kalu letidari asibachewi.
Melikami edili
ትክክል ነሽ ፍቅር ከእኛ ሐገር ነው ዕድሜ በከንቱ ሚባክነው
👍💯
Fkrye betam enwedshalen
እስኪ ከ 18 አመት በታች ታሳቢ አድርገሽ አንድ ነገር በይ እኔ እንኳን አለፍኩት
Common አንቺ በተናገርሽበት Context ወይም አውድ
" በጋራ ሁሉም የሚስማማሙበት "
ማለት ነው ።ቪድዮውን ወድጄዎአለሁ ። እናመሰግናአለን ።
ጊዜየን አዳንክ እና ልክ ነህ
ጃንቦ እና ከፍቅረኛ ጋር መላላጥ ያገናኘሻሸው ነገሮች ደስ አይልም እንጂ ሌላው አሪፍ ነው ተመችቶኛል
ጥፍንግ አድርጎ የያዘውን አጉል ባህልን ሠብረሽዋል ልትመሠገኚ ይገባል።
Exactly
All ways I follow her directions but I am tired. I like her but she is looking out side . She gave me hard time. She is 29 years old . What can I do ???.
ፍቅርዬ ስውድሽ ከልቤ ነው 😘🙂
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@@fikeryibeltal ❤️❤️
@@fikeryibeltal ፍቅር ውድነሽ እህትዋ ፈታ ያልሽ ነሽ እሺ
Wow fiker nice video
Thank You
ፍቅርዬ ምርጥ ልጅ ነሽ ስወድሽ ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ
ፍቅር ይበልጣል በትክክል ፍቅር ከምንም ይበልጣል ግን ምነው ጠፋክ ብለሽ አልፈለግሽኝም በሰላም ነው ግን ክክክክክ ስቀልድ ነው ጎበዝ ልጅ ነሽ በህርቺልን
በጣም አሪፍ
ሀሣብነው እኔም በሀሣብሽ እሥማማለሁ
Fiker selam new
Ahun yalshew guday bezi gize misera aymeslenm genzeb new kedmiya fiker bahun seat ale lemalet ykebdenal
Nice
ስላም ዛሬ ጥሩ ነው ለሬሰ ሲቆርሱ አያንሱ ብቻ የዛሬ የኔ ጸባይ ነው የተናገርሽው ቀጥይበት
ጥሩ
sis bezim ale beziya yezendro setoch habtam wend becha nw mifelgut techawachem, tesadabim, terume , metfom bihon , becha hulum mitayachew birr becha nw anchi endemetyiw aydelem endanchi aynet ke 100-1 aygegnem all , golddigger nachew demo eko be taxi eyhedech be taxi mihed wend menaquwa nw gerem milegn fetari lebona yesetachu , enes set kezi behuwala erem beyalew 😭😭😅👏👏👏👏 may be ferenje kagegnew lageba echelalew
Hod kneci bezu ngrocene mmare ceyalue thx
Mirti astayet naw thanks
Arife new bareche
በጣም እውነትሽነው 100%አቦይመችሽ ፍቅር እምርም ፍቅርነሽ።
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ፍቅር ቀድሜ ብሰማው ያበላሸሁትን ትዳር አክመው ነበር
Fikri,
I didn't attend all your programs. If I'm not mistaken you are recycling your previous programs. It is much better to come with new topics.
ፍቅር በጣም ነው ደስ የምትይኝ
gin anch fikiregna alesh
betam dess yelal fkr enamsgnalen
አቤት እንግሊዝኛ ኢዝ እና ወዝ ታበዣለሽ ዲያስፎራ ነሽ መሠለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንኳን ደና መጣሽ ቅመሜ 😍👌
አመሰግናለሁ ፡፡ እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ
ፍቅር አንቺ እኮ ወንዶች ገገማ ናችሁ ብትዪም አንቺን እኮ እንወድሻለን ፍቅርዬ ❤❤❤😍😍😍❤❤💋💋💑😍😍😍😍
amrobshal fikre yemr
እኔም በሌን ልፈተው የተገደድኩት ዬትም ሊሂድ አይጠይቀኝም ደውሎ አይጠይቀኝም ምንም ልጠይቀው እንደፈላግሺ ይለኛል እነ በጠም እበሰጭበት ነበር ስጦተ ስገዘለት አየመሰግነኝም
ክክክክክክ።የኔቢጤሁነሽነው።ውደ።የኔም።ደነዝነው።ምንምአይገባውፍራ
@@نلرململاكىملم 🙄🙄🙄
Sameera,
Sewi letederegeleti bego negeri mamesigeni alebeti egna mahibersebi yetelemede ayimesilegnim. Negri gin yeti wetashi, yeti gebashi, manewi yedewelelishi eyale yemichekachiki berasu yemayitemameni wondi newi lesetimi endezawi.
😂😂😂😂😮😮😮😮
Betaimy des ylal mekresh Aba wera yalbet bet kebr alew betam ykebdal ylelbt bet degmo sew hulo tal tal ydsrgewal
Betam tekekel neshe amesegenalewu
ያልሽው ሁሉ በሴት ለመወደድ ብቻ ሳይሆን እንደ ሰው ለመኖርም ያስፈልገናል፤የናንተን ግን እንጃ እግዚኦ ያሰኛል አመላችሁ።
እውነትም ፍቅር ነሽ ።ከላይ የጠቀስሽያቸው
ሁሉ አሉኝ ግን ቺክ ወፍ።
Best