Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰዉ መሆኑን በቂ አይደለም? የግዱ ቁመትና መልክ ያስፈልገዋል።
echi egzabhr baraye mamisalu yefeterewu hulu konjo new weregna biche
ኤረ አጭር😂😂😂😂😂😂
በግ ነው ወይስ ትዳር የሚፈልጉት ተመርመሩ😂😂😂😂 ሴቶቹ የተጠየቃችሁት ከሁለት ትልልቅ እህቶቼ በስተቀር አጭር ሆናችሁ በዚህ ላይ ለፍዳዳ እረጅም ወንድ ይሻላል ትላላችሁ እናተን ማንም አይፈልግም😂😂😂
ቁሜ ቀረው የሚጠይቁኝ ሁሉኩባያ ቀጫጫ ባባየ ፊት ወንድ የሚያስብልበት ደረት ጡንቻ ላይ የሚሞላ ወንድ አጣው አቤት ፈጣሪየ እስኪ አንተ ታውቃለህ😢😢😢😢 ይሄው እድሜየ 29 ሆነኝ ላይኔ የሚሞላ አጥቼ ነፉሴም እትቢ አለችኝ
ለእኔ ወንዳ ወንድ የምለው ለሴት ከብር የሚሰጥ እንጂ ቁመናውን መልኩን ተሸከሞ ለሴት ከብር ከሌለው ምን ዋጋ አለው መልኩ እና ቁመናው
😃😃😃
kkkkkkkkk
ሰዉ መሆኑን በቂ አይደለም? የግዱ ቁመትና መልክ ያስፈልገዋል።
echi egzabhr baraye mamisalu yefeterewu hulu konjo new weregna biche
ኤረ አጭር😂😂😂😂😂😂
በግ ነው ወይስ ትዳር የሚፈልጉት ተመርመሩ😂😂😂😂 ሴቶቹ የተጠየቃችሁት ከሁለት ትልልቅ እህቶቼ በስተቀር አጭር ሆናችሁ በዚህ ላይ ለፍዳዳ እረጅም ወንድ ይሻላል ትላላችሁ እናተን ማንም አይፈልግም😂😂😂
ቁሜ ቀረው
የሚጠይቁኝ ሁሉ
ኩባያ ቀጫጫ ባባየ ፊት ወንድ የሚያስብልበት ደረት ጡንቻ ላይ የሚሞላ ወንድ አጣው አቤት ፈጣሪየ እስኪ አንተ ታውቃለህ😢😢😢😢
ይሄው እድሜየ 29 ሆነኝ ላይኔ የሚሞላ አጥቼ ነፉሴም እትቢ አለችኝ
ለእኔ ወንዳ ወንድ የምለው ለሴት ከብር የሚሰጥ እንጂ ቁመናውን መልኩን ተሸከሞ ለሴት ከብር ከሌለው ምን ዋጋ አለው መልኩ እና ቁመናው
😃😃😃
kkkkkkkkk