"የሰው ኃይል የምትሰርቀው ሴት! በአዕምሮው ሳንቲም ያጥፋል! ኢትዮጵያ ሱፐር ፓወር ያላቸው ሰዎች አሉ!"- Ethiopia, Ethiopia news today

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 16

  • @ገብረማርያምሳህለስላሴ
    @ገብረማርያምሳህለስላሴ 14 дней назад +3

    ይህ ስራ የርኩስ መንፈስ ስራ ነው እንጂ ሰው በተፈጥሮ ወይም እግዚአብሔር የሰጠው ፀጋ አይደለም። ቢሰግዱበት ቢፀልዩበት ቢጠመቁበት የሚጠፋ ነው። መምህር ተስፋየ ከ4ቀን በፊት የለቀቀውን አዳምጥ።

  • @yohannesbekele-ei6sl
    @yohannesbekele-ei6sl 15 дней назад +3

    በእርኩስ መንፈስ እገዛ ነው እንዲህ ሚደረገው ሂድእና ፀበል ተጠመቅ እንዲህ አይነቱን እውቀት ይቅርብን ቆሻሾች ይህንን ትውልድ የእርኩስ መንፈስ ባርያ አታድርጉት ምን አለ በፀሎት ውስጥ ስላለ በረከት በፃም ውስጥ እንዴት በረከት እንደምናገኝ ብትነግሩን መጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው😢😢😢😢

  • @zekariaseyabe3818
    @zekariaseyabe3818 15 дней назад +2

    ውንድሜ ቴሌፓቲ ኬሌካቲ እያልክ ስውን አታውዛግበው ይኤ ነገር የርኩስ መንፈስ ስራ ነው ። ገጠመኝ ብለክ ስማ ዮቱብ ላይ መልሱ እዛላይ አለ

  • @biniyamtesfaye8082
    @biniyamtesfaye8082 16 дней назад

    ሀዋሳ ሰዓትን ሳያይ ትክክለኛውን ሰዓት እንደሚናገረው ሰዉዬ ማለት ነው

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 17 дней назад +3

    ሰይጣናዊ ልምምድን እንደሳይንስ አታስረዳ::
    አለም ሙሉ እንደዛ ነው::
    ፀሎት ስግደትና ፆም አርግና ሞክረው ይጠፋል

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 16 дней назад +1

      ለምን እግዚአብሔር ይቀጣል? ለምን እግዚአብሔር በቀለኛ አምላክ ከሆነ ለምን እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ማሐሪ ነው ትላላችሁ? ለምን እግዚአብሔር እኛ እና እንሱ እያለ ለምን ይከፍላል? ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ከሆነ ለምን ድራማ ይፈልጋል?

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 16 дней назад

      ለምን እግዚአብሔር እራሱ ቀናተኛ አምላክ ሆኖ ለምን እኛን አትክኑ ቅናት መጥፎ ነው ይለናል? እግዚአብሔር ለምን ባልንጀራ እደራሳችሁ ውደዱ ጠላታቹሁን ውደዱ ይቅር በሉ ነገር ግን እግዚአብሔር ጠላቱን ሰጣንን ይቅር አይልም አዮድም ማጥፋት ነው የምፈልገው ለምን እራሱ የማያደርገውን እንድናደርግ ለምን ያስገድደናል?

    • @EyobTegabu
      @EyobTegabu 14 дней назад

      ጠብቅ ትንሽ ትጠራጋለህ ​@@dawitjenbere9329

    • @ገብረማርያምሳህለስላሴ
      @ገብረማርያምሳህለስላሴ 14 дней назад

      @@dawitjenbere9329 እስኪ አንተንም ልጠይቅህ አንድ ሰው ስለሚወድህ ሌላ ሰው እንዳያይህ ቢያደርግ እና ቤት ውስጥ አንደርግራውንድ ቆፍሮ ቢያስቀምጥህ እና ሌላ አለም እንዳታውቅ አድርጎ ቢያጥርብህ ይህ ፍቅር ይባላል? እግዚአብሔር ግን ትክክለኛ ፍቅር የሆነ ሞት ድረስ የገለፀ አምላክ ስለሆነ ሞቶልህ አልበቃው ብሎ እድሜህን ሙሉ በፍፁም ምርጫ እንጅ በግዳጅ እንድትወደው አላደርገህም። አሁንም ይህን ኮሜትን የጻፍከው እኔ ወይም ማንኛውም ሰው ስላስገደደህ ሳይሆነ የህሊናህ ፍርድ ነጻ ፍቅዱን ተጠቅሞ ነው። እግዚአብሔር ስልወደድከው ብቻ ሳይሆነ ለሰው ልጅ ሁሉ ነው የሞተው እስከ እለተ ሞታቻን ይታገሰናል።

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 15 дней назад

    Clairvoyance በደንብ የተረዳኸው አይመስለኝም ይሄ ችግር ደግሞ በአንድ ጉዳይ ላይ የተለያዩ መፃህፍትን ካለማንበብ የሚመጣ ችግር ነው።በተለይ ዶኩመንተሪ ብቻ የሚያይ ሰው ይሄ ችግር ይገጥመዋል።አንተ እንዳልከው የክሌርቮያንስ ፍቺ ከርቀት የማየት ብቻ አይደለም ሰፊ እና ጥልቅ የሆነ ጉዳይ ነው።ዋናው መገለጫው በአይን የማይታይ፣በጆሮ የማይሰማ፣የማይዳሰስ ነገሮችን ማየት መስማት ወዘተ እንዲሁም ያለፈን እና የወደፊት ክስተቶችን የማየት ትልቅ ሲናርዮ ነው።
    በተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ ተመሳሳይ እና ተደጋጋሚ ነገር ነው የምታወራው ንባብህን ማስፋት አለብህ።

    • @Nebiha-hhhhh
      @Nebiha-hhhhh 14 дней назад

      በውስጥ ለምን አታወራውም፣maybe Togerher You Can Make A Difference

  • @SofiaWulchafo-t3q
    @SofiaWulchafo-t3q 14 дней назад

    Ene bedenib yitayegnal sewachi yidenegitalu ena ahun kemenager alemenager yishalal biyalew

  • @bereketzekedusan6813
    @bereketzekedusan6813 15 дней назад

    አንተ ሰዉዬ መርዝህን አትርጭብን ሌላ አላማ ካለህ ተናገር በተረፈ የምታወራዉ ነገር በዛር መንፈስ ስለሚሰራ ዘመናዊ ጥንቆላ ነዉ

  • @MuluBrhan-fc1tc
    @MuluBrhan-fc1tc 14 дней назад

    አንተ በጣም የተለየህ ሰው ነህ እዚህ አገር ዕውቀት መተት እየተባለ ለ3ሺ ዐመት ተስብኳል።ብዙ አትድከም

  • @Daveh-z4
    @Daveh-z4 14 дней назад

    ሰይጣናዊ ትምህርት ነው፣ የቡዳ እና የመተት ስራ ነው።