ሴቶች ለትዳር የምንመርጠው ወንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 455

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 года назад +117

    ይቺን የመሰለች የፍቅር መምህር subscribe ብቻ ሳይሆን ለምታቀርብልን ትምህርት መክፈል ነበረብን ብዮ አስባለሁ። ሽልማት ይገባታል የምትሉ እስቲ በlike ግለፁ!!❤❤

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +54

    ለሁላችንም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ትዳረ ይሠጠን
    እወነተኛ ፍቅረ ናፈቀኝ😥

  • @mulugetamesele7189
    @mulugetamesele7189 4 года назад +13

    ልክ ነሽ ፍቅር አለማችንን ማስመሠል ወሯታል ፈጣሪ ይሁነን እንጅ እጅግ ከባድ ነው....

  • @የአላህባሪያነኝ
    @የአላህባሪያነኝ 4 года назад +5

    tanks ፍቅር 😘 የኔ አስተማሪ ባንች ትምህርት ብዙ ለዉጥ አምጥቻለሁ ። ባየሁሽ ቁጥር ዉለታሺን አስታዉሳለሁ 😍😍🕊

  • @alelegnchekol
    @alelegnchekol 4 года назад +4

    1እውነተኛ
    2 ትእግሰተኛ
    3 ደጋፊ
    4 በሰሚት የበሰለ
    5 አዳማጭ
    6 ለቤተ ሰብ የሚያሰብ
    7 ጓደኛ
    እነዚህ ሁሉ በቃላት ብቻ ለመግለጽ ቀላል ይሆናል ነገር ግን ውጣ ውረዱ እንደአለ ሁሉ በተግባር ላይ ሲሆን ነው በተጨማሪ የአምላክ በረከት ፀጋው ሲበዛ ና በተግባር ሴሰራ ብቻ ነው።

  • @te0B
    @te0B 3 года назад +1

    Thanks for the lessons, Praise God who gave us you sister

  • @qesimetattube2827
    @qesimetattube2827 4 года назад +1

    ፍቅር በጣም እናመሰግናለን የምታነሻቸው ሀሳቦች በጣም አስተማሪናቁምነገር አዘልናቸው በርች አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @samuelmanamo6682
    @samuelmanamo6682 4 года назад +3

    Fikir you are really sweet and adorable really. This is my first time watching your videos on relation ships. Am really glad and grateful to watch this kinda teachings by someone like you. May God bless you and keep up your good job!

  • @sol1921
    @sol1921 4 года назад +6

    ምርጥ ነሽ እህኮ እህቴ ምንም ለሴት ቢሆንም መልእክቱ እኔም ሳላዳምጥ አላልፍም

  • @SaraSara-bt1he
    @SaraSara-bt1he 9 месяцев назад

    ዋው ምጦ አባቢል ነዉ እግዚአብሔ ለሁሉች መልሞን ይሰጠን እናመሥገናለሁ❤ የኔ ሰት ሰደወሸ ደሞ❤

  • @genetgetye7994
    @genetgetye7994 4 года назад +4

    አመሰግናለሁ ፍቅር ደስ የሚል ነው ምክርሽ በርቺ

  • @aiphfaty1800
    @aiphfaty1800 4 года назад +5

    ውይ አች ልጅ ውነትም ፍቅር ነሽ ውዴ ግን እኔ የሚገርመኝ ከወድም ከሴትም ስት ደነዝ ሰው አለ መሰላችሁ በፍቅር ቀልድ የለም ሁሉም ቢተሳሰብ መልካም ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @22danielzula
    @22danielzula 4 года назад +2

    Yes good job i liked it .
    You are honest person always you talk the true staff which is fact thats wy i rispect you thanks alot

  • @ደቂምፅዋ
    @ደቂምፅዋ 4 года назад +12

    በዓለም ያለው ሓቅ
    ቆንጆ ሴቶች - አስቀያሚውን ወንድ
    ድሀ ሴት - ሀብታም ወንድ
    የተማረች ሴት - ከእርሷ የበለጠ የተማረውን
    ወላጅ አልባ ሴት - ቡዙ ዘመድ ያለውን ወንድ
    ድማ ከቀረ ጨምሩ

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 года назад +6

    💞ልክ ነሽ ቅመሜ🌻🌻 እኔ ስናደድና ሲከፋኝ ይሱ ይናደዳል ምን እየሆንሽነው ምናምን ይላል ሁሌም የሚያጋጨን ነገር ነው እኔም በጣም ነው ይህ ባህሪው የሚያስጠላኝ ካላስተካከለ ቀይ ነው የማበላው 😥 ከወደደኝ ሲደብረኝም ስደሰትም እኔ ጋ ሁሌም አንድ አይነት ሊሆን ይገባል እኔም እደዛ ካልሆነ ግን ስደሰት ብቻ አያስፈልገኝም 😠😠
    ልብ ያለው ሾብ እህቶቼ 😌

  • @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12

    ሀሳብሽ ተመቸኝ የምር። አወራርሽ ራሱ በጣም ደስ ይላል ።

  • @የነገንማንያውቃል-ጀ9ተ

    ትምርትሽ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ጤና እና ሰላም ይስጥሽ❤

  • @temesgenkasa7007
    @temesgenkasa7007 4 года назад +3

    ይመችሽ ሀሪፍ ሀሳብ

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 3 месяца назад

    Great, I agree with you ❤❤❤

  • @biniyammitiku30
    @biniyammitiku30 4 года назад +3

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ

  • @belsti9368
    @belsti9368 Месяц назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 3 года назад

    You will be a great expert in relationship. Keep up the good job. Your name is as good as your knowledge.

  • @eskimium
    @eskimium 4 года назад +1

    I like the camera picture quality.i watched every single one of ur videos.

  • @No-zw4ky
    @No-zw4ky 4 года назад

    ዛሬ አደስ ገቢ ነኝ እሲቲ ለክታታል ይጥቅማል ቢዬ ነው ብርቺ ቆንጆት በተረፈ እናመሰግናለን

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 года назад +3

    ብዙ ሴቶች ስለፍቅር ስታስቡ ታማኝ ወንድ ማነው ትላላችሁ ትጨነቃላችሁም እኔ እምላችሁ ግን እወድሻለው ስላለ ብቻ ልብሽን አትስጭው በተረፍ ፀልይ እንዲሁም ለሱ ጥሩ ሴት ሁኝለት ከዚህ ውጭ ካልሰማሽ አውልቀሽ ጣይው

    • @abebezeleke714
      @abebezeleke714 4 года назад

      Anchi lebes enji sew ayeweleqem ene lemesale ewedeshalew anechen raseshen.

  • @Elias44475
    @Elias44475 4 года назад +6

    ቅመሜ በርች!

  • @teferihayliya5903
    @teferihayliya5903 4 года назад

    አድናቂሽ ነኝ ትምህርት አሪፍ ነው ቀጥያበት

  • @Infotube896
    @Infotube896 3 года назад

    best idia with best person.

  • @feresun5883
    @feresun5883 4 года назад +3

    እግዚሐብሄር ይርዳን ለሁላችንም
    ፍቅር በጣም አመስግናለሁ

    • @abebezeleke714
      @abebezeleke714 4 года назад

      Anchin degemo wesete wededesh menedenew?

    • @feresun5883
      @feresun5883 4 года назад

      @@abebezeleke714 men alekegey???

  • @okbayaerea654
    @okbayaerea654 4 года назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ኣቀራረብሽ ወደድኩት።ቀጥዪበት ትዳር መሰረቱ መግባባትና መተሳሰብ ፍቅር ያመጣል

  • @hadushmuesho
    @hadushmuesho 4 года назад

    Thank you for advice

  • @sancho959
    @sancho959 Год назад

    Good lovely. yes what you said right keep up

  • @iskinderalemayehu2838
    @iskinderalemayehu2838 4 года назад

    ሃይ ፍቅርየ በጣም ጥሩ ነው የዛሬው ፕሮግራምሽ ደስ ይላል ያልሻቸው ነገሮች ሁሉ እውነት ናቸው። ያልተዋጠልኝ ነገር ስለ ቤተሰብ ያልሽው ነው። በእርግጥ ጥሩ ነው በቤተሰብ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት በወንዱም በሴቷም በኩል በጣም ጥሩ ነገር ነው። ቤተሰብን ማክበር በጣም የማሰምርበት ነገር ነው። ግን ቤተሰብ ደግሞ ልጁን የሚወድ ከሆነ የልጃቸውን ምርጫ መቀበልና በትክክለኛው መንገድ ማስተናገድ ይገባል ብየ አስባለሁ እደው ችግር እንኳን ቢኖር በእንግዳው ሰው ፊት ሳይሆን ልጁን ወይም ልጅቷን በጥሩ ሁኔታ ከተሸኘ በሗላ መነጋገር ይቻላል ግን እኛ አልወደድነውምና ወይም አልወደድናትምና አንቀበልም ካሉ ለኔ የልጃቸውን ደስታ ሳይሆን የሚፈልጉት የራሳቸው ክብርና ምርጫ ነው ብየ አስባለሁ ያ ደግሞ እራስ ወዳድነት ነው። ስለዚህ ያለው ምርጫ ቤተሰብን መተው ነው ብየ አስባለሁ። ይሄ የኔ አቋም ነው።

    • @Nejat197
      @Nejat197 4 года назад

      ይሄ ሀሳብ በኒ ላይ የደረሰ ነው በጣም ግራ አጋብቶኛል እኒ የምወደውን ቤተሰብ አይቀበልም አይ ፈጣሪ እስኪ አንተ ታዉቃለህ

    • @abebezeleke714
      @abebezeleke714 4 года назад

      Ene lenegereh beteseb anedu yetetseno area new. Psychology reasons for divorce belo kemiaseqemetachew 3. Negeroch mehakel yemejemeriaw parental interference new. Siteres bRibus

  • @zedonutube
    @zedonutube 2 года назад

    Keep up the good work!
    One comment:
    ፍቅር "chooseful" የእንግሊዝኛ ቃል አይደለም።
    "choiceful" ግን የእንግልዝኛ ቃል ነው!
    choiceful ማለት ብዙ ምርጫ የሚያስተናግድ፣ ቆራጥ ያልሆነ ፣ ወላዋይ ማለት ነው።

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  2 года назад

      😂I am certain that I didn't say "chooseful" lol...
      You probably heard truthful🤷‍♀️
      Thanks for the Feedback tho-

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 4 года назад

    የእኔ ቆንጆ በጣም ትክክል እናመሰግናለን🥰🥰🥰

  • @birtukantolla8986
    @birtukantolla8986 4 года назад

    Hi fikr good job Yene konjo thanks

  • @demissiemamulo5796
    @demissiemamulo5796 3 года назад

    እውነታው እሄ ነው ትክክል ነሽ፡፡ ግን በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለነው፡፡ በ practical አለም ሴት እህቶቻችን ወደ ትዳር ለመግባት ወንድን የሚቀርቡት በዚህ criteria ነው ወይ? I don't think so. ግን ወደ እውነታው መምጣት እንዲችሉ ምን ማደረግ ያስፈልጋል? ለእኔ ትልቁ ጥያቄ እሄ ነው፡፡ አሁን ያልሽውን ለነጌ ትዳራቸው የሚፈልጉ እንጂ የሚፈልጉትን ሆነው የሚቀርቡ በጣም ጥቂት ናቸው፡፡ ከተሳሰርኩም አርምኝ

  • @לגסהאינגדה
    @לגסהאינגדה 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው የሰጠሽን

  • @mesfinmasho1203
    @mesfinmasho1203 4 года назад

    የምታይባቸው አንገሎች እጅግ ጥሩ ፣አስተማሪ እናም ላገባነውም እውነት መልካም ግንዛቤ ነው።መልካምነት በ ቤታችን ውስጥ ለ ሀገረም መልካም መሆን ነው ።በረቺ

  • @teshome7160
    @teshome7160 4 года назад +5

    ሰላም እዴት ናችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን አሪፍ ሀሳቦች ነው ያነሳሽው በተለይ እውነተኛ ማንነታችንን ሳንደብቅ ብንተዋወቅ አሪፍ ነው ብዙ ሴት እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ልባቸው ተሰብሯል።

  • @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ
    @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ 4 года назад

    ፍቅር ይበልጣል ስወዲሺ ታቺ ብዙ ተማርኩ በርች ገብቸበታለሁ አላህ ያብጀዉ አሊያም የራሱ ጉዳይ

  • @abrhamtadie7205
    @abrhamtadie7205 3 года назад

    You are rely love teacher

  • @tsegayekassa710
    @tsegayekassa710 4 года назад

    Mertua really teleyalesh bezu neger endawuk eredeteshijal thx so much......i have big respect 4u👍👍👍 GOD BLESSED U

  • @aleemmeresa7396
    @aleemmeresa7396 4 года назад

    ትምህርትሽ በጣም እወድዋለህ ማርርር እናመሰግናለን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ያክብርልን ውዳችን በጣም እንወድሻለን የእውነት!

  • @HayatAhmed-dl8ge
    @HayatAhmed-dl8ge 9 месяцев назад

    Mrt new fqrye❤ respect 🙏🙏🙏

  • @bahriuteshome3510
    @bahriuteshome3510 4 года назад

    Wow wow good idea

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 года назад

    እሺ ጥሩ ነው ተስማምቼላው

  • @zeharayoutube3864
    @zeharayoutube3864 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ካንች ብዙ ተምሪያለሁ በርችልን

  • @ከድሬልጂ
    @ከድሬልጂ 4 года назад

    እሽ ፍቅር በጣም ጥሩ ትምህርት ትሰጫለሽ ቀጥይበት

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 года назад +1

    መታዳል ይሉሻ እንድህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በሁሉ የታደልሽ ነሽ ምንም እንከን ኣይወጣልሽም በርች እግዚአብሔር ጥባቃውን ያብዛልሽ ከዝህ ከክፉ በሽታ ይጠብቀን የፀሎት ነገር ኣደራ ውድድድድድድድ!

  • @fikrmaryamayanaw5175
    @fikrmaryamayanaw5175 4 года назад +1

    Wow betam wedijewalehu esh woddd epuwa

  • @tisyonmimi3907
    @tisyonmimi3907 4 года назад

    ቆንጆ ነዉ ምክርሺ ተውጨበታሁ

  • @samirajfkfvdl811
    @samirajfkfvdl811 4 года назад

    I'm from eritrea i like u keep it up my sister

  • @asteraster7374
    @asteraster7374 4 года назад

    ጥሩ ትምርት ነው ቆጆ

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 4 года назад

    በትክክል እህቴ

  • @taklueromo8407
    @taklueromo8407 4 года назад

    U have good ideas 💡

  • @Haben-os1uc
    @Haben-os1uc Год назад

    Swodeshe eko ❤❤

  • @sf-xf8sl
    @sf-xf8sl 4 года назад

    I love this post.

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ

    እንኳን ደህና መጣሺ ውዴ ስወድሽ በረች

  • @mikiyasnegabulto6287
    @mikiyasnegabulto6287 4 года назад +1

    የኔ ልየ መምህር

  • @FtMo-i4d
    @FtMo-i4d 6 месяцев назад

    ትክክል ነሸ እህቴ

  • @michaelmann1933
    @michaelmann1933 4 года назад +1

    Hi fiker
    and teyaka alag
    Set lej yaayn fiker yeyzatal
    Keyasats mn aynat mlkt tasayalch

  • @kemalmohammed2893
    @kemalmohammed2893 3 года назад

    100% True thank you

  • @tigisttigist8445
    @tigisttigist8445 4 года назад

    Enameseginalen yena konjo

  • @amanuelbonja1210
    @amanuelbonja1210 4 года назад

    Relationship is nice condition to me now,thanks GOD
    . Bless u more

  • @yohannesteshome7858
    @yohannesteshome7858 3 года назад

    i have great respect 4 u

  • @slaemasmro5755
    @slaemasmro5755 4 года назад

    ሺረ ለወንዳች አባ በረችልን👌👌👍👍👍👍👍

  • @LegeseYhune
    @LegeseYhune Год назад

    Betam temechiteshignal berchi

  • @shambelbedanie2661
    @shambelbedanie2661 4 года назад +1

    The lesson u presented for all young men who can hear Amharic and has interest to learn about their sisters is very nice. Keep it up!!!!

  • @haymanotzenebe5825
    @haymanotzenebe5825 4 года назад

    ያልሽው ትክክል ነው ግን እኔ በጣም አዳምጣለሁ፣ብዙ ከማውራት ማዳመጥ ይቀናኛል ግን የብዙሀኑ ሴቶች ሁኔታ ሲታይ ወሬያቸው አሰልቺና ቅራቅምቦ ነው፡፡ጨዋታ ደግሞ ይወዳሉ እኔ ደግሞ ከቁምነገር ውጪ ጨዋታ ብዙም አልችልም ለዚህም ይመስለኛል የምፈልጋት ሴት አልገጥምህ ያለኝ፡፡ የከተማችንን ሴቶች በጣም የሚያወሩ የሚጫወቱ፣የሚዋሹ ወንዶች የተቆጣጠሩዋቸው ይመስለኛል፡፡

  • @hanitube8812
    @hanitube8812 4 года назад

    Siwidesh eko betam Tiqami mekirochi new yemitisechin....

  • @sol1921
    @sol1921 4 года назад +18

    እኔ ብትነጫነጭም ብትቆጣም በጣም እታገሳታለው ስታወራም አዳምጣታለው ለዚህም ነው የምትወደኝ

    • @bililghasrasagh4827
      @bililghasrasagh4827 4 года назад +2

      weyy. gobze

    • @sol1921
      @sol1921 4 года назад

      @@bililghasrasagh4827 ነበር እህቴ ምን ይደረጋል ምቾት ነው መሰለኝ እንክብካቤ በዛባት እና ጥላኝ ሄደች

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 4 года назад +1

      @@sol1921 Tagashe saw weste nw yemachek

    • @sameera3691
      @sameera3691 4 года назад +1

      ያተ አይነቱን. ይስጠና

    • @bililghasrasagh4827
      @bililghasrasagh4827 4 года назад

      @@sol1921 😯 waga. kafila. timalasalche. libe. yistate. hoo. ena. tasaqayawe. eswa. yiche. alme ...... enghide. ayzoghi !!

  • @zahraarshad5137
    @zahraarshad5137 4 года назад +11

    ይመችሺ ፍቅር ግን እማይዋሺ ወንድ የት ነው ያለው ኡኡ

  • @ማሂወሎዬዋ
    @ማሂወሎዬዋ 4 года назад

    የኔዋ ፍቅር ምርጥ እኮ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @kalabforgiven
    @kalabforgiven 4 года назад

    በጣም የሚገርም ሃሳብ ነው። ፍቅር አሪፍ ነው

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 года назад

    lovely

  • @etiopan2117
    @etiopan2117 4 года назад

    እናመስግናለን እኛም እንወድሻለን የኔ መልካም

  • @mesfinbiru8374
    @mesfinbiru8374 4 года назад +7

    አንቺን ሰብስክራይብ ካላረግን ማንን ልናረግ ነው! በርቺልን አጠር ያለ እና በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው እህቴ በርቺልኝ

  • @hazeblove9906
    @hazeblove9906 4 года назад

    Selam nw fikerya hulu selam nw anchigas hasabesh went nw enamesgenaln

  • @habtamudachasa8166
    @habtamudachasa8166 4 года назад

    arif nw .....barchi barchi barchi.....

    • @abebezeleke714
      @abebezeleke714 4 года назад

      Dehena neh barchii? Beqube kemetenager bamaregna berchi atelem bequubee kehone jabaaduu atelem men teqelaqelaleh? Walamakaa.

  • @rokyaabebe8458
    @rokyaabebe8458 3 года назад

    እኛም I❤you🌺

  • @rahelte
    @rahelte 4 года назад

    betam new mwedsh sis

  • @dakinashlopiso4062
    @dakinashlopiso4062 4 года назад

    Fiqir ጥሩ ትምህርት ነው
    💋💋💋💋❤❤❤❤💘

  • @yonathanaliyeasfaw1451
    @yonathanaliyeasfaw1451 4 года назад

    charming.

  • @እጅጋየሁ-ኸ1ጠ
    @እጅጋየሁ-ኸ1ጠ 4 года назад +1

    ፍቅርዬ እንዴት ነሽ😘😘

  • @አዲ-ቈ5ረ
    @አዲ-ቈ5ረ 4 года назад

    አደኛ ሰወድሺ

  • @ahmadmuhammad2889
    @ahmadmuhammad2889 4 года назад

    ፍቅር በሠላምነው መጥፋቱ ሥወድሺ አትጥፊ ብቅበይ

  • @mikiyasnegabulto6287
    @mikiyasnegabulto6287 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @bilalekane5762
    @bilalekane5762 4 года назад

    Feker arife new zerya

  • @ebu2482
    @ebu2482 4 года назад

    Thanks 👍👍👍👍👍

    • @abebezeleke714
      @abebezeleke714 4 года назад

      Thank you new malet yalebeh thanks besetases kant lemians sew new.

  • @kebreabtecle574
    @kebreabtecle574 4 года назад

    እውነት ኖው ምኽሩን ደስ ይላል

  • @salinag6478
    @salinag6478 4 года назад +2

    i love u &big respect 💋💋💕💕💕💕💕💕you are Amazing

  • @domo731
    @domo731 4 года назад

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው

  • @letariklove6426
    @letariklove6426 4 года назад +1

    Welcome sis😘😘💖

  • @ZkbnnfGnqn
    @ZkbnnfGnqn Год назад

    mikrsh bexami tamachagn

  • @QwQw-qc7xo
    @QwQw-qc7xo 4 года назад

    ይመችሽ

  • @derejetefera7825
    @derejetefera7825 3 года назад

    Feker yanchin hasbe akebralhu anchi yalshew ayent wend ayeflgum

  • @wondimaddis5557
    @wondimaddis5557 3 года назад

    adergnale feker

  • @gomerayanda4139
    @gomerayanda4139 4 года назад

    ፊቅር ጥሩ ትምህረት ነው በርች እሸ ፈጣሪ ይርዳሸ