የአዲስ አበባ ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይወዳሉ ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • በየቀኑ የሚለቀቁ አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ !!
    #yetenbitube #abtube #famly
    #abtube #famly #yetenbitube#prank #seberzena #ethiopia #challenge #charity #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
    ethiopian food cooking videos
    Maraki Weg
    ethiopian tiktok videos this week
    new ethiopian music video
    ethiopian fasting food cooking videos
    amharic dance
    ethiopian music sami dan
    new ethiopian singer
    ethiopian youtube video
    new ethiopian music this week
    ethiopian music video
    zefen ethiopian music
    ethiopian tigrigna
    popular ethiopian music
    habesha music
    best new ethiopian music
    ethiopian american wedding
    ethiopian wedding eskista
    ethiopian wedding songs
    ethiopian wedding dress
    This Channel is the largest entertainment and serious channel that broadcasts interesting educational and charity activities every day
    #shamarabeni #findkeke #game #entertainment #MrBeast #exceptionaltalent #bussinesclass #donkeytube #awardwinner #watching #prank #comedy

Комментарии • 413

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu2590 5 месяцев назад +14

    የኢትዮጵያ ሴቶች መቸም ቢሆን ራሳቸው ሠርተው ለመኖር በፍጹም አያስቡም።ሲቀጥል ራሳቸው ጥሩ ሳይሆኑ ጥሩ ሰው ይፈልጋሉ። ትዳርን ከቤተሰባቸው ጉዳይ ጋር ያያይዙታል። እባካችሁን እንደ ድሮ እናቶች በእግዚአብሔር እመኑ

  • @tarekegntadele9337
    @tarekegntadele9337 5 месяцев назад +45

    ቢያከብረኝ ቤተሰቤን ቢያክበር ያለቹ ሴት እውነት ትለያለች ንፁህ ምኞት ዋው

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 5 месяцев назад +167

    ሙስሊም ይጠይቅልን የምትሉ በላይክ👍👍

    • @fafiwolloyewa
      @fafiwolloyewa 5 месяцев назад +13

      ሙስሊሞች ቢጠየቁ በድኑ ጠንካራ ነው የሚሉ100%

    • @lovemom-gq9gr
      @lovemom-gq9gr 5 месяцев назад

      ​@@fafiwolloyewaofcourse❤

    • @rebikanwar
      @rebikanwar 5 месяцев назад +15

      ወግ ይድረሰን አይቅርብን ነው🤔
      ሙስሊም ሴት የተከበረች ነች
      በየመንገዱ የማንም መጫወቻ አይደለችም😏

    • @lulugetachew-wn5xt
      @lulugetachew-wn5xt 5 месяцев назад +2

      @@rebikanwar ላ እኔ እደዛ አስቤ አይደለም ግን የስልምና ስራአታችንን ለማየት ፈልጌነው

    • @Jemalየባቲው
      @Jemalየባቲው 5 месяцев назад +1

      ሙስሊም ሴት ሀብታም ከ ሆነ በቂዋ ነዕ

  • @AliaMohammad-t1q
    @AliaMohammad-t1q 5 месяцев назад +26

    ሰው እግዚያቤር የሰጠውን አገባለሁ ያለችው ክበሪልኝ እህቴ❤❤❤❤❤

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m 5 месяцев назад

      ማገባ ብሆን እሷን እመርጣለሁ ❤👏

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 5 месяцев назад +38

    ተመስገን እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ሁሉም አለገቡም😂😂😂

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 5 месяцев назад +32

    ሸቃላብቻ ትመስለኝ፡ ነበር ባል የሌላት ለካ አገር ቤትም ያሉት ሴቶች ሙሉ ባል ፍለጋላይ ናቸው

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv 5 месяцев назад +15

    አጠር ያለግጥም ለስደቷ እህቴ
    የስደቷ እህቴ አንች ጀግና ሴት ነሽ
    ባለሽበት ቦታ አላህ ይጠብቅሽ
    ለቤተሰብ ስትይ ስደትሽን መርጠሽ
    በኢድ በአረፋ እረፍትም ሳይኖርሽ
    ሁሌም በየ አመቱ በእባ እየታጠብሽ
    እህቴ ጀግናየ በምን ቃል ልግለፅሽ
    ሁልግዜም ስላንች ብፅፍም ባደንቅሽ
    ችራሽም አላገኝ ስላንች እሚገልፅሽ
    በጧት ትለሽና ጩኸት በአረብሽ
    በጧትም በማታ ቤትሽን ወልውለሽ
    ሽንትቤት አፅድተሽ እቃሽንም አጥበሽ
    ምግብሽንም ሰርተሽ ልብሱን ሁሉ አጥበሽ
    ልብስም እየተኮስሽ በአረብ ተገልምጠሽ
    እደው በአጭሩ ይሄን ሁሉ ሰርተሽ
    ሰው ታመመ ሲሉሽ ፈጥነሽ እየደረስሽ
    የስደቷ እህቴአንችኮ ጀግናነሽ
    ስላንች ትተሽ ለሰወች እየኖርሽ
    ኢንሻአላህ ደሞ ለሀገርሽ ያብቃሽ
    ማነው የፃፈልኝ ብለሽ ግር ካለሽ
    ሀዩቲ ብንት አደም ነኝ የስደት እህትሽ
    እስኪ በአጭሩ እዚህ ድረስ ይብቃሽ
    አይዞሽ ጀግናዬ ጭራሽ እዳይከፋሽ
    ኢንሻአላህ ደሞ ይህ ሁሉ አልፎልሽ
    ለቤተሰቦችሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ
    ደስተኛንምኑሮ አላህ ይወፍቅሽ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kibuukibu5000
      @kibuukibu5000 5 месяцев назад +1

      Birri yaalewun siti feligu qomachu qerachu

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m 4 месяца назад

      @@kibuukibu5000 በአይናችን እያየን ነዉ ማሳዘናቸዉ ብርርር ብለዉ ቀሩ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 5 месяцев назад +1

    አንተ ሤታሤት ጋዜጠኛ 😭😭
    ሠው በመከራ ውሰጥ ነው ያለው
    አንተ ታዘናጋለህ ቆሻሻ❤❤❤

  • @nebah_media
    @nebah_media 5 месяцев назад +4

    በዕድሜ የምበልጠው ወንድ ያለችው ተምታቶባት ነው ባል ሳይሆን የምታሳድገው ልጅ ነው የፈለገችው😁

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 5 месяцев назад +4

    ሴቱ 77 •/• አላገባም ልበል ግንኮ እድሜአቸው 😂 ፈረጠጠ ምኞት አይከለከል አይ ከተሜ ትዳር የላቸውምሳ ገጠር ላይኮ በ17 አመቷ ልጂ ወልዳለች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 5 месяцев назад +12

    በድሜ እምበልጠው እምትለው ቢያጠፋ ልትገርፈው ነው 😂😂

  • @tube3617
    @tube3617 5 месяцев назад +3

    የአንተስ ከፋ እራስህ በሰበቡ ሚስት እየፈለክ ነው 😂😮😂😮😂😮😂

  • @muleaye8933
    @muleaye8933 5 месяцев назад +4

    ሀበሻ ትዳር ፍለጋ ጠንቋይ ቤት ሄደው ምን አይነት ይሁንልህ ሲባል ፈረኣ እግዚአብሔር ያደረበት

  • @ZinetHussain
    @ZinetHussain 5 месяцев назад +5

    ሁሉም ባል አለኝ የሚል የለም ይሄ ሁሉ ሴት ቆመው ነው አይመስለኝም ሆሆ ነው ችት ሊያደርጉ ፈልገው ነው😂😂😂

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 5 месяцев назад +6

    እኔ ቢጫ ቀሜስ የለበሰችዉን አግባት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 5 месяцев назад +4

    ብር ብር አላችኋ አይናችሁን ያብራችሁ

  • @Virtues162
    @Virtues162 4 месяца назад +1

    ቅርናቶች __መጀመሪያ ሰው ሁኑ !

  • @MetadelTemesgen-x7w
    @MetadelTemesgen-x7w 5 месяцев назад +2

    ፈርያ እግዚአብሔር ያለበት ሰው

  • @mesaysky7314
    @mesaysky7314 Месяц назад +1

    እኔ ምመኘው እንዳንቴ አይኔት ወንድ ነው።

  • @mesi21tube
    @mesi21tube 5 месяцев назад +10

    ከኔ የሚያስ አላለችም ማስተዋል አድለኝ አይ አለማወቅ🤔🤔🤔🤔

  • @KedirMuktar-y2x
    @KedirMuktar-y2x 4 месяца назад +1

    የአ አበበ ሴት እንዳለ ቆሞ ቀር ነው

  • @AsheqatSelim
    @AsheqatSelim 5 месяцев назад +9

    ሻማር በጣም ደስየሚል ብሮግራም ነዉ ግን እይታ ያሰዋል

    • @NOHEAmahare
      @NOHEAmahare 5 месяцев назад

      Mdnew yalshw eytaw yansewal. Ach yemelatalj,. apitaytachn eyezegachuh. Edet new emnayew .yhegudachuh alem ediyayew new emtfelgiw defar. Ykrta yehonesew smetawi adrgoge new. Ykrta emuye

  • @ynas48
    @ynas48 5 месяцев назад +1

    ሲጀመር አንተ በጣም ልጅ ነክ, ማን ጠያቂ አደረገክ, በጣም ሴታሴት ነገር ነክ, የ ሰገጤቱ, ወድያው ስልክ አይደውልም ከንቱ

    • @MKh-m9w
      @MKh-m9w 5 месяцев назад

      ፈጣሪያ ሆይ

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 5 месяцев назад +11

    እግዜአብሔር መርጦ የሚሰጠው ነው ያለቺው ተመቸቸኚ ምክነያቱም አምላክ ከሰጠ ሙሉ ነው

  • @rodas6053
    @rodas6053 5 месяцев назад +2

    አግንቻለሁ መልአክ የሆነ❤❤ እግዚአብሄርን የሚፈራ

  • @TeddyWorku-j9w
    @TeddyWorku-j9w 5 месяцев назад +3

    Approacheh gin des ayelem,,yeswe selk tekebelh manger !!???

  • @zenashlemma5037
    @zenashlemma5037 4 месяца назад

    ማፈሪያ ጥያቄ አበዛችሁት ስለቸን ገንዘብ ለማግኘት ማፈሪያ የሚባለውን እንካን አታውቁም

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 4 месяца назад

    የኢትዮ ሴቶችአላገቡም እደ እኔኮ ሀገራችን ሴት የለምመስሎኝነበር ምክኒያቱም ጨርሰው ከውጩነው አጪተውየተቀመጡት

  • @gegedyrba8499
    @gegedyrba8499 5 месяцев назад

    ሌባወ አታፍርም እመብርሀን የድግልማርያም በእናት ወይም በእትህ ወይም በምትወልደው ልጅ የድረረሰብህ

  • @Godisluv01
    @Godisluv01 4 месяца назад

    አሁን ኢሄን ያመጣሃው ምን ለማለት ነው አስተማሪ ቪድዮ አይደለም ቻናልህም አስተማሪ አይደለም

  • @johnki8665
    @johnki8665 4 месяца назад

    አዲስ አበባ ለካ ቆንጆ የለም። ቆንጆ ለካ ከትግራይና ወሎ ብቻ ናቸው ። አዲስ አበባ ያሉት ከዛ ቦታ የተገኙት ናቸው።

  • @abateabegazali-zy5nh
    @abateabegazali-zy5nh 4 месяца назад

    የመጀመሪያዋ ፀጉሯ የሷ ተፈጥሮ ቢሆን ኖሮ እፈልጋት ነበር!! ክራይቴሪያዋል አሟላለሁ ንገራት

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 месяца назад

    እናንት ነውርን ስልጣኔ ያደረጋችሁ ከቅድስቲቱ የኢትጵያ ምድር ቅድስት ሥላሴ ሰዶምና ገሞራን እንዳጠፋ ለይቶ በዕለተ ቀኑ ያጥፋችሁ!!!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 месяца назад

    እኔም ሴት ናኝ ግን ከወንድ ገናዘብ አልጠብቅም ምኪኒይቱም እኔ ሙሉ ሴት ናኝ መሰራት እችላለው

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 5 месяцев назад +3

    አንደ አንድ ያገባች ትጥፋ ጉድ ተፅናናሁ😂😂😂

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 месяца назад

    ፍቅር የሌለበት ሕይውት በምንም የማይበራ ጨለማ ነዉ::ፍቅር ና ብር አይገናኝም::እንለይ እንጂ ጎበዝ!? ፍቅርን መግዛት የሚችል እራሱ ፍቅር ነዉ::ገንዘብ ፍቅርን አይገዛም::በቃ ይህ ችጋር አይናችንን አሳውሮት ና ልባችንን ደፍኖት ውዱን ፍቅር በገንዘብ እንዲንተምን አድርጎናል::ፈጣሪ አይናችንን ይክፈተው::ገንዘብን ሰርተን እናገኛለን ፈጣሪ ሆይ እውነተኛ ፍቅር ስጠን!

  • @sirakgembere
    @sirakgembere 4 месяца назад

    ያቺ አንስያለወንድ እወዳለው ላስተምረው እፈልጋለው ያለችው ደኩሌ አለልሽ ለምን እሱን አታስተምሪውም ሁለታችሁም ማስተማር ስለምትፈልጉ ብዬ ነው

  • @SamiSami-z6j
    @SamiSami-z6j 3 месяца назад

    የኤርትራ ሰቶች ጠይቅ ሚገርም ደስ ሚል መልስ ታገናለህ ገንዘብ ብቻ ይላሉ እነዚ ወይ ጉድ ያንድዋ ብቻ ተመቼን መልስዋ ፍርሃት እግዝአብሄር ነው ዋናው

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 5 месяцев назад

    ጥሩ ርዕስ ይዘክ እየሰራክ..ነገር ግን ሙያክን ሸጥከው ወይም ህሊናክን ሸጥከው....ሙያክን ትተክ ለራስክ ታመቻቻለክ... ምክንያቱም አንድ ሥርዓት እንደሌለክ ያሳወከው ሥራክን አየሰራክ ከማንም ሰው ጋር ሌላ ጉዳይ መግባት የለብክ..ማለትም አንድ ዜና አንባቢ ዜና እያነበበ ቆንጆ ሴት ሲያይ ሙያውን ትቶ እንደማይሮጥ ሁሉ ከካሜራ ጀርባ የፈለው ሊሆን ይችላል አንድ ስፖርተኛም እግር ኳስ እየተጫወተ ቆንጆ ቢያይ 90 ደቂቃው ሳያልቅ ምንም እንደማያደርግ ምንም ተቀጣሪ ቢሆንም....አንተም የራስክ ቦስ ሆነክ ስራክን ማክበር ነበረብክ ግን የዚህ ትውልድ መጥፎ ምሳሌ ሆነክ መጣክ መቶ ቆንጆ ካየክ የመቶውን ስልክ እየተቀበልክ ልቅ ትውልድ ውስጥ መኖራችንን እያስታወስከን ነው?????

  • @Godisluv01
    @Godisluv01 4 месяца назад

    አጠያየቅህ የሆነ ጋጠወጥ ነገር ነው ስርአት የለህም ቴሌፎን እያወሩ ከማን ጋር እንደሆነ ሳታቅ የዛን ሰው ባህሪ ሳታቅ አላስፈላጊ ነገር ማውራት ገና ስም ሳትጠይቅ ዘለህ አግብተሻል ማለት የሰው ቴሌፎን መቀበል ቀረጻ ላይ እንዳለህ ኤዲት ሳታደርገው ማቅረብህ ዶማነትህን የሚያሳይ ነው

  • @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ

    የማነው ገገማ ማነር ለሥ ምንም ይሁን ምንም ያውሩ ሥልክ ሠው እያወራ ያውም የማያውቁትን ሠው ዲሥትራክት ማድረግ አለመሠልጠን ነው።

  • @girmataffesse3986
    @girmataffesse3986 3 месяца назад

    እረ ጉድ ነዉ …. የብዙዎቹ ሴቶች አስተሳሰብ በጣም ያስፈራል

  • @Emiye20
    @Emiye20 4 месяца назад

    ይገርማል ሴቱ ሁሉ ባል ጠርሮበት አይደል እንዴ ጎበዝ? ምን ባል ብቻ ያም ነገር ጠርሮባቸዋል እንጂ!

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር የሰጠኝን ያለችው ልጅ በጣም የምትደነቅ ናቸ እግዚአብሔር

  • @yabteck
    @yabteck 5 месяцев назад +1

    RUclipsr mehone mtflgew money make marg mtfelgw gora belachew eyew

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 5 месяцев назад

    ብር የሚለው ይበልጣል የአዲስ አበባ ሴቶች ተትዳር ውጭ ናቸው እንዴ?

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 5 месяцев назад +2

    እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ሳላገባ እያልክ የማስበው ነካ ውስጥ ውስጡን ስንት ቆሞ በር አለ😂28አመቷና የመጨረሻዋ አግብቻለሁ ያለችው ይመቻቸው😊እና ባሻርዬ ቁጥሯን የተቀበልካትን ልጅ አብስላት❤😊❤😊

    • @MKh-m9w
      @MKh-m9w 5 месяцев назад

      ቁሞ ቀር አላለችም😂😂😂😂😂😂አይዞሽ

  • @traShira6083
    @traShira6083 4 месяца назад

    ለዚኽ ነው ኣንተ የሰው የእርዳታ ብር ሰብስበኽ ዘወር ያልከው??

  • @chfgshe8626
    @chfgshe8626 5 месяцев назад +1

    ፍቅርነው ያጠው እጅየቀንእየሰራን እንኖራለን አረተው ግን ገንዘብ አላቂነው ፍቅር ዘላቂነው ።ፍረሀእግዚአብሔርያለው ብንልምነው ፈጣሪን የያዘሁሉም አለው ።

  • @MAMOMAMO-w8r
    @MAMOMAMO-w8r 3 месяца назад +1

    ከፍቅርና ከመተሳሰብ አብልጣችሁ ብር የምትሉ ብርርርርርርርርር እንዳላችሁ ቅሩ 😂😂😂😂😂

  • @khdra1236
    @khdra1236 5 месяцев назад +4

    ሻማርየ ሴቶቹን ጨረስካቸው ለማንኛውም😂 እወዳሀለሁ❤

  • @bekalumolla3431
    @bekalumolla3431 5 месяцев назад +1

    ይኸ ሁሉ አላገባም

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 4 месяца назад

    ጦጣዎ እየተነሳች ገንዘብ ያለው ትላለች 😂😂😂😂😂

  • @Calvinbrooks2019
    @Calvinbrooks2019 4 месяца назад +1

    The music on the background was pretty good.

  • @ghideonortho4957
    @ghideonortho4957 5 месяцев назад +1

    መልካም ትዳር የሚሰጥ
    እግዚኣብሔር ብቻ ነው
    ስለዚህ ፈሪሃ እግዚኣብሔር
    ካለን ሁሉ ይሳካል።

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 4 месяца назад +1

    ሴቶችስ ፡ አልጋ ላይ ማስቲካ እያኘኩ ይታዘቡ ? 😂😂

  • @aklilumegersa5289
    @aklilumegersa5289 5 месяцев назад

    You dont have Important Issue ... EMPTY MIND.

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 4 месяца назад

    ሁለቱንም የሚበዳ ይወዳሉ ከኔ ልምድነው

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 5 месяцев назад +2

    ላይክና ሰብስክራይብ አታረጉም አይከፈልበት እኔ በfb ነበር የማቅህ እስከዛሬ ይቱብህ ማለማወቄ ቆጨኝ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ

    • @yasewchu
      @yasewchu 5 месяцев назад +1

      እኔ አደረኩት ደስ ይበልሽ

    • @ለሁሉምጊዜአለዉ
      @ለሁሉምጊዜአለዉ 5 месяцев назад

      @@yasewchu ጎበዝ መልካም ሰዎችን ማበረታታት አለብን

  • @ሀያትቢንትአወል
    @ሀያትቢንትአወል 5 месяцев назад +5

    ለካ ሁላችንም ቁመናል😂😂😂😂

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 5 месяцев назад

      አረ እኔ ቁጭ ብያለው😂😂😂

    • @lovemom-gq9gr
      @lovemom-gq9gr 5 месяцев назад

      😂😂😂

    • @ontime3
      @ontime3 5 месяцев назад

      አረ እኔ ተኚቻለሁ ብያለው😀🙃

    • @SadSad-qe1su
      @SadSad-qe1su 5 месяцев назад

      ስነስርአት ተቀምጫለው እኔ😂

    • @እራህማይማም
      @እራህማይማም 5 месяцев назад

      😅😅😅😅😅👍

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione 3 месяца назад

    ዓንተ፡ የብልፅግና፡ ውሻ፣ ዒላማ፡ ጀብተሓል

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 5 месяцев назад +9

    እውይ ስወድህ እኮ በተለይ ሳቅህ እና ፀጉርህን በፍቅር 😍😆ውድድድድ ❤

    • @NOHEAmahare
      @NOHEAmahare 5 месяцев назад

      Mn😂 tegur new yalshw lemn ..,are tchewalehugemaskeyem alfelgm😂😂😂😂😂😂

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 5 месяцев назад

      @@NOHEAmahare aw ራስታ በጣም ነው ምወደው 🤷‍♀️ የምን ማስቀየም ነው አውራ የፈለከውን 🤷‍♀️

    • @NOHEAmahare
      @NOHEAmahare 5 месяцев назад

      @@meseretrefera2664 ykrta emuye edemudsh feta bey . Zewer ellshalehuge

  • @AlexTeshome-ym5hk
    @AlexTeshome-ym5hk 4 месяца назад

    እነዚ ሮቦቶች ናቸው እንዴት ነው የሚያስቡት ግን

  • @EIShadayAbiT44-rm5sq
    @EIShadayAbiT44-rm5sq 5 месяцев назад +3

    abeni,l know your talent since wolidya univ'st, yot are entertiment man✌️🙏🙏

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd6269 5 месяцев назад +2

    ተመስገን ሁሉም ኣለገባም ብቻየን መስሎኝ ነበር ቆሞቀር ሁላ😂😂😂

    • @tgstabebe8117
      @tgstabebe8117 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @MKh-m9w
      @MKh-m9w 5 месяцев назад

      አይዞን😂😂😂😂

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 5 месяцев назад

      ሴቶቹ ወንድ እየቀያየሩ እንዴት ያገባሉ፡ እኛን ያቃጥሉን እንጂ!

  • @makde171
    @makde171 5 месяцев назад +1

    እኔ ለመለወጥ የሚጥር ወንድ እና ትንሽ መልክ ይለዉ ፍጣሪን የሚፍራ በቡር ግን እኔ የምበልጠዉ😂😂😂😂

  • @solomontessema-lf2ux
    @solomontessema-lf2ux 5 месяцев назад +1

    i like the girl the one she said I will take the one from God

  • @Ayele1252
    @Ayele1252 5 месяцев назад +2

    ኧረ ፀጉሯ ቢኒዋ ልጅ ስልኳን ወይ አድራሻዋን 🤲

    • @AsAs-ur9x
      @AsAs-ur9x 5 месяцев назад

      😂😂😂

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 4 месяца назад

    Please do not hug girls that way. It is disrespectful and you don’t know how their family react.

  • @BetsegawD
    @BetsegawD 5 месяцев назад +1

    ዝንጀሮ ይብላሽ

    • @kokkok8460
      @kokkok8460 5 месяцев назад

      😅😅😅😅😂😂😂

  • @aelafyfru2513
    @aelafyfru2513 4 месяца назад

    ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ግን ጥያቄህ እና ቀልድህ ባሌጌ ነው

  • @MickiTeddy
    @MickiTeddy 2 месяца назад

    ምን አጋጣሚ ነው ትላለክ ለራሴ ልፈልግ ነው አትልም

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 5 месяцев назад +1

    ወላሂ በሳቅ ምን አይነት ይላታል እሱ አይነት ካሜራ ማኑን እኔ ለራሴ ክች አልኩኝ ኧረ ሴቶች እፍረት ማፊ ክክክ

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 5 месяцев назад

    ሴቱ ሁሉ ቁሞ ቀር ናቸው እንዴ ምድረ ቁሌታም

  • @Muktarseid-dv7lr
    @Muktarseid-dv7lr 5 месяцев назад

    ሲያሳዝኑ ሴቱ ባል የለውም 😂😂😂 ምክንያቱ ምንድን ነው?

  • @sayataddis8371
    @sayataddis8371 5 месяцев назад

    የእርዳታ ብር የወሰድከውን መልስላቸው ለታማሚዎቹ

  • @solomontessema-lf2ux
    @solomontessema-lf2ux 5 месяцев назад

    let me ask you this player i know what you doing you
    trying find a wife

  • @khaliderede
    @khaliderede 5 месяцев назад

    ታድያ ባል ልታድላቸው ነው ለምን ታጓጓቸዋለህ

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 5 месяцев назад

    እነዚህ ሁሉም ያላገቡ ናቸው😯😂

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 5 месяцев назад +1

    ወንዶችንም ጠይቅልን የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @LailaRehana-p5z
    @LailaRehana-p5z 5 месяцев назад

    ወይ ዞድሮ አምላኬሆይ አተያልህውን ምንም ይሁን ስጠይ ሀብቶም ተሰርቶ ይገኛል ዋናው ፍቅሩ ነው ብቻ ጎበዚ ሴክስ ሚችል ስጠኝ😊

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 5 месяцев назад

      ወንድ የሚወዳትን ሚስት ካገኘ፣ ጥሩ እንቅልፍ የሚተኛ ከሆነ፣ ካላጨሰ፣ ብዙ ጭንቀት ከሌለበት፣ በሥርዓት የሚመገብ ከሆነ ሁሉም ወንድ ሚስቱን በሴክስ ያረካታል። ግን እንዳያበዛብሽና ምነው ዛሬን በአረፍኩ እንዳትዪ!

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 5 месяцев назад

    😂ወንዳወድ ምንድነው?።

  • @dawitmamo8892
    @dawitmamo8892 3 месяца назад

    Lerasih Lemetbes newu yewetahewu Minim Ayamrbihim

  • @KAMETUBE86
    @KAMETUBE86 4 месяца назад

    ሙስሊሞች ምን ይለሉ ይጠየቁል

  • @AyutiBayisa
    @AyutiBayisa 5 месяцев назад

    Ayii zamne setochi mafer tetewal

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 5 месяцев назад

    እንዳለ ገንዘብ ፈላጊ ናቸው።

  • @waloyewa
    @waloyewa 5 месяцев назад +1

    እኛ የመዳም ቅመሞች ውድ ነን እኮ ከነሱ ጋር እኩል😂😂ዴሞ አታርጉ

  • @MarySayel
    @MarySayel 5 месяцев назад

    ምንምይሁንብቻብርያለውይሁንአላለችምብርፍቅርይሆናልብርህይወትይሆናልእድሜይስጠንገናብዙእናያለን

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ
    @መስከረምነኝባለማህተቧ 5 месяцев назад +1

    ዝጀሮም ይሁን ግን ብር ይኑረው አላለችም እግዝኦ

  • @Business_Abex
    @Business_Abex 4 месяца назад

    ቆሞ ቀር ሁላ!

  • @hayatv46
    @hayatv46 5 месяцев назад

    እስካሁን ቆንጆ ሴት አላናገርክም ያናገርላቸው መቼም አያገቡም!

  • @عبدوعبدو-ت9ج9ص
    @عبدوعبدو-ت9ج9ص 5 месяцев назад +1

    ሙስሊምይጠየቀ

  • @mn8999
    @mn8999 3 месяца назад

    The one she gave you her number is good.

  • @ChaltuGamra
    @ChaltuGamra 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 4 месяца назад

    Enante be hig fit meteyek aleb 10:59 achihu . Ethiopia hagerachin ye tekebere bahil,haymanot alat. Enante gatewet, Balege, bahilachihun tilachihu ye sew hager bahil adnakiwoch, Barnet gete nw bilachihu ye mitagobedidu, ye Hager shekimoch, tiwilid gedayoch be hig fit kerbachihu meteyek alebachihu.

  • @WXY7007
    @WXY7007 3 месяца назад

    በዚህ ጉልበትህ ሰርተህ ብለ

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 4 месяца назад

    ሴቶ ጨርሶ አላገባም 😂

  • @AbdiAbdi-b7t
    @AbdiAbdi-b7t 5 месяцев назад

    ሙስሊም ይጠየቅልን

  • @elduyetemu
    @elduyetemu 5 месяцев назад +1

    እረ ወገን እዝቤ ቆሞ ቀረ እኮ እረ እያገባቹ 😂😂

    • @AjebaAneba
      @AjebaAneba 5 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂እዉነትም

  • @leul5353
    @leul5353 5 месяцев назад

    ሴቶች እየተሸወዱ ያሉት የሚያከብረኝ ወንድ ምን ማለት ነዉ ይሄ እኮ ከተፈጥሮአቸዉ ጋር አይሄድም ሴት ልጅ የሚያፈቅራት የሚከባከባት የሚጠብቃት ባል የሚያስፈልጋት ወንድ ደምታከብረዉ ሚስት የሚያስፈልገዉ ይሄ የተፈጥሮ ስራት ነዉ