ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይርቃሉ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 283

  • @abeltamiratyoutube2144
    @abeltamiratyoutube2144 4 года назад +23

    ፍቅርዬ ጠፋ ብለሽ መጣሽ አይደል ደግሞ አምሮብሻል! ደስ ሚል ትምህርት ነው መልካም በሀሪ እንዲኖረኝ አሳውቀሽኛል አመሰግንሻለው 🙏🙏

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 года назад +13

    እኔ የረጅም አመት ጓደኛዬም ወንድሜም የነበረ በአሁን ሰአት ተለያይተናል ምንም አይነት ጊዜ ሊሠጠኝ አይፈልግም።ግን ተለያዬተናል ብዬ ራሴን አሳምኜው እንኳን ይናፍቀኛል ከተለያየን 2 አመትሞላን ።እህህ ፍቅርስ ለአፍቃሪ እየሆነ አይደለም😭አፍቃሪ መሆን መቃጠል ነው

    • @etihopiainbible6830
      @etihopiainbible6830 4 года назад +1

      በአምላክ ደስታ ታዬ ካላገባ ካላገባሽ ሁለታችሁም ፀልዩ ሁለታችሁም በድላችሁሀል ማንን ብባል እግዚአብሔርን ምክንያቱም ሁለታችሁም ሃላፍነትን ኣልተወጣችሁም የተሰጣችሁ ሀላፍነት ትዳር ወይም ጋብቻ ነበር ስለዚህ እግዚአብሔር ስጠይቃችሁ ለመልሱ ተዘጋጁ የምትችሉ ከሆነ መስመር ካለፍኩ ይቅርታ!

    • @በአምላክደስታታዬ
      @በአምላክደስታታዬ 4 года назад

      @@etihopiainbible6830 እውነት ነው አመሠግናሐሁ ግን በቤተሰብ ነው ቀለበት ያደረግነው።5 አመት በቀለበት ነው የቆየነው ።እግዚአብሔር ሁሉን የሰቅር ባይ ነው በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አሳልፎኛል።አሁንም እርሱ እንደፈቀደ ይሁን ብያለሁ።በፀሎትሽ አስቢኝ😭🙏

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 года назад +5

      አይዞን ትዝታም ቢሆን በጊዜ ሂደት ይደበዝዛል፡፡ ዳግመኛም ማፍቀርና መፈቀር አለ፡፡

  • @gabeseifden6043
    @gabeseifden6043 4 года назад

    Thank you Yemechesh
    Fiker yibeltal🌻🌻🌻

  • @sol1921
    @sol1921 4 года назад +1

    ምርጥ ምክር ነው እውነት ግን እንዴት ነው ፀባዬን የማስተካክለው እየወደድኳት እሷም እያፈቀረችኝ እራቀችኝ ፀባዬም ግራ ያጋባታል አታስደስተኝም ትለኛለች ዝምተኛ ነኝ እዉነት ነው እኔ ያልበሰልኩ ነኝ

  • @kalabforgiven
    @kalabforgiven 4 года назад +12

    ፍቅር ተባረኪ እኔ ጨቋኝ ከሆኑ ወንዶች አንዱ ነኝ ልክ እንዳልሆንኩ አውቅ ነበር ግን አሁን በደንብ ተምሬያለሁ ፣

  • @mulatumenta7279
    @mulatumenta7279 4 года назад

    ስለሳይንሳዊ ትምህርትሽ፣ስለአቀራረዘብሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
    ሙያሽ ምን እንደሆነ ባላወቅም ምርጥ ሳይኮሎጅስት ነሽ።
    ደጋፊሽ ነኝና ቀጥይበት።

  • @ethiopia4940
    @ethiopia4940 4 года назад +4

    ሰላም ፍቅር። ሁሉንም ምክንያቶች ሰምቻለሁ ። አንድ ደጋግሜ ከሴቶች የምሰመዋ ግን አንች መንሽን ያላረግሽው አለ ። ምንድን ነው ወንድ ልጅ ቆንጆ ከሆነ አልፈልግም ምክንያቱም ሌላ ሴቶች ይወስዱብኛል እያልኩ ቅናቱ ይገለኛል። ሌላው ደግሞ ቆንጆ ከሆነ player ነው ብሎ assume ማድረግ ። what do you have to say about that ፍቅር?
    Ladies, don't judge the book by it's cover. Good looking ሆኖ ጥሩ ፀባይ ያለው እና ታማኝ የሆኑ ብዙ ወንዶች አሉ generalized አታድርጉ።

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 года назад +2

      ይህ ጉዳይ እኮ ወንዶችም ላይ አለ፡፡ እንደውም ሰሞኑን facebook ላይ ያየሁት ጥቅስ "ቆንጆ ያገባ እና በሬ ያረደ ብቻውን አይበላም "ይላል፡፡ insecure ከመሆን የመጣች ጥቅስ ናት የምትመስለኝ ፡፡

    • @ethiopia4940
      @ethiopia4940 4 года назад

      @@fikeryibeltal እንዴ ፌስቡክ አለሽ እንዴ? ትክክለኛውን ንገሪን።

  • @aberadabi9671
    @aberadabi9671 4 года назад +1

    አመሳግናሉ ፍቅር፡፡ በመ/ቤትም በቤተሰቦቼ መካከልም ከፍቅረኛዬ ጋርም ንግግሮቼ ሁሉ ቁጣ ይመስላሉ፤ ሰው ለምን ትቆጣለ ይሉኛል ግን መቆጣቴ አይደለም፡፡ ንግግሮቼን እንዴት ማስተካከል እንዳለብኝ አላውቅም፡፡

  • @fikreerkalo7839
    @fikreerkalo7839 4 года назад

    ፍቅር ይበልጠል Well Come ስለ ትምህርተዊ ንግግርሽ እናማሰግነሌን በጠም
    ጥሩ ምክር ነዉ በርችልን በይዜወ ፍቅር ከዝህ በፍት ይዞኝ አለዉቅም ቀጥይበት ይመችሽ።

  • @Hanna.tsegaye
    @Hanna.tsegaye 4 года назад

    Thank you fekeriye l did like and share berchillene it is reak and helpful message l miss you demo yene konjo

  • @alemayehugeleta6343
    @alemayehugeleta6343 4 года назад +8

    ፍቅር ጨቅጫቃ ወንድ ያልሽዉን በደንብ አላብራራሽዉም ለምሳሌ አንድቀን እስቲ ሙሉ ምርመራ አርጊ አልኳት አላረገችም ቆይቼ ተናገርኳት ደግሞ ልትጨቃጨቅ ነዉ አለችኝ ከአመት በኃላ በፊት እንዲ እዲርጊ ትል ነበር አሁን ግን ዝም ነዉ ምትለዉ አለቺኝ አንዳንድ ለራሳቸው የሆነውን እደጭክጭቅ ይቆጥሩታል በዚህ ጉዳይ ሰፋ ያለ አሰተያየት ስጪ

  • @ላንተልሁንናበስምህልጠራ

    በጣም በጣም የልቤን ተነገረሸ እኔ ከተጋባን አሥራ ሁለት አመታችን ወልደነል ግን የኔን አይሠማም በራሡ ነው እሚሠራው በጣም ይሠማኛል ፀባዪን ሊቀይረ አልቻለም አሁን ላይ በሥደት ብዙ ትምህረት ወሥጄ አለሁ አውልቄ ነው እምጥለው

  • @desalgnetaye8169
    @desalgnetaye8169 3 года назад +1

    ሠላም ፍቅር በጣም ጎበዝ ነሽ ፡ በስልክ ማነጋገር ይቻላል ወይ

  • @melesetsegaye5830
    @melesetsegaye5830 4 года назад +2

    የኔ ውብ ስታምሪ እንኩዋን ከች አልሺልኝ የኔ አንደኛ የዛሬው ትምህርት ደስ ይላል በርቺልኝ የኔ ፍልቅልቅ ፍንድቅድቅ

  • @starkmamush1683
    @starkmamush1683 4 года назад

    Fekrye egziabhr yakberelgn btm bezu awerness eyefetersh nw berchilgn 🙏🙏

  • @bmbante6161
    @bmbante6161 4 года назад +1

    please have a regular uploading time
    i always watch ur video..nice content

  • @ናብቤትእግዚኣብሄርንኪድም

    ጎበዝ በርቺ እህታችን ኣንድ ጥያቄ ነበረኝ ለወሲብ ምንም ኣይነት ስሜት የለኝም:: እኔ ኣሁን የኣንድ ልጅ እናት ነኝ:: ግን ከኣዲስ ፍቅረኛየ ጋር ለመገናኘት በጣም እፈራለው እና ምን ትመክሪኛለሽ ያለሁት በስደት ኣለም ነው እንገናኝ ሲለኝ ሰበብ ኣበዛለው ምን ይሆን ችግሬ

  • @mylord9861
    @mylord9861 4 года назад +4

    ታድያ ወሲባም ለምን አንለውም
    በነገራችን ላይ በጣም ወሲባም የሆነች ጎደኛ ነበረችኝ የተለያየነው በዚ ነው ከስራ ስመጣ ቀጥታ መሰካት አለብኝ ካልሆነ ግን እንጨቃጨቅ ነበር ከሌላ ሴት ጋር ጀምረካል ትለኝ ነበር በሱ ጉዳይ ላይ ችግር የለብኝም ግን ይሰለቻል ሁሉጊዜ እኮ ይደብራል አይደል

  • @blacklove7488
    @blacklove7488 4 года назад

    mitakerbachew programochi lezi generation yimetinal abireshi program bisera des yilegnal liyu teseto alegn fiker??

  • @alextube3318
    @alextube3318 4 года назад +2

    ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ ትምህርት በጣም አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን ግን ፍቅርዬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ በነትሽ መልሽልኝ አንድ እሚወደኝ እኔም እምወደዉ ፍቅረኛ አለኝ ግን ጠፋብኝ የጠፋበትም ምክንያት አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወይ አልኩት እሱም እሺ አላ እነም የእዉነት ትወደኛለህ አልኩት እሱም እንደሚወደኝ ነገረኝና አንቺስ አለኝ እኔም እወድሃለሁ እሚለዉን ቃል መጠቀም ከብዶኝ ለአሁን አንተን ምጠላበት ምክንያት የለኝም በማለት መለስኩለት አይቶት ከወጣ እስከዛሬ አልገባም እኔ የለዉት ዱበይ ነዉ እሱ ደሞ ኢትዮጵያ እና ፍቅር የተጠቀምኩት ቃል የስከፋል እንዴ በነትሽ መልሽልኝ

    • @ghanatkonjo9365
      @ghanatkonjo9365 4 года назад

      አረ ዝም ብይው እጭ ኢትዮጵያን ወንድ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 года назад

      አዎ ያስከፋል፡፡ አንቺ እወድሀለው ማለቱ ለምን ከበደሽ?

    • @alextube3318
      @alextube3318 4 года назад

      @@fikeryibeltal ፍቅር ከጀመርን ሁለት ወራችን ነዉ ከዚ በፊት እወድሃለዉ ብዬዉ አለቅም እሺ ግን ምን ማድረግ አለብኝ

    • @alextube3318
      @alextube3318 4 года назад

      @@fikeryibeltal እና ፍቅር ዛሬ ጓደኛዬን አማክረት ነበር እና እኔ አወረዋለዉ አለችኝ እና ብታወራዉ ሀሳብን ይቀይረል ብለሽ ታስቢያለሽ ድገሚ እደልሳሰት ምክርሽን ለግሺኝ

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    አሪፍ ትምህርት ነው
    ቆንጅየ ዋው 😘
    እኔስ ፍቅር ድጋሜ ይይዘኛል ብየ
    አላስብም ምክኒያቱም
    ከልክ በላይ በወንድ ሰለተጎዳው

  • @yonastheodros7349
    @yonastheodros7349 4 года назад +1

    Wuyi yene konjo bizu temarkugn ke video enem bizu mestekakel yitebekibignal tebarekilign yene ehit

  • @addisalemggirgis9674
    @addisalemggirgis9674 4 года назад

    ወድጄዋለሁ የኔ ቀመም፣፣ ጥያቄ ነበረኝ ይቻላል?? እሺ ጓደኛየ በማላቀው ነገር ዘጋችኝ ማለቴ በ Text እናወራ ነበር በ covid 19 ምክንያት ማለት ነው። ከበሽታው በፈት ግን ያው ኮሌጅ አብረን እንማራለን እና ከላይ እንደገለፅኩት በ text አታወራም telephone ደውየ አታነሳም ስለዚ ምን ይሆን ችግሩ ነው ጥያቄው?? አመሰግናለሁ...

  • @lemlemsolmon4687
    @lemlemsolmon4687 4 года назад +1

    ትክክል ነሽ ማር በርች እውነት ሁሉም ነገር የልሺው

  • @zemadaily
    @zemadaily 4 года назад +4

    ወገኖቻችን በስደት በሳዑድ አረቢያ በእስር ላይ እየተሰቃዩ ነዉ እባካቹ እናቶች አባቶች በየ እምነታቹ በፀሎት አብረናቸዉ እንሁን የምንችል በምንችል ድምፃችንን እናሰማ

  • @peac93
    @peac93 7 месяцев назад

    Marvelous !!!

  • @shshdhskdmdk7708
    @shshdhskdmdk7708 4 года назад

    ፍቅር የሚገርምሽ እኔ ጓደኛ ነበረኝ እሱ ኢትዮ እኔ ደሞ ከሀገር ውጪ ነኝ በጣም አፈቅረዋለው የምንተዋወቀዉ ኤፍ ቢ ላይ ነው እና ቅይርይር ይላል ባህሪው ምንድነው ስለው መተሽ ካልተገናኘን እንዴት ላፈቅርሽ እችላለሁ እንዴት ልመንሽ ለመተማመን መገናኘት ግድ ይላል ይለኛል በፍፁም ሊያምነኝ አይፈልግም በርግጥ በማህላችን ብዙ የእድሜ ልዩነት አለ ይመስለኛል ለዛ ነው ብዬ አስባለሁ እሱት ትልቅ ነው እኔ ሀያ ሁለት አመቴ ነው እሱ ከሠላሣ አያንስም ፍቅር ምን ይመርልሻል ብዙ ጓደኞቼ አትመጣጠኑም ስለዚ ይቅርብሽ ይሉኛል እኔ ደሞ አግኝቼው የእውነት እንደማፈቅረው እንዲያምን ማድረግ እፈልጋለሁ በቅርብ ወደ ኢትዮጵያ ልገባ አስቤያለሁ እሱም ተስማምቷል ግን አላመነኝም ቢያገኘኝ እንደሚያምነኝና ከኔጋር መቀጠል እንደሚፈልግ ነገረኝ ባጭሩ የእውነት እንደማፈቅረው እርግጠኛ አልሆነም ይነጫነጫል አንዴ ሠላም ይሆናል አንቺም ከምታስተምሪውና ካለሽ ተሞክሮ እስኪ እንዲያምነኝ ምን ማድረግ ይኖርብኛል እኔ በእድሜ ትንሽ ስለሆንኩኝ ስጋት አድሮበታል ሀገር ስገባ አግኝቼው ይለይ ወይስ ከዚሁ ፍቅሬን ወይም የምር እንደምወደው ማስረዳት የምችልበት መንገድ ይኖራል???

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 года назад +1

      በአካል ተገናኝታችሁ የማታውቁ ከሆነ አፍቅሬዋለው ማለቱ ይከብዳል ብዬ አስባለሁ፡፡ ምን አልባት ሰውየው እንዳሰብሽው አይነት ስብዕናም ላይኖረው ይችላል፡፡ የእድሜ ልዩነቱ እንኳ መግባባት እስካስቻላችሁ ድረስ ያን ያህን ትልቅ ክፍተት ያመጣል ብዬ አላስብም፡፡ ግን የምመክርሽ ነገር ስታገኝው በችኮላ ነገሮች እንዳይበላሹብሽ፡፡ እርግጠኛ ያልሆንሽበትን ማንኛውንም ነገር እንዳታረጊ፡፡

  • @msiraktube7314
    @msiraktube7314 4 года назад

    #####ሰላም ፍቅር እንዲት ነሽ አንድ ጥያቄ አለኝ መጸሐፍ ቅዱስ ታነቢ አለሽ ግን ማለቲ ካነበብሽ ምን የሀል ነው

  • @senderidea4976
    @senderidea4976 4 года назад

    Amazing title wow wow Sis you are doing best.

  • @giedionmolla2783
    @giedionmolla2783 4 года назад +5

    ይገርማል!
    እናንተኮ መንፈስም ቢመጣላችሁ ሙድ እምትይዙ ይመስለኛል
    አልጋ ሲሉዋችሁ መሬት!
    በስመዓብ! ዉይ!

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅር እናመስግናለን thanku so much

  • @mikimekonen8427
    @mikimekonen8427 2 года назад

    k tenagreshiyachwe wye k tekshiwe wset beny ande sehtet(mistake) agechiyalwe yam eshi malty nwe melesgh esuan lalemaskyem sel abzagahwen negre eshi elatalwe almost embi melat negre yelm yam lek edlahone eyaweku nwe gen esuan lalemasazne bey nwe ena beziche tnish sehtet gen telk yemihonbet disadvantage edale akalwe ena eski please give me some advice. Tnx

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 11 месяцев назад

    በጣም ይገርማል ❤ እውነት

  • @aminasaeed99
    @aminasaeed99 4 года назад

    በትክክል፣እውነትሽን፣ነው፣በጣም፣እናመሰግናለን

  • @abrahamaregai6356
    @abrahamaregai6356 2 года назад

    Absolutely true

  • @nurumuhammed4096
    @nurumuhammed4096 4 года назад +2

    ፍቅርየ ሴቶች እኔን አያፈቅሩኚም ለምንድን ነው ምንባደርግ ዪሻለኛል እኔ ደግሞ ዓነአፋርነኝ እስኪ መላበይኝ አይተሽ ዝም አትበይኝ።

    • @tsehayyimer8180
      @tsehayyimer8180 4 года назад

      ደግሞ በዚህ ሰአት አይናፋር ወንድ አለደ

  • @sol1921
    @sol1921 4 года назад +1

    ዋውው ምን ልበልሽ እህቴ ማወቅ መለወጥ ነው በጣም ወድጄዋለው ግን ያለብኝን ችግር ነግሬሽ ብትረጂኝ ደስ ይለኛል እባክሽ አንድ እድል ሰታኛለች እንዳትሄድብኝ ተመልሳ እፈራለው

  • @ማሂወሎዬዋ
    @ማሂወሎዬዋ 4 года назад

    የኔ ምርጥ ሰወደሽኮ ኑርልኝ ሸ አመት ትምህርትሽን ደግሞ ቀጥይበት ሀሪፍ ነው

  • @aiphfaty1800
    @aiphfaty1800 4 года назад

    እናመሰግናለን ፍቅር. ደስ የሚል መልክት ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ. ያንችን መልክት. መነው ሰምቶልኝ ቢሆን ጓድኛየ ተቃጥየ. ልሞት ነው በንደት. ።።።

  • @eshete7662
    @eshete7662 4 года назад

    በመጀመሪያ ሰላም ለሁላችሁም ፍቅር ይበልጣል የተናገርሻቸዉ ሁሉ በጣም ትክክል ናቸው አሪፍ የምክር አገልግሎት ነወ ደስ ይላል ቀጥይበት👍

  • @FisumeSoft
    @FisumeSoft 2 месяца назад

    Thanks

  • @MubarekSeid-l6r
    @MubarekSeid-l6r 8 месяцев назад

    ሀይማኖታቸዉ የተለያየ የሆኑ ፍቅረኞች ምን አይነት ስጦታ ቢሰጣት ወይም ብትሰጠው ይመረጣል

  • @fafitube7519
    @fafitube7519 4 года назад

    የኔ ቆንጆ እስከመጭረሻው እኮ ነው የምሰማሽ ስወድሽ ሁሉም ምክርሽ ትክክል አምስተኝው ደግሞ የኔ ችግር ነው

  • @tarakadamibalo4227
    @tarakadamibalo4227 Год назад

    God bless you u right

  • @burteethiopia6018
    @burteethiopia6018 4 года назад

    ሁሉን እንዳወራሽዉ ነው እና በዛ ምክንያት እኔ አልተመቸኝም ነበር ስለዚ ተዉኩት ግን አልፋታ ብሎኛል እገልሻለሁ እያለ ያስፈራራኛል እኔ ጆሮ ዳባ ብዬዋለሁ ከተዉኩት ሁለት አመት ሆኖኛል ሀገር ቤት ለመመለስ እያሳሰበኝ ነው ለሁሉም ከእግዚአብሔር ጋር አምንም አያመጣም ብዬ ቁጭ ብያለሁ

  • @wef5054
    @wef5054 3 года назад

    wed Bexam Bezu Chegiroche Nebarubegn Enezan Chigeroche Endiqaref Eraditeshignal Bexam Amesegineshalew Tax

  • @MeleseYzengaw
    @MeleseYzengaw 4 года назад +1

    ለወደፊት የፍቅር ህይወቴ የምፈራው እና እንዳያጋጥመኝ የምሰጋው ከአጋጠመኝም የማያግባባኝ ነገር እንደግሌ የሴቶች ወጣ ያለ ቅጥ ያጣ አለባበስ ነው ፡፡እስኪ በሴቶች አለባበስ ጉዳይ ሀሳብ ያለው ካለ ከእኔ ሀሳብ ጋር የሚመሳሰል ???

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የጧት ፀሐያችን ፍ ቅ ራችን ሁሉ ሳላም ነው? ምንም ኣትሁኑ ኣንችም የሥራ ባልደረቦችሽም በሙሉ! ለላው የፈለገውን ይበል እኔ ምለው ይሄ ነው ምክንያቱም የምታቀርብው ሀሳቦችና ት/ምቶችሽም ለትውልዱ የምረዳ ስለሆነ በርች/ቱ በተረፈ መውጫ መግብያችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካላችሁ በርቱ! የፀሎት ነገር ኣደራ ውድድድድ!

  • @jesuslord6097
    @jesuslord6097 4 года назад

    Yen konjo ene bexam new miwdew gin esum yiwdegnal yemeselgnal gin hule birr yelgnal lemndinew,?

  • @okbayaerea654
    @okbayaerea654 4 года назад

    ሰላም ፍቅር ምክርሽ መልካም ነው ግን መጀመያ (1) ላይ ባል ሚስቱን መጫን የለበትም ለምሳሌ ይሀን ልበሺ እያለ ጫና ማሳደር የለበትም። መጫኑ ስሜትዋ የሚነካ መሆን የለበትም እላለሁ፡ በሌላ ግን ፍቅሩ መግለጫ ኣይሆንም? የምወዳት ሚስቴ ወይም ፍቅረኛየ ለኔ ደስ ብላኝ እንዳያት እፈልጋለሁ።

  • @abohani4085
    @abohani4085 4 года назад

    ሴት ልጅ ያላለቀች ፍጥረት ናት …ለህይወት የእግዚአብሄር ፍቃድ ፣ብር ፣ስብእና እና መልክ ያስፈልጋል…

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 года назад +3

      በዚህ አመለካከት መልካም ሴት አገኛለው ብለህ ካሰብክ ተሳስተሀል፡፡ ሴት ልጅ ጥንቅቅ ብላ የተሰራች የፈጣሪ ድንቅ ፍጥረት ናት፡፡ ካልመሰለህ እናትህን እያት፡፡

  • @supermmantube6408
    @supermmantube6408 4 года назад +1

    አረ ለሴት ልጅ ፈት መስጠት መናናቅ ነዉ አስኪ ልጠይቅሸ አሁን ያልሻቸዉ ሁሉ ያየዘች ሴት ምን ትባላለች ማለቴ በራሴ መንገድ ብቻ የምትል ሴትሳ ሁሉም ነገር አያወቀች የምትጠራጠር ሴትሳ ምክር የምትጠላ አሳ ምን ትባላለች አስኪ የሆነ ነገር አርገሸ ንገሪኝ

  • @mekonninchekol6889
    @mekonninchekol6889 4 года назад

    ጥሩ ትምህርት ነው እህታለም

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 года назад

    Mehayim,memar inna maweq yemanifelig,nigigir yemayawiq,irasun lemashashal xiret yemayaderig,ke gizew gara yemayihed(maletim whala qerr be astesaseb),nitsihinawin yemayixebiq,guregna,yebet wisx sira yemayisera,migib le mesirat yemifelig,bizu yemibela inna wesib yeterabe, inde beg yemigotet,be iras metemamen yelelew Manim ayifeligewim weyim ayifeligatim.

  • @ወሎደሴ-ቨ2ዸ
    @ወሎደሴ-ቨ2ዸ 4 года назад +4

    በትክክል አንዳንድ ወንዶች እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን እሚሉ አሉ

  • @ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ

    ፍቅር የኔ ዉድ እንዴት እዳምዉድሽ ወላሂ ስላ ፍቅር መስማት በጣም ነዉ የስጣለኝ ግን ደግሞ አንችን ስላምዉድሽ ሰላይሽ አለልፍም

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 4 года назад

    all those seven points are real. one way or the other enzihen dekmetoch yemenaswogedbet huneta menor alebet . meneshaw chiger lack of education, self-esteem (yezektegnanet semet}, beras alemetemamen, chelemtegnent (bezu gize kemwdek yetensa} yemimeta baheri, tesfa yemekuret huneta ale.vs better day better relationship, hope. Thank you for your program.

  • @tamiratf.tariku9693
    @tamiratf.tariku9693 3 года назад

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን እኔ አይን አፋር ነኝ ምን ይሻላል

  • @filimonbeyeneasmelash2460
    @filimonbeyeneasmelash2460 4 года назад

    Hii.በጣም ጎበዝ

  • @henokezt
    @henokezt 4 года назад

    በሰው ሰርግ ላይ ሳጠይጠበቅ SURPRISE የተደረገችው ሚዜ - እሄንና ሌሎች ያልታዩ ገራሚ ቪድዮዎች ለማየት
    ፎቶዋን ተጭነው ይግቡ ቡና አፍልተን እየጠበቅናችው ነው ቡና ጠጡ Ethiopian TIK TOK - VIDEOS -
    ቲክቶክ - ኮሜዲ ሀ

  • @altakoaleto3678
    @altakoaleto3678 4 года назад

    ፈቅር በፕሮግራምሸ ተመችቶኛል ደግሞ አምሮብሻል !!!

  • @gechgech3651
    @gechgech3651 4 года назад +1

    Ketyibet betam arif program new

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ብዝትዚት ዝት ይበልልሽ ፍቅር እነመስግናልን ስለ ትምህረቱ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 года назад

    በትክክልነዉ

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 года назад +1

    ፍቅር ስወድሽ 3,ተኛ ያልሺው ወንዶሆሽ ሲያወረ እራሱ ያቅለሽልሹኛል እውነት የኢትዮጵያ ወንዶሆችማ በዚህ ነገር በጣም ተበርዘዋል ወሬያቸው ሁሉ ሴክስ ብቻ ማር ሲበዛም ያቅለሽልሻል እራሳችውን እዮ እስቲ ወንዶሆች

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 3 года назад

    ሴት ልጅ የምትፈልገውን አታውቅም የምንለውንኮ ትክክል መሆኑን እራስሽ መለስሽው!
    ሀይለኛ ስትሆን አይመቻትም, ለስላሳም ስትሆን አይመቻትም.

  • @mesterrok3130
    @mesterrok3130 Год назад

    በትክልል እውነት በጣም ሀሪፍ ምክር ነው

  • @shumetgetahun4791
    @shumetgetahun4791 4 года назад

    ሀይ ፍቅር ! ፈቃደኛ ከሆንሽ እንድታማክሪኝ ፈልጌ ነበር; ስልክሽን ወይም ኢሜልሽን ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል;፤

  • @tupac2puc713
    @tupac2puc713 4 года назад

    በትክክል

  • @denkenshkadi1840
    @denkenshkadi1840 4 года назад +2

    አዎ ብዙ ወንዶች ብቻ ስለ ወስቢነዉ እሚየዎረሆ ግን እኔ ጨዋታ ነዉ እምውደ😂😂😂💘👍

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 4 года назад

    Thank you konjo

  • @22danielzula
    @22danielzula 4 года назад

    You are a great women keep it up

  • @ወለተሰንበትየእግዚአብሔር

    የትናቱን ዛሬ ነው የማዳምጥ ፍቅርዬ ስወድሽ💓 ስጨርስ አስተያየት መስጠት ካለብኝ እሰጣለሁ😍

  • @جملدرويش
    @جملدرويش 4 года назад

    እናመሠግናለን

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 4 года назад

    EXCELLENT

  • @bantigoshime7179
    @bantigoshime7179 4 года назад

    Nice of you

  • @sahilekassaye1939
    @sahilekassaye1939 4 года назад +1

    This might be weird but recently in my way abroad I met this lady who I thought was cute, and everything seemed cool till we go through the security check and abroad the plane. I made her change her seat next to me so we can talk making our way. But, unfortunately I ended up parenting her throughout the flight. She was 17, me 24 if curious, but I found(I felt like) her to be like 6 or 7 year old girl to be accurate, I’m not exaggerating. I felt that was weird and inappropriate so was taking care of her like a child rather than getting to know each other. She lucks even basic life knowledges, immaturity in her thoughts and childish in her act and the way she talks. Anyway I trained myself babysitting 4 1sts time back then. Just kidding. Fair experience overall. So I got home and did some research online if the problem was with my perception of her or herself. I found that there’re two different types of ages mental and physical. Physical is the one that starts counting since your birthday. Mental? I’ll explain it this way. Based on our habits, behavior, thoughts, the way we talk and the way we handle different types of emotions, our brain falls into different categories of age 0-80/90 if I’m not wrong, so I took mental age estimation test and the results came out funny that me being 42-49 years old base on the websites. You can imagine me being with her I could be like her grandpa. Lol.

  • @MuhammadAhmad-lr6qi
    @MuhammadAhmad-lr6qi 4 года назад

    እዚህ ግባ የማይባል ወንድ ምን አይነት ነው ፍቅር መልኩ ወይስ አቋሙ

  • @freweinikiflemariam8407
    @freweinikiflemariam8407 4 года назад

    ኧረ ፍቅር በትደር ላይ ፍላጎቱ የማይታወቅ ሰው በምን ይስተካከላል ልጆች እንዳይጎዱ ሲባል ሴቷ መጎዳት አለባት እባክሽ ወይ ስ.ቁ ካለሽ ላናግር

  • @እጅጋየሁ-ኸ1ጠ
    @እጅጋየሁ-ኸ1ጠ 4 года назад

    በትክክል የኔ ፍቅር❤❤😘😘

  • @billcompton9380
    @billcompton9380 4 года назад

    በጣም እሚገርም ነጥብ ነው ያነሳሽው ይህን ሀሳብ እሚያጠናክር አጠር ያለ መልክት አለው ብዬነው የጋበዝኳቹ ruclips.net/video/3PALcKNFq48/видео.html

  • @lslove623
    @lslove623 4 года назад +1

    ጥሩ ምክር ምርጤ

  • @mersisaid5260
    @mersisaid5260 4 года назад +2

    ፍቅር ምንሆነሽ ነው ዛሬ በጣም ደብሮሻል በሠላምነው

  • @እሩሀማነኝስደተኛነኝ

    ትክክል ነሽ ልቤን የነካው ነገር ነው

  • @abiyousolomon8403
    @abiyousolomon8403 3 года назад

    lezi eko new telyalesh emlsh. tanks

  • @ፍቅርየኮቻልጂ
    @ፍቅርየኮቻልጂ 4 года назад

    እኔም ግራ ገብቶኛል ተደሰተ ትለው ይከፍል እኔን ደሞ ስናዴድ ያስደስተዋል ለምን ይሆን እኔግን እወደዋለሁ ግን እኔ በቀን ሳላቀስ አልውልም

  • @hadiyasaid8843
    @hadiyasaid8843 4 года назад +1

    ይመችሺ አቦ ፍቅር

  • @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ
    @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ 4 года назад +4

    የኔቆጆ አቀራረብሺ ይማርካል በረችልን ግን አሁን ፍቅር አለ

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 4 года назад +1

      አለ ፍቅር ።እኛ ሥለ ማንኖርው ነው ፍቅር ያለ የማይመስለን !!

    • @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ
      @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ 4 года назад

      @@lolleady2775 ማሻአላህ ጥሩነዉ እኔጋ የለም ብየነዉ

  • @Tom-bu8uj
    @Tom-bu8uj 4 года назад

    Salsemaw new videoshin like yemadergew meknyatum hule astemari yehonutin negeroch new yizeshilign yemitmechiw enamesegnalen yegna fiker!!!!

  • @bt5860
    @bt5860 4 года назад

    kemitanbewo wuchi kenebarawi huneta yesewochin temokiro bitakatichi tiru newo bizu gize begna hager huneta koster yale wond newo setochin lerejim gize emeyakoyachewom,practicaly setoch emichan wond ga newo erezem lale gize emitkoyut

  • @comvisa1264
    @comvisa1264 4 года назад +1

    u r #1

  • @umarume8817
    @umarume8817 4 года назад +5

    አወድሻለን እህት

  • @ghanatkonjo9365
    @ghanatkonjo9365 4 года назад

    ፍቅርዬ በሚቀጥለው ደግሞ ወንድ የሚርቅበት ምክንያት አቅርቢ 😍😍😍😍😍

  • @dirilaman3545
    @dirilaman3545 4 года назад

    Mare swedishe iko endewu min lihunilshe fkr?

  • @gizattsega8063
    @gizattsega8063 4 года назад +1

    ሠላም ፍቅር ይበልጣል ዋዉ አርፍ ምክር ነዉ ተደምጠሻል

  • @לגסהאינגדה
    @לגסהאינגדה 4 года назад

    ይመችሽ ፍቅርዬ

  • @umarume8817
    @umarume8817 4 года назад +3

    ማሻ አላህ ጊቢያችሁ ያምራል
    ዛፉ ደስ ይላል

  • @meaziyoutube7899
    @meaziyoutube7899 4 года назад +1

    ስብስክራይብ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች በቅንነት በማርያም እዳታልፉኝ

  • @photon1613
    @photon1613 Год назад

    እወነት ነው❤

  • @habteneme9472
    @habteneme9472 4 года назад

    Lemndinew gin setoch,,,ende research mesifert mitfeligut,,,yihenin hun step, ,,ende bezin zemin life esat behonebet zemen lesetoch yihenin yakil mechenek,,,life mastekakel eshalal,,,arif new anchi mitiyiw neger,,,,yihe le deha ager ayseram