ሴቶች ለወንዶች የማንናገራቸው 6 ሚስጥሮቻችን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 651

  • @WaseNegash-kw3ku
    @WaseNegash-kw3ku 10 месяцев назад +3

    ምን አይነት አይምሮ ነው ያለሽ ምን አይነት ትምህርት ይሆን የተማርሽው የምታወሪያቸው ሙሉ በሙሉ ወደመጽሐፍ የሚታተሙ ናቸው የእውነት ፍቅር በጣም የማደንቅሽና የማመሰግንሽ ባለውለታዬነሽ ቃላቶች ስላጠሩኝነው ብዙ ያልገለፅኩት በጣም ምሁር የሆነ ጭንቅላት ነው ያለሽ

  • @YeWahaMarMedia
    @YeWahaMarMedia 4 года назад +21

    እውነትሸን ነው ፍቅር መፈለግ ነው የምንወደው 🙏የፈለገ ብወደው ከሱ ሲመጣ ነው የበለጠ ምቾት የሚሰማኝ

    • @tewahdohaimanote
      @tewahdohaimanote Год назад

      ruclips.net/video/WYOpUgfiyxI/видео.html ያልተፈለገን ፍቅረኛ በቀላሉ ለማባረር የሚረዱ 19 መንገዶች/ 19 ways to easily get rid of an unwanted lover

  • @tomassefedin72
    @tomassefedin72 4 года назад +31

    ሰላም ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ.
    አለባበስሽ በጣም ነው የሚያምረው ሚስ ኢትዮጵያ ,ሁሌም ዘናጭ ነሽ ...

  • @ebrahimdegu1403
    @ebrahimdegu1403 4 года назад +2

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ሰጥተሽናል ጎበዝ አቀራረብሽ ራሱ በትህትና ስለሆነ አጅብ ነው ደስ ይላል ቀጥይበት ።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 года назад +10

    የኔ ቆጆ እውነትሽን ነው እኔ የምወዳት ልጅ ትንሽ ስታስለፋኝ ነው ደስ የሚለኝም እናም የዛሬው ብሮግራምሽ ጥሩ ነው ወዶች ማወቅ ያለብን እውነታውን ነው የነገርሽን

  • @awokesweknetu6307
    @awokesweknetu6307 4 года назад +1

    ፍቅር ይበልጣል እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ በጣም አነጋገርሽ ትህትናሽ ጥሩ እና ጣፋጭ ሴት ነሽ

  • @abdurahmanabdul1910
    @abdurahmanabdul1910 2 года назад

    በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ወላሂ ምክርሽ በጣም ጠቅሞኛል ዛሬ ነው subscribe ያረኩሽ በርቺና ንገሪን ሴቶች ላይ ያለንን አመለካከት በብዙ እጥፍ እንድናውቅና እንድናስተካክል ይረዳናል የምትናገሪያቸው ቁምነገሮች በሙሉ ማለት ይቻላል በእኔ እይታ ልክ ናቸው ጎበዝ ቃልኪዳን ብዬሻለው

  • @samri9018
    @samri9018 4 года назад +14

    የኔ ውብ ደግሞ ዛሬ ውበት ጨምረሻል እወድሽ አለሁ ማዕርይ ቅመም ነገር እኮ ነሽ ስለ ትምህርትሽ Thank you
    በመረሻም የምልሽ ነገር ቢኖረኝ ካልተቀየምሽኝ ማህተብሽን አታውልቂ ከአንገትሽ ባይለይ መልካም ነው !!!

  • @misganawmebratu5455
    @misganawmebratu5455 3 года назад +6

    እውነት ለመናገር ሴት መንቀባረሯ፣ መለመን መፈለጓ ሳይሆን እናት (ወላጅ) ለመሆን ዝግጁ መሆኗ ነው ጠቃሚው ነገር፡፡ በእርግጥ በወንድ በኩል ጥያቄ መቅረቡ ድንቅ ባህላችን ነው ደግሞም መንፈሳዊም ነው፡፡ ግን ሲበዛ ወንድ ይሰለቻል ወንድም አኮ በልመና የመጣች ይላል፡፡ ትልቁ ነገር ፍቅር ነው፡፡ ፈጣሪ የተጨመረበት ማለቴ ነው፡፡ እህት? የኔን ቲፒካል ምሳሌ ልስጥሽ ከ10 ዓመት በላይ አንዲት ልጅ እወድ ነበር፡፡ በፍፁም አለች ሙጥጥ ባይልም እኔም በእጅጉ ጠልቻታለሁ፡፡ ያን ያህል በመራቀቅ ትዳር ይኖራል ፍቅርም ይመጣል ብዬ አላስብም ከትዳር በኋላም ጥልቅ ፍቅር ላይኖር ይችላል፡፡ ከትዳር በፊትም ከትዳር በኋላም ማንም የትዳር አጋሩን መጎዳት የለበትም፡፡ መግለፅ የፈለኩት ፍቅር ስላለ ወደ ትዳር መገባት ፍቅርም ስለጠፋ ከትዳር መውጣት አያስፈልግም፡፡ የትኛውም ሁነት ውስጥ ሰው የትዳር አጋሩም ሆነ እጮኛው መጎዳት የለበት፡፡ በፍቅር ሂደት ውስጥ ብዙ አጣሁ ነጣሁ ማለት አይጠቅምም፡፡

    • @tewahdohaimanote
      @tewahdohaimanote Год назад

      ruclips.net/video/WYOpUgfiyxI/видео.html ያልተፈለገን ፍቅረኛ በቀላሉ ለማባረር የሚረዱ 19 መንገዶች/ 19 ways to easily get rid of an unwanted lover

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 4 месяца назад

      እውነት ነው❤❤❤❤❤

  • @selamtesefeyegetahulunyich7688
    @selamtesefeyegetahulunyich7688 4 года назад +2

    Yene Liyuuu Min Larigish Endi Negerilen Esiki Lewedochachin Yene kimem Sewedish Eko ❤

  • @mesfinl9425
    @mesfinl9425 Месяц назад

    i really appreciate you ! your way of expression gives more beauty to the program !

  • @tewahdohaimanote
    @tewahdohaimanote Год назад

    ruclips.net/video/WYOpUgfiyxI/видео.html ያልተፈለገን ፍቅረኛ በቀላሉ ለማባረር የሚረዱ 19 መንገዶች/ 19 ways to easily get rid of an unwanted lover

  • @kidsttagabun1130
    @kidsttagabun1130 4 года назад +4

    ኧር እኔ ይህን ያክል አላውቅሁም አልጠየቅሁም እንደዚህ የሚያደርጉ ብዙ ነገር የተገነዘቡ ፍቅር አዲስ ያልሆነባቸው ከእድሜም በስለያሎ ይሆናሎ ግን ከፍቅር በፊት ማውቁ ታቀባይነት አለው

  • @hana967
    @hana967 4 года назад +40

    የኔ ፍልቅልቅ ዛሬ ደግሞ እምር ብሎብሻል ትክክል የኔ ቆንጆ ይህን ቪድኦ ለሁሉም ወንዶች አድርሱልኝ ክክክ

    • @ہحگبمبفحکجچشش
      @ہحگبمبفحکجچشش 4 года назад

      ጎበዝነሸ በረች

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 4 года назад +2

      እናንተ ቆሻሻዎች ብትመከሩ እንኩዋን እማይሰማችሁ ፀራ ትውልድ አስተምሮአችሁ ማብቂያ የለውም፣ጥምብ ጥምብ የሚለው አስተምሮአችሁን በፅኑ እንቃወማለን ለእርሶ ብጤ ጉዋደኛ የተፃፈውን ያንብቡ ከዚህ በፊት ለእርሶም የተላከውን ያውቃሉ በኦይነ ጥላና በቡዳ መንፈስ ታስራችሁ ሌላውንም ወደዚያ ትስባላችሁ።ያለ ዕውቀት የቡዳው ቤተሰብ ቢያሞካሻችሁ ዋጋ የለውም።
      ዘመናዊ ሴትኛ አዳሪነት ግንቦት 29/2012 6/6/2020
      በአሁን ሰዓት ትልቁ ዘመቻ በዩቲዩብ የሚገኝ ገንዘብን ታርጌት በማድረግ ምድረ ሸርሙጣ ኩሳቸውን ማንኩዋሰስ ጀምረዋል።ይህ ህዝባችንን መናቅና ተጠያቂነት የለብኝም ከማለት የተነሳ ነው።በዚህ ሁኔታ ምሁራኖችም እየተሳተፉበት ይገኛል።በቤተሰብ መምርያ ያልታወቀ እና ሳንሱር ያልተደረገ የህዝቡን ባህልና ሃይማኖት፣ሥነ ምግባር ያልጠበቀ በ666 ኢሉሚናቲ መንፈስ የሚካሄድ የዝሙት ዘማቻ ነው።ውስጡ እንዳይታወቅ ላዩን በሳይኮሎጂ ሥም ይሸፍኑታል።አብዛኛዎቹ ጥቅሙና ጉዳቱን አያውቁም።እነሱ ስለተሳተፉበት ብቻ መልካም እንደሆነ ይገምታሉ።ስንት ማኅበራዊ ጉዳይ እያለ በአብዛኛው ሴቶች ከዝሙት ጋር በተያያዘ አካሄድ እንደተጠመዱ እራሳቸውን አይጠይቁም።ቪዲዮ የሰሩ ሴቶችንና የተመልካቾቻቸውን ብዛት በማየት ሌሎችም ይገቡበታል።ከጥፋት ወደ ጥፋት የሆነ ጉዞ ትውልድ ላይ የተደቀነ ጥልቅ ጉድጉዋድ።በመንፈስ ቅዱስ እማይመራው ግን በመንፈኣ ቅዱስ እንደሚመራ እራሱን የሚገብዘው ሲኖዶሳችን ይህ ሁሉ ሲሆን እያንኮራፋ ነው።በቅርቡ ክ100 በላይ ህፃናት ሲደፈሩ በኢትዮጵያ ታሪክ የሌለ አስደንጋጭ ክስተትን ዝም ብሎ ያላየ ሆኖ አልፉዋል።አንድ ቀን ዛሬ አሸንክታብ አብዝቶ በእየ አደባባዩ የከበሬታን ቦታ የሚሻው የውሸት ጠምጣሚ በትልቅ ሥም በጳጳስ ሥም ተደብቆ ያለው ሁሉ መሬት ለመሬት እየተጎተተ በግፍ እንደሚገደል አላወቀም።የቃል ኪዳን አገር ትላላችሁ ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ በየትኛውም አፍሪካ አገር ፆታውን የቀየረ የለም በእኛ እንጂ፣በግብረ ሰዶም ብዛት ከአፍሪካ የአንደኛን ደረጃ ይዛለች።ብዛቱ በአንድ አውራጃ ከሚያህል ሕዝብ በቁጥር ተስተካክሉዋል።አንቱ በእየአደባባዩ የከበሬታን ቦታ ፊት ለፊት መቀመጥ መወደስ ትወዳላችሁ ግን ድፍን ቅል ናችሁ።በጣፋጭ ምግብ ሥም የዝሙት ልምምድን ያስተማሩት ሴት ማናቸው?ከምን ተነሥተው ነው ይህንን ለማስተማር የወደዱት?ከበስተጀርባቸው ማን አለ?የወጣላት ክፉ ዝሙተኛ እንደሆኑ በአፎ ያስታውቃሉ። ዛሬ ዩቲኡብ ከቶ እማያይ ታዳጊ ህፃን የለም።ፋሽኑ የዓለም ህፃናት ሁሉ በተለይም የአፍሪካ፣ኤሽያ፣ላቲን አሜሪካ አረብብ አገሮች ላይ የተደረገ ዘመቻ ነው።ውስጡን ሳታዩና ሳታውቁን ከምዕራቡ ዓለም ኮፒ በማድረግ የገዛ ወገናችሁን በቁሙ ትቀብራላችሁ፣አባትብየገዛ ልጁን የወለደውን ህፃን ከደፈረ ለእናንተ ይኽን ማድረግ ተራ ነገር ነው እኮ። ያምርብኛል ብለው ከሚያደርጉት ያስጠላብኛል ብለው እሚተዉት ይሻላል እሚሉት ትውስ እማይላችሁ።ከዝህ ይልቅ ለምን ለሴቶቻችን አፋቸውንንየሚያጠብ የምግብ ዓይነት አይነግሩንም።የሌላ አገር ሴቶች በልብስ አይነት፣በሙታንታ አይነት ዳሌን በማሥፋት ሥም ዕርቃናቸውን እየተከፋፈቱ በተመልካች ብዛት ገንዘብን ታርጌት አድርገው ሲደክሙ ይታያሉ።በአርተፊሻል ሰው መሰል ዝሙትን ማስተማርም ተጀምሩዋል አብዛኛዎቹ በፖርኖ ግራፊ(የዝሙት)ፊልም ሲሰሩ የነበሩ ሴቶች እንደሆኑ ጥናታዊ ጥቆማዎች ይገልፃሉ።አሁን ግለሰቦች ቤታቸው ቁጭ ብለው እንደ ምግብ ወሲብን እሚያዙበት ደረጃ እየደረስን ነው።የኛም ሩጫ ይኽው ነው።ይኽንን ያነበባችሁ ኢትዮጵያውያን በዚህ እኩይ ሥራ የተሰማሩትን ሁሉ ቤተ ክርስትያን አውግዛ ማግለልና ፍትሃትም እንዳያገኙ ጥብቅ መግለጫ ማውጣት አለባት።በዚህ መሰራት አለበት።ትውልዱን ከሸለምጥማጥ ነውረውኛ የተጠበቀ መሆን አለበት

    • @nigstikelemu465
      @nigstikelemu465 4 года назад

      Anich koshasha arfshe tekmeche anich mani sele honshe new awke yargshe

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 4 года назад +25

    ፍቅር ይበልጣል በጣም ደስ የምትይኝ ልጅ ነሺ ሚስጥራችንን ዘረገፍሽው እኮ ክክክክክክ እውነት ነው ሁሉም እኔ ላይ አለ በተለይ ማጥናት ያልሽው በጣም አሳቀኝ አንዳንድ ግዜ ተመራማሪ ፖሊስ እመስላለሁ

  • @ዳኒራስታ
    @ዳኒራስታ 4 года назад +25

    ልትቆጣጠሩት የማትችሉትን self master የሆነ በጣም የሚያከብራችሁን smart man አትወዱም ,ሴቶች የምትወዱት ለፍላፊ ተራ ወንድ ነው simp men , ከረፈደ በኋላ ግን ትባንናላችሁ ።T

    • @lenilusiana8635
      @lenilusiana8635 4 года назад +1

      ተሳሰተሀል ገዝና ተገዝ አይገናኘም ለእዚህ ነዉ

  • @MyLove-uf7ls
    @MyLove-uf7ls 4 года назад +2

    እህቴ ተባረኪ የውነት ደስ ይላል ትምህርትሽ

  • @adutsg5798
    @adutsg5798 4 года назад +2

    ዋው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቺልን እህታችን 👏

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 года назад +1

    ትክክል ውጭ ሀገር እንዲህ አይደለም አልፈልግም ካልሺ አልፎ ሌላ ይጠይቃል እናመሰግናለን

  • @solomondestaw1823
    @solomondestaw1823 4 года назад +3

    አሪፍ ትምርት ነው እኛ ወንዶች ሲፈጥረን የዋህ አርጎ ነው የፈጠረን እሴቶች ግን በሚቀጥለው ቪዲወሽ እጨርሰው አለው።

  • @mohamedmisba6701
    @mohamedmisba6701 4 года назад +3

    ,ደስ ይላል ግን አማረኛ ብቻ ብትጠቀሜ በመሐል እያስገባሽ ምታወሬን እንግሊዝኛውን እየተረጎሽልን ብታልፍ ጥሩ ነው።

  • @kassaamare7844
    @kassaamare7844 4 года назад +4

    ውይይ በጣም ተመቸሽኝ ባለማተቧ እህታችን አለባበስሽ በጣም ነው ሚያምረው

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 4 года назад +3

    ሀሀሀሀሀ ሀሀሀሀ ኧረ ጉደኛ ነሽ ትገርሚያለሽ በጣም. አዝናናሽኝ እና አሪፍ ትምህርት ነው አቦ ምችት ይበልሽ 100% ነው የተመቺኝ. ሴቶቹ ግን ገደሉሽ (ስለዚህ ሴት ማለት መረጃና መረብ ደህህንንት) ነው ስራቹሁ. ።ይመችሽ አቦ

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 2 года назад

      😅😅😅😅ኸረ አንገላትም እግዚአብሔር ይባርካት በጣም ትምህርት ነዉ

  • @አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ
    @አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ 3 года назад +1

    ልክ ነሽ አገለባብጨ አጣሪቸ ነው የምቀሪበው

  • @አህመድ-ቈ9ኰ
    @አህመድ-ቈ9ኰ 4 года назад +17

    የኔ ፍልቅልቅ ይመችሽ አንቺ ስትመጭ ዉበቴ ይጨምራል እዉነት ለመናገር አድናቂሽ ነኝ ከአፍሽ ማር ጠብ ይላል እኔ ግን ከገዘብ በላይ ፍቅር

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 года назад

      ንብ እኮ ናት ማር ከአፏ የምታንጠባጥብ ። 😋

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 4 года назад +3

    ፍቅር እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ፡ ያው እኔ ከምታቀርቢው ሃሳብ በተጨማሪ ባታውም በማየት እዝናናለው፡ ደሞም የተፈጥሮ ድምጾቹም ሁሉ ደስ ይላሉና እስኪ ከቻልሽ ባታውን ቀጥይበት።

  • @tewoldeamsalu2983
    @tewoldeamsalu2983 4 года назад +2

    Precise .
    clear idea tankyou fikir

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 4 года назад +4

    ሌላ ያልሺው እውነት ነው ምክንያቱ እኔ እንደዛ ስለሆንኩና እንደዛም ስለሚመቸን ነው፡ እና ወንዶች እሄንን እወቁበት ላልሺው ነገር ኣይዞሽ የምናውቀው ኣለን። የቸገረን ግን ያው እንዳልሺው እሄንን የማያውቁ ስለሚያጋጥሙን ነው እንጂ።
    በተረፈ ኣይዞሽ በርቺ፡ መልካውን ሁሉ እመችልሽ ኣለው! ! !

  • @abebechala7946
    @abebechala7946 4 года назад +1

    I love more than the message, your level of understanding. super analytical skill!

  • @abenezerayehu5801
    @abenezerayehu5801 2 года назад +1

    Very constructive!!!!!!

  • @sisaykasa7592
    @sisaykasa7592 4 года назад +3

    አሪፍ መልክት ነው አመሰግናለሁ

  • @mebratuasnakew166
    @mebratuasnakew166 4 года назад

    is it your thought? have you done any research ? because you are talking with full confidence.

  • @tsenatiderese3965
    @tsenatiderese3965 4 года назад

    dess yemil temehert new yene tafachi tebareki

  • @ethiopiadinku9881
    @ethiopiadinku9881 4 года назад +1

    i like your video and the spontaneous way you are, besides i agree with all your points. I hope all men could watch this!

  • @belayshumuye1644
    @belayshumuye1644 4 года назад

    Yate yeneberechi fikiregnah. Litewuh sitfelig yemtasayachew getiebahr. Mn. Tasayalechi sis

  • @የማርያምልጀየማርያምልጀ

    ዋው ደስ ይሜል ትምህርት ነው እምታስተምሬው እና በርቸ ጠንክሬ

  • @hadusharegawi9885
    @hadusharegawi9885 4 года назад

    setoch yemiwedachewun wend bezu ayewedum. ene betam yemewedat guadegna alechegn gn hetsan lij new yehonechebegn.

  • @ysolnet
    @ysolnet 4 года назад +2

    ይሄ የበታችነት ስሜት መቼ ነው የሚለቃችሁ: እየፈለጋችሁ ስሜታችሁን የምትደብቁት? ፍቅር በጋራ እንጂ በአንድ በኩል ብቻ አይሆንም። አሁን ያልሽውን ሁሉ ወንዱም እንዲደረግለት ይፈልጋል።

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 4 года назад +18

    ፍቅር ይበላጣል ምችት ይበልሽ ማር እወነት ነው መረጃላይ አንደኛ ነኝ!!!

    • @essa2094
      @essa2094 4 года назад +1

      ፍቅር ይበልጠል በጠም እኮ ነዉ ምትመችኝ። በኡነት ትክክል ብለሸል

  • @foziyoutube2089
    @foziyoutube2089 4 года назад

    የኔ ፍልቅልቅ ብዙ ምክርሽን ሰማሁ ግን ባል ባብሽ ነው የለም ያለሁት እመዳም ቤት ነው ባል ወንድ ከየት ይምጣ ብቻ ሰላምሽ ብዝዝዝዝዝት ይበልልሽ እምምቦ

  • @YemaninetTekorkuari
    @YemaninetTekorkuari 4 года назад

    Tadia anchi min eyaderegish new??

  • @okbayaerea654
    @okbayaerea654 4 года назад

    I like your openness.Thank you and love you.

  • @tizazuasmare4493
    @tizazuasmare4493 4 года назад +5

    ሴቶች ለምንድን ነው ያለባችሁን ድክመት በግልፅና ቀጥተኛ ንግግር ተጠቅመን ሲነገራችሁ የማትወዱት

  • @teddyman9576
    @teddyman9576 4 года назад +1

    በጣሞ የሚገርም ነገር ብዙ ያልሰማሁት የማላውቀው ነገር አመሠግናለሁ 10q🔐👏

  • @ገኒወለየዋ
    @ገኒወለየዋ 4 года назад +6

    በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ሰላምሽ ይብዛ ቆንጆ

  • @kenfay2521
    @kenfay2521 4 года назад +4

    ....." Beautiful mind and soul.....! Preach sister...!

  • @yirdawdereje3710
    @yirdawdereje3710 4 года назад

    hi fiqir selam yibizalish yemitilekiachew asitemari nachew ,betchalesh meten melikitochin screen lay bibitsifiachew melkam naw , libibilesh kehone ye Opera mind set lay tv lay yitsafal ,thanks

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 года назад +2

    እውነት ሁልነገርሽ ፍቅር ነው ተመቸሽኝ ልክ ነሽ እኔ ስለሱ ብዙ አጣርቻለው እሱ ልጅ ደና ነው ምናምን 😅😅😅😅😅

  • @Tube-zs2kt
    @Tube-zs2kt 4 года назад

    Thank you so much

  • @tefeyoutube5417
    @tefeyoutube5417 3 года назад

    ጥሩ ነው ግን በዛኛው የድሮውን ይመለከታል :: አሁን ከጊዜ ጋራ ነው መሮጥ ያለብን :: ቢሮክራሲ አያስፈልግም ::

  • @estifatube2019
    @estifatube2019 4 года назад

    እናመግሰናለን ጥሩ ተሞክሮ ነው

  • @alebachwbelay7320
    @alebachwbelay7320 4 года назад

    ተመችቶኛል።ይመችሽ

  • @temutitemu2970
    @temutitemu2970 4 года назад +4

    ልክ ነሽ ሆ ጭራሽ እየቦጨክናቸው አይደል እንዴ ግን አያቁም እንጂ እነሱ ...
    እናመሰግናለን በርቺ😍😍😍😍💚💛❤

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 4 года назад +6

    ጎበዝ ነሽ እህታችን በርችልን

    • @LucyTip
      @LucyTip 4 года назад

      Add me pls🙏

  • @mukhatarmarko9701
    @mukhatarmarko9701 Год назад

    ፍቅር በጣም ነው ንግግርሽን የተመቸኝ በእውነት

  • @Ss-li8jr
    @Ss-li8jr 4 года назад +6

    የኔ ማር እኮን ትምህርትሽ ፈገግታሽ እራሱ አንድ ትምህርት ነው

  • @senayitdamtew583
    @senayitdamtew583 4 года назад +2

    Thank U Fikir

  • @Ali-nc8re
    @Ali-nc8re 4 года назад +8

    ክክክክክክ እውነትሽ እኮ ነው የሆነ ልጅ ፍቅረኛው እሱ ያማያቃቸውን ዘመዶቹን እሷ ታቃቸው ነበር

  • @WudineshWolde
    @WudineshWolde 5 месяцев назад

    Yen konjo betam des yilal tebarek ❤❤❤❤❤❤

  • @kdkd1057
    @kdkd1057 4 года назад +1

    ትክክል ነው 100%

  • @doctorlee4474
    @doctorlee4474 2 года назад

    Krstyan ayddleshm ende mateb yeleshm?

  • @yendt6991
    @yendt6991 4 года назад

    Selam ayidelme .... Dekem beloschale?

  • @elpablo6123
    @elpablo6123 3 года назад +1

    በትክክል የኔ ማር 💯

  • @mebrahtugebrehiwet7749
    @mebrahtugebrehiwet7749 4 года назад

    Thank you

  • @thelazziest
    @thelazziest 4 года назад

    ጥሩ ነሽ...እንደዚህኛው ኢትዮጵያዊ ስታደርጊው ደስ ይላል...ደሞ የተጻፈ እያነበብሽ ምትተረጉሚ አታስመስዪ ...ቴሌፕሌይ ቢኖርሽ ይረዳሻል ...liked it

  • @tenawyibeltal.888
    @tenawyibeltal.888 4 года назад +5

    በነገራችን ላይ የእቴ ስም ፍቅር ይበልጣል ነው። እኔም ጤናው ይበልጣል ነው። ስለዚህ እህቴ ነሽ።

    • @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ
      @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ 4 года назад

      ክክክክ አይ መገጣጠም በቃ እህትህን ለወድሜ አደራ በቅንነት ቤቴን እይልኝ ቤተሠብ እንሁን

    • @tenawyibeltal.888
      @tenawyibeltal.888 4 года назад

      የእህቴና የወንድምሽ ቀስ ብሎ ይደርሳል። መጀመሪያ...

    • @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ
      @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ 4 года назад

      @@tenawyibeltal.888 መጀሪ ቤተሠብ እንሁን ቤቴን እይልኝ ከዛ ዝምድና ይቀጥላል

    • @tenawyibeltal.888
      @tenawyibeltal.888 4 года назад

      አድራሻሽን አስቀምጭ ማለት ስልክሽን

  • @andybirhanu1871
    @andybirhanu1871 4 года назад

    Thank u fikir

  • @seidhusein7996
    @seidhusein7996 4 года назад

    ትምርትሽ በጣም ምርጥ ነው

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 года назад +4

    ዲቴልም ማድረግ አለባቸው ምክኔቱም ወዶች እየዋሹ ስለሆነ ነው እንዲህም ሁኖ አልሳካ ብሏል

  • @jf4943
    @jf4943 4 года назад +2

    ዉዋ በጣም ድስ ይላል የኔየ ቆኑጆ
    የኔየ ዉዴ እንመስገናለን

  • @temesgenwoysha3746
    @temesgenwoysha3746 2 года назад

    betam tiru timihirt new yetefetiro yestochin bahir silenegerishin............ gin adegegnoch nachihu

  • @الة-ك1ع
    @الة-ك1ع 4 месяца назад

    ይመችሽ

  • @ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ

    Ya you’re Right Really my beautiful sister

    • @gremagrema8906
      @gremagrema8906 4 года назад

      befor i go any way i wan't greerting babe love you okay የኔ ቆንጆ ውድድ

  • @eyesuseyesus4901
    @eyesuseyesus4901 4 года назад +4

    ዋው ትምህርትሽ በጣም አሪፍ ነው።ኑርልን ቆንጂ።

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 4 года назад

    በጣም ትክክል ነሺ ፍቅር በዝሁ ቀጥይ

  • @MrGoossman
    @MrGoossman 4 года назад

    Wonderful and good sense of humor!!!

  • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ

    ትክክል ነሽ በመረጃ አንደኛ ነን😃😃😃😃😃

  • @mohammedhussen1042
    @mohammedhussen1042 4 года назад

    Wow! It's true keep it up fiker

  • @geduldnur2574
    @geduldnur2574 4 года назад +11

    የኔ ቆንጆ የኔ ጣፋጭ የኔ ዉድ የኔ መምህር የት ቆየሽ እስከ...

  • @diygirl7687
    @diygirl7687 4 года назад

    በጣም ጥሩ መረጃ የሚተቀብ ባሪች

  • @mesi3313
    @mesi3313 4 года назад +6

    ፍቅር አሳቅሽኝ የእኔን ነገር ነው የተናገርሽው የሰፈሬን ልጅ ሰለልጁ በሰው ጠይቄያለሁ ያልጅ ግን አለ ደህና ነው አይቼው አላውቅም አለ ግን ምናምን ብዬ ነበር

    • @zinet273
      @zinet273 4 года назад

      😁😁😁

    • @zedyezufi34
      @zedyezufi34 4 года назад

      የኔ ብጤ 😂😂😍

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት

    እውነትሽን ነው

    • @teddybaye2621
      @teddybaye2621 4 года назад

      ዝም ብለሽ አትቀባጥሪ

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад +3

    መልካም ነው እህቴ በርቺ ቀጥይበት

  • @daveg.2553
    @daveg.2553 4 года назад

    is Fikir Yibeltal her real name though???

  • @biniyamteshager1376
    @biniyamteshager1376 4 года назад

    ሰላም ፍቅር እጅግ በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው ያለሽ ፕሮግራምሽን ስታቀርቢ ብላይንዶችንም ታሳቢ አድርጊ በተረፈ በርቺ

  • @begosewatnafu6910
    @begosewatnafu6910 2 года назад

    Fikr betamax adnakish negn anchis burke temryalehu ahun emfelgew fkregna nw fkregna gn edet lagign? Enwodshalen

  • @tadesesharew7982
    @tadesesharew7982 4 года назад

    እናመሰግናለን ፍቅር

  • @አህመድ-ቈ9ኰ
    @አህመድ-ቈ9ኰ 4 года назад +5

    አቺን ያገባ የተጠቀመ ነዉ ትመቻለሽ አቦ ይመችሽ

  • @yaredyemane2603
    @yaredyemane2603 4 года назад +7

    ዋው በጣም ጎበዝ እኔ ሁለተኛው የገለጽሽው ኣጋጥሞኛል።ለማንኛውም ኤርትራዊ ወንድምሽ ነኝ ኣመሰግናልው ልመረጃሽ

  • @መቅደስየማርያምልጅ-ቐ8ረ

    ትክክል ነሽ የኔ ማር

  • @mesfinmasho1203
    @mesfinmasho1203 4 года назад +1

    ትክክል በረቺ

  • @MaijtieVanwyk
    @MaijtieVanwyk 6 месяцев назад

    How beast the way you explain i like so much-loved ❤🥰😍

  • @umarymohammed5983
    @umarymohammed5983 4 года назад +2

    God bless you my sis ,I love you ,u always talking fair and truth full ,I like the way you talk or teach us ,lovely ,keep the way ur doing I love it ,ur number one ,or first grade OK

  • @eyesusgetaneweyesusabatene8192
    @eyesusgetaneweyesusabatene8192 4 года назад

    Tebareki😘😘

  • @seiduabeda2731
    @seiduabeda2731 4 года назад

    Fikir very very Smart thank you 🙏

  • @menursiraj1332
    @menursiraj1332 4 года назад +1

    በጣም ጥሩ ትምሪት ነው

  • @saficell4709
    @saficell4709 4 года назад +3

    መምህሬ ስወድሽ እኮ
    ኮሜት የማልጥፈው ቢዚ
    ሆኘ ነው
    መዳም ከቤት አትወጣ
    ስራ ሊገለን ነው
    ፍቅርየ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ

  • @najibmuhiden5582
    @najibmuhiden5582 4 года назад +2

    እውነትሽን ነው ሰውን ሲቀርቡት ነው ቁንጅናው የሚታየው ።

  • @berhanugurachsenkamo
    @berhanugurachsenkamo 4 года назад +4

    ተመችተሽኛል። እንደዚህ ፍሪጥ አሪጎ ተናጋሪ ሁሌም ይመቸኛል።

    • @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ
      @ዜዲሻየወሎልጂ-ዠ9ጠ 4 года назад

      ሚሥጥራቺን ወጣ ሀሀሀ በቅንነት ብቅበል ቤቴን እይልኝ ጀማሪነኝ አሣድጉኝ

  • @mehammedawol7495
    @mehammedawol7495 4 года назад

    ትክክል ፍቅር 100%