የርቀት ፍቅር እንዴት ይመራል? Kesis Ashenafi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2024
  • የርቀት ፍቅር

Комментарии • 260

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 4 года назад +147

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙውን ጊዜ አዳምጣለው እንጅ ኮሜንት አልሰጥም ነበር ዛሬ ግን የራሴን ህይወት ስለሆነ የተናገርከው ዝም ማለት አልቻልኩም ፈጣሪ ይክበር ይመስገን እኔም ከባሌ ጋር በርቀት ተዋውቀን ነው የተጋባነው ታጋሽ ቻይና አስተዋይ ነው ብዙ መሰናከሎችን አብረን አሳልፋናል በሚገርም ሁኔታ እኔ በባህሪዬ ችኩል ነበርኩ ነገር ግን የሱን ትግእስትና የሚከፍለውን መስእዋትነት እያየው መታገስንና መጠበቅን ተማርኩ የዋህ ብሆንም እንደሱ ታጋሽና ቻይ ግን አልነበርኩም ፈጣሪ ቢፈቅድ በቅርብ አብረን እንኖራለን ሴቶችዬ ያፈቀራችሁትን ወንድ እመኑት መጠራጠር ታማኝንም ሰው ይፈትናል እኔ እሱን ማመኔ ለኔ የሰላም እንቅልፍ ነው ቀኔም ያማረ ነው ስልክ ካልመለሰልኝ ሲያየው ይደውላል ብዬ አልደጋግምበትም ባይመቸው ነው ሲያየው ይመልሳል ብዬ በበጎ ነው ማስበው ፈጣሪ የምትወድቱንና የሚወዳችሁን ወንድ ይስጣችሁ እህቶቼ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 года назад +14

    የሰው ፍቅር የማታ እንጀራ ስጠኝ ይህ ፆሎት ቀላል አደለም አሜን በሉ ባላችሁ አመስግኑት
    👉የወደቁትን የሜያነሳ የተረሱትን የሜያስታውስ አምላክ አለን
    ስልጣን ሀብት እውቀት ታዋቂነት ንብረት በእረሱ ፉት ምንም አደሉም
    በህይወቱ ተስፋ ላደረገው ለእርሱ ፈጥኖ በጥዋት ወይም ወደማታ ይመጣለታል
    የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመሥገን የኔ ጊታ 2013 የሰላምና የጤና ይሁንልን አሜን በሉት

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 года назад +21

    ኑሩልን የቤትክርሥትያን አባቶቻችን እናተን ስሰማ ስለምንም አልጨነቅም እናተን ሥለሠጠን ክብሩ ይሥፍ የተዋህዶ ልጆች የመምህር ተሥፍየ አበራ የማትከታተሉም አዳምጡ ወተት ነዉ ሚዘበዉ ሠላም ይብዛላቹክ

    • @ayeleshtamasgnyoutube6580
      @ayeleshtamasgnyoutube6580 4 года назад

      ፀጋውንያብዛልህ እናመሠግናለን ጥሩትምህርት ነው

  • @yoditsisay9142
    @yoditsisay9142 4 года назад +16

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእዉነት ትልቅ ግንዛቤ / እዉቅት እያገኘሁ ነዉ በጣም ነው የማመሰግነው ያገልግሎት ዘመነህን ያርዝምልን አሜን

  • @ለሁሉምጌዜአለው
    @ለሁሉምጌዜአለው 4 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እኮን አብሮ አደረሠን
    ደከመኝ ሠለችን ሳትሉ ለምትለግሡልን ትምህርት ቃለ ሒወት ያሠማልን አሜን
    አድሡን አመት ደግሞ የይቅርታ የሠላም የደስታ የፉቅር የጤና ያድርግልን ያድርግላችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @samiramohammad939
    @samiramohammad939 4 года назад +9

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው ሰምተን የምንተገብር ያደርግን እኛንም

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub

    የኔ ጥያቄም ነበር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ትክክል እኔም ንደታም ነኝና እናገራለሁ ብቻ እስኪ ስደት እግዚአብሔር በቃ ይበልፕንስኪ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 года назад +5

    ስላም ቀሲስ አሽናፊ ትክክል በርቀት ፍቅር ውስጥ ወሳኝ ነገር መተማመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ መንግስቱን ያውርስህ አሜን አሜን አሜን

  • @wubetegetu1607
    @wubetegetu1607 4 года назад +5

    ቸሩ መድሀኒያለም ሆይ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ከእነቤተሰበዎት በእዉነት እግዚያብሄርን አመሠግነዋለን እርሰወን ስለሰጠኝ ከምር

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ ረጅም እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ እመኝልሐለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад

    አሜን እድሜ ይስጥልን መምህር ማመን መታመን እስኪ ታማኝ የትዳር ሂወት ይስጠን አሜን❤🙏❤

  • @radetrita8590
    @radetrita8590 4 года назад +6

    ቀሲሰ አሸናፌ ገብረ ማርያም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይሰጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sifelghabesha8572
    @sifelghabesha8572 4 года назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለህይወታችን አስፈላጊ እና መሪ የሆነ ትምህርት ነው እየሠጡን ያለ እድሜና ፀጋወትን አምላክ ያብዛልን

    • @balochbaloch9895
      @balochbaloch9895 4 года назад

      Amen amen amen batam astamary maker new eneym yalahubat hywat new kala hywat yasamalen

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ Месяц назад

    አሜን ቃላህይወትን ያሰማልን እኔም በርቃት ነው ያለሁትም የተዋዋኩትም በሰልክ ነው ቀድሞ ጠየቀኝ ከዘ እሺ ብየው በርቀት አለን ፈጣሪ እሰካ መጫረሸው ያዝልቀን ያው እሱ ትንሺ ተዋቅ ሰለሆነ ዘፈኝ ነው ሰገትም ብሰማኝም ተቀብያዋለሁኝ ፍቅሩን ❤

  • @እረናወለተሀና
    @እረናወለተሀና 4 года назад +3

    ቃል ይህው ያሰማልን አሜን የአገልግሎት ዘመናቸው ያራዝምልን

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 4 года назад +3

    ብሩክ ነህ ተባረኪልኝ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ተባረክ♥️

  • @እግዚአብሔርይመስገንዘውዲ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እሸናፊ ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን እኔም በጣም እወደዋለሁ እምነዋለሁ ነገር ግን አሁን እደጠላው አደረገኝ ሴቶች ሆይ ወድች ሲሩቁችሁ እነሱን አትለምኑ ወደ እግዚአብሔር ለምኑ ጅ ለምኑ ይሰጣችኋል ይሚለውን ቃል እስቡ

  • @asa373
    @asa373 4 года назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ይብዛላችሁ አሜን

  • @hshshsshh1098
    @hshshsshh1098 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር እናመሰግናለነ ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 года назад +13

    አይ አባቴ የኔዉስ አይያዝ አይለቀቅ ነገር ሆነብኝ ዝም ሲል ዝም እለዋለሁ ደዉሎ ለምን አደዉይም ለምን አጠይቂኝም ይህ እኔም ለሱ እማቀርበዉ ነዉ 3 አመታችን በቃ ፀባይ ምን እደሁ አይገባም ስርቀዉ ይመጣል መጣ ስል ይርቃል እግዚአብሔር ያስተካክለዉ አባታችን እናመሠግናለን

    • @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
      @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 4 года назад

      አሜን እህቴ እኔ እዳች ነኝ

    • @سميرهسميره-غ6ف
      @سميرهسميره-غ6ف 2 года назад

      እሱ ይሁንሸ ሰለምትዋደዱ ይሆናል እንዳየሄድ ሰለሚወደሸ አንችም እንዳተይዉ ሰለምወጂዉ ይሆናል ግን ቁረጡ ሁላችሁ ለም አች አድሚሸ ይሄዳል አረብ ሀገረ ከሆሸ አንደ ብየ

  • @ባንቺወለተማርያም
    @ባንቺወለተማርያም 4 года назад +4

    አባታችን በእውነት ቃለህወት ያስማልን
    ግን እኔ ጀምሬ ነበር ግን
    መንፈሳዊ ህይወቴን ተቆጣጠረው
    ጸሎት ሳረግ ቀኑንም ይመጣብኛል እኔ
    ደግሞ በልቤ እግዚአብሔር አምላክ
    እንዳስታውስ እና ልቦናየን ስብስቤ ጸሎት
    እንዳደርግ ስለምፈልግ ጓደኛ
    መያዝ ተውኩኝ
    እባከወት አባታችን
    መንፈሳዊ ህወትና እጮኝነትን እንዴት
    ባንድ ላይ ሊሄድ ይችላል

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 4 года назад +2

    እውነት ነው መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን ድንግል ማሪያም ትጠብቅልን

  • @የተዋህዶልጅወለተኪዳንኢት

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራች በጣም የምፈልገዉ ነገር ስለሆነ አመሠግናለሁ

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክርስቶስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @abuusuy7424
    @abuusuy7424 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ✝️🙏🙏 🙏✝️

  • @dinbaremebrate2473
    @dinbaremebrate2473 2 года назад

    ቃለ ህዮትን ያሰማልን መምህር ደስ የሚል ገንቢ ትምርት ነው መ ምህር እኔም በርቀት ፍቅር ውስጥ ለሶስት አመት አብረን ቆይተን ነበር ባለፈው ወደአገር ቤት እንደ ምትመጣ ነግራኝ ለኔ ሳት ነግረኝ ድንገት መጣች እስካሁን ያለችበትን አላሳወቀችኝም ወደ አገር ቤት መግባቷንም ከጓደኞቻ ነው የሰማሁት ምን ላድርግ መ ምህር የውሸት ፍቅር ይሆን መ ምህር የነበረኝ ፍቅር

  • @hagraybeltal5223
    @hagraybeltal5223 4 года назад +17

    ለሁላችንም እግዛብሄር ፉፃሚያችችንን ያሳምርልን ከ2ወር በኧላ 2ታችንም ሀገራችን ልንገባነው

  • @maerimadam3227
    @maerimadam3227 2 года назад

    ቃለ እይውት ያሰማሌን ያገሌግሎት ዘመንህን ይባርክሌህ የተማርነውን መሴማት ብቻ ሳይሁን መተግበርን ያሴተምረን ብዙ ጊዜ ለምን አያወራኝም እያሌኩ ራሴን እረቤሻለሁ ሌላው እጠራጠለሁ አመሰግናለሁ

  • @abyoutabyout9409
    @abyoutabyout9409 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ቀሲስ እምፈልገው ትምህርት ነው እናሠሰግናለን

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 4 года назад +3

    እኔ ፍቅር ከጀመርን 3አመታችን እና ብዙ ግዜ ነይ ይለኛል እኔ ግን ዛሬ ነገ እያልኩ እስካሁን አልሄድኩም እና ካሁን በሀላ አልጠብቅሽም አለኝ እኔም መሄድ አልቻልኩም እሱም የምከዳው እየመሰለው ማመን አቃተው ብቻ ሁለታችንም ግራ ገባን 😔ፍጣሪ ይርዳን 🙏

  • @MaryMary-qz4wc
    @MaryMary-qz4wc 3 года назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mamilove8627
    @mamilove8627 4 года назад +1

    ያገልግሎት ገመኖት ይባረክ በጣም ገንቢ ት/ት ነው

  • @editafirew1616
    @editafirew1616 3 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ እስኪ ከቻሉ ትልቅ የእድሜ ልዩነት በመንፈሳዊ ጋብቻ ላይ ያለዉን ተፅዕኖ ይንገሩን

  • @የራያዋወጣት
    @የራያዋወጣት Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ❤

  • @kidutube1813
    @kidutube1813 4 года назад +3

    Amen Rejim edimena tena yistik kesis ashenafi

  • @ፅሪቲጓልትግራይ
    @ፅሪቲጓልትግራይ 4 года назад

    ቃለሂወት የስመዐልና የኣገልግሎት ዘመናቸው ይበረክ ኣሜን(3)🙏🙏🙏

  • @jhjji168
    @jhjji168 4 года назад +9

    ሙስሊምነኝግንምክርህልክነው መተማመንያስፈልጋል

  • @senaytaregahagnbrehanu7801
    @senaytaregahagnbrehanu7801 3 года назад

    amen amen kale hiwet yasemalin edmena tena yistln ....

  • @abeyinshashagera7391
    @abeyinshashagera7391 4 года назад +1

    ቃሊወትያሠማልንበጣምደሥየሚልምክርነው

  • @meskiworku6831
    @meskiworku6831 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @ቤቴልሄምየማርያምልጅየማር

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ፈትለማርያም
    @ፈትለማርያም 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ትምህርቶች ሁሉ የኔ ናቸው

  • @WantiyaSolomon-i6l
    @WantiyaSolomon-i6l 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ እኔም እጠብቀዋለሁ አብሮ ለመኖር አስበናል

  • @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው

    ወይኔ የርቀት ፍቅር እማ ሊገለኝ ነው እኔ በእግዚአብሔር ፈጣሪ ብቻ በሰላም ያገናኘን እውነት ..

  • @aln9184
    @aln9184 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን መምህር. እምፈልገው. ትምህርት. ፀጋውን ያብዛልህ መንህር

  • @workyeaddsu3565
    @workyeaddsu3565 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @HananHanan-tn6cg
    @HananHanan-tn6cg Год назад

    ትክክል እመቤቴን እኔና እሱ አዉን በተጠቀሰዉ ችግር ነዉ የተለያየነዉ ዉስጤ በጣም የተጎዳዉበት

  • @Ekishi-e3o
    @Ekishi-e3o 5 месяцев назад

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አመሰግናለሁ 10:01

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 года назад +1

    🙏 Enamesegenehalen kessis Tebarekelen 🙏🙏🙏

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 4 года назад

    አሜን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @mitku1079
    @mitku1079 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን! መምህራችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @gffyvgu3790
    @gffyvgu3790 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ

  • @dddsdt902
    @dddsdt902 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይባርክልኝ ፍቅሬን

  • @et1206
    @et1206 4 года назад +2

    እናመሰግናለን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @zufannegus2971
    @zufannegus2971 4 года назад

    Amen amen amen abatachen kale hewet yasemalen bezu temerbetalow

  • @ethiolove136
    @ethiolove136 4 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እእናመሰግናለን

  • @aabc648
    @aabc648 4 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sardubai5507
    @sardubai5507 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hywoti yesamalin

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 года назад

    ፀጋውን ያብዛለሕ ወንድማችን

  • @alemtsehayajere2643
    @alemtsehayajere2643 4 года назад

    A man Amen kalhiwot yasemalin kases ashanafi

  • @eyrusedesalgne5599
    @eyrusedesalgne5599 2 года назад

    amen amen amen kalhiwote yasemalene

  • @ባዩሽዩቱብ
    @ባዩሽዩቱብ 4 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    ፍቅር በስደት ልብየ ተሰበረ😓እ

  • @habtamebelete250
    @habtamebelete250 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @nesanetkefyalew8081
    @nesanetkefyalew8081 4 года назад +1

    Amen amen amen kalehewet yasemalen

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ggggggnn
    @ggggggnn 4 года назад +1

    አሜን አሜንአሜን ኦ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ

  • @tamiratsileshi8515
    @tamiratsileshi8515 4 года назад +1

    Tsegawin yabezalen ........Tileke t/t new 🙏

  • @sharjahsharjah254
    @sharjahsharjah254 3 года назад

    አሜን እዉነት ነዉትምህርት ወስጃለሁ

  • @maerimadam3227
    @maerimadam3227 2 года назад

    መምህር ትሌቅ የእድሜ ሌዩነት በመአላችን ካ ለ የምያሳድረው ተፄኖ ምን ያህል ይጎዳሌ አመሰግናለሁ

  • @shshshehsgsvsbdd9330
    @shshshehsgsvsbdd9330 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደናመጣህ ወንድማችን እኔግንየምትልከዉ አይደርሰኚም ለምንድነዉ ወንድሜ

  • @emongurung2147
    @emongurung2147 4 года назад +4

    እህቶች እድሁም መምህራችን አስተያየት እድስጡኚ እፍልጋለሁ በማርያም የተስማችሁን ጻፉልኚ እኔ ያለሁት ስደት ነው እናልመጣስል ፍቅርኛነበርኚ አብርን ትንሺግዜ አሳልፍናል ልመጣስል ቤተክርስቲያን ሂደን በፍጣረስም ላንከዳዳ ቃልተገባብተን ሽኛኚ እናበመጣሁ አመትእንኮሳይሞላኚ በመካከላችን ስውገባ የኔየምላት ኅደኛየ ሽግሮትባገናኛት እድርዳት ያልሆኩትንለሱነገር የሱንለኔ እያለች ክፍተትተፍጠር ልጅአለው ብዙሴቶችንያወጣል ትለኛለች እኔምስለምወዳት ውሽቶንአትለኚም ብየ እሱንስጠይቀው ከኔቃልይልቅ የነገርኛወሬ ነውእምታምኒብሎ የብስተጣላል ተኮርፍን እኔም ይቅርታብለው በቃአታምኒኚም አለና እየተራራቅን መጣን ሌላሴትጋ ግንኙነት ጀመር እናም ከሶስትአመትብሆላ ይቅርታ አችን የኅዳሁመስሎኚ ቃሌንም ገዘቤንም ስጋየንም አርክሻለሁ አፍቅሬሳይሆን ለምንአታምኒኚም እናብዙየስውወሬ በመስማትነው አለኚ እኔምያለሁት ስደት ነው ግን እሱንለመርሳት ብዙወዶችአውርቸነበር ብርሲሎኚ በብሎክስሽኚ እዚህደርስኩ እናእህቶቸ ይቅርታውን እሺ ብየው ልመለስወይስ ምንይመስላችሆል

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 4 года назад

      Kabad nw Ehete

    • @noprob9486
      @noprob9486 4 года назад +1

      WudEhite,ewunetegnaw,ttenWushetun,ymnketel,sntochachn,Alen,yena,marr,gebtognal,enam,edachiNegn,ysew,were,bemsmato,kafekerkut,lij,hteleyayew.Ahun,malet,yefelekut,ehite,sew,yanchi,desta,aywedm,Anchi,Baynish,satayi,Atmeni,Ysew,wereAtadamchi,Esuyemiwedsh,Kehone,anchm,ymtwejiw,kehone,lelaw,Akal,Bemehal,Atsgebi,Yanichiw,hiywet,yanchiNew,Ynemarr,Asbibet,eshAyzosh

    • @sarabekel7599
      @sarabekel7599 4 года назад +3

      ወድ እሂ የአነች ዉሳኔ ነዉ ሊላ ሱሰትኛ ወገን አትጨምር እነደዙ የምለሸ በሪሱ ብዙ ነገረ አሳሊፉለዉ ሆሊም ፍቅር ያሰነፉል😍❤

    • @mitku1079
      @mitku1079 4 года назад +2

      እህት እሂ የራስሽ ዉሳኔሽ ነዉ የሰዉን ወሬ መስማት የለብሽም: ትዳርን የሚያስፈጣ ወሬ ነዉ ስለዚህ ላንቺ ፈጣሪ ያዘዘልሽ ከሆነ ይቅርታ ተከብለሽ አሁንም ያንቺ መሆንሽን መረዳት ትችያለሽ በቀላሉ ሳትጨነኪ!

    • @kalkidanyaregal6657
      @kalkidanyaregal6657 4 года назад

      የኔ ቆነጆ ፍቅር ማሀሪ ነው እና ልብሽ እሚወደው ከሆነ ጥፋቱን እርሽው
      ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @sanejisaneji9106
    @sanejisaneji9106 4 года назад +1

    ቃለሂወትያሰሞልን

  • @As-si7bp
    @As-si7bp 4 года назад

    Amen amen amen kalhiwot yasemalin mamirachin tegaa yabzalchu

  • @ቤዛዊትየማሪያምልጅ
    @ቤዛዊትየማሪያምልጅ 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @NetsiNetsi-i9p
    @NetsiNetsi-i9p Год назад

    እግዚያብሄር ያክብርልኝ

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemawel7581
    @alemawel7581 4 года назад

    Amen kale hiwot yasemalen enamesegnalen

  • @meklitalemayehu4653
    @meklitalemayehu4653 4 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @አበበችተስፈኛዋ
    @አበበችተስፈኛዋ 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @selamselam2084
      @selamselam2084 4 года назад

      ኣሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮች ♥♥♥

  • @اماحمد-ظ5ق1ش
    @اماحمد-ظ5ق1ش 4 года назад

    Kalewot yasemalin gizeri yibarikewo

  • @ወለተማሪያም-ረ3ጘ
    @ወለተማሪያም-ረ3ጘ 4 года назад

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @almazabebawu8460
    @almazabebawu8460 4 года назад +1

    ቃለህወት ያስማልን

  • @ቃልቃልነው-ደ7ቐ
    @ቃልቃልነው-ደ7ቐ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 года назад +1

    ቃለህወት ያሰማሌን

  • @merronabrham2725
    @merronabrham2725 4 года назад +2

    Amen Amen memihr qalhiwot yasemaln

  • @tizitatizita5469
    @tizitatizita5469 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ቀሲስ

  • @mesiloeveamebachew5813
    @mesiloeveamebachew5813 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህወይት። ያሰማልን

  • @danadana2888
    @danadana2888 4 года назад

    Kalewotin yasemalin amen amen amen

  • @ግርማነሽሽኮር
    @ግርማነሽሽኮር 4 года назад +3

    አምላኬሆየ የኔ የተባለው ስጠኝኝኝ❤❤

  • @queenofthenile8921
    @queenofthenile8921 4 года назад +1

    Enamesegnalen kale hywot yasemaln

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 4 года назад +1

    ተባረክ

  • @zertehunzewde7765
    @zertehunzewde7765 4 года назад +1

    Kale hewet ysemalene

  • @ገኔዩቱብ
    @ገኔዩቱብ 3 года назад

    እናመሰግናለን 🤲🤲🤲❤

  • @meklitkebede1744
    @meklitkebede1744 4 года назад +1

    አሜንን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @animeman9044
    @animeman9044 4 года назад

    Amen!! Kalhiwet yasemalen memihirachin

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +1

    እናመሠግናለን 🤲🤲🤲

  • @AlmeneshAgegehu
    @AlmeneshAgegehu 4 месяца назад

    enamesegnalen

  • @መቅዲፍቅር
    @መቅዲፍቅር 4 года назад

    አሜን፫ቃለ ህይወትን ያሠማልን