Ethiopian: መፈንቅለ-መንግስቱ ለምን ከሸፈ? ክፍል 2 ||የሌ/ጄነራል አዲስ ተድላ እማኝነት|| ግንቦት 8 የነበረው ሁኔታ ዝርዝር መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #መፈንቅለ_መንግስት
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ
    We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and are committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. Ethio Meda is an independent Ethiopian news and entertainment media. We provide fair and unbiased daily news and edutainment contents. We try to bring latest information and updates on the news about Ethiopia and Ethiopians around the globe.
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.

Комментарии • 16

  • @sarameron7214
    @sarameron7214 7 месяцев назад +2

    ይህ ኣስደናቂ ታሪክ በፊልም ቢዘጋጅ በጣም ጥሩ ይመስለኛል። ተባረኩ።

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 Год назад +3

    መንግስቱ ተወግዶ እነዚያን የመሠለ አዋቂ ጄኔራሎች ቢኖሩ እዚህ ደረጃ አትደርስም ነበር ኢትዬጵያችን

  • @housseinabdi4552
    @housseinabdi4552 Год назад +3

    ጀግና ተራኪ ነህ በርታ

  • @danieldesta4139
    @danieldesta4139 Месяц назад

    ደርጎች ሁሉም ከብቶች ነበሩ

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 10 месяцев назад +1

    እንዴት የመንግስቱን መፈንቀል ሁሉም አልተስማሙበትም?? ይገርማል ።

  • @beyenesisay5863
    @beyenesisay5863 Год назад +2

    የከሸፈው - ተሳክቶ የሚያቅ መፈንቅለ መንግስት ስላልነበረ።

  • @Ae91scd
    @Ae91scd Год назад

    ስለ አአስገራሚና ታሪኻዊ ትንታኔችሁ አደንቃችኃለሁ።

  • @banchibelayneh5759
    @banchibelayneh5759 2 года назад +1

    👍👍👍👍❤

  • @mesayamberberbelay7699
    @mesayamberberbelay7699 8 месяцев назад +1

    ለ30 አመት ኤምባሲ ውስጥ ተደብቀው የነበሩ ነፍስ ጠባቂ ፣ እንደ ጋሽ ፋንታ ያለውን ጀግንነቱ የተመሰከረለትን ሰው ተራ ፈሪ ለማስመሰል ሲሞክሩ ትንሽ አይከብዳቸዉም????
    ሻምበል አዲስ ተድላ(ለውጡ ላይ የነበራቸው ማዕረግ ነበር ) ከዛም እየር ኃይልን ወክለው ደርግ ውስጥ እስከ ኢሠፓአኮ ምስረታ ድረስ ሁለቴ የማዕረግ እግኝተው በሌ/ኮ የመጀመሪያቸውን ወታደራዊ ጡረታ እስከወጡበት ድረስ ሰርተዋል ፣ በዚህ ጊዜ ግን እንድም የወታደራዊ ዘመቻ ውስጥ እንደተካፈሉ ማስረጃ የለም ፣ ለምሳሌ ከ,67 - 72/73 (አስመራ ዙሪያ፣/የግብረኃይሎች ዘመቻ ፣ ራዛ ዘመቻ ፣ ቀይ ኮከብ፣ናቅፋ እና ኢትዮ-ሱማሌ፣) ታዲያ እንድ ሰው እኮ የአንድን ሰው ወንድነት ወይም ፈሪነት የሚያወራው ወይ አብሮ ሲዙምት አሊያም የቅርብ አለቃው ሲሆን ነው ታዲያ ሌ/ኮ አዲስ በምን ሂሳብ ነው ስለ ጋሽ ፋንታ የሚነግሩን ፣ ብቃቱም እዉቀቱም የላቸውም ሊኖራቸውም አይችልም ፣ ስለ ሜ/ጀ ፋንታ ጀግንነት እኮ የቅርብ አለቃቸውና ከእሳቸው በፊት የአየር ኃይል አዛዥ የነበሩት ባሁኑ ሰአትም በህይወት ያሉት ብ/ጀ ታዬ ጥላሁን የፃፉትን "የህይወቴ ጉዞ " የተባለውን መፅሃፍ ማንበብ ይበቃል ለማንኛውም መፅኃፍ ለመሸጥ ብቻ አንዳንድ ታሪኮችን እያዛቡ ማቅረብና የተጠቀሱት ሰወች በህይወት ሳይኖሩ እራሳቸውን መከላከል የማይችሉበትንት ጊዜን እየተጠቀሙ መፃፍ ያስተዛዝባል
    ወደ ደርግ ከገቡ በኃላ (አየር ኃይልን) ለቀው በምን መስፈርት ወደ ሌ/ኮ ማዕረግ እንደደረሱ አልገባኝም ምናልባት ለደሞዝ ማስተካከያ ካልሆነ በስተቀር ከዛም ከ 13 አመት የሊቪል ኑሮ በኃላ በመፈንቅለ መንግስቱ በግፍ የተገደሉትን የጦር ኃይሎች ኤታ ማዦር ሹሙን ሜ/ጀ መርዕድ ንጉሴን ተክተው ባንድ ሌሊት ከሌ/ኮ - ሌ/ጀ (4እርከን) ዘለው ተሹመው ነበር፣ በሳቸው ጊዜ እና መሪነት ነው እንግዲህ ጦሩ ተሸንፎ ነው "በዘመናት ብሶት በተውለደው ጦር "(እነሱ ነው ያሉት)እጅ የሰጠው ፣ እሳቸውም አገሩን ካስረከቡ በኃላ 30 አመት የኤምባሲ ኑሮአቸውን የተያያዙት

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 11 месяцев назад

    እነዚህ ሰወች መንጌን ባይነካኩት ኢትዮጵያ ዛሬ እንደዚህ መላ ቅጧ አይጠፋም ነበር

  • @danielabeje2275
    @danielabeje2275 2 года назад +2

    አተራረኩ እጅግ የሚስብ ነው ነው

  • @ZEMEDE1281
    @ZEMEDE1281 8 месяцев назад

    አዲስ ተድላና ብርሀኑ ባየህ ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው በተለይም በ ጀነራ ተስፋዬሞት ጀርባ በተለይ ዘባራቂው ብርሀኑ ባየህ

  • @danielteklehaimanot6137
    @danielteklehaimanot6137 Год назад

    “ Shmik Tewagiwoch “Ale ? Wenbede , Tegenthai neber ... Atheraru Yanie....
    Lemehonu G. Afowerki Weldemichael besihtet megedelu ena be Colonel Mengstu Le Ehtu ykirtha meteyeku ywera neber ...?

  • @123ertr
    @123ertr 2 месяца назад

    IS THIS HOW YOU DO COUP ? 😀😀😀😀😀😀😀😀😀