Ethiopian:- የፕሬዝዳንት መንግስቱ መኮብለል እና የጓዶቻቸው ማስታወሻ||Mengistu Hailemariam||ግንቦት 13,1983

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #fasika_sidelil #Mengistu_Hilemarim #መፈንቅለ_መንግስት
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Dereje_haile Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ
    We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and are committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. Ethio Meda is an independent Ethiopian news and entertainment media. We provide fair and unbiased daily news and edutainment contents. We try to bring latest information and updates on the news about Ethiopia and Ethiopians around the globe.
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.

Комментарии • 85

  • @Tesharage
    @Tesharage Месяц назад +1

    በርታ ወንድሜ የወጡበት ቀን ብለህ ስለተጠቀምክ

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 8 месяцев назад +5

    እሰይ እንኳን ከበለሉ ፋራ አረካቸው የጨርቆስ አራዳ ናቸው በቁምጣ ለባሽ ገገማ ጥይት ይገደሉልህ።

  • @Ajuluthomas
    @Ajuluthomas Год назад +1

    Thank you❤

  • @rossyoakley613
    @rossyoakley613 Год назад

    Wooow very good thanks 👍🏿👍🏿👍🏿👌👌

  • @mukeremabako
    @mukeremabako Год назад +1

    ወይ የኢትዮጵያ ታሪክ 😢😢😢

  • @solomont9658
    @solomont9658 2 года назад +5

    ልዩ ነው❤❤❤

  • @th-ef6me
    @th-ef6me Год назад +8

    የመንግስቱ አፍቃሪ በብዛት እንዳሉ ስትሰማ ከአለም በብዛት ደደብ ሰዎች የሚኖርባት ሀገር ኢትዬጵያ መሆን አለባት

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 Год назад +4

    "Tesfaye Dinka has great capacity to change his stance between capitalists and commniusts." Sir, this is a great talent for a diplomat of poor country.

  • @TibaTesfaye
    @TibaTesfaye 7 месяцев назад +3

    ከመንግስቱማ አውሬ ይሻላል 🙏

  • @mintesinotdesalegn4726
    @mintesinotdesalegn4726 Год назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን!

  • @yohannessimon7776
    @yohannessimon7776 Год назад +5

    መንግሥቱ ሀገር ወዳድ ነው ፣። እንደ ውሻ ስለ ወደቀ መንግሥት ከምትቀባጥር አሁን ስላለው መንግሥት እውነት ብታወራ ለውጥ ታመጣለክ። ከዛ share, like ለምን

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Год назад

    Great and Greacfulll voice

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 Год назад +14

    ጉደኛዉ የስቱን ቤት ቤተሠብ አልባ አድረጐ መስተን አቅፍ አርጐ ልጆቹን ምቹ ት/ቤት አስተምሮ ደ/ር አስደርጐ በሞቾት ይኖራል ከዚህ በላይ አረመኔነት የት ተፈልጐ ይገኛል አቤቱ ይህቺ ሀገር እግዚአብሔር ጓብኛት ምን ይባላል ሌላ

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 5 месяцев назад +1

      😢😢😢

    • @FanthunHaylemaryam
      @FanthunHaylemaryam 3 месяца назад

      😮😮፨ 😅: . . I 😅😅. 😅😅😅😅😅😊😊😅ገ 😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮😅😅 7:14 😅😅 7:16 7:17 😅😅😅😅😅 7:22 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅' 😅. 😅😅. 😅. 😅😅😅😅. .. 😅😅😮i 😅😅😅😮😅😅😅. 😅: 😅😅😮😮.. 😮😮😮😮😅😮😅😅😮😮😅😮😅😅😊😅😅\ l 😊

  • @Gundanfilms
    @Gundanfilms Год назад +6

    ይሄ ሁሉ እውነት ሆኖም መንግስቱ ኃ/ማርያም ዛሬም ንጉስ ነው ያውም በህይወት ያለ

  • @banchibelayneh5759
    @banchibelayneh5759 Год назад +1

    ❤👍👍👍

  • @afeworkgebremeskel859
    @afeworkgebremeskel859 Год назад +3

    ምትገርም ሰው ነህ ፈረጠጡ እያልክ ስታወራ ለመሆኑ እድሜህ በሰአቱ ስንት ነበረ ጀግና አታውቅም

    • @belayneshali2401
      @belayneshali2401 Год назад +1

      Mogen atehun gegena yemarekewen ayegedelem shimagele ayawaredem sewen yalemekeniat ayegedelem Egziabher yeredan

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 8 месяцев назад

      እንጀራው ነው ምን ያድርግ

    • @leulekalterefe1886
      @leulekalterefe1886 2 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @טייצומיכאלטסמה
    @טייצומיכאלטסמה 4 месяца назад

    Mengistu Haile Marim King of Africa

  • @benamt9670
    @benamt9670 2 года назад +2

    Zimbabwe🏃🏃🏃🏃🏃🏃😂🇪🇷💪 💪😍

  • @birhanuGeremew-d6p
    @birhanuGeremew-d6p Месяц назад

    መንጌ በሰል ነዉ ይህን ሁሉ የአገሪቷን ጉድ ያዩት ህይወታቸዉን በመታደጋቸዉ ነዉ።
    ለአገሪቷ ዉጥንቅጥና መለያየት ምክንያት ተጠያቂ ሁሉም የያኔ አመራር ናችሁ። ይህን ያህል ሕዝብ ግዲያ በመንግስቱ በተሰበ ቀታ አይደለም ሁሉም የሥርዓቱ ተሰታፊ ነበር።
    ከዚያ ስርዐት ቦኃላ ስንት የሠለጠነ የአገደደልና የሰቆቃ ትሪዕት ተወናየን መሊያ እየቀያየሩ በሥልጣን በመቀጠል ላይ ናቸው።

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 года назад +7

    መንግስቱ ኃማርያም ለሕዝብ ሳይሆን ለራሱ ስሜት አድሮ አብዮተኛ የሆነ ወንጀለኛ ሻለቃ ነው። ለሕዝብ ቢሆን ኖሮ ንጉሡን አክብሮ ማንንም ሳይገድል ኢትዮጵያን ያስተካክል ነበር።
    እንዴት አድርጎ አቀነባብሮ ዚንባብዌ እንደገባ ይታዘቡ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 дня назад

      መነግስቱ ከጀርባዉ የኢትዮጵያ ጠላቶች: ዘረኞች ነበሩ: በስልጣን ጊዜዉ የሠራዉ ሁሉ ጸረ ኢትዮጵያ ነበር: ባለስልጣን ወጣት: ጄኔራል ወዘተ..መግደል: ወንበዴን ከልብ አለመዋጋት :በመጨረሻ ሀገር አስረክቦ መሸሽ..ስራዉ ሁሉ የጠላት ነወ.

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 9 месяцев назад

    Menhistu gets credit for one thing. Had it not been for him those who went to the push could have siezed power immediately without having to go through all that catastrophic wars. He outsmarted them and delayed their direct advance at the expense of 17 years pain to the society.

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 года назад +7

    ለዚህ ሁሉ የኢትዮጵያ ቀውስ ፈሪው ፈርጣጩ መንግስቱ ሀ/ማርያም ነው::

    • @ሰናይሰላም
      @ሰናይሰላም Год назад

      እረ ቀዳዳ

    • @fikrumenaga2438
      @fikrumenaga2438 Год назад

      @@ሰናይሰላም የእኔ እህት በጨዋነት አስተያየትን መቃወም ይልመድብሽ

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 8 месяцев назад

      ​@fikrumenaga2438 ስለማይገባት ነገር ነው ያወራችው ጀግንነት ሲገባት ታወራለች እሱንም ካየችው !!!

  • @housseinabdi4552
    @housseinabdi4552 Год назад +4

    ጓድ መንግስቱ ለህዝብ ሲል የተጎዳ ነው::☀🌈

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 4 месяца назад +1

    መንጌ ካንተ በኋላ የደከምክላት ኢት/ያ እየፈረሰች የአንተ አሻራ እየጠፋ ቁመህ ማየትህ ምን ይመስልህ ይሆን????

  • @belayneshali2401
    @belayneshali2401 Год назад +1

    Seltan setun des saylachew degmo aweredun yeh degemo yeman endehone ewek new. Kegna gar yalew esu talak new Egziabher yemesgen ezih dersenal negem lela ken new gehadu yewetal, Egziabher bezufanu lay new......

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 2 года назад +1

    Avoid it driving video

  • @belayneshali2401
    @belayneshali2401 Год назад +1

    Abo lehulum guize alew nege hulum yefa yehonal.

  • @solomonkidane8494
    @solomonkidane8494 Год назад +1

    ይገርማል ፡ የታሪክ ሽኹቻ። መንግስቱ ሃገር ወዳድ ነገር ግን ጨኻኝ በስልጣኑ ከመጡበት ከመግደል ውጭ ሌላ አማራጭ ያለ የማይመስለው አረመኔ ነበር። የሱ አገልጋዮች ዛሬ ላይ መጽሃፍ እየጻፉ ሃጢያቱ ሁሉ የሱ ብቻ እንደሆነ ለማድረግ የሚሄዱበት ርቀር ያስተዛዝባል። ሻዕቢያ ጨፈጨፋቸው እያላቹ የምትዘባርቁት ግን፡ ሻዕቢያ ምርኮኞችን እንደማይገድል፡ በሰሜን እዝ በድጋሚ አስመስክሩዋል።

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 8 месяцев назад

    ነፈሠ፡ገዳይ፤ፈሪ፡ጨካኝ፡ሠው፡ነበር

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 8 месяцев назад

    Abet abet endewm Derg alteshenefem alemalet new ya hule were !!!

  • @jmatube8809
    @jmatube8809 11 месяцев назад

    ያን ግፈኛውንና ሰው በላውንየዘውድ አገዛዝ አንኮታክቶ ያስወገደ በመሆኑ እወደዋለሁ::
    አንተ በቤትህ እንደ ብችላ ምናምን የምትለቅምበት
    ስርአት ስለ ገረሰሰ ውስጥ ጥለቻህ የንፀባረቀበት
    ሪፖርት ነው።

  • @astertsegaye1357
    @astertsegaye1357 Год назад

    Yewnt tarik mexafe kaljemrchu end ensesa mebalatachu aykomeme be weshet yetmesret ye 300 amet shi tarik eyachu be kejet tarik mekebajer gena waga yeskeflachulal::

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 9 месяцев назад

    Menhistu loved power more than he loved the country. He smartly exploited the national and patriotic sentiments of the gullible Ethiopians. As we regret the destruction of all those years, the sad thing is the fact that we are in the same situation we have created when a massive opportunity came for us to do far better with patience and time. A society that is rushing without any time for reflection and wisdom will keep moving from failure to failure unfortunately.😢

  • @JoniDalten
    @JoniDalten 10 месяцев назад

    አብዮታዊት እናት ሀገር ወይም ሞት ይል የነበረ የልማት ሰው የባለጌ መድሀኒት

  • @Gantana844
    @Gantana844 6 месяцев назад

    Shankilaw mengistu hailemariam. Yeshernuta lij

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Год назад +1

    ቆራጡ ለህዝቡ ብሎ ነው እንጂ ለራሱ ፈርቶ አይደለም አንተ ያልከውን ብትል ስፊው ህዝብ ምስክር ነው

  • @life3093
    @life3093 2 года назад +3

    አልፎ አልፎ ድምፀቱ የራስህ ሀሣብ አስመስሎታል።እስቲ በነገራችን ላይ!!!የሚለውን ፕሮግራም ልጋብዝህ!!!

  • @eyosiasephrem9415
    @eyosiasephrem9415 Год назад

    Ye haset mereja nw yerash hasab nw leba

  • @aronogbay72
    @aronogbay72 Год назад

    ይህ ነው ምስጋናቹ? ሻብያ ምርኮኞች ኣይጨፈጭፍም። ምርኮኞች የነበሩ ራሳቸው ይመስክሩ።

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 2 года назад +5

    አል ፈረጠጡም ወሸት ነው የወጡበት ምክንያት
    በCIA አማካኝነት እንጅ አሁን ይህ ድብብቆሽ
    የሀሰት መረጃ መግለፅ ትክክል አይደለም ።

    • @quaafseid4475
      @quaafseid4475 2 года назад

      ፈርጥጦ ነው የሄደው

    • @atnasbirru8212
      @atnasbirru8212 2 года назад

      ፈረጠጡም አልፈረጠጡም ግባና አሜሪካ እና አንግሊዝ ኢምባሲን ጠይቅ ። ሁለ ጊዜ አጨብጫቢ ትወዳላችሁ

    • @yonasgede7258
      @yonasgede7258 2 года назад

      The bigest Dedeb ante neh. Lemen Zimbabwe esu ga atehedem.
      Most Ethiopian of the me Generation whom doesn't know about those 17 years was the time of killing Educated young Ethio/Eritrean. There are sill some others believe of him and what's and pray of his return.
      Which is impossible. And incredible. This word are of that old Genl. Who has scape from North war.

    • @tesfayaraya7219
      @tesfayaraya7219 Год назад

      Be gemila tegedelo yalkawe eritrea lay weshit nwo ye temelsetun teyeki

    • @idrismhammoud865
      @idrismhammoud865 Год назад

      አቶ ፋሲካ ሲደለል አደርባይ ነው
      ውሽተም አፃፃፉ አንድ ተምሬለው
      ከሚል የሚጠበቅ አይደለም

  • @aymenmusa3638
    @aymenmusa3638 8 месяцев назад

    Deneke banjaw

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Год назад +1

    ቆራጡና የአንድነት መሪ መንጌ ማንም ምንም ይበል እንወድዎታለን ፣እነ ፋሲካ ሌቦች እንኳን ሰው ሆነው ሲተቹ ያሳፍራል እነዚህ በቦርባሪዎች ።

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom Год назад +1

    የዚምባቡዌ ቁጥር አንድ ሀብታም ሻለቃ 😂😂😂

  • @kokikoki8862
    @kokikoki8862 8 месяцев назад

    ስው በላው ደርግ

  • @rettategegne2770
    @rettategegne2770 Год назад

    Isn’t it amazing how those former Mengistu friends are blaming Mengistu. He took a deal and left the country to pave for the peace negotiation. And he kept the secret as any gentleman would do.
    But come on, after Mengistu fled, the remaining powerful men didn’t even utilize the situation to have a serious negotiations. They weren’t able to hold the country for a week. They focused on blackmailing their friend instead. They should have focused on saving the country and their own interest by sticking together with the army and negotiation hard. It is sickening to
    hear how they still focus on blaming a former friend/boss. Real men hold that to themselves. Mengistu gave them a chance by fleeing, they failed big by missing a historic opportunity. This alone indicate Mengistu was a lonely warrior.

  • @lemlemghiwot5085
    @lemlemghiwot5085 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂yhe Fokari 😂😂😂😂

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa8877 2 года назад +1

    እነዚህ።ዥምላ።ገዳዬች።እሁን።አያስፉልጉም።ዘመድ።ያለቅሳል

  • @housseinabdi4552
    @housseinabdi4552 Год назад +4

    ጓድ መንነግስቱ ቆራጥ መሪ እና አገር ወዳጅ ነበ እሱን የምክል ተከታዬ ተተኪ ዶ/ር ጠ/ ሚንስር አብይ አህመድ ነው🌍⭐⭐⭐⭐

  • @abinetbekele8410
    @abinetbekele8410 6 месяцев назад

    ነጮችና ምዕራባውያን በሉን ወይኔ!!!

  • @israelbanti3095
    @israelbanti3095 Год назад

    The hijackers

  • @dahlakdahlak9695
    @dahlakdahlak9695 2 года назад

    During the final weeks, days operations liberation of Eritrea There were tens of thousands soldiers/prisoners of war P O.W. then / in Eritrea and most of them returned their county Ethiopia including those tried to run way , flee ,for hiding near Sudan or Ethiopian Borders/near /via tigrai borders
    ያ፡ አሻንጉሊት፡ አስር፡ አለቃ፡ ተስፋዮ፡ ገ/ኪዳንና፡ ቡችላው፡ ተስፋየ፡ ወ/ስላሴ ባያውቁም ፡ማወቅ፡ ይገባቸዋል ። ጅሎች፡ ባይሆኑም ፡ ያ፡ የጥፋት፡ መሪያቸውንም፡ ጅብ፡ ተኩላ ፡ ስላልሆነና ፡ ለሌላ፡ ጥሎአቸው፡ አመለጠ /ተጫወተባቸው ።
    እሱም ፡ እንደ፡ ሆነ፡ ከወራት..ከሳምንታት፡ በፊት: ይዘጋጅ፡ ነበር። አጠገቡ፡ የነበሩ፡ ሲያባርር፡... እነ ፡ 1:-ሙሽራ..ው /ፍቅረ ፡ ስላሴ። 2:- ተላላኪው፡ ፍስሀ 3:-ተኩላ ለገሰ፡...ቤተመንግስት ። He arranged and complicated by a confused puzzles ..አራት ኪሎ..ዝምባዋብዌም አስተካክሎ እኮ፡ ነው፡ያመለጠው ፡ በአዳዲስ ፡ምስቅልቅልና ፡ በደህና፡ ግራ፡ የሚግባቡ ምክትሎችና/፡ምስቅልቅሎች.. ? አታለላቸው ።
    Anyway more stability ,peace and more cooperation between Eritrea and Ethiopia

  • @123ertr
    @123ertr Год назад +1

    MENGISTU IS NOT ETHIOPIA 'S PROBLEM . HOW TO DESTROY SHABIA IS ETHIOPIANS QUETION ?

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 9 месяцев назад

    ሰዉ በላ አረመኔ