Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ
Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ
  • Видео 799
  • Просмотров 3 694 467
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 54||የአብዮታዊ ሰራዊት የማፈግፈግ ጉዞ ወደ ከረን ከተማ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
ለአስተያየቶ:- +251975474860
የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin
በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡
#ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat #webetu_tsegaye
#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #...
Просмотров: 0

Видео

የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 53||የአብዮታዊ ሰራዊት የማፈግፈግ ጉዞ ወደ ከረን ከተማ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,1 тыс.20 часов назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 52||የብ/ጄ ታሪኩ አይኔ አሳዛኝ መጨረሻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,9 тыс.2 часа назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 51||የአፋበት ከተማ መያዝ እና የናደው እዝ ውድቀት||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,6 тыс.4 часа назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 50||የሁአሠ አዛዥ ሀለፊነት||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,7 тыс.7 часов назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 49||የሁአሠ አዛዥ ሀለፊነት||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,7 тыс.12 часов назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 48||የሁአሠ ምክትል አዛዥ ሀላፊነት||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,9 тыс.14 часов назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 47||የሁአሠ ምክትል አዛዥ ሀላፊነት||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,5 тыс.16 часов назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 46||ዘመቻ ባህረነጋሽ በአልጌና||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,8 тыс.19 часов назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 45||ዘመቻ ባህረነጋሽ በአልጌና||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,6 тыс.21 час назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 44||የቀይ ባህር ዘመቻ በባሬንቱ ከተማ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,7 тыс.День назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 43||የናደው እዝ ውጊያ በኤርትራ ተራሮች||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 3 тыс.День назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 42||ዘመቻ በደጋው ኤርትራ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,8 тыс.День назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 41||የቀይ ኮከብ ዘመቻ ለምን ከሸፈ?||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,7 тыс.14 дней назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 40||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||የናቅፋ ተራሮች አሳዛኝ ትእይንቶች||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,8 тыс.14 дней назад
ለአስተያየቶ:- 251975474860 የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ ruclips.net/channel/UCtkSEOeo0IRERFZceRCDJ6Ajoin በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡ #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_...
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 39||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||የናቅፋ ተራሮች አሳዛኝ ትእይንቶች||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 3,2 тыс.14 дней назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 39||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||የናቅፋ ተራሮች አሳዛኝ ትእይንቶች||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 38||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||የናቅፋ ተራሮች አሳዛኝ ትእይንቶች||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 3,1 тыс.14 дней назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 38||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||የናቅፋ ተራሮች አሳዛኝ ትእይንቶች||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 37||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||የናቅፋ ተራሮች አሳዛኝ ትእይንቶች||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 3,5 тыс.14 дней назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 37||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||የናቅፋ ተራሮች አሳዛኝ ትእይንቶች||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 36||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||የናቅፋ ተራሮች አሳዛኝ ትእይንቶች||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 3 тыс.14 дней назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 36||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||የናቅፋ ተራሮች አሳዛኝ ትእይንቶች||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 35||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,9 тыс.21 день назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 35||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 34||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,9 тыс.21 день назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 34||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 33||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,8 тыс.21 день назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 33||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 32||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 3 тыс.21 день назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 32||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 31||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 3,1 тыс.21 день назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 31||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 30||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 3 тыс.21 день назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 30||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 29||የቀይ ኮከብ ዘመቻ መጀመር||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,7 тыс.28 дней назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 29||የቀይ ኮከብ ዘመቻ መጀመር||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 28||የቀይ ኮከብ ዘመቻ ዋዜማ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,9 тыс.28 дней назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 28||የቀይ ኮከብ ዘመቻ ዋዜማ||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 27|የአፋበት ግምባር ውጊያ|ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 2,9 тыс.Месяц назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 27|የአፋበት ግምባር ውጊያ|ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 26|የሞት ሽረት ውጊያ በናቅፋ|ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 3,1 тыс.Месяц назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 26|የሞት ሽረት ውጊያ በናቅፋ|ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 25|የሞት ሽረት ውጊያ በናቅፋ|ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ
Просмотров 3,9 тыс.Месяц назад
የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 25|የሞት ሽረት ውጊያ በናቅፋ|ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ

Комментарии

  • @HaileMekonen-ew3ks
    @HaileMekonen-ew3ks Час назад

    ሻለቃ ማሞ ተምትሜ ሻዕቢያ ወደር የማይገኝለት የ15ኛ ሻለቃ ኣዛዥ ያልተዘመረለት ጀግኔ ኤርትራውያን ማሞ ጠላታቸው ቢሆን እንደ ጀግና ኣድናቆታየው ወደር የለውም የናንተ ሴራ ተወርቶ ኣያልቅም ጀግናውን የ21ኛ ተራራ ክ ጦር ኣፍኣበት ኣላስረሸናችሁም ያለጥፋቱ ቲክሲ ተጎልተህኣንድም ከፍታ ነጥብ ኣላስለቅክም ኣሴምረ ታዎቃለህ ሌላ ሰው ቢፅፈው ኣያመኝም ነበር

  • @HaileMekonen-ew3ks
    @HaileMekonen-ew3ks Час назад

    ለጦርነቱ መክሸፍ በተለይ ቲክሲና ኣፍኣበት መሽገው የነበሩ የደርግ ጀነራሎች እራሳችሁ ተጠያቂ ናችሁ ዋና ምክንያቴ ደግሞ ሻለቃ ማሞ ተምትሜን እራሱ ያጨበጨበለት ጀግና ነው ኣንድ ሻለቃ ጦር ብቻ ይዞ ለ6ወራት ያን ሁሉ የሻዕቢያን ውርጅብኝ የተከላከለ የነቀዘ ዕህል እየበላ ኣሁን እናንተ ታወራላችሁ ትደሰኪራላችሁ ምርጥ ተዋጊ ተራራ ክፍለ ጦሮችን የውጊያ ሞራል ነገደለ ውበቱ ፀጋየ ነው ብል ኣላገንኩሞ ቲክሲ ሜዳ ካሞፍላጅ ተሸፍነህ ዊስኪህን በኣሸዋ ታቀዘቅዝ ኣልነበረም መጨረሻም ራሽያዎያንን ኣስሜርከህ ዱዳ ነኝ ብለህ በትግረ ግመል ላጥ ነዎ ያልከው ወደ ከሰን የምን ጀግና ጀግና ድስኩር

  • @hagosyohanns9443
    @hagosyohanns9443 10 часов назад

    በውሸት የተጻፈ መጻፍ ትተርካለ ክክክክ

  • @Mehari2491
    @Mehari2491 12 часов назад

    በሱማሌ ጦርነት: በካራማራ: 15000 የኩባ ወታደሮች ተዋግተው ኢትዮጵያን አዳኑ:: እነሱ ባይኖሩ ኖሮ ኢትዮጵያ ፈርሳ ነበር:: በቀይ ኮከብ ዘመቻ: የደቡብ የምን አየር አብራሪዎች እና የሶቬት እና ኩባ ወታደሮች ባይረዱአችሁ ኖሮ: ሻዕቢያ ጨወታው ጨርሶት ነበር:: በዓይኔ ያየሁት ነው የምናገረው::

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 10 часов назад

      Shabia was supported by Western, Sudan and by others Arbis country for 17 years. They put Isayas Afawsrki on bed like a baby. Otherwise, Shabia couldn't fighting with Strongest Ethiopian army. All supplies were coming through Sudan But Darge couldn't smartest that much to close this supply lines . Moreover, USA helped shabia because they do not need Colonel Mangistu as he was following Socialism. That is the main reasons why Ethiopian lost her Port illegal.and shabia got victory on our Port.

    • @Mehari2491
      @Mehari2491 7 часов назад

      @@Buy-wg3qk can you remember what you then, chairman, Mengstu said? I will send you the link. Patiently listen to what he said. I will not answer your question but Mengstu will do. He said: “ እኛ አብዮቱ ስንጀምር: ሻዕቢያ was organised by team, then, grew up in battalion, Brigade, army and now they own tanks and mechanised artillery” then, he said to his soldiers, who gave shabia all these artillery? Asked his soldiers. They said “we gave them! Which means, The hero Shabia took it from Derg, Ethiopia 😊 Glory be Shabia!!! I will soon send you the link

    • @Mehari2491
      @Mehari2491 6 часов назад

      ruclips.net/user/shortsOQv6PB-hGK0?si=DUK1gd6nkl6_iQ6j

  • @Mehari2491
    @Mehari2491 12 часов назад

    ይህ ሁሉ ትረካ: ለአንድም ቀን ሶቬት ህብረት: ኩባ: ደቡብ የመን: ዩጎዝላቪያ: ምስራቅ ጀርመን: ደቡብ ዩመን: ሊብያ: ኢትዮጵያን ለመርዳት ያላደረጉት ጥረት አልነበረም:: የተማረኩት 3 የሶቬት ህብረት ከፍተኛ መኮንኖች ለአንድም ቀን ለውለታ ብሎ ጠርቶአቸው አያውቅም:: ይህ ነው የኢትዮጵያ ክህደት:: እየተደጋገመ እስካሁን ያለው:: ለባለውለታችሁን የምትክዱ!!

  • @tesfagabirteame9607
    @tesfagabirteame9607 14 часов назад

    ይህንን ትረካ ለሚከተሉ ሰዎች የሳህል ክልል ህይወት እና ልምድ ቀላል ሊመስል ይችላል። አብዛኛው የሳህል ክልል ከመሲሃሊት እስከ ቃሩራ አውቃለሁ፣ በግዝግዛ ያሉትን ተራሮች አውቃለሁ። ጦርነት ይቅርና በሰላም ጊዜም የሳህል ክልል ህይወት ፈታኝ ነው። ለኤርትራ የባርነት ወታደራዊ ብሄራዊ አገልግሎት በሳህል ክልል ውስጥ አገልግዬ ነበር እና በትረካ ውስጥ የተጠቀሱትን ሁሉንም ቦታዎች አስታውሳለሁ፣ ለምሳሌ በግዝግዛ፣ ቀልሀመት፣ አፋቤት፣ ናቅፋ፣ አዶብሃ፣ 1702 (አግራዕ)፣ ሂካኖ፣ ሂምቦል፣ አልጌና፣ ማህሚመት፣ ቃሩራ፣ ወዘተ

  • @TekluOkbamikeal
    @TekluOkbamikeal 16 часов назад

    ኣየ ውሸት በዚያ ግዜ ድመት እንደ ኣየች ኣይጥ ነው የነበራቹ ኣንድ የሻብያ ተጋይ ብታዩ ለምን ነው ኣንተ ብቻ የተለየህ ሽሽት ስለ ነበረ ነው ለሻዕብያ ወታደሮች በኣርፑጂ እና መትርየስ ደመሰሰን ኣብየት ውሸት ሻዕብያ የተማረከ ታንክ እና ብረት ከኣይሮፕላን መውደም መከላከል ነው የነበረ ው

  • @TekluOkbamikeal
    @TekluOkbamikeal 16 часов назад

    ሻዕብያ ላንተ ደንታ ኣላደረግም ታንክ እና መድፍ እንዳውጣ ነው በመስሃሊት የጠበቀው እና የማረከው ሁሰን እንደ ኣንተ ሰራዊቱ ትቶ ሸሸ ታንኩ መድፉ እና ረሻሹ ለሻብያ ኣንተ የጣልከው ታንክ ደግሞ ሻዕብያ ጀግና ከመላ ኤርትራ ጠራርጎ ኣስወጣቹ የሚያሳዝን የድሃ ገበርየ ወታድር ፋይዳ የለለው ጦርነት ማስፋጃት ነው በናንተ ውሸታም እና ሆዳም መሪዎች

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 17 часов назад

    ** ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ - የተሸከምከው መኣረግ አይመጥንህም - *የአስር አለቃ ውሸቱ ፀጋዬ ቢሉህ ጥሩ ነበር ማፈሪያ ነገር ነህ 😮

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 16 часов назад

      የሻዕቢያ ሽሽት የሚገልጽ የሻዕቢያ ሐኪም ዶ/ር ተኸስተ ፍቃዱ በ Hordata Media- ገብተህ ክፍል 2 እና ክፍል 3 ሰምተህ ትምህርት ታገኛለህ ።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 13 часов назад

      @@negagetachew974 መሽሹ (ማፈግፈግ ) አይደለም እኔን ለጀነራሉ ያለኝን ዝቅተኛ አመለካከት የፈጠረብኝ። *ወታደር ይዎጋል ፣ ያፈገፍጋል ፣ ሊማረክም ይችላል ይሄ የሙያው ግዴታ ነው ምንም አሳፊሪ አይደለም ። በሂወት ያለፍኩበት ስለሆነ - ውሸቱ በጣም ብዙ ነው መጀመሪያ ከአልጌና ጦሩ ወደ ሱዳን እየኮበለሉ ስለሆነና ከቃሮራ እስከ አልጌና ያለው መሬት በጣም ሞቃታማና ካምሲን የሚበዛበት ስለሆነ ጦሩን ወደ አፍአበት ስልታዊ ማፈግፈግ አደረግን ብሎናል ። ይህ ፈጽሞ ውሸት ነው እዛ የነበረው ጦር ውቃው እዝ ተደምስሷል ጀነራል ተማርኳል ኮለኔል ሁሴን አህመድ ታንክ ይዞ አምልጦ እራሱን አድናል በጣም ብዙ መካናይዝድ ተማርኳል ይህን ሁሉ አላያሁም ብሎ አፈገፈግን ማለት እዛ በወደቁት ወታደሮች መቀለድ ነው። አሁን ደሞ ናደው እዝ ሲደመሰስ ከነበረው ከ25ሺ በላይ ሰራዊት ስምንት ሺ ተማርኳል ወደ ከረን መውጫ በነበረችው አንድ ቀጭን መንገድ (መሳህሊት ) በግራም በቀኝም ተራራውን ሻዕቢያ ተቆጣጥሯል አንድ መኪና ብቻ ስታመልጥ ሌላው ተደምስሷል ( የኢትዮጵያ አየር ሓይል ከሚማረክ ብለው በቦንብ አጋዮት ) እሱ በግመል ተጭኖ አምልጧል በሗላ መንገድ ያገኛቸው ወታደሮች ከአፍአበት ያሸሹ ሳይሆን ከከረን ለማገዝ ሲሄዱ መንገድ ላይ ከተደመሰሱት የተረፉና ወደ ከረን የሚመለሱ ነበሩ ። እዛ አፍአበት የተማረኩ የራሺያ የጦር አማካሪዎች ሦስት ነበሩ ዘጠኙን ግን የራሺያ ኮማንዶ እነሱን ለማዳን በሁለት ሄሊኮብተር መጥተው አንዱ ተመቶ ሲቃጠል በአንድ ሄሊኮብተር ዘጠኙን ይዘው አድነዎቸዎል በጣም የሚገርመው ከመጠን በላይ የታጨቀችው ሄሊኮብተር የቀነሰቻቸው ኢትዮጵያዊ ወታደሮች ግን እዛው ተማርከዎል ። ከቀይ ኮኮብ ዘመቻ በሗላ ወያኔና ሻዕቢያ ስምምነት ስላልነበራቸው መተጋገዝ አልነበረም በዚህ ጦርነትም ወያኔ አልተካፈሉም ። ከወያኔ ጋ ስምምነት የተደረገው ከዚህ ጦርነት በሗላ 1989 ላይ ነው የሽሬ ዘመቻ ላይ ከዛም ጉዞ ወደ አዲስ ። ጀነራል ሁሴን አህመድ ከዚህ ወሸከሬ ጀነራል በበለጠ ብዙ ሓቆችን በመጽሓፉ ጠቅሶታልና አንተም የሱን አንብብ ። 🙏🇪🇷♥️🇪🇹

  • @mesitube5641
    @mesitube5641 17 часов назад

    ኣቤት ውሸት በግመል ኣይደል ያመለትከው ። እራሱን እንደተራራ ለማግዘፍ የተጻፈ ልብወለድነው እንጂ እውነተኛ ታሪክ ኣይደለም

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 16 часов назад

      የሻዕቢያ ሽሽት የሚገልጽ በሻዕቢያ ዶ/ር ተኸስተ ፍቃዱ በ Hordata Media- ገብተህ ክፍል 2 እና ክፍል 3 ሰምተህ ትምህርት ታገኛለህ ።

  • @tekletesfazgi3359
    @tekletesfazgi3359 17 часов назад

    Begmel now yesheshew

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 16 часов назад

      የሻዕቢያ ሽሽት የሚገልጽ በራሳቸው ሰው በ Hordata Media- በዶ/ር ተኸስተ ፍቃዱ ( ሐኪም ) ክፍል 2 እና ክፍል 3 ሰምተህ ትምህርት ልታገኝ ትችላለህ ።

  • @eritreanhiwot4667
    @eritreanhiwot4667 17 часов назад

    ጀነራሉ እንዳይማረኩ ከነበራቸው ከፍተኛ ስጋት የተነሳ፡ ጦርነቱ የተደረገው እርሳቸውን ለመማረክ እንደ ነበረ ኣስመስለውታል። እኔን ለመማረክ በሚል ሞልተውታል።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 16 часов назад

      የሻዕቢያ ሽሽት የሚገልጽ በዶ/ር ተኸስተ ፍቃዱ ( ሐኪም ) በ Hordata Media- ክፍል 2 እና ክፍል 3 ሰምተህ ትምህርት ታገኛለህ

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 16 часов назад

      @@negagetachew974 ከራሱ ከታጋይ ዶክተሩ ሰማኸው ኣይደል። ይህ ኣይካድም። ሻዕብያ ኣይክድም። የውሸት ታሪክ መጻፍ ለናንተ ጀነራሎች ብቻ የተተወ ኣሳፋሪ ተግባር ነው።

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 9 часов назад

      @@negagetachew974 ኣንብበኸው ትምህርት ኣላገኘህበትም። እኔ ግን እንዲሁ ኣውቀዋለሁ። እኔ ከጻፍኩት ኣስተያየት ጋር ምንም የማይገናኝ ቀባጣሪ ኣስተያየት ቢሆንም፡ ልንገርህ። ዶ/ር ተኸስተ የጻፉት እውነት ነው። የሻዕብያ ሽሽት ሳይሆን፡ የተጠና ማፈግፈግ ገልጸዋል። የነበረውን ሁኔታ በትክክል ገልጸውታል። የኤርትራ የጦር መሪዎች፡ ታጋዮች፡ ጋዜጠኞች በሙሉ እንዳለ ነው የሚያስቀምጡት። ጀነራል ውበቱ ግን ቀጠቀጥን፡ ገደልን፡ ኣደማን ሲል ቆይቶ ቦታውን ለቀቅን ይላል። ብዙ ክፍለ ሰራዊት ይጠቅስና በማዕበል ኣጠቁን ይላል። የግምባር ኣዛዥ ሆኖ ከማን ጋር እንደ ገጠመም ኣያውቅም። ወያኔ ነበር ይላል።

  • @weddihager
    @weddihager 17 часов назад

    😂😂ስልታዊ ማፈግፈግ😂😂

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 16 часов назад

      ሻዕቢያ እንዴት ስልታዊ ማፈግፈግ እንዳደረጉ የሚገልጽ በዶ/ር ተኸስተ ፍቃዱ በ Hordata Media- ክፍል 2 እና ክፍል 3 ሰምተህ ኤርትራ በቀላል እንዳልተገኘች ትምህርት ታገኛለህ ።

  • @Mehari2491
    @Mehari2491 18 часов назад

    ሽሽት ሳያፍሩ ሲተረክ: ውበቱ እኮ ግመል ጀርባ ሆኖ ነው የሸሸው:: 😊

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 17 часов назад

      የሻዕቢያ ሰዎች የሸሹበት ጊዜ በራሳቸው አንደበት የገለጹበት ቪድዬ በ Hordata Media - ዶ/ር ተኸስተ ፍቃዱ የተባለ የሻዕቢያ ሐኪም የሚተርከው ክፍል 2 እና ክፍል 3 ስማው

    • @Mehari2491
      @Mehari2491 13 часов назад

      @@negagetachew974 እነዚህ ይሸሹ የነበሩ የደርግ አባላት ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆኑ: የሶቬት ህብረት ከፍተኛ ወታደሮች የሸሹበት ወቅት እንደነበር ታውቃለህ ወይ?? ይች " ተሸንፈን አናውቅም" "ወረራ አካሂደን አናውቅም" የሚሉ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች: አንተን ያስተማሩ ናቸው:: ኢትዮጵያ ተሸንፋ አታውቅም?? በደንብ ተቀጥቅጣ እንደወጣች ሻዕቢያ በደንብ አድርጎ ይነግርሃል::

  • @ghebrekedusteklemehari6149
    @ghebrekedusteklemehari6149 19 часов назад

    Rambo of Derg! Wushetam!!!

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 17 часов назад

      የሻዕቢያ ሰዎች የሸሹበት ቪድዬ በራሳቸው ሰው ዶ/ር ፍቃዱ በ Hordata Media- በመግባት ክፍል 2 እና ክፍል 3 ሰምተህ ብዙ ትምህርት ታገኛለህ ።

  • @tesfagabirteame9607
    @tesfagabirteame9607 19 часов назад

    ❤🪖🎖️💯🌹😍🥰🌺🙏🙏🙏🙏 ሁላችሁም የተከበራችሁ ወታደሮቻችን እንወዳችኋለን: ስለአገልግሎታችሁ እናመሰግናለን።

  • @kidane8155
    @kidane8155 19 часов назад

    E,P,L,F,🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 16 часов назад

      ስለ ሻዕቢያ ትግል የሚገልጽ Very interesting History በዶ/ር ተኸስተ ፍቃዱ በ Hordata Media- ገብተህ ክፍል 2 እና ክፍል 3 ሰምተህ ትምህርት ታገኛለህ ።

  • @nakfa8862
    @nakfa8862 19 часов назад

    ብ ሻዕብያ ስሪኡ ዝፈትሕ ጋሓ ወራሪ ሰራዊት ኢትዮጵያ

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 17 часов назад

      ሻዕቢያ እንዴት ሱሪው ፈትቶ እንደሸሹ የሻዕቢያ ሐኪም የሆነው ዶ/ር ተኸስተ ፍቃዱ በ Hordata Media - ገብተህ ክፍል 2 እና ክፍል 3 ተመልከት ትምህርት ታገኛለህ ።

  • @alain2000-v1b
    @alain2000-v1b 20 часов назад

    ኣያችሁ ሰላማዊ ሰዎች ከነቤተሰቦቻቸው ኣግተው እነሱን ኣስከትለው ሲጓዙ። ይህ ነው ጦራችሁ። በእንደዚህ ስትኮሩ ኣይገርምም?

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 17 часов назад

      የሻዕቢያ ሰዎች የሸሹበት ቪድዬ በ Hordata Media- በዶ/ ር ተኸስተ ፍቃዱ የሻዕቢያ ሐኪም የገለፀበት ሰምተህ ኤርትራ በቀልድ እንዳልተገኘች ትረዳለህ ።

  • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
    @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 20 часов назад

    የግመሉን ነገር ላይነገረን ነው ማለት ነው? ሁሉ በእጁ. ተራራ ላይ ብዙ ጦር ተኝቶ አገኝሁት ብለህ ስድስት ሰባት ጎበዝ ወታደሮች ጋር ሄድኩኝ. ሌላውስ ጣሉት? የገርማል.

    • @shalomshalom09
      @shalomshalom09 17 часов назад

      እኔ እሱን ይናገራል ብየ እየጠበቅኩኝ ነው እሱን ካልተናገረ ሁሉም ውሽት ሲናገር የነበረው ማለት ነው። እድሜ ይስጠን ብቻ ይናገራል ብለን በተስፋ እንጠብቅ።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 16 часов назад

      የሻዕቢያ ሽሽት ለመስማት ከፈጋችሁ በሻዕቢያ ሐኪም ዶ/ር ተኸስተ ፍቃዱ ቪድዬ በ Hordata Media- ክፍል 2 እና ክፍል 3 ሰምተህ ብዙ ትምህርት እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለሁ ።

  • @alain2000-v1b
    @alain2000-v1b 20 часов назад

    ዝም ማለት ኣይቻልም? ሽሽት እንደ ጀግንነት ሲተረክ።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 17 часов назад

      የሻዕቢያ ሰዎች እንዴት እንደሚሸሹ በራሳቸው ሰው ዶ/ር ተኸስተ ፍቃዱ የሻዕቢያ ሐኪም በ Hordata Media- ክፍል 2 እና ክፍል 3 ከሰማህ መልሱን ታገኛለህ ።

  • @alain2000-v1b
    @alain2000-v1b 20 часов назад

    ተገንጣይ መንግስት እንደ ሆነ ንገሩት። እግዚሄር ያሳያችሁ 20ሺ ጦር ጥሎ ስሸሽ።

    • @sintayhuderessa3572
      @sintayhuderessa3572 18 часов назад

      ምን ይጠቅማል መንግሥት ቢሆን ጃንሆይ የተዋትን አሥመራ ይዞ እየኖረ የስደተኞች አገርና መንግሥት ምንም አይጠቅምም

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 17 часов назад

      የሻዕቢያ ሰዎች በትግል ወቅት እንዴት ይሸሹ እንደነበር በራሳቸው ሰው የተናገረው ቪድዬ በ Hordata Media- በመግቢት ክፍል 2 እና ክፍል 3 ሰምተህ ትገረማለህ ።

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 20 часов назад

    ሁሌም በጉጉት የምንጠብቀው አኩሪ ታሪክ ❤

    • @alain2000-v1b
      @alain2000-v1b 20 часов назад

      መሸነፍ ከመቸ ነው ኣኩሪ የሆነው? ደደብ

  • @abenezertimerga7247
    @abenezertimerga7247 День назад

    ነበር የሚለውን መፅሀፍ በ pdf ያለው Please ተባበሩኝ

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 День назад

    ብሹ ዉሸት አለበት ለቅመም ብሎ ነዉ ተሸንፈናል ማለት አያሳፉርም በግመል ተሰቅሎ ሲሸሽ የነበረ የዉሸት ታሪክ እንደጀግና መሆን ያሳፉራል ምስኪን ያሆኑ ትዉልድ😢

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 День назад

    ለኢህአፓ ውድቀት እና እልቂት ተጠያቂው አቶ ክፍሉና ዘሩ ክህሽን የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ! !

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 День назад

    ከዘህ ሁሉ ጊዜ ቡኋላ እንኳ አቶ ክፍሉ ብረሀነመስቀልን ጥላሸት በመቀባት ጥፋትን መደባበቅ ምን ይጠቅመዎታል!

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 День назад

    ትረካህ ድምፅህ የምትመርጣቸው መፃህፍት በጣም ደስ ይሉኛል።ዲሲፕሊንህ ይገርመኛል ሁሌ በሰዓትህ 👌አንድ correction ብቻ ሜ/ጄ ሃይለጊዮርጊስ ሀብተማርያም not ሀይለማርያም ።Tnx bro ❤👍

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 День назад

      ተራኪው ወጣት ሆኖ የሚኖረው አ/አ ነው መጽሓፍ እየመረጠ መተረክ ነው ሰራው።

  • @nebiyudaniel7317
    @nebiyudaniel7317 День назад

    General samson Haile behiwet alu? yemitawuku nigerugn.

  • @tesfayberhane5805
    @tesfayberhane5805 День назад

    Kkkkkj የውሸት ኣባት። ከውትህድርና ሞያ የራወ ጀነራል።

  • @tmhb6247
    @tmhb6247 День назад

    በሳህል በረሃ ፤ሻዕቢያና ወያነ ተደምረው ከ25ሺኣይደርስም ነበር። ከሰባ ሺ በላይ ነበር የተባለው ፍጹም ውሸት ነው። ሽንፈትን ለመሸፈን ውሸት ማብዛት ያስገምታል!

  • @mosestzeggai3093
    @mosestzeggai3093 День назад

    ኣየ ጀነራል ውሸቱ ,ሐቅ ያለው ሁሉ ግዜ ኣሸናፊ ነው ይህ ደሞ ኣሁን 34 ዓመት ሆኖታል ወያኔ ደሞ ትላለህ እነሱ በቀይ ኮከብ ግዜ ትንሽ ሀይል ኣሳትፈው ግን የመከላከል ምዱም ችሎታውም ስላልነበራቸው ብዙም ውጤትም ኣልነበራቸውም , ስለሄሊኮፕተር ደሞ ራሽያኖችን ብቻ ኣንስቶ እናንተን ጥሎዋችሁ ነው የሄደው ሐቁን ብታወራ ለዚህ ትውልድ ትምህርት ለሚመጣው ስሕተት እንዳይደገም ይረዳል ለማለት ነው ኣመሰግናለሁ

  • @bornrebel7657
    @bornrebel7657 День назад

    የደርግ ጀነራሎች ቅዘናምና ፈሪዎች። ሁሌም ውሸት።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 23 часа назад

      የደርግ ጀነራሎች ድክመት የርስበርስ አለመስማማት ነው ። ስለ ጀግንነታቸው በሜዳ የነበሩ ስለኡነት የሚመሰክሩ የሻዕቢያና ወያኔ ተዋጊዎች ጠይቃቸው ይነግሩኃል ።

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 День назад

    የራሱን ጄ/ገድሎ(ተኩሶ ባይገድልም) ያው ገዳይ ነው በህይወቴ ዝንብ እንኳን ገድዬ አላውቅም ይላል ጋሼ መንግስቱ ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል😢😢😢

  • @tesfagabirteame9607
    @tesfagabirteame9607 День назад

    የጄኔራል ታሪኩ አይኔ እና የጄኔራል ተመስገን ገመቹን ሞት ሳስታውስ ሁሌም አዝናለሁ። 😢😢😢

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 День назад

      የደርግ ጀነራሎችና የመንግስቱ ስርዓት የሁሉም አካሔድ ትክክል ስላልነበረ 50/100 ሻዐቢያና ወያኔ ለማሸነፍ ያመቻችት እነሱ ራሳቸው ናቸው ።

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 День назад

    ያየደጉ ዘመን 3ሚሊዩን ብር ለአስመራ መልሶ ግንባታ የዋለዉ ዛሬ የብርሀኑ ጁላ የአንድ ወር የጫትና ሲጋራ ወጪ ነዉ 😬

  • @nyo1026
    @nyo1026 День назад

    Tariku was a confident officer with defiance, hence, he died. Wubetu was a pushover, he lives

  • @nyo1026
    @nyo1026 День назад

    I think wubetu is a sycophant. He's not a warrior at all.

  • @nakfa8862
    @nakfa8862 День назад

    ወራሪ ሰራዊት ኢትዮጵያ ብሻብያ ምስ ተጨፍለቐ ከም ደቒ ዱሙ ነንሕድሕዱ ተባሊዑ ሓንሳብን ንሓዋሩን ተደሚሲሱ ሻዕብያ ጂግና

  • @Mehari2491
    @Mehari2491 День назад

    የሁሰን አህመድ መጽሓፍ ለእውነት ትንሽ ይቀርባል:: የዚህ ሰውዬ መጽሓፍ ለታሪክ በጣም አደገኛ ውሸት ነው::

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 День назад

    መንግሥቱ የፈለገውን ያህል አገር ወዳድ ይሁኑ እንጂ በጀነራሎቻቸው ላይ ባደረጉት የጭካኔ ግድያ በጣም ያነድዱኛል

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 День назад

      መንግስቱ አገር ወዳድ ሳይሆን ስልጣን ወዳድ ነው ከመጀመሪያው ስልጣን ሲይዝ ብዙ ከሱ የተሻሉ በሳል ጀነራሎች ገድሎ ነው ስልጣን ላይ የወጣው ከዚያም መፈንቅለ መንግስት ያረጉት ጀነራሎች በእስራት መቅጣት ሲኖርበት ሁሉም ፈጃቸው በዚያ በኃላ ነው ኢትዮጵያውያን እና አለም ተስፋ ቆርጠው ወያኔ እንዲገባ መንገድ ከፍተው ያስገቡት አገር ወዳድ ማስተዳደር ካልቻለ ለሚችል ሰው ስልጣኑ ይሰጣል ።

  • @Mehari2491
    @Mehari2491 День назад

    😃😃😃😃😃 ኢትዮጵያውያን ሸት እየቱማራችሁ ነው? እንዴት ሻዕቢያ በቁጥር ይበዛቸዋል?? በጣም ይገርማል:: ሻዕቢያ 10,000 እነሱ ደግሞ 250,000 ነበሩ:: ሁልጊዜ ውሸት እየተማራችሁ እና እያስተማራችሁ: ኢትዮጵያን በጣም አሳደጋችኃት:: ወይ ጉድ:: ውበቱ በውሸት ተጸንሶ: በውሸት አድጎ: በውሸት አረጀ::

  • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
    @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ День назад

    ኮነሬል ኣፍወርቅ ዋሴ የሁለተኛ አብዮታዊ ሰራዊት ጠቅላላ የፖለቲካ ሓላፊ ካንተ ጋር ነደውን እንዲያድን ተልኮ ነበር. አንተ ትለሀው ስትሸሽ እሱ ተማረከ. 3 የራሻ ኮነረሎችም ተማርከው 9ኮነረሎችና ጀነራሎች ግን ከራሻ መጥተው ብኢትዮጵያ ኣየር ሃይል እገዛ ሊያዙ ኣለተቻለም. ኣልነገርከናም ምን ዓይነት የታሪክ ጻሓፊ ነህ? እየመረጡ ታሪክ የለም. ለስብናህስ ወይስ ለመዳችሁት?

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha День назад

    መንግስቱ የሚባል ጭራቅ ስንቱን ጨፉጨፉ ይሄ ፉሪ ዚምባቤ ቁጭ ብሎ ይቀዝናል በቁሙ የሞተ።

  • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
    @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ День назад

    እሚገርም ነው ያውም የራዛ ዘመቻ ኣዝጅ ነበርክ. የራዛ ዘመቻ ምልሻዎች ሆነው ወንበዴን በገመድ አስራችሁ አምጡ ሽልማት ኣለ, ያገኛችሁት ንብረትና ወርቅ ለግላችሁ, ጨርሳችሁ ተሎ ትመለሳላችሁ ተብለው ባብዛኛው ከትግራይ, ከምዕራብና ሰሜን ጎንደር, ከወሎ ተሰብስበው ወደ ኤርትራ መጡ. ስንት ሂወት አለፈ, ቤቶች ተቃጠሉ, ንብረት ወደመ, ህዝቡ ተንከራተተ.... ያሳዝናል.

  • @danielghebre
    @danielghebre День назад

    ውሸታም የሆነ ሰው

  • @ZebenayMarye-tk3rm
    @ZebenayMarye-tk3rm День назад

    የብርጋዴር ጀነራል ታሪኩ ዓይኔ ፍፃሜ በጣም ያስቆጨኛል😢

  • @ZebenayMarye-tk3rm
    @ZebenayMarye-tk3rm День назад

    የብርጋዴር ጀነራል ታሪኩ ዓይኔ ፍፃሜ በጣም ያስቆጨኛል😢

  • @ZebenayMarye-tk3rm
    @ZebenayMarye-tk3rm День назад

    የብርጋዴር ጀነራል ታሪኩ ዓይኔ ፍፃሜ በጣም ያስቆጨኛል😢

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 23 часа назад

      ፍርዱ ትክክል አይደለም ምንም እንዃን ጥፋት ቢሰራም የሚያስገድለው አልነበረም ለዚህ ነው በኤርትራ በሰራዊቱ አዛዞች የተደረገ ስሜታዊ ፍርድ ሰራዊቱ እንዲሸነፍ አብቅቶታል ። ጀነራል ታሪኩ ሲረሸን ጀነራል ደምሴ ቡልቶ መፈንቅለ መንግስት ሞክርሐል ተብሎ ገድለው አስኬረኑ በአስመራ ጎዳናዎች ጎትተውታል ። የኤርትራ ሕዝብ ጣልያን ጊዜ እንዃን እንደዚህ አይተን አናውቅም ብሎል