የመጽሀፉ ርእስ፡“ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር”||ክፍል 51||የአፋበት ከተማ መያዝ እና የናደው እዝ ውድቀት||ጸሀፊ፡ብ/ጄነራል ውበቱ ፀጋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • ለአስተያየቶ:- +251975474860
    የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ ለመሆን ተከታዩን ሊንክ በመክፈት እና Join የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ፤ ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
    / @ethiomeda
    በመጽሀፉ ላይ ያልዎትን አስተያትና ሀሳብ ለጸሀፊው ብ/ጄ ውበቱ ፀጋዬ በኢሜይል woubetu@gmail.com በጽሁፍ መግለጽ ይችላሉ፡፡
    #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat #webetu_tsegaye
    #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 43

  • @tesfayrahel5963
    @tesfayrahel5963 День назад +1

    Ay enante teshenefn lalemalet New yehe hulu wshet

  • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
    @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ День назад +9

    በርግጥ የመጀመርያ የሻዕብያ ሙከራ ከሽፎበታል, ነገር ግን ስህተቱን አርሞ በወሩ ተመልሶ ላንዴና ለመጨረሻ ውቃው እዝ ተደመሰሰ ውቃው ነበር ሆነ. ጀነራል ሁሴን ራሱን አዳነ እንጂ ሰራዊቱ የወጣ የለም. ሻዕብያ መንገድ ዘግቶ ነበርና የሚዋጋው. ምክትል ኣዛጁም ኮነሬል ጀምበሬ እዛው ተማረከ. ውቃው አበቃ. የኔ ጥያቄ ግን ናደው አድን ተብለህ ተልከህ ኣልቻልክም እንዴት ኣመለጥክ ኣልነገርከንም ሲቭል መስለህ በግመል ኣመለጥክ.

    • @dannysg6637
      @dannysg6637 День назад +4

      He is too busy to find a lame excuses for the embarrassing defeat and tried to put blame on his inner circle.

    • @fekadugebreyohannes3672
      @fekadugebreyohannes3672 День назад

      @@dannysg663710X

    • @solhopfull4361
      @solhopfull4361 23 часа назад

      ኮሎኔል ግርማ ተሰማም እዛው ተማርከዋል።ግን የሚያስትውስ የለም።

    • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
      @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 19 часов назад

      @@solhopfull4361 ትኽክል ስሙን ስለረሳሁት ነበር, ሰውን ማሳሳት አልፈለጉም . ልክ ብለሃል.

    • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
      @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 19 часов назад

      @@dannysg6637 absolutely, ብልክዕ ገሊጽካዮ ኣለካኻ.ንሓሶት ሓሶት ክንብሎም ኣለና.

  • @kokobberhane2231
    @kokobberhane2231 День назад +4

    Yetegentay 😂😂😂😂😂😂 aye tesfa mekuret general tebiyew RIP 😢😢😢

  • @TekluOkbamikeal
    @TekluOkbamikeal День назад +3

    የ ሰራዊት መሸነፍ ከፍተኛ መሳርያ ተጥቆ ሳለ ምክንያት
    በኣንተ እና መሳያቹ የ መሸሽ ጀግኖች እየተመራ ወታደር ምን ላድርግ ታንኩ ከባድ መሳርያ ለሻዕብያ መረጀብ እሱ ደግሞ መማረክ ነው

  • @ZebenayMarye-tk3rm
    @ZebenayMarye-tk3rm День назад +3

    ምንድን ነው አስር ጊዜ የምትደጋግሙብን? እንዳያልቅባችሁ ነው😂 ክፍል 50 ና 51 ሙሉ ለሙሉ በሚያስብል መልኩ ተድግሟል😂😂

  • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
    @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ День назад +3

    በጀግንነት ተሰዉ, ቦታው ተገንጣይ ተቆጣጥሮታል, ተጠባባቂ የለንም,.... ይገርማል. ወሬ ብቻ ኣይ ሻዕብያ.

  • @eritr
    @eritr День назад +3

    Wow what a lie, weyane was not there in Nakfa, we were completely not working together at that time.

  • @nyo1026
    @nyo1026 День назад

    You said you stayed in Eritrea for 10+ years. What has that experience yielded? Nothing

  • @alsherifsirur1342
    @alsherifsirur1342 День назад

    ውድ ተራኪ እንዴት ነህ? ጥሩና ንፁህ ድምፅ አለህ። አንተስ የዘመኑ ወታደር ነበርክ?

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 День назад +1

      ተራኪው ወጣትና በጦርነቱ ያልነበረ ሲሆን የተለያዩ መጻሕፍቶች በተለያየ ሚድያ በመልቀቅ በሚገኘው ገቢ የሚተዳደር መሆኑ ከዘመዱ ለማወቅ ችያለሁ የሚገኘውም አዲስ አበባ ነው።

    • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
      @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 19 часов назад

      @@negagetachew974 እውነታው እንጂ ውሸት ኣትተርክ በለው. ኣይጠቅምም የሚያስፈልገን እውነተኛ ታሪክ ተነግሮ በይቅር ይቅር አብረን በሰላም መኖር ነው. ያኔ ወታደሩና ህዝቡ ጥቂት ናቸው, ሽፍቶች ናቸው, ለአረብ ልሸጥዋት ነው,... እየተባለ የተዋሸው ይበቃል. ብዙ ደም ፈሰዋል.አሁንም በውሸት ትርክት ኢበትሕ ውስጥ ኢያየሀው ነው.ሁላችን ሰላም እንፈልጋለን.

  • @MS-dq7yh
    @MS-dq7yh День назад

    ተሸነፍን ብሎ ምክንያቱም መጠቆም። አለበለዝያ መዘላበድ ነው። ለዚህ ነው የማትማሩት። መፈርጠጥ ምስኪኑ ወታደር ለሞት ጋርዶ መሸሽ።

  • @yimammohammed9076
    @yimammohammed9076 День назад

    So nice

  • @hailehabtamariamtesfamicha2722
    @hailehabtamariamtesfamicha2722 19 часов назад

    Lemin teeashalh ? Weyane kaykokobe zemcha kalhone ezi wegiya weyane alneberam eha Eko tarke naw

  • @Segen91
    @Segen91 День назад

    The General failed to say the truth. He came up with excuse after excuse to cover the defeat of Ethiopian Army in Eritrea. The ውቃው እና ናደው እዞች በጠቅላላ ተደመሰስዎል። I feel sorry for the Ethiopian innocent soldiers who lost their lives in Eritrea mountains and deserts. Let preach for peace, not for horrible wars of our history.

  • @kidanetewelde1958
    @kidanetewelde1958 День назад

    ለምንድንርው ብዙ ምርኮ ይላል ለመን
    ቅጥሩ ኣይግልጽም

  • @eritr
    @eritr День назад

    One should ask what finally happened to the coward Ethiopian army, it was completely defeated and destroyed.l

  • @tessfish9094
    @tessfish9094 День назад

    General you started the war with hundreds of tanks and vehicles ............but you yourself run away from the battle field on camel's back.....leaving all to be captured by heroic EPLF army

    • @river-tfe
      @river-tfe День назад +1

      Absolutely 100% true,"ተሳዒርና ዘረባ ግን ዝገደፍና የብልናነን"

    • @dannysg6637
      @dannysg6637 День назад +2

      እተን ከብቲስ ወሲዶመን ብቆይቃ ግን ዝገደፍናሎም የብልናን።

  • @kidanetewelde1958
    @kidanetewelde1958 День назад

    ይህ መጻሐፍ ምነም ሐቅ
    ሰለ ለለው :ይህ ሁሉ የትዮጳዋን ሂወት
    ከተታይቅነይ ለማምለጥ ሕሳበ ነው :ታሪክ በምዛባት ይሚመጣ ሞራል የለም ብዝያም
    አንዳለ ሽንፈተን ተቅብለህ ኣርፍህ ተቀመ ጥ: ውብሸት ጸጋይ :ጀነራል ያላልኩ ምክንያት ካአንድ ጀንራል ይሚጠበቕ ጹሑፍ ሰል አየሁት ነው :ይህ ጹሑፍ ታሪክ
    ሳይሆን ብርቦጋንዳ ወይ ሞራል ለምስጠት
    ይምተቅምበት ዘዴ ነው አንጂ ታሪክ አይደለም ለማን ነው ሞራል የምትሰጠው
    አንተ ብሕልም ኣትኑር ድርጊ ከሄነ 34 ዓመት ከመተው ሰለዝ አርፈህ ትቀመጥ ::

  • @weddihager
    @weddihager 16 часов назад

    ናደው ኢዝ ውግያ ለተካፈለ መዋሸት አይቻልም:: እምገርም ደሞ በ 2024 ውግያው 36 ዐመት ካስቆጠረ ብሃላ ያውሸት ትርክት ማሰራጨት ይገርማል:::

  • @mosestzeggai3093
    @mosestzeggai3093 8 часов назад

    ኣየ ጀነራል ውሸቱ ,ሐቅ ያለው ሁሉ ግዜ ኣሸናፊ ነው ይህ ደሞ ኣሁን 34 ዓመት ሆኖታል ወያኔ ደሞ ትላለህ እነሱ በቀይ ኮከብ ግዜ ትንሽ ሀይል ኣሳትፈው ግን የመከላከል ምዱም ችሎታውም ስላልነበራቸው ብዙም ውጤትም ኣልነበራቸውም , ስለሄሊኮፕተር ደሞ ራሽያኖችን ብቻ ኣንስቶ እናንተን ጥሎዋችሁ ነው የሄደው ሐቁን ብታወራ ለዚህ ትውልድ ትምህርት ለሚመጣው ስሕተት እንዳይደገም ይረዳል ለማለት ነው ኣመሰግናለሁ

  • @Mehari2491
    @Mehari2491 14 часов назад

    የሁሰን አህመድ መጽሓፍ ለእውነት ትንሽ ይቀርባል:: የዚህ ሰውዬ መጽሓፍ ለታሪክ በጣም አደገኛ ውሸት ነው::

  • @Mehari2491
    @Mehari2491 14 часов назад

    😃😃😃😃😃 ኢትዮጵያውያን ሸት እየቱማራችሁ ነው? እንዴት ሻዕቢያ በቁጥር ይበዛቸዋል?? በጣም ይገርማል:: ሻዕቢያ 10,000 እነሱ ደግሞ 250,000 ነበሩ:: ሁልጊዜ ውሸት እየተማራችሁ እና እያስተማራችሁ: ኢትዮጵያን በጣም አሳደጋችኃት:: ወይ ጉድ:: ውበቱ በውሸት ተጸንሶ: በውሸት አድጎ: በውሸት አረጀ::

  • @tesfayberhane5805
    @tesfayberhane5805 День назад

    ኣቤት ውሸት 15 ዓመት ይላል ።ደሞ ወያነ ወያነ ይደጋግማል።

    • @dannysg6637
      @dannysg6637 День назад

      It was around early 1979 until 1988 actually about 9 years total. And it wasn’t a day that they stay there peacefully. lol as far as weyane they were an infant in a crawling stage.

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 23 часа назад

      ምን ያድርግ? ያሸነፈን ከመጠን በላይ ብዙ የሆነ ሰራዊት ነው፡ ወያኔም ነበረበት፡ እነሱም ብዙ መስዋዕትነት ከፍለዋል፡ ኣሻጥርም ነበር... እያለ በህዝቡ እንዳልተሳካላት ጀግና እንዲታይ ይፈልጋል።

  • @ቆሓይቶከስከሰ
    @ቆሓይቶከስከሰ День назад

    ለምንድነህ ከናደው ወድ ውቃው የተመለስክ ያሰላቻል እውነት የሌለበት ታሪክ እየደጋገምክ ኣስለችን። ውሸታም ይህ ታሪክ ሳይሆን ብውሸት የተሞላ ተረትና ልብ ወለድ ነው። ምክንያቱ ወያነ ከ1983 በኋላ ኤርትራ ፈጽሞ ኣልነበረም።