ግንቦትና ግንቦታውያን! ክፍል 4-ደረጀ ኃይሌ ከአቶ ፋሲካ ሲደልል ጋር - Benegerachin Lay with Fasika Sidelil @Arts Tv World ​

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Комментарии • 493

  • @dedez2290
    @dedez2290 2 года назад +75

    በዘመኔ እንዲህ አይነት ጨዋ፣ሁሉን አዋቂ፣ የምሁር ቁንጮ፣የእውቀት ባህር፦ ኧረ ቃል የለኝም ልዮ ኖት ዘመኖ ይባረክ።የዘመኑን ምሁር ነኝ ፣ኤሊት ተብዬ ባዶ ቅል ራስ ሳይ እጅግ እጅግ አፍራለው ዋው የተከበሩ አቶ ፋሲል ጨዋ የጨዋ ዘር።

  • @gelannegash7327
    @gelannegash7327 2 года назад +31

    አቶ ፋሲካ ሲደልል እጅግ የሚያምር ፣እውቀትና እውነታነት ያለው ቃለ ምላሽ ነውና የሚስጡት ክብር ይገባውዎታል።

  • @siifanfiraol6868
    @siifanfiraol6868 2 года назад +45

    ኣመስግናለሁ ደረጀ . እኚህ ሰው ህይወቱን እንዳ ታደጉት ኣጎቴ ነገረኝ! በወቅቱ ኣርሲ ኣሰላ በነበሩበት ጌዜ የኢሃፓ ኣባል ሆኖ ለሞት የሚፈለገውን ኣጎቴን የነፃ ደብዳቤ ፅፈው ሸኝተውታል. እኔ በወቅቱ በስም ነበር የማውቃቸው ስለኣየኇቸው ደስ ብሎኛል.

  • @mesfinzerabza3115
    @mesfinzerabza3115 2 года назад +20

    ጋዜጠኛ ደረጀ እጅጉን በጣም አመሰግናለሁ፡፡ 4 ሳምንት እኔም በጉጉት ነው የቆየሁት ከሁለተኛው ክፍል በኋላ መቼ ነው የሚቀጥለው እያልኩ ነው ስጠብቅ የነበረው፡፡ የእርሳቸውም እድሜ ጠገብ እርጋታ እና በሳል መላሾች እጅግ የሚያስገርሙ ናቸው፡፡ እግዚአብሄር ጤና ከእድሜ ጋር ይጨምርላቸው፡፡ እንደው የደርግ ባለሥልጣን አቀረቡ እንዳይባል እንጂ ለአሁኑ በሥልጣን ላይ ላሉ መሪዎቻቸው ሜንቶሪንግ /Mentoring/ አገልግሎት ቢሰጡ ሀገራችን ትጠቀም እንጂ ፖለቲካቸው የሚበላሽ አይመስለኝም፡፡ አንተም ከአለህ እጅግ የተከበረ ዝና ላይ ጨምርህበታል አትርፈህበታል እና አመሰግንሃለሁ፡፡ ጋዜጠኝነትን አንተም ሜንቶር የማድረግ ኃላፊነት እንዳለብህ አትዘንጋ፡፡ በርታ አመሰግናለሁ፡፡

  • @p.3914
    @p.3914 9 месяцев назад +3

    10 መንፅሐፍት ከማንበብ የበለጠ ትምህርት የሚሰጥ ቃለ መጠይቅ ነበር። ምርጥ ምርጥ ምርጥ ኢንተርቪው።

  • @Berufb2
    @Berufb2 2 года назад +12

    ክቡር አባቴ ኮሎኔል አሰፋ ለህሊናቸው ያደሩ ከሚላቸው አማካሪዎች አውራ እንደነበሩ አጫውቶኛል።እንዲህ ስላየሆት ደስ ብሎኛል ።ጋሸ ፋሲካ ረጅም ዕድሜ እመኝሎታለሁ።

  • @jegnawzewdie5393
    @jegnawzewdie5393 2 года назад +5

    ደሬ ካደረግኻቸው መጠይቆች ( ከተመለከትኳቸው )እንደ ጓድ ፋሲካ በሐቀኝነት፣ በእውቀትና በጨዋነት የተሞላ መጠይቅ አላጋጠመኝም። እድሜና ጤና ለሐገራቸው ለለፉ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ይሁንልን።
    በነገራችን ላይ በሸገር ራዲዮም መዓዚ ከጓድ ካሣ ገብሬ ጋር ያደረገችውን መጠይቅ በዚሁ ደረጃ አደንቃለሁ። መሪ ያጡ ምሁራን ዘመን!!! አህህህ

  • @guragetube5747
    @guragetube5747 2 года назад +16

    ግሩም ቃለ ምልልስ ብዙም ነገር ግንዛቤ ያገኘሁበት የልጅነቴን በሬድዬ እና በቴሌቪዥን እሰማሁ የነበረ በስምም ለደንብ የማውቃቸው ጎድ ፋሲካ ሲደልል ክብር ለርስዎ ይሁን ደረጀም ልብ የሚነካ የሚገባቸውን ክብር ስለሰጠኻቸውእራስህን ዝቅ አድርገህ በመቅረብህ ክብር ይገባኸል

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 2 года назад +2

    ከመሪዎች የመንግስቱ ኃ/ማርያምን፣ የመለስ ዜናዊን፣ የሀይለማርያም ደሳለኝና የአብይ አህመድን ቃለመጠይቅ በዘመኔ አዳምጪያለሁ። ከደርግም ከኢህአዴግም ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋርም የተደረገ ቃለመጠይቅ ተከታትያለሁ።
    በእውነት አቶ ፋሲካ ሲደልልን የመሰለ ድንቅና ቀጥተኛ ከአሪፉ ጋዜጠኛ ደረጄ የቀረበላቸውን ጥያቄ በሚደንቅ ብቃታቸው ተንትነውልናል። ዘመነ ደርግን ውስጡን ቁልጭ አድርገው አሳይተውናል።ደጋግሜ የምሰማው ቃለመጠይቅ ነው። ለሁለታችሁም እድሜ ከጤና እመኛለሁ።

  • @fishfisho1209
    @fishfisho1209 2 года назад +32

    ለምን እንደሆን ባለወኩት ስሜት ስትሰነባበቱ ሳይ እባዬ ከአይኔ ፈሰሰ .....አራቱንም ሳምንት በጉጉትና በተመስጦ ተመለከትኮቹ ደስም አለኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሁላችሁንም።

  • @feve680
    @feve680 2 года назад +32

    "የመጀመሪያው መለወጥ ያለበት መሪው ነው .መሪዎች ተለዋጭ ሃሳቦችን ለመስማት ካልፈለጉ ዲዛስተር ነው የሚሆነው ሁልጊዜ " አቶ ፋሲካ ሲደልል
    ደስ የሚል 4 ሳምንታት ቆይታ እንመሰግናለን አቶ ፋሲካ እና ደሬ 🙏🙏🙏

  • @abdulkadirkemal8483
    @abdulkadirkemal8483 2 года назад +7

    ደረጀ ለምን እንደሆነ ሳላውቅ ቃለመጠይቁ ሲጠናቀቅ እምባዬ ወረደ ቆይቼ ለምን ይሆን ብዬ ሳስብ ይቺ ከርታታ ሃገር ያለችበት ሁኔታ ውስጤን ሆድ ያስባሰው ይመስለኛል :: ደሬ በድጋሚ አመሰግንሃለሁ በርታ ሳትታክት ሌሎች ምርጥ ሰዎችን እየፈለግህ ሃሳባቸውን አሰማን !! ምናልባት በሃሳቦች ጥራት ኢትዮጵያ ትድን ይሆናል ::

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 2 года назад +9

    በጣም ማራኪና በሳል ውይይት ክቡር አቶ ፋሲካ ሲደልል ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልዎታለሁ ።

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 2 года назад +4

    ደሬም ጠየቀ ቀጥተኛ መልስ ሰማን። በእውቀት የመብሰል ጥግ ይሉሀል ይህ ነው። የሚያውቁትን ተናገሩ የማያውቁትን ደግሞ አላውቅም አሉ እንጂ ሀሜቱን እውነት ነው ብለው አልዘባረቁም። ገና ከእሳቸው የምንአማረው ብዙ ነገር አለና እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @maremahmad5066
    @maremahmad5066 2 года назад +13

    ከልብ ከልብ ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ ደስ ብሎኝ አዳመጥኩት ከልብ አመሰግናለሁ ክብር ይገባካል ጋዜጠኝ ማለት እዳተ ነው

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 года назад +8

    አቶ ፋሲካ ሲደልል እጅግ ትሁት በእውቀት የተሞሉ መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @derejehailu5315
    @derejehailu5315 2 года назад +2

    4ቱንም ክፍል በሚገርም ተመስጦ ሆኜ ነው የተከታተልኩት የደሪ በእውቀት ላይ ተመስርቶ እያዋዛ የሚያቀርባቸው ጥያቄዎች የአቶ ፋሲካ እርጋታ ንግግር አዋቂና በእውቀት የተሞሉ መልሶች ድንቅ ነበሩ ለካ ኢትዬዽያ በወታደራዊው ስርአትም ውስጥ እውቀት ጉልበታቸው የነበራቸው ብዙ ያልተዘመረላቸው ጀግኖች ነበሯት ያስብላል ሁለታችሁንም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Год назад +2

    ደሬ እግዚአብሔር ያክብርህ፣ ጋሽ ፋሲካ ረጅም እድሜ እና ጤና ሰጥቶህ ይቺን ብዙ ያየህላትን ሃገርህን ትንሳኤ ለማየት ያብቃህ።

  • @bersabehalayou4811
    @bersabehalayou4811 2 года назад +14

    እናመሠግናለን ፤ተጠያቂውንም ጠያቂውንም።
    ደሬ የብዙ ዘመናት እንግዶችን አቀረብህ ግማሹን ስናደንቅ ግማሹን ስንተች አለን ።ስላንተ ግን ቃል አጣሁ ።ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ ።

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f Год назад +1

    እንደ መሳጭ ፊልም ደግሜ ደጋግሜ ይህን የኒህን ትልቅ ስው የደርግ መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣን እና ብቃት ያለው የደረጄን ቃለምልልስ አየሁት ብዙ የደርግ መንግሥት የማላውቀውን እንዳውቅ አድርጎኛል
    ሁሉም የደርግ መንግስት ባለስልጣናት የደረጄ ሀይሌን ቃለመጥይቅ ቢያልፋ የደርግ መንግሥትን ማወቅ ለሚፈልግ የታሪክ ተማራማሪ ሁሉ የተሟላ ስዕል ማግኘት ይቻላል
    በሕይወት ያሉት መንግሥቱ ሀይለማርያም ታሪክ ነውና ከማለፋቼው በፊት ቃለምልልስ ቢያደርጉ በጣም ለታሪክ ይጠቅማል
    ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ እባክህ መንግሥቱ ሀይለማርያምን ቃለመጥይቅ ለማድረግ ሞክር::

  • @johnyohannes9233
    @johnyohannes9233 2 года назад +108

    አጨራረሱ ልብ የሚነካ.............ሁለቱም ተናጋሪዎች በስርዓት የተሞሉ…..........ታሪካዊ እና እንከን የለሽ ኢንተርቪው አየን። አሁንም ምስጋና።

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz 2 года назад +3

      I think that was a backhanded compliment (አሽሙር) because during that time, if you even look at these people in the eye, it was considered a crime and could land you in jail.

    • @samsonabraha7702
      @samsonabraha7702 2 года назад +1

      @@Mirkuzzአንበሳው የተናገርከው መሬት ጠብ አይልም ቢሆንም ግን እንደ አቶ ፋሲካ ደሲደልል ያሉ ብዙ ሙሁር በዚህ በመግስቱ አረመኔ መሪ ይጨቆኑ ነበር

    • @haileyimer
      @haileyimer 2 года назад +2

      @@Mirkuzz ፈፅሞ ውሸት ነው የተናገርከው።

    • @johnyohannes9233
      @johnyohannes9233 2 года назад +3

      @@Mirkuzz ልክ ነህ። ግን ይህንንም ጉዳይ አንስተው በተደጋጋሚ ልክ እንዳልነበሩ አምነዋል። የአገርህ ታሪክ ያንተም ታሪክ ነውና ከነስህተቱም ቢሆን በግልፅ የሚነግርህ ሰው ስታገኝ አለማመስገን ንፉግነት ይሆናል።

    • @awettesfay6631
      @awettesfay6631 2 года назад

      ምን ተጠቀምክ ዘመኑ ያለፈበትን ወሬ ከምትኮመክምና ከምታሞግስ አሁን ግራ ስለተጋባችዉ ኢትዬዽያ የሚጠቅም ሰዉ አምጣልን በለዉ ደረጀ የ RUclips ገቢነዉ ሚያስበዉ ስሜታዊ ሳትሆን ደጋግመህ አስብ::

  • @aklilushiferawtadesse9149
    @aklilushiferawtadesse9149 2 года назад +2

    መቼም እንደ ቋሚ ምስክር ብዙ ጥያቄዎችን(እንቆቅልሽን) ግልፅ የሚያደርግ ሰው የለም!! በተለይ ምንም እንኳን እጅግ ብዙ ለሃገራቸው የደከሙ ባለሙያ ቢሆንም ፤ ከመኮፈስ ፣ ሙገሳን ከመሻት ይልቅ በዘመናቸው ለደረሱ ጥፋቶች ሃላፊነትን ወስዶ ህዝብን እና ሃገርን ይቅርታ መጠየቅ ከታላቅነትም በላይ ነው። መቼም አሁንም ሀገራችን በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለፈች እንደሆነ ግልፅ ነው፤ ምክራቸው ለህዝብም ከፍ ሲልም ለአገዛዙ እጅግ ጠቃሚ ነውና በበጎ ብንወስድው እላለሁ። በተረፈ ጋሽ ፈሲካ ሲደልል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያጎናፅፎ። ጋዜጠኛ ደረጄ ሃይሌ እንደሁሌው ክብረት ይስጥልኝ።

  • @Ebuelu
    @Ebuelu 2 года назад +16

    እጅግ በጣም ግሩም የሆነ ውይይት ነበር ። ይሄን የግንቦት ወር በጉጉት ስጠብቅ ያሳለፍኩት ፕሮግራም ቢኖር ይህ ነው። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለተከበሩት አቶ ፋሲካ ሲደልል እና ለቀድሞው የት/ቤት ዳይሬክተሬ ክቡር ተስፋዬ ሲደልል ከልብ እመኛለሁ ።

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Год назад +2

    እጅግ መሣጭ አስተማሪና በእውቀት የተሞላ በጊዜው የነበረውን ሀቅ ፍንትው አድርጎ ያሳየኝ ቃለ መጠይቅ ነበር ። በብዙ ተግዳሮት ለሀገርዎ ትልቅ ውለታ የዋሉ ሰው ነዎት ። የአሁን መሪዎቻችን ከዚህ ብዙ ትምህርት ያገኛሉ ብዬ እገምታለሁ ። እድሜና ጤና ይስጥዎት እላለሁ ።

  • @humansew4734
    @humansew4734 2 года назад +3

    ከህሊናው ጋር የኖረ ሰው እንዲህ ሚዛናዊና እውነተኛ ይሆናል። The best interview so far. Thank you Sir for your service! Dere, You are special!

  • @newlife2805
    @newlife2805 2 года назад +8

    የኔ ውድ ደረጀ ይህንን የመሰለ ጣፋጭ ለዛ ያለው ቃለምልልስ ስለምታሰማን ሁልግዜም አመሰግናለሁ በርታ ለእንተም ለአቶ ፋሲካም ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣቹ አቶ ፋሲካ ነገሮች እንደዚህ ደስ በሚል ሁኔታ ስለገለፁ 🙏🙏 ደሬ ስወድህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @menberuasfaw6249
    @menberuasfaw6249 2 года назад +10

    ቃላት የለኝም። ዶክተር ፣ፕሮፌሰር ( እኔ የሰጠዃቸው ማእረግ ነዉ) ፋሲካ ሲደልል፣ እውነትም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እንዲሁም ለጋዜጠኛ ደሬ።

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 2 года назад +2

    "የመጀመሪያ መለወጥ ያለበት መሪው ነው መሪዎች ተለዋጭ ሀሳብ መስማት ካልቻሉ ዲዛስተር ነው የሚሆነው " የአቶ ፋሲካ ሲደልል የአራት ሳምንት ቃለመጠይቅ መዝጊያ ቃል ነበር
    በመጀመሪያ ቃለመጠይቅ አቅራቢውን እውቁን ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌን እና አቶ ፋሲካ ሲደልልን እግዚአብሔር በእድሜ አቆይተዎት ይህንን የመሰለ detailed የሆነ ታሪክ ስለነገሩን እናመሰግናለን
    ያለፉት አራት ሳምንት ከአብዮቱ መባቻ ጀምሮ እስከ ጣልያን ኤምባሲ የነበረውን ታሪክ ሲነግሩን መፅሐፎትን ለመዛጋጀት ብዙ እንደደከሙ መገመት ይቻላል በእያንዳንዱ የሀሳብ ላይ የሚሰጡት ጥልቅ የታሪክ ትንታኔ ማስታወሻ አያያዝዎትን እና የማስታወስ ችሎታዎን ሳላደንቅ አላልፍም ብዙ የሚያሳዝኑ የሚያስቆጩ የሚያናድዱ ነገሮች እንደነበሩ ለማወቅ ችያለሁ በመሀሉም ሁለት በጉርብትና የማውቃቸውን ስም ሲጠቅሱ ትዝታዬን ቀስቅሰው ነበር አንዱ በመፈንቅለ መንግስት የተገደሉት ብርጋዴር ጄነራል ደሳለኝ አበበ ሲሆኑ ሌላው ከመፈንቅለ መንግስቱ በሗላ የአየር ሀይል አዛዥ ሆነው የተሾሙት ብርጋዴር ጄኔራል አለማየሁ አጎናፍር ናቸው
    በተረፈ አሁን የፃፉትን መፅሐፍም ሆነ ሁለተኛውን ያሉትን እስከማገኘው ቸኩያለሁ
    በመጨረሻም ከላይየጠቀስኩትን አባባሎን ለአሁኑ መሪ ተብዬዎች እና ተረኞች በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ መሪዎች ሆይ ተለዋጭ ሀሳብ ስሙ የአሁኑማ እንኳን ተለዋጭ ሀሳብ ሊሰማ አማካሪ ተብለው የተሰበሰቡትን እንዴት እንደበተናቸው የቅርቡ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤቱ ምስክር
    ነው ለማንኛውም አቶ ፋሲካ እናመሰግናለን

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +6

    በጣም ደስ የሚል ግልፅ ውይይት ነው:: እኝህ ትልቅ አባት በዚህ እድሜ በተረጋጋ ሁኔታ የማስታወስ ችሎታቸው በሚገርም ሁኔታ ያለፈውን ስርዓት በተለይ ስለ መንግስቱ ሀ/ማርያም ብዙዎቻችን የማናውቀውን ነገር ነው የነገሩን:: እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶ ለዚህ ቀን ያደረሳችው ምክንያት አለው:: ብዙዎቹ ባለስልጣኖች ሲጠየቁ ድብስብስ ያለ መልስ ነው የሚመልሱት:: የሀገራችን ችግር ምን ግዜም መንግስት ከወደቀ በሁዋላ ነው ሚስጥሩ የሚታወቀው:: በተለይ በመፅሀፍ ተፅፎ ታሪክ መቀመጥ ያስፈልጋል :: የተከበሩ አቶ ፋሲካ ሲደልል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾ውዱ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌም እንደዚህ ያሉ በእድሜም በስልጣንም ትልልቅ የሆኑ ሰዎችን አቅርበህ ስትጠይቅ? ብዙ እውነትን ህዝቡ የማወቅ እድል ያገኛል:: አሁንም ልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ካለፈው ይማሩበታል:: ሁሉም ነገር ያልፋል ህዝብና ሀገር ግን አያልፍም:: ደሬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ክብር ይገባሀል🙏🏾

  • @menzeaazeb4914
    @menzeaazeb4914 2 года назад +21

    በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነበር ለሁለታችሁም ክብር ይገባችኋል እናመሰግናለን። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ።

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 2 года назад +2

    ከዚህ ቃለመጠይቅ ብዙ ነገር ተምረናል ብየ አሥባለሁ:: ለሁለታችሁም ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር እንዲሰጣችሁ እመኛለሁ:: ይህንን ካልኩ ዘንዲያ ኢትዮጵያን መምራት የሚችሉ ብቃት ያላቸው ሀገሪቷን መምራት ሣይችሉ እዚህ ግባ የማይባሉ ጩሉሌውችና አምባገነኖች የሕዝቡን ትግል እየጠልፉ እኛ እናውቅልሀለን እያሉ ሥልጣን ላይ ከወጡ በሗላ ያንን ሕዝብም ሆነ ኢትዮጵያን ወደፊት እንዳትራመድ እንቅፋት እይሆኑ ከጊዜ ወደጊዜ ወደማንወጣው አዘቅት ሕዝቡንም ሆነ ሀገሪቷን ለከፍተኛ ችግር አጋልጠዋል:: አሁንም የምናየው ካለፈው የባሰ ሀገራችን በአንድ አምባገነን ፈላጭ ቆራጭ እጅ ላይ ወድቃ ምሥቅልቅሏ እየወጣ እያየን ነው:: የአሁኑማ አይነገርም ኢትዮጵያን ሊያፈርሥ ስለመጣ ካለፉት መሪዎች ጋር ፈጽሞ ለውድድር ሊቀርብ የሚችል አይደለም::
    ክአፄ ሀይለስላሴ መውደቅ በሗላ የመጡት አምባገነኖች በሙሉ ኢትዮጵያን ሲያፈርሱ እንጂ ገንቢ ሀሳብ ይዘው መጥተው የሀገራችንንም ሆነ ሕዝባችንን ከችግር አረንቋ ሊያላቅቁ አልቻሉም አይችሉምም :: እንዲያውም ዛሬ ከምንጊዜውም በባሰ ለችግር ተጋልጠናል:: ይህ ሊሆን የቻለው ሀገራችን በአንድ ብቃት በሌለው አምባገነን እጅ ላይ በመውደቋ ነው:: ከዚህ ችግር ለመውጣት የኢትዮጵያ ሕዝብ ካለፈው ስህተቱ ተምሮ ያለውን አማባገነን በጋራ አስወግዶ በምትኩ በሕዝብ የተመረጠ ሥልጣኑን እንዲርከብ ማድረግ መቻል አለበት: ይህ ብቻ ነው ዘላቂ መፍትኼ ለሀገራችንም ሆነ ለሕዝባችን ሊያመጣ የሚችለው ከዚህ ውጪ ምንም አይነት ዘላቂ መፍትኼ ሊያመጣ የሚችል ነገር የለም:: ነፃነት ካለመስዋእትነት ዝም ብሎ አይገኝም የተከፈለው ተከፍሎ ለተተኪው ትውልድ ነፃ የሆነች ሀገርን አስረክቦ መኼድ ትልቅ ሥራ ነው::
    ለማንኛውም እግዚአብሔር ለሀገራችንም ሆነ ለሕዝባችን ዘላቂ ሰላሙን ያምጣልን እላለሁ::

  • @solomontilahun3169
    @solomontilahun3169 2 года назад +5

    እሳቸው ከኢትዮጵያ ይበልጣሉ እረጅም እድሜ ጀግናችን እኔ አሁን እድሜየ 40 ነው የሚቻል ቢሆን ከቀሪ እድሜየ አስር አመት ብሰጠዎት ደስታየ ነው , ለምን አሁን እኮ ይች አገር ሰው የላትም እርሰዎ ያስፈልጋሉ ለዚህ ትውልድ , አገሪቷ ግን ታሳዝናለች እርሰዎን የመሰለ ሰው ቨነጻነት ሳታሰራ ተቀብራ መቅረቷ ::

  • @zerihunhailuzegambazerihun7605
    @zerihunhailuzegambazerihun7605 2 года назад +4

    ኦ ጋሼ ፋሲካ! በእውነት ለዘመናችን የኖሩልን ምርጥ የአንድ ትውልድ የታሪክ ሰነድ በይትበሀል,በጨዋነት የተቃኘ መሳጭ አቀራረብ, በዚህ ዕድሜ ሁሉን በየደቂቃው ያከናወኑትን አስታውሶ ለመተንተን መሞከር የተዘነጋውንም በጨዋነት ይቅርታ ጠይቆ ማለፍ, የማያዉቁትንም በዕውነነት አላቀውም ማለት ለዘመናችን ፖለቲከኞች, ኤሊት ነን ባዮች ቀይ መስመር ለንግግራቸቸው አስምረዋል። አሁንም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎትና ለሚጓጉለት ለቅፅ 2 ያብቃዎ።
    ደሬ አንተም በጨዋነትና በፕሮፌሽናል ደረጃ የአጠያየቅ ስልትህ በታሪካዊ ዳራ ያለህን ብቃት ያሳየህበት መሳጭ ዝግጅት ነበርና በርታልን። ግን ቅር የተሰኘሁበት አሁን ያሉበትነ የኑሮ ሁኔታ ብናውቅ ጥሩ ነበር ለእሳቸው ብቻ ሳይሆን ለእኛም እንዲኖሩልነ ምናልባት መደገፍ ባለባቸው ነገሮች ችግራቸው ቢታወቅ ጥሩ ነበር እላለሁ።
    መልካም ጊዜ!

  • @biggyman5773
    @biggyman5773 2 года назад +40

    Whatever shortfall the Derg regime had, one thing is for sure - the moral, essence of respect, integrity and national pride was at the highest point compared to where we stand now. Thank you Dere for taking us back in time!

    • @mulugebreselassie3800
      @mulugebreselassie3800 2 года назад +1

      Fascinating and very educational interview. The most important point is what you said about self that everyone should live with pure consciousness. This is why you speak with pure confidence and honesty - you lived with pure integrity. I pray and hope that the new appointed government officials will learn from you and serve our beloved Ethiopia with honesty / integrity and pure consciousness. Thank you sir for your service. GBU

    • @Johnny-ck2yy
      @Johnny-ck2yy 5 месяцев назад

      FASICA!!
      Arleast you know what your predecisorrs did. No doubts you will go down as one of the worst ecomist in the history of the world. No body is interested to listen to your odious interview, but when u mention one of your failed cabinet associate Hailu Yemenu with a criminal mind i couldn't take it anymore. Give us a break. Don't try to promote ur book sale at the expense of somebody in absentia. He didn't wait to see the verdict of his bloodstained hand as an enabler of a terrorist state. He sacrificed himself !!. He is redeemed.

  • @mahlet6871
    @mahlet6871 Год назад +1

    ዋዉ! ደሬ ተባረክ እሳቸዉም አስተዋይ እና አዋቂ ሰዉ ነበሩ። እምማ ኢትዮጵያ ታሳዝኛለሽ በእዉነቱ !

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 года назад +3

    አቶ ፋሲካ ሲደልል እጅግ ጨዋ ትትሁት እንዲሁም በእውቀት የታነፁ ምርጥ ሰው ነዎት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርኮት 🙏

  • @habtamumammo242
    @habtamumammo242 2 года назад +11

    I have no words...about this interview .Long live Commodore Fasika and Dere.

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 2 года назад +2

    ጥሩ ውይይት ነበር ሁሉንም አዳምጬዋለሁ በሀዘንም በመቆጨትም በመገረምም ብቻ በሁሉም አይነት ስሜት ውስጥ እየገባሁ እየወጣሁ ነበር አንዳንዴ እሱን አላውቅም አላስታውስም የሚሏትን አልወደድኩትም ብቻ በጣም ያዘንኩት ኢትዮጵያ ምን ያልታደለች ሀገር እንደሆነች ነው በውጪ ወራሪ ሳይሆን በገዛ ልጆቿ እየተጠፋፋች ምሁሮቿን እያጣች ሁሌ ሀዘንተኛ ሆኗ መኖርዋ ያሳዝናል :🤦‍♀️ ደርጀ በጣም አመሰግናለሁ

  • @allelignsisay4449
    @allelignsisay4449 2 года назад +2

    Then best interview I ever watched. Ato Fasika is a Knowledgeable and honest guest with amazing memories and articulation. Dereje is a seasoned, well read, objective, fair, and, unparalleled, professional journalist!

  • @tsedeymengesha3794
    @tsedeymengesha3794 2 года назад +1

    ባጭሩ: እፁብ ድንቅ ነበር፣ ብዙ መልስ ያላገኘንባቸውን ጥያቄዎች ሁሉ የመለሰም ጭምር። ጠያቂንም ተጠያቂንም እጅግ እናመሰግናለን።

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 года назад +2

    በእውነት አቶ ፉሲካ ከሙሉ ተክለ ስውነት ገፅታቸውን ከአነጋገር ለዛቸው ከአስተዋይነታቸው ከማስረዳት ወይም የትንታኔ ችሎታቸው በሙያ ብቃታቸው እንዚህ ሁሉ ተዳምረው አቶ ፉሲካ ታላቅ ስው ታላቅ ምሁር ስም ያስጣቸዋል ደርግ ብዙ የሙያ ሊህቃን የተስባስቡበት መንግስት ሆኖ ሳለ ግና አድራጊው ፈጣሪው አንድ ስውና የዘመኑ ካድሬዎች ስለነበሩ እንዚህ በእውቀት የተካኑ ምሁራን ልምድ እውቀታቸውን ለመተግበር ባለመታደላቸው እናዝናለን ደርግ እቅፎ ይዟቸው የነበሩትን የሙያ ሊቆችና የእውቀት ጥግ የደረሱ ስዎችችን ያህል የኢህአዴግ የብልፅግና መንግስቶች ሩቡን ያህል እንኳ ለአይን የሚታዩ ለልብ የሚታስቡ የላቸውም የእውቀት የሙያ ደሀ መንግስታት ናቸው ደርግ በዚህ የታደለ ነበር ባይጠቀምባቸውም በምህንድስና በኢኮኖሚ በህክምና በሚሊተሪ እውቀታቸው አንቱ የሚባሉ ምርጦች ሀገራችን ነበሯት የዛሬውን አያድርገውና አቶ ፉሲካን ደረጀን ከልብ እናመስግናችሁዋለን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ለሁለታችሁም ይስጥልን

  • @alextemesgen723
    @alextemesgen723 2 года назад +2

    ደረጀ በጉጉት እየጠበኩ አራት ሳምንትታትን አብሬህ ሰነበትኩ።ከጓድ ፋሲካ ሲደልል ጋ የነበረህ ቆይታህ በጣም ብዙ ነገሮችን ያጠራ፣አስተማሪ፣አሳዛኘ፣ፈገግ አድራጊም ነበር።ጥያቄዎችህ ያንተን እንዲሁም የድሮውን የጋዜጠኞቻችንን ብቃት ከነ ግብረገቡ(ስነስርዓት፣ጨዋነት)ያየሁበት ነው።አንተን የፕሮግራሙን አዘጋጅ አና ARTS-TV በጣም እናመሰግናለን!!! ለጓድ ፋሲካ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
    የጄኔራሉ ልጅ

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 14 дней назад

    የሚገርም እውቀት ነው
    ተዝቆ የማያልቅ እውቀት
    ግሩም ውይይት
    ለዛ ያለው ጨዋታ
    ለሁለታችሁም ረጅም እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
    እናመሰግናለን

  • @leshasf7531
    @leshasf7531 2 года назад +17

    ብዙ ብዥታዎቻችንን ስላጠሩልን ጠያቂውም ያለው እውቀት ምስጋና ይድረስልን።

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r 2 года назад +6

    እንዲህ ያሉትን ታሪክ የሆኑ ሰዎችን ከነሀቃቸው ለምስክርነት ያቆየህ አምላክ ምስጋና ይድረስህ!
    ድንቅ ሰው ኖት ጓድ ፋሲካ!

  • @teshomekelkile464
    @teshomekelkile464 2 года назад +5

    ደረጀ- ጓድ ፋሲካን እንካን አቀረብካቸዉ። ሠዉየው ርቱዕ አንደበት ያላቸዉ፣ በጣም የተረጋጉና ጎበዝ አስረጅ ናቸዉ። ወድጃቸዋለሁ። አንተም በእዉቀት ላይ የተመረኮዘ ጥያቄ የምታቀርብ ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ። ዕድሜ ይስጥልን።

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 2 года назад +4

    ደሬ አንተም ክብር ይገባሃል።ፕሮግራምህ አንድም ቀን አምልጦኝም አያውቅም።በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @user-dz8ds4jy3h
    @user-dz8ds4jy3h 24 дня назад

    ደሬ ግሩም አዋቂ ጋዜጠኛ አቶ ፋሲካ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለእዚህ ላበቃዎት ብዙ ትውልድን ያስተምራል እውቀቶት

  • @caleb7859
    @caleb7859 2 года назад +1

    አይፋ ተገንጥሎ ጠፋ ቢፈለግ ቢፈለግ ጥሩባ ቢነፋ ...
    የራሺያ መኪኖች ከመለዋወጫ ችግር በላይ ብረቱ አይቀልጥ ወይ ለሌላ አይሆን ለምንም የማይጠበቅም ነው
    በእውነት ጣፋጭ እና አስተማሪ ልዩ ትዝታውስጥ የሚከት ቃለ መጠይቅ ነው
    እናመሰግናለን
    ደረጀ በያዘ እጅህ ሌሎቹንም ቶሎ ቶሎ ብለህ ጠይቅልን ብዙትምህርት የሚገኝበት ታሪካዊ ስራ ነውና
    ክፍል 2 መፀሀፋቸውን በጉጉት እንጠብቃለን እድሜ ከጤናጋር እመኛለሁ

  • @tesfayezewdie9007
    @tesfayezewdie9007 2 года назад +10

    በዛ ግዜ ለነበርነው ወጣት ባለሙያዋች ግሩም ትዝታ ነው። ስለ ኮርፖሬሽኖች አመሰራረትና ውጤታቸው ቢጠየቁ ጥሩ ነበር። በተረፈ የምታቀርባቸው ቃለ ምልልሶች ለትውልድ ታሪክ ስለሚሆኑ ምስጋና ይገባሀል።

  • @baheilu
    @baheilu 2 года назад +3

    Very big respect to አቶ ፋሲካ ሲደልል. I don't claim that I read all the books written about the military government but ፋሲካ ሲደልል book is one the best book ever, Thanks again አቶ ፋሲካ ሲደልል to be honest (speak) about the good, the bad and ugly time of the military government

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 2 года назад +25

    I remember Mr Fasika as a citizen mainly from the name shaming thrown at him like "member of the gang of four " and a blind proponent of communism that has thrown the country down the drain.
    However, these series of interviews has brought his lifetime endeavour ,specially, during the Dergue era to the light.
    It is praisable to hear his ,what I feel are, honest regrets, shortcomings,as well as his unheard dedicated service to the country within political constraint.
    The reasonable portrait of his government, the President, collogues, the system and major incidences like the attempted coupedeta are very descreptive.
    His modesty , perceivable intelligence, composure and great decency are characters of envy.
    The advice to leaders and advisers of the present and future is meticulously messaged and rings the Amharic biblical saying " ልብ ያለው ልብ ይበል ".
    I guess, it is due to thank Mr Fasika. So, a big thank you and all the best in his future life.
    Mr Dereje, Thank you for bringing such a magnanimous man to the stage and shade light to the untold story. I feel I heared the story from the mouthe of the horse. I also feel that I heared honest and balanced account of many issues of the deargue era too.
    Many thank you to you too, Mr Dereje.

    • @user-nr6rv3mo5m
      @user-nr6rv3mo5m 8 месяцев назад

      I happened to be an employee of the Derge regime since 1977 EC
      He is beautifiying his legacy, most of what he is talking is pure lie!!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 7 месяцев назад

      Bakih..jila jil ..sewochu amara selehonu ke derg lematalat zeregnoch hon bilew' gang of four ' yaluwachew Bilewal eko bizu awakiwech.

  • @user-kl5mu2ln1q
    @user-kl5mu2ln1q 2 года назад +5

    እድሜ ይስጥዎ። ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም እምቅ እውቀትና ብስለት አለዎት። ዛሬም ለሀገሪቷ ያስፈልጓታል

  • @biruktesfaye6011
    @biruktesfaye6011 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ፡ምርጥ፡እና፡ታሪካዊ፡የሆነ፡ዝግጅት፡ነበር፡ለሁለታችሁም፡እረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥልን።

  • @enateneshbelay4469
    @enateneshbelay4469 2 года назад +3

    Many thanks for your service Ato Fasika - hats off. May God bless you. Dereje - this is true journalism and always admire all your efforts to be a beacon of hope and tranquillity for those who wish to have their viewpoint heard.

  • @mikiyasasfaw8896
    @mikiyasasfaw8896 2 года назад +8

    እንደ መፀሀፍ ነው ያነበብካቸው እውቀት....እውነት.....ፅናት....ቁጥብ....ደርባባ እግዚኣብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናል ደሬ

  • @malik-3730
    @malik-3730 Год назад +1

    Commerade Fasika Sidelel is a multi volume book. God Bless you with health and long live sir.

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 Год назад +1

    Long live Guwad Fasika sidelil.amazing interview.bravo Dereje Haile.long live too 🙏🙏🙏🙏

  • @abelbilly9174
    @abelbilly9174 2 года назад +24

    ጓድ ፋሲካ !!! እባክዎ አሁንም ቢሆን የኢኮኖሚ እውቀትዎ አልጐደለምና አገርዎ ከገባችበት የኢኮኖሚ አዘቀት ይታደጓት !!! በደርግ ጊዜ በጋራ የተሰራውን ስህተት አሁን የካክሱልን ።

    • @asfawabebe5938
      @asfawabebe5938 2 года назад +7

      ማን ጋብዟቸዉ? ወንድሜ።

    • @balambaras5848
      @balambaras5848 2 года назад +5

      አብሮ ለመስራት በልካቸው ያገኙ ይሆን???

    • @danielnegatu7771
      @danielnegatu7771 2 года назад +6

      ዛሬ በሀገሬ ውስጥ በእኚህ አይነት ሊቅ መሪ ልክ የተሰፋ አመራር ሊያሰራቸው የሚችል ባለመኖሩ አዝናለሁ የመስራት የመምራት የማማከር ( የሚሰማ ጆሮ ቢያገኙ ክብር አቶ ፋሲካ ሲደልል ለሀገር ለውጥን ማምጣት ብልፅግናን ማምጣት የሚችል ብቃት ያላቸው ናቸው እባካችሁን ባለ ስልጣናት የሆናችሁ ለሀገርና ለህዝብ ስትሉ በአዛውንትነት ዕድሜ ላይ ያሉትን አቶ ፋሲካ ከነበሳል ልምድና ዕውቀታቸው ሳያመልጡን ብሰለትና ዕውቀታቸውን ምጠጡና ለትውልድ አትርፉ ።

    • @josua8667
      @josua8667 2 года назад +1

      ጅሎቹ አዋቂ መች ይፈልጋሉ ብለህ ነው። ተራው የጅል ነው። ገምተው አገሙን

  • @madk6808
    @madk6808 2 года назад +6

    በጣም ልዩ ቃለምልልስ ግዜ ነበር እጅግ አድርጌ ከልብ አመሰግናለሁ ሌላ ምንም ማለት እልፈልግም ለሁለታችሁም እንዲሁም ለመላው አዘጋጅ ክፍል ምስጋና ይድረሳችሁ። ረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት እመኛለሁ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @kiflebekele3680
    @kiflebekele3680 Год назад +1

    Wonderful & Amazing person. I hope our leaders learn so much from your experience and views. Thank you & God bless you.

  • @freeethiopia4800
    @freeethiopia4800 2 года назад +6

    We don't have intrest to learn from our past, but if we do we can learn a lot from this genuine and fact based truth discussion. Thanks a lot to both of you!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +2

    ደረጀ ሀይሌ ምርጥ ጋዜጠኛ ላንተ ቃል የለኝም እባክህ እንዲህ አይነት ታሪክን የያዙ ስዎችን አቅርብልን እናመስግናቸዋለን በስሜት ሳይሆን በተግባር የሆነውን ነገር የነገሩን ስው ናቸው ረጅም እድሜና ጤና ለሁለታችሁም🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp День назад

    ኤኮኖሚክስ ተማሪዎች ይህን ሌክቸር መስማት አለባቸው።ወደ አራት ኮርስ ይወጣዋል ። እናመሠግናለን አቶ ፋሲካ ፤🎉🎉🎉

  • @eyerusalemteshomewoldemari6336
    @eyerusalemteshomewoldemari6336 2 года назад +5

    What a great interview!!I really like Gwad/Ato Fassika's humility, honesty, and depth. Several lessons for this era and perhaps for the future too. Dere:great work as usual!

  • @peaceprevails
    @peaceprevails 2 года назад +22

    Thank you Mr Fasika for your service to the nation and telling us in concise language the story from your perspective.
    A suggestion: in developed nations like the US such experienced professionals establish think tank and publish papers that aid policy. If you have the energy may be it is time to do so that will again serve as guiding post.

    • @teferraalemayehu3579
      @teferraalemayehu3579 2 года назад +1

      I agree with you but the problem in our country is politicians are not ready to listen to individuals with experience and knowledge. I hope in our lifetime, we will see a nation united as one and work together for the betterment of not few but all.

    • @wondwossendelelegne4010
      @wondwossendelelegne4010 2 года назад

      Best

    • @abayminch4144
      @abayminch4144 2 года назад

      Thank you!❤

  • @ashebirkassa2987
    @ashebirkassa2987 2 года назад

    ጋዜጠኛ ደረጀ ሁሌም ያንተን ፕሮግራም በመናፈቅና በጉጉት ነው የምሰማው ሆኖም ከአቶ ፋሲካ ጋር ያደረግከው ውይይት ግን እጅግ ተለይቶብኛል ቃለ መጠይቁ እንዳያልቅ ብሳሳም ማለቁ ግድ ነውና አለቀ ። በእውነት በጣም ተደስቼበታለሁ ። የትላንት ከፍታችንን ደግሞም ውድቀታችንን የሚያሳዩን ለዛሬው ትውልድ የሕይወታቸውና የአገልግሎታቸው ተሞክሮ ጠቃሚ ስለሆነ እባከህ እንደሳቸው ዓይነት በሳል ፤ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ፤ ዕውቀትና ለዛ ያላቸውን ቀዳሚና ጠቃሚ የሆኑ ሰዎችን ፈልገህ አፈላልግህ እንዳስለመድከን ማቅረብህን ቀጥል። ቅፅ ሁለት ሲወጣም ብቅ ብለው እጅግ ጠቃሚ የሆነውን ውይይታችሁን እንደምትቀጥሉ ተስፋ አደርጋለሁ። ረጅም ዕድሜና ጤናን ለሁለታችሁም ተመኘሁ አመሰግናለሁ ።

  • @kebreabdemeke4188
    @kebreabdemeke4188 2 года назад +11

    እድሜ ከጤና ያብዛልዎ ጊድ ፋሲካ ሲደልል:: እጅጉን እስተማሪ ፖሮግራም ነበር:: ብዙ ነገር ተማርን:: ደረጀ ሀይሌ አንተም ክበርልን::

  • @daveasefa7104
    @daveasefa7104 2 года назад

    ማነ ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ አቶ ፈሲካ ሲደልል በመጀመሪያ ይሄንን ሁላ ቁም ነገሮች ይዘው ለዚች ደቂቃ እና ሰዓታት እንዲሁ ግዜ ስለበቁ ቸሩ መድሐኒያለም ክብርና ምስጋና ይግባው ብዙዎቹን የእርሶን ዘመን ሰዎች መለሰ ብለን እንድናስብ እና እንድንፈትሽ ስለሚያረገን ሌላው ኢትዮጵያን አድር ባይ እና አሰመሳይ ሰዎች ምን
    ያህል ዋጋ እንዳሰከፈልዋት ለማንኛውም በሚቀጥለወ ዙር ደግሞ ብዙ ቁም ነገሮችን ይዘውልን እንደሚቀርቡ ብዙ ተሰፈ አለኝ እግዚሐብሔር ጤና እና እድሜ ይስጦት ደሬ ደሬ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይሰጥህ እኔ በግሌ ያንተ ብቃት እና እና እውቀት ዶሴ አወጣጥህ ይገርመኛል🙏🙏🙏🙏

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg 2 года назад +3

    ገራሚ ቃለመጠይቅ ነበር :: እናመሰግናለን !!!!.

  • @netsehetworku568
    @netsehetworku568 2 года назад +23

    767 is coming, it was the slogan of our childhood! Gash Fasika, a heartfelt thank you for your life long service to our country! How lucky we are, to hear about the trials and tribulations of that time directly from you! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ደሬ ክበርልን

    • @user-nr6rv3mo5m
      @user-nr6rv3mo5m 8 месяцев назад

      Well, he received 12 aircraft composed of Boing 707, 727, DC6 and DC3 state of the art aircraft at that time,
      He handed over 12 aircraft, he just maintained what he received, over all our economy went under the drain during his reign!!

  • @libanosseyoum7067
    @libanosseyoum7067 2 года назад +5

    It was so fantastic interview however it becomes its end. We have got deep understanding about the unlucky country Ethiopia. Thank you very much both Mr. Fasika & journalist Dereje Haile

  • @teckmeriam2642
    @teckmeriam2642 2 года назад +9

    My favorite interview. Impressed with the interview, and was waiting every week to listen. It will be great to find his book at Amazon. Good job.

  • @user-mm7pv6nc2n
    @user-mm7pv6nc2n 10 месяцев назад

    ደረጀ በጣም ነው የማመሰግንህ ። ኢንተርቪ ስታደርግ ድድቅ ጭምቅ እንጥፍጣፊ እንዳይኖረው አድርገህ ስለሆነ አድናቂህ ነኝ ። በርታልኝ።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 года назад +2

    አቶ ፋሲካ እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ ለቀኛ ሰው በመሆንዎ

  • @habtamugebretsadik2208
    @habtamugebretsadik2208 2 года назад +4

    በጣም ምርጥ ቃል መጠይቅ ነበር ደሬሬሬሬሬሬ

  • @hayalsewhayal9104
    @hayalsewhayal9104 2 года назад +2

    Dere the great one , Tank You for your journalism Ethic , I am from that era & didn’t know what was in the Circle . Mr Fasika many tanks for you sharing your part & explanation 🙏🏽

  • @robeetshop
    @robeetshop Год назад +1

    በጣም ልብ የሚነካ ውይይት ነበር ፣ አንድ ክፍል ቢቀጥል ጥሩ ነበር

  • @Yarmela
    @Yarmela 2 года назад +5

    Amazing interview!!
    I hope journalist of this era gain tremendous knowledge from Dereje's skillful approch of extracting the truth from obscurity to a simple and elegant forms. Thank you! 💚💛❤️

  • @apexaddis1136
    @apexaddis1136 2 года назад +3

    Integrity at its best! What a flawless, captivating interview! I watched all the 4 parts of the interview at 1 time starting not to finish even part 1!
    Moral, integrity, passion for a country...
    I see what a reverse journey we are marching comparing with incumbent governors of this poor state!
    Salute both the interviewer and inteviewee! Hats off!
    May God bless u!

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 2 года назад +1

    This is my second comment. Sir, Ato Fasika you have amazing quality of personality. Long life to you Sir. Dereje you are right talking to such amazing intellectual and high caliber personality .

  • @user-fk8oh6bs5o
    @user-fk8oh6bs5o 4 месяца назад

    No words can express this amazing comrade.........we thank you for everything you have done to our beloved country Ethiopia ...........we salute you 💚💛❤️

  • @mengistuwoldemekuria6097
    @mengistuwoldemekuria6097 2 года назад +2

    I am so impressed. It was so candid and honest testimony of the derg era! Thank you Fasika Bidelil.

  • @birarasitotaw6459
    @birarasitotaw6459 2 года назад +2

    I just felt that I read a dozen books! Thanks to Ato Fasika Sidelil and journalist Dereje Haile whom I admire a lot to share all this information!!!

  • @abreshog.8525
    @abreshog.8525 2 года назад

    በቅድሚያ የተከበርክ ውድ ደረጀ አድናቆቴን አቀርባለሁ። ከዚህም በላይ ነህ። ልቅም፣ ጥንቅቅና ሙላት ያለው እንባቢነትህ፤ በሁሉም ዝግጅቶችህ ከጸሃፊውቹ በላይ ሆነህ ነው የማይህ በርታኝ።
    የተከበሩ ጋሽ ፋሲካ፤ በእኔ መረዳት፥ ስርዓቱን ካለ ምንም ይሉኝታ ፍፁም በሆነ ግልጽነት ስላሳዮን ከፍ ያለ ክብርና ምስጋና ይገባዎታል።
    ቃለ መጠይቁ ከመፅሃፉ ከፍ ያለ መረዳትን አግኝቸበታለሁ።
    ደሬ እባክህ በብዙ ምርቶች ትገለጥልን ዘንድ እንጠብቃለን።
    የኢትዮጽያችን ታሪክ ገና አልተነካም ከሚሉት ወገን ነኝ።

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 2 года назад +8

    Ato Fasika's comment on economic expert support from socialist countries has made to remember a Hungarian economist who was assigned in the then Central Economic planning office to develop economic model for planning.
    The Hungarian economist after a year presented a two page presentation summarizing that Ethiopia didn't need a sophisticated economic model for planning.
    He stated that the Ethiopian economy is basically agrarian that mainly depended on two factors: rain and peace and that we didn't have any control on rain but have control over making peace and war that affect agricultural human labour/farm labor.
    I personally appreciate the Hungarian guy simple "findings" and think it still holds true.

  • @orionbezabihali2386
    @orionbezabihali2386 Год назад +1

    ለሁለታችሁም እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜ ይስጥልን።

  • @esaiyastedaferew5658
    @esaiyastedaferew5658 2 года назад +3

    Back-to-back I have listened of your four interviews you makes me clear of the regime details, well done Sir

  • @mekonnensileshi5115
    @mekonnensileshi5115 2 года назад +1

    ዋው ትንፋሽን ዋጥ አድርጎ የሚደመጥ በጣም ምርጥ ቁምነገርና እውቀት የሞላበት ቃለምልልስ። ለሁለታችሁም እድሜና ጤና ተመኘሁ።።

  • @zelalemtadesse
    @zelalemtadesse 2 года назад +2

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር። ብዙ ነገር አሳውቆኛል።

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 2 года назад +3

    The 2022 best interview, thanks Dereje u are amazing journalist , also Ato Fasica sidelel long life . God bless Ethiopia forever 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nuradinabdala5629
    @nuradinabdala5629 2 года назад

    ከተማሪነት እስከ ስራው አለም ሆኜ የአቶ ፋሲካ ሲደልል የተለያዩ የልማት ዘመቻዎችና የሃገር ልማት ለሃገርና ለወገን ለህሊናቸው አድረው እገልግለዋል በእውነቱ የጋዜጠኛ ደረጀ ሃይሌ የጋዜጠኝነት ብቃትና ችሎታ ተመልካች በማጓጓትና በልብ ሰቃላ የቃለ መጠይቅ ሳይሰለች ሁሌም ያልቃል እድሜና ጤና ለሁለታቹሁም ። በዚህ ተከታታይ ቃለመጠይቅ ትውልድ ትልቅ ግንዛቤ ስለ ጦርነት ኪሳራና ለሃገር እዳ መሆኑን በሚገባ ያስተምራል !

  • @ahmednuri6457
    @ahmednuri6457 2 года назад

    ከመጀመሪያ አሰከመጨመረሻ ያሉት 4ቱም መጠየቆች ጠያቂዩም እርሶንም በጣም አመሰግናለሁ እንደርሶ አይነት ጭንቅላት መበላሽት የለበትም ረጅም እድሜ ይሰጦት ጥሩ ሰው ሰለሆኑ ነው የሰነበቱት ያን ጊዜ በእርግጥ የእርሶን ያህል እውቀት እያላቸው ሰዎች ተሰውተው ከሆነ በጣም አዝናለሁ አሁንም በድጋሚ የቀረውነ ጊዜዎን መልካም ይሁንሎት

  • @yelakeshetu5587
    @yelakeshetu5587 2 года назад +4

    Always best interviewer but this one is best of best episodes. I really thank you to the bottom of my heart.

  • @feridyonis3820
    @feridyonis3820 2 года назад +4

    Thank you very much for the enlightenment of the experience you shared with us. It is fantastic and remarkable.

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ❤🙏

  • @samuelchaka453
    @samuelchaka453 2 года назад +3

    I quenched my thirst to know that time. I really liked his name when he was conquered at that time. (Comrade Fasika Sidelil). May God bless you and give you more age, Comrade!

  • @oromay02
    @oromay02 2 года назад +3

    This has been the best interviewed I have seen in my life . I wouldn’t have enough words to thank you ! God bless you !

  • @user-ox2zy3rw5s
    @user-ox2zy3rw5s Год назад

    ይህንን ቃለምልልስ ሁለቴ ነው ሙሉውን የሰማሁት ደረጀም በደንብ ተዘጋጅቶ በአክብሮት አቶ ፋሲካም ያለምንም መዘላበድ ደስ በሚል አገላለፅ እውነት ስለሆነ ሳይደጋግሙ እአአ ሳይሉ ግሩም መልስ አስተማሪ የሚያምር ቃለምልልስ

  • @tofiktofike1404
    @tofiktofike1404 2 года назад +2

    ደሬ የሐገሬ እንቁ የናዝሬት ልጅ በመሖንሕ እውነት በጣም ኩራት ይሠማኛል ለረጅም ጊዜ በተከታታይ በነገራችን ላይ የተሰኘውን ፕሮግራም ስከታተል ቆይቻለው ነገር ግን አንድም ቀን አስተያየት ሳልሠጥ ቆይቻለው ምክንያቱም በንተላይ ያለኝ አድናቆት ከፍ ከማለቱ ብዛት በዝምታ ማለፉን መርጬ ነበረ ዛሬ ግን እጅግ የማከብራቸውን በስራቸው የምወዳቸውን ጉዋድ ፋሲካ ሲደልልን በመጋበዝክ እና ስሜትን የሚነካ ውይይት በማድረግክ ዝምታዬን ሰብሬ ላመሠግንሕ በቃው ደሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ