Ethiopia:- ግዙፉ ሰራዊት ለምን ተሸነፈ?||የሌ/ኮሎኔል ፍሥሐ ደስታ ግምገማ||የሶቪየት ወታደራዊ አማካሪዎች ሚና!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 153

  • @PIA70s-hf8lk
    @PIA70s-hf8lk 8 месяцев назад +7

    ❤ LONG live WUCHU❤

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 9 месяцев назад +36

    እግዚኣብሄር ተዋጊ ከኤርትራ ጎን ሰለ ነበር!

    • @africamizan2508
      @africamizan2508 9 месяцев назад +4

      ለዚህ እርግማን ለሆነ ለአምባገን ገዠ ለኢሳያስ ባርነት ነዉ?

    • @aronhidray69
      @aronhidray69 9 месяцев назад +6

      @@africamizan2508
      ይበልጣል 100% ከመሪዎች ኣህዮች ኢትዮጲያውያን መግደል ማራድ መረሽን ማነቅ ከነዚህ ታወድድራለህ ኢሱ ጅግና በኢትዮያውያን ምክኒያት ቀርን ኣፍሪቃ 150-200 ሰላም ኣጣን ግን ኢትዮ እንደ የጉዝላቭያ ትሆናለች?

    • @grseshiree-ek6hc
      @grseshiree-ek6hc 9 месяцев назад

      Kmalam tigre ​@@africamizan2508

    • @eriblood803
      @eriblood803 9 месяцев назад

      ​@@africamizan2508 ante keyih gala ne weis tukur sciankila? 🫏

    • @ghirmayembaye5025
      @ghirmayembaye5025 9 месяцев назад +2

      exactly God bless you brother

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 8 месяцев назад +2

    ባጠቃላይ የውጪ ሀይሎችና የውስጥ ከፍተኛ መኮንኖች አሻጥር መሆኑ 100%ነን።

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 5 месяцев назад

      Kkkkk ቅዘናም

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk 5 месяцев назад

      @@habtomhabtom7831 እማያ ቁትን ሰው አይገምቱትም አለ የገራችን ሰው ቅዘናም አልክ

  • @getahuntsegaye8863
    @getahuntsegaye8863 9 месяцев назад +3

    ከስፓሪታኪያድ 1:81 አንዱ ነበርኩ። አሁንም በህይወት ምስክር ነኝ

    • @mekonnengezu2636
      @mekonnengezu2636 8 месяцев назад

      endet neber?

    • @sinnithm.6972
      @sinnithm.6972 8 месяцев назад

      ተመስገን ብለህ ስለ ሂወትህ አስብ

  • @hermonogbamichael8599
    @hermonogbamichael8599 8 месяцев назад +4

    Don't make excuses. Eritreans are warriors. Just accept that. But anyone who seek for justice is always a winner. Peace ✌

  • @maharicaleb9152
    @maharicaleb9152 2 года назад +27

    Shabia was not fighting Ethiopia it was fighting Soviet Union

    • @ተከሽኖ
      @ተከሽኖ Месяц назад

      derg was fighting somalia,eritria,Tplf,Olf the list goes on

  • @GoodNewsWithMeda
    @GoodNewsWithMeda 8 месяцев назад +11

    ዓመጸኛ ሁሌ ይወድቃል

  • @yonasseattle9763
    @yonasseattle9763 2 года назад +6

    ምርጥ ሚድያ ቀጥሉበት🙏🙏🙏

  • @tomasmogos6239
    @tomasmogos6239 8 месяцев назад +1

    ሻዕቢያ ኣንድች ግዜ ከ ፈተንና ኣታመልጥም!

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 Год назад +3

    በዚያ ጥሩ ጊዜ ክልል ብሎ ነገር ክፍለ ሐገር ነው የሚባለው አሁን ነው ክልል ብሎ የከፋፈለን።

  • @sabri5460
    @sabri5460 9 месяцев назад +5

    የኢትዮጵያ ወታደር ዘራፊና ዘረኛ ያልሆነበት ግዜ የለም!! ዛሬም!!

  • @sabri5460
    @sabri5460 9 месяцев назад +6

    በፋሽሽቶች የሚመራ ሠራዊት ከፋሽሽትነት አልፎ ምን ይሆናል!" ዛሬም እንዲሁ!!

  • @birhanuGeremew-d6p
    @birhanuGeremew-d6p Месяц назад

    ትክክለኛ የዉድቀት ምክንያት ዘሬ ሰማሁ።

  • @samigemeda7296
    @samigemeda7296 Год назад +2

    ይህንን ቻናል ዘግይቼ ነው የተቀላቀልኩት እጅግ በጣም ደስ የሚልና የታሪክ ዕውቀቴን የሚያጎልብት በመሆኑ የሁልጊዜም ምርጫዬ ነው !!!

  • @welduJrwoldu
    @welduJrwoldu 6 месяцев назад

    እውነት: በጉዝፍ ሰራዊት ልትሸነፍ አትችልም ::

  • @temporary995
    @temporary995 2 года назад +11

    09/09/91 ሻእብያ በምህረት የለቀቃቸው የደርግ ምርኮኞች ሰማንያ ሺ ነበሩ (ቀይ መስቀል በኢትዮጵያ መፅሔት 1991ተመልከት

    • @yosephchenkew4780
      @yosephchenkew4780 Год назад +1

      ውሸታም ዋና አንዱ አልነበርክ የኢትዮጵያን ውድቀት ሥትመኝ የነበርክ

    • @YM-wm5ik
      @YM-wm5ik Год назад

      አንባቢው

    • @ሳማዊኤሪትራዊ
      @ሳማዊኤሪትራዊ Год назад

      @@yosephchenkew4780losers yederg lij

  • @michaelnegusse2652
    @michaelnegusse2652 9 месяцев назад +8

    ኣላማቹ ስሕተት ስለነበር ፥የአርትራ ታጋይ ኣላማ ትኽክለኛ ነበር ህዝብ በመረቱ ኣይሰነፍም።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 9 месяцев назад +1

    ተባረክ!ሀቅን ፊትለፊት በማቅረብህ።

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 2 года назад

    መቼም ኢትዮጵያዊ የሆነ መንግሥት በሀገራችን ሲመሰረት ሁሉም ታሪክ ያወጣዎል

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 2 года назад +2

    እውነት በጣም አድናቂቹሁ ነኝ...!!!
    የሚዲያ አውታራቹሁ እንደ "ምርጥ ገፆች" ላይ ቱኩረት አድርጎ ለእኛ ተደረራሽ ብትሆኑ በልዩነት የምትመረጡ ያደርጋችኋል ።
    አሁንም በርቱልን...!!!

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  2 года назад +2

      እናመሰግናለን!

  • @kidanetewelde1958
    @kidanetewelde1958 Месяц назад

    ምስ ድርጊ ይሀሉ ምስ ወያነ ናይ ኤርትረኣዋን ጅግንነት ኣይቅበሉን አዮም :ታሪክ ኣይተባላሽ ኩፍአ ትግራዋይ

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 9 месяцев назад +1

    እኔ ከ1975አም ሰሜን እዝ ሙዚቀኛን ተቀላቅዬ አስመራ ነበርኩ በ16 አመቴ ማለት ነው ::
    እዛም እያለሁ ያየውት ሁሉም ጀነራል ፍስሐ ደስታ ካዩት በላይ ነው ::
    ለምን አትልም?
    አስመራ እና አዲስ አበባ እና ኢትዮጵያ ሁለት የተለያዩ ሀገር ብቻ ሳይሆን ሁለት የተለያየ አመለካከት ያለው ህዝብ ነው ::
    አስመራ (ኤርትራ )ህዝብ ከሌላው ኢትዮጵያ ህዝብ አይነት አብዮትን ወይም ሶሻሊዝምን ሳይሆን የሚያውቀው ደርግ የሚባል የአማራ መንግስት ወሮት በግድ አንበርክኬ ልግዛህ እንደሚ ገዛው እና በሌላው ኢትዮጵያ ክፍል ያሉት ኤርትራውያን ዛሬ እንደሚባለው ታፍነው እየታሰሩ እንደሚገደሉ ሌላም ሌላ ነበር ፕሮፖጋንዳው ይህንን ፕሮፖጋንዳ ደርግ ባለመስራቱ እራሱ ደርግ ውስጥ ከተራ ወታደር እስከ ሚኒስቴር ጀነራል እዛው አብዮተኛ ሆነው ሌላው እና ዋናው ነገር ደግሞ በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁን የንግድ ቦታ ከተራው የትራንስፖርት እስከ ገራጅ ባለቤት እና በዋናነት የዛች ሀገር ፋብሪካ እና አስመጪ እና ላኪ ቢዝነስ በኤርትራውያን መሆኑን እንኮን የኤርትራ ህዝብ ምንም የሚያውቀው ነገር ዓልነበረም ይህንን ያህል በጣም ደርግ በፕሮፖጋንዳ ባዶ ነበር ማለት ይቻላል በተለይ የደርግ የመገናኛ ብዙሃን ጠ ሚ ማጀገን ሶሻሊዝምን መስበክ የአብዮት መዝሙር ላይ የተጠመደ ነበር በሻቢያ በኩል ግን ውስጥ ለውስጥ ከባድ ፕሮፖጋንዳ ከሀገር ውስጥ እስከ ሱዳን አውሮፖ አሜሪካ ሌላም ሀገር እንደ ዛሬው youtu ፊስ ቡክ ሌላም ባይኖር ኤርትራውያን በያሉበት እየተገናኙ ጉድ የሚያሰኝ ነበር ለዚህም ነበር አውሮፖ አሜሪካ ሌላውም የውጭ ሀገራት ለሻቢያ ትልቅ ድጋፍ የነበራቸው ይህ ሁሉ ሲሆን ግን በጣም የሚገርመው የኢትዮጵያ ህዝብ በደርግ መንግስት ምን ያህል እንደተማረረ ማንም አይረዳውም እዛች ሀገር ከላይ ኡንዳልኩት ኤርትራውያን በሀብት በጥጋብ እየኖሩ መሆኑን እንኮን አንድም ኢትዮጵያዊ እንደ እራሱ ስለሚያያቸው ልብ ብሎም አያውቅም ሌላው ደግሞ የደርግ ፕሮፖጋንዳ የኤርትራ ተወላጆች ለፖለትካው ሲባል እንደ ልባቸው ብሔራዊ ውትድርና አፈሳ አይመለከታቸው በቢዝነስ በሙስና ያችን ሀገር የተቆጣጠሩት እነሱ ሌላም ሌላ ይህ ሁሉ ትልቁ የደርግ ውድቀት ነበር አስመራ ከተማ ህዝብ እንኮን ደርግ ሊበድለው አይደለም ሁሉም ባጀት ወደዛ እዛች ከተማ ላይ አንድ የደርግ ወታደር ተሳስቶ አንድ ግለ ሰብ ቢነካ ፍርድ ሞት ነበር ይህ ሁሉ ተደምሮ ከጦር ብዛት ይልቅ በፕሮፖጋንዳ አሽንፎ የወጣው ከቀይ ኮኮብ በኃላ ሁሉም ነገር እጅ እጅ አለ ጦርነቱ ከማለቅ ይልቅ ውሐ ቅዳ ውሐ መልስ ሆነ ይህ ሁሉ ተጨምሮ በደርግ ጭቆና የተማረረው ህዝብ ብሶት ተጨምሮ የሻቢያ እና ወያነን ተንኮል ምንም የማያውቀው ህዝብ ከደርግ ውጭ ማንም ቢመጣ እነሱንም እንደ እራሱ ልጆች ስለሚያይ ፖለቲካው ያልገባው ህዝብ ኑ ብሎ ተቀበለ ከዛ ብሃላ ነው
    ሁሉም ነገር ግልጽ ሆኖ አይኑ እያየ ኤርትራ ተገነጠለ ወያኔ ኢትዮጵያ ለ27 ዓመት የገዛው

    • @nimrodnayzgi3858
      @nimrodnayzgi3858 9 месяцев назад

      We were never a country with Ethiopia. Eritrea was always a country if it is then ethiopia have the west also have colianziret to ethiopian

  • @habtomhabtom7831
    @habtomhabtom7831 5 месяцев назад

    በ አለም ታሪክ 80 ሺ ሙርኮኛ የ አትዮጵያ ሰራዊት ነው

  • @msganateklemariam1692
    @msganateklemariam1692 5 месяцев назад

    ያኣረመኔ የደርግ ሰራዊት በኤርትራ ህዝብ ላይ የሰራውን ግፍ የኤርትራ ህዝብ ብቻ ነው ምይውቀው። እርጉዝ እናቶችን ህጻናትን ሳይቅር በጥይት ሳይሆን በሳንጃ መዘልዝል የየእለት ተግባራችሀው ነበር።

  • @berheandeberhan1871
    @berheandeberhan1871 9 месяцев назад +1

    አቀራረቡ ደስ ይላል። ሆኖም ግን ውሸቱ ይበዛል። ታሪክ ነውና እነተኛውን የሆነ ታሪክ ብታወሩ ጥሩ ነው።በሻዕብያ ሙርኮኛ የነበሩ ሆኖም ወደየ በታቸው በህይወት የተመለሱ ብዙ የደርግ ውትሃደሮች አሉልህና እነሱን ጠይቀህ ታሪኩን እወቅ።

  • @negatesfai8826
    @negatesfai8826 2 года назад

    Great program
    THANK YOU.WW LOVE YOU.

  • @tesfayemekonnen9117
    @tesfayemekonnen9117 10 месяцев назад +2

    ለጦሩ ሽንፈት ከፍተኛውን ሚና የተጫወተው የፍስሀ የወያኔ ጆሮ ጠቢነት እንደነበር የታወቀ ግን ተሸፋፍኖ ያለፈ ነበር። የፍስሀ የአክሱም አንደኛ ደረጃ የክፍል ጓደኛ የነበረው አቦ ስብሀት ነጋአአ ውስጥ ዘበኛ ሆኖ ተቀጥሮ እንዲሰራና የደርግ የውስጥ ሰላዮችን ሲመራ እንደነበር ፍስሀ ያውቃል። ከሱም ጋር ግኑኝነት ነበረው። ይህነን የወቅቱ የደህንነት ማንስትሩ ተስፋዬ ደርሶበት ለመንግስቱ ሪፖርት አድርጓል። መንግሥቱ መረጃውን ፍስሀን እያስፈራራበት ውሻው ሆኖ እንዲኖር ነው ያደረገው። እውነቱ ይህ ነው።

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.6972 8 месяцев назад

    የጠፈሸ ነጋዴ የብድር ደብተር ይገነጽላል ጎሮቤታችን የፍሰሀ ደስታ ምን ለማለት ነው ያመጣህው የቁሩ ካሉ ልትጨርሳቸው በል ፍጠን አለን የትናትና የናቅፍ ጀግናው ወንበዴ በናንተ ሻዕቢያ እኛ

  • @NahomCarrier
    @NahomCarrier 8 месяцев назад

    Read mengistu h/ Mariam book. Sharia is Amazing and big time Jegna…..

  • @KertatawKertataw
    @KertatawKertataw 7 месяцев назад

    እኔ የመንጌ አድናቂ በጣም ወዳጅ አፍቃሪ ነኝ መንጌ ምርጥ መሪ ነበር በሴረኞችና በሆዳም ጀኔራሎች ለውድቀት ተዳረገ እንጂ

  • @dahlakdahlak9695
    @dahlakdahlak9695 Год назад +3

    አለማወቅ ? ስህተት ፣ ሽንፈት ፣ ጸጸት etc..ምን ዋጋ "ለው !
    በኤርትራ ጉዳይ መግባትና ከ1950ዎች --1991 የነበረ የኢትዮጵያ ወታደር/አብዛኛው ተገዶ /ተጎትቶ ዘማች አላስፈላጊ ነበር /ስለ ነበረ አትዮጵያና የኢትዮጵያ ወታደር ከኤርትራ መውጣት/ መውጣቱ የማይቀር ነበር ።
    ኢትዮጵያ በኤርትራ ጉዳይ 1950s---1991 ባትገፋ ከ1950s --1991 ያለ ቡዙ ጦርነት አሁን አሁኑም በ 2022 ኢትዮጵያ Politically,economically and unity wise would been in a better situation .
    More stability,peace,progress and more cooperation between Eritrea and Ethiopia .

  • @user-mh9em3vk7y
    @user-mh9em3vk7y 8 месяцев назад

    የተዛባ ታሪክ ለምን እንደ እውነት አድርገህ ማቅረብህ የምትገርሙ ናቹ

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 9 месяцев назад +3

    አብዛሀኛው የኮልኔል ፍስሓ ደስታ ሪፖርት በእጅጉ የተሳሳተ መረጃ ነው አስመራ ነጻ የሆነች እለት ብቻ መሪዎቹ ጥለውት ሲሸሹ ከ120ሺ የሁለተኛ አብዮታዊ ሰራዊት አባላት ተማርኮ ነበር ቀላማጅ!

  • @teklenetserab8358
    @teklenetserab8358 5 месяцев назад

    ትንሹ ዳዊት (ሻ ዕ ብ ያ)
    ትልቁ የደርግ ስረዊት (ጎልያድን) ኣሻንፍዋል

  • @gashuhabte7230
    @gashuhabte7230 8 месяцев назад

    ሁለተኛ ሰው ነበረ።ችግር አስወግዶ ሀገሪቷን መምራት አቅቶት አሁን የቆጥ የባጡን ቢያወራ ብዬ ነበር ከማለት አያልፍም ምንም አይነት እውነታነትም የለውም። ሀገሪቱን ለመሸነፍ ካበቁት ከመንግሥቱ ቀጥሎ አንዱ እሱ ነው።

  • @ghirmaiyy
    @ghirmaiyy 9 месяцев назад +2

    ትዕቢት የውድቀት መጀመርያ ናት። ሁሉም መሪዎች በትዕቢት ነው የወደቁት። ዓላማ እንጂ የጦር መሳርያ እያሸንፍም። በዚህ በኩል የኤርትራ መሪዎች ኣለማድነቅ ንፉግነት ነው።

  • @PIA70s-hf8lk
    @PIA70s-hf8lk 8 месяцев назад +2

    👉 I Think..the Elephant in the room is ISAIAS AFWERKI ..or SHABIA is the main reason 😅

  • @Gundanfilms
    @Gundanfilms Год назад +1

    ብልፅግና በአንድ አመት ጦርነት 1,000,000

  • @awelkerhagos3484
    @awelkerhagos3484 8 месяцев назад +4

    ለ ሽንፈትህ መሸፈን ዉለህ አድረህ ብታወራ ያሸነፍክ ሊመስልህ ይችላል ና Game is Over ዝም አይነቅዝም በቃ .

  • @samcolherzogsamcolherzog9234
    @samcolherzogsamcolherzog9234 9 месяцев назад +4

    It is astonishing how everyone who's ever been corrupted by power never admit their incompetence, apologize for their undemocratic & dictatorial policies, or seek penance for killing millions of their own population. Instead, they write revisionist books detailing one hundred reasons justifying two unremarkable rebel groups managed to defeat their enormous, well-armed military force. In reality, such books should only contain the following single explanation "we lost because we're fighting against the people." As recent wars in Oromo, Tigray & Amhara have conclusively demonstrated, no matter how large an army or armament a government assembles; it can never defeat an armed struggle supported by the population it wishes to liberate and empower.

  • @terbinosaboli2830
    @terbinosaboli2830 Год назад +5

    Weyane shaebiyan yemerdat akim yelewm fisiha desta telek yale ewkna yalew aymeslegnim

    • @user-cm8qh2ns1k
      @user-cm8qh2ns1k Год назад +1

      That is why they lost. They had no clue about Shabia strength.They always said that the Arabs were helping them then they started saying TPLF was helping .

  • @BelewSeifu-he4lt
    @BelewSeifu-he4lt 9 месяцев назад +1

    ይሔሁላ ሴራ የተስፋየ ወልደስላሴ ሴራ ነው ማንም አይደለም ሻጥረኛው ያ ባንዳ ተስፋዬ ወ/ስላሴ ነው ወያኔ አሜሬካ ቃል ገብተውለት ከወያኔና ሻብያጋር ይሰራ ነበር መፈንቅለመንግስቱን ጠነሠሠ አከሸፈ ያንን ሁላ መችም መችም አገሪቶ የማታገኝውን ጀነራሎች አስጨፈጨፋችው በመጨረሻ ሰአት ጀነራል ደምሴ ቡልቶ ሊያነጋግሩት ባንቤስ አጠነብ አሁን ለብስራተ ሪዴዎ ለተመለሠው የደንነት ቢሮዎ ሊያነጋግሩት በቀጠሮችው መሠረት ቢሮው ከጠዋቱ ሶሳት አስመራ ከመብረራችው ከአንድ ሰአት ቷፊት ተገኙ ጀነራሉ ይሔ ባንዳ ግን በኤዴሲው አስችካይ ስብሰባ ላይ ነው አሁን አልችልም በስልክ እንነጋገራለን ብሎ ከቤሮው አሰናበታችው እሳችውም በመበሳጨት ወደኤርፖርት ተወነጨፉ ከአስራአምስት ቀን ኩዴታው ፈነዳ ያባንዳ አሳረዳችው ያንን ሁላ ጀነራሎች ቀጣዮን ደሞ እነግርካለው በወያኔ ተይዞ የካቴት የፖለቴካ ትምርት ቤት ታስሮ ኮ/ሌ ተስፋዬ ፀምሩ የሚባሉ ኮተቤ የሚገኘውን የደንነት ማሰልጠኛ ሐላፊ የነበሩ የወያኔ 3ዙር ያሰለጠኑ በመጨረሻ በአገረ አሚሬካ ገብተው ሕይወታችው እዛው ላለፉት ኮ/ሌ ተስፋዬ ፀምሩን ምንደ እንዳላችው አጨውትካለው ከወያኔና ከሻብያ ጋር ይሰራ እንደነበር እራሳችው ታሞል ብለው ሆስፒታል አስገብተውት ኮቴሌቴ አደረጉት ልጁ እንኮን ሳያየው ያንን ባንዳ አባቱን

  • @user-mh9em3vk7y
    @user-mh9em3vk7y 8 месяцев назад

    የመሳርያ ብዛት የሰራዊት ብዛት የትም ይማር ተሸነፈ. ከኤርትራ ህዝብ ጋር ነው የገጠመ. ያላማ ጽናትና በተግባር ነው ያሳየው እኔ ልሰዋ አንተ ኑር ብሎ ራሱን ለመስዋእት የሰጠ የህዝብ ሰራዊት ኤርትራ ህግሓኤ [ ሻዕብያ ነው

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 9 месяцев назад

    ትክክል ነው የነበልባል ጦር አባል በነበርኩበት የነበረኝ የውጊያ ብቃት ወደ ሌላ ክፍል ከተዛወርኩ በሗላ የነበረው መዝረክረክና የወታደራዊ ስልጠና መንሰን አይቻለሁ እስፓርታ ጥሩ ወታደር ነበሩ ታዲያ ምን ዋጋ አለው ባለቀ ሰአት ሆነ

  • @Wedihagereertra6191
    @Wedihagereertra6191 8 месяцев назад

    ኣቤት ሃሰት 🤣🤣🤣 ደርግ ክኤርትራ እንጂ ኸ ዎያኔ መች ተዋጋ 🤣🤣🤣

  • @kabkone5196
    @kabkone5196 8 месяцев назад

    Sitekalel shabiya russia ena ethiopia amberekeke❤❤❤ bado eju hedo tank yizo temelese

  • @agdonanetwork4275
    @agdonanetwork4275 8 месяцев назад

    Wembede manew

  • @gedlutadesse4754
    @gedlutadesse4754 Год назад

    በጣም ይገርመኛል እኔም የ 1 ወር ተቆራጭ ተበልቻለሁ

  • @PIA70s-hf8lk
    @PIA70s-hf8lk 8 месяцев назад

    👉😂The don't call him KING OF NAKFA for no reason ❤

  • @yosiefkidane7070
    @yosiefkidane7070 Год назад +8

    ስለደርግ ወታደር ብዙ ችግር ኣወራህ።
    የኤርትራ ወጣትስ ከደርግ ከነጠቐው መሳሪያና ስንቕ በስተቐር ምን ነበረው? ማፈሪያ ሽንታም ሁላ።
    የኤርትራ ወጣቶች ወንዶች ናቸው።
    ዝም ብትሉ ይሻላችኋል

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 8 месяцев назад

    Jegna ye’Eritra hizb tensto le’netsanetu siletewaga new Yehe fascist Derg yeteshenefew. Yehen almegebzibatchu beTam Yigermal.
    Yilk ewenet wutader yehone Yehnin edet ayeteKsim? Ye’Etitra Hizbnna KiraT lejochewa Sematotchwa lezelalim yinurulen Legna Eritrawyan! Awet N’Hafash! Long live the beloved Eritrean patriots!!

  • @solomonkidane8494
    @solomonkidane8494 Год назад +4

    አይ ለሽንፈታቹ ሁሌ ምክንያት መፈለግና ሌላውን የመስውዕት በግ ማድረግ ትወዳላቹ። አሁን ይህ ሰው ብዙውን ነገር ከራሱ አርቆ ስህተቶችን በሌሎች በማላከክ፡ ራሱን ነጻ ለማውጣት ይጥራል። ሻዕቢያ፡ በጀግንነት ቢዋጋም የኤርትራ ህዝብ በሃገር ውስጥም ይሁን በውጭ የነበረው 100% ይደግፈው ነበር። በአላማ ተዋግተው አላማቸውን ውሳክተዋል።፡

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 8 месяцев назад

    No matter his political conviction, this great man is TIGRAWAY, FROM ADWA. At times, The second president of ETHIOPIA. Understand me you people what I want to say.

  • @Meiry756
    @Meiry756 Год назад +2

    Ushet lenante. Bahli’new

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 8 месяцев назад

    ደርግ የተረገመ የአጋንንት ጥርቅም ! እርኩሶች ብዙ ሠው ከገደሉ በሁዋላ አንዳንዶቹ ጴንጤ ሆነው ፅድቅ ፅድቅ ለመጫወት እየሞከሩ ነው አስመሣዮች ሁሉ:: : አይ የደርግ ወታደር በቁማቸው ተባይ ወርሶአቸው ተዋረዱ::

  • @astatsehaie3299
    @astatsehaie3299 2 года назад +1

    Ewnet menagr meche yehon yemtnegrun

  • @user-mh9em3vk7y
    @user-mh9em3vk7y 8 месяцев назад

    ሲቢላዊ ህዝብ የጨፈጨፈ በታንክ ስንት እንደ ተገደለ ታውቃለህ ወይ. ሴቶች የደፈሩ. ኤርትራ መሬታ እንጂ ህዝባን አንፈልገውም እያለ ጆነሳይድ ተፈጽሞብናል. የኢትዮጵያ ሰራዊትና ህብረት ሩስያ ኩባ መሳርያቸው እና ሰራዊታቸው ይዘው ዘመቱ ከማን ጋር እንደሚዋጉ አላወቁም ተሸነፉ.

  • @Kibromasgedom-x2u
    @Kibromasgedom-x2u 8 месяцев назад

    Min tiyake alew.
    Amlak ke ewnet gar new.
    Shbiya demo ke fetari betachiiii

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 Год назад +1

    በሴራ ነው።የተሸነፈው

    • @amanokubay5484
      @amanokubay5484 Год назад +1

      ቄራ የገባ በሬና ናቅፋ የዘመተ ወታሃደር ኣይመለስም ተጨፍጭፎ እንጂ። ኤርትራ የኢትዮጵያን ሬሳ ሞልቶ ነው ያለ ኑ ሬሳቹ ውሰዱ ወረ ብቻ

  • @beyangide2662
    @beyangide2662 Год назад +3

    Dont lie check history again dont lie

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 9 месяцев назад

    Abiy techenifen anawqem yelale.yehin video Abiy liyayew yegebal.

  • @lemlemghiwot5085
    @lemlemghiwot5085 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂Tinish ye Etiopianyawinet wishet alebat Echi wishet xihuf mexaf atitewatim beka teshenifenal bilachiu meche new yemitixifut 😂😂😂😂😂 i am shibiya 🇪🇷💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿

  • @MamMamex
    @MamMamex Год назад

    Please change the background music. You are talking about classic Ethiopian history and the music a countryside music of the western world.

  • @jemsdavid6001
    @jemsdavid6001 2 года назад +8

    ይህን፡እውነተኛ፡ጀግና፡ሠራዊ፡የበተኑ፡ለችግር፡የዳረጉ፡የታሪክ፡አተላዎችን፡ተግባር፡ምንጊዜም፡አንረሳውም፡የእነዚህ፡የባንዳዎች፡ሴራ፡አሁንም፡በዘር፡ከፋፍለው፡ሀገር፡ያባላሉ።

    • @absalatnoah4845
      @absalatnoah4845 Год назад +2

      አባትህ በፈጠረው ስግብግብነት ሀገር ተበተነ እንጂ አንተ እንደምትቀላውጠው አይደለም የምርኮኛ ልጅ።

    • @samsonhaile5072
      @samsonhaile5072 8 месяцев назад +1

      አጋሜ መቸ ነው እውነት የሚናገር

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk 8 месяцев назад +1

      ፊለፊት የትቦታ ተዋጋ ወያኔ የ17ኛ ክ/ጦር አዛዥ ጀነራል አፍወርቅ ከሽራሮ እንዳታልፍ በ1ክ/ጦር አይደል7ዓመት ቀጥየረጉህ በአሻጥር

  • @nazigisolomon575
    @nazigisolomon575 10 месяцев назад

    Wshetam.ahiya

  • @ashenafiyosef8913
    @ashenafiyosef8913 8 месяцев назад

    ደርግ ሀገር ወዳድ ነው በጣም ዲሲፕሊን ያለው ዝም በል አንተ የስም ላፒስ አትሁን።

  • @mussiegebremedhin8968
    @mussiegebremedhin8968 9 месяцев назад

    Totally lies above all it is disrespect to the bravery and hard work of previous Ethiopian worries just to gain upper hand as it is done by TPLF. It is really cheap talk. No more # game over TPLF.

  • @totymurgat8596
    @totymurgat8596 9 месяцев назад

    EZI KAWERAHACHOW ANDIM EWNAT ALAYAHUM TARIK SITINAGR AMEZAZINAH TEBALA BILAH AY DELAM TARIK MATNAT MAREGAGAT YINORIBIHAL YASOW BIZAT SILALAH WESAGH AY DELAM YA 6 KAN TORINAT KANABABK YIMALISILIHAL LA EWNAT BI TISERA TURU NOW ESKA MACHA BE HASAT SEW MEDELAL NOW MITIGERMU NACHU

  • @EC196-91
    @EC196-91 9 месяцев назад +1

    ለዛ ነው፡ ኣሁን አርትራ ልትወሩ ማትተኙ፧
    ከማናገር ድርጊት ይተኣመናል።

  • @ftsumafewerki1163
    @ftsumafewerki1163 8 месяцев назад

    Siviliyan eritrean snt endegedelu atawerum endie beza lay derg mechie new keweyanie ga yetewagut zm blachu atwashu ke eritrea new yetewagaw 90%eritrea lay new yenebererew yederg wetader yemurkegna lj yalemerietu yetemene ayashenfm ahunm eko fashisht eko nachu yerasachu gieta sthonu wedena mtu dedeboch

  • @issu23
    @issu23 Год назад +5

    FISEHA DESTA HE IS LIAR!!! SHABIA NEVER GETS ANY SUPPORT FROM TPLF!!! FISEHA HIMSELF WAS TPLF CELL!!!!

  • @AfariMoranZelzalDogShity
    @AfariMoranZelzalDogShity 9 месяцев назад

    እብድ አሮጊት ውሻ ሲኦል እየተቃጠለ ነው፡፡

  • @zaidembaye8572
    @zaidembaye8572 8 месяцев назад

    Ant trku yemtnagr swyew 33amet ytedrg ynasne tgze alfwal amlak keErtara garslhne aleke

  • @PIA70s-hf8lk
    @PIA70s-hf8lk 8 месяцев назад

    😂 what about The GREAT ... IBRAHIM AFA ...yo^ saying.. he ain't got nothing to do with the DOWNFALL ❓️ ask DERG SOLDIERS about IBRAHIM AFA...

  • @Kibromasgedom-x2u
    @Kibromasgedom-x2u 8 месяцев назад

    Ye wishet tarik
    Ewnetu lela mitawerut lela
    😂

  • @plz_stop759
    @plz_stop759 8 месяцев назад

    lol ኣቤት የምክንያት ብዛት

  • @yosephhabte565
    @yosephhabte565 9 месяцев назад

    እንዲህ ስላልሆነ እንዲህ ሆነ በማለት ስላለፈው ድክመት ምክንያት አይሆንም።
    ጮማና ዊሲኪ ከውሽማህ ጋር ስትዳራ ኖረህ የቁጭት ታሪክ ወቀሳ ብትጽፍ ኤርትራውያን አሸንፈዋል።😁😁😁😁

  • @mulugeta481
    @mulugeta481 Год назад

    Correction it was commando or in tigrians Cpmandes not nebelbal

  • @MengsteababrhaSbhatu
    @MengsteababrhaSbhatu 9 месяцев назад

    Fertach slehone teshe efe.

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 8 месяцев назад

    Woyanne le’Eritra netsanet altewagam. Heh wushet new. EPLF bayrredaw Weyanne ke’merretm aynessam nebber. Hehe tiliK wishet new.
    Yehe be’wishet yetgonegone tarik new. Meche new Etiopiawyan ye’ewnet tarik yemitetsfu??

  • @earthdoesnotrotate-blackma1687
    @earthdoesnotrotate-blackma1687 9 месяцев назад

    Yene Aba Dula bite jelewochu be OLF kenef memalelu gudayes ?bene eyeta....wudeketu yetefatenew ke lik esekedekiku betesegesegut aned ayenet megebabatem lay lideresu yechelalu beye bemegemetachew kazan geze esekahun deres beneberu hodam ye Oromo wotaderoch lay tatachenen manetater yegebanal mekeneyatum bedereg wudeket mageset yenesun yakel yeseletan tematun lemasefetsem kuch bedeg yale kefel selalenebere

  • @abdurezakendalew
    @abdurezakendalew 9 месяцев назад

    Woyane new yamberekekew

    • @quelindacanciondebesay4550
      @quelindacanciondebesay4550 8 месяцев назад

      Morethan 90% the ethiopian army was in eritrea not in tigray.The war with shaebia not with the weyane.The weyane were student untii they get in arat kilo by the shaebia power.Even colonel mengestu has said weyane is nothing

    • @mihretyemane7301
      @mihretyemane7301 8 месяцев назад

      ወያነ ንባዕሉ ነጻ ዘይወጸ ንሻዕብያ ከውጽእ ሓዎቦታትካስ ስረኦም ፈቲሖም እዮም ቅበጾም ፡😂😂😂

  • @edenbahlibi8965
    @edenbahlibi8965 8 месяцев назад

    ውሸታም፣ ተሸነፍን ማለት ያሳፍራችሁል።

  • @dorakemdlayey8095
    @dorakemdlayey8095 8 месяцев назад

    Fseha Desta emo Agamie 🇪🇹 new. Because of that, he did not accept the power of Shabiya. Ethiopian we witnessed not 10 years ago yesterday Shabia 🇪🇷 saved you from Woyanie. Shbiya is a needle of East Africa. We thought Woyanie & was punished very well.

  • @lulaabraham3686
    @lulaabraham3686 9 месяцев назад

    🤣🤣🤣🤣🤣😂😉😋

  • @hailus7714
    @hailus7714 9 месяцев назад +2

    Derg was big army but it was severely infiltrated by Shabia,Weyane and OLF. Some of the regime's top officials such as Tesfaye Weldeselassie were the agents of the big spy agency of the west. Both Weyane and Shabia have a combined army of 200,000 rebels compared to Derg's army of 300,000 at the later stages. Any guerilla warrior group that has a military strength half that of its opponent's strength is going to win. Derg's army was not volunteer army, they were conscript. Shabia used to get money and weapons from many arab countries and from some western countries. When Gorbachev came to USSR, he stopped supplying weapons at the later stages. Both Shabia and Weyane have causes to die for and they were highly motivated.

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 9 месяцев назад

    ኤታማጆር ሹሙም ሻዕቢያ ነበር። እህትና አንድ ወንድሙም የሻዕቢያ አመራር እንደነበሩ ይነገራል። ስለ ሜ/ጀነራል መሥፍን ገ/ቃል አቅርቡልን።

  • @user-mh9em3vk7y
    @user-mh9em3vk7y 8 месяцев назад

    ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅ ኤርትራ ከ ተፈሪ ፡ መኰንን { ከመውረሩ በፊት } ኤርትራ በኢትዮጵያ ተሰይማ አታውቅም. ከወረራ በሃላ ተፈሪ መኮነን እስከ ደርግ የኤርትራ ህዝብ ሂወቱ ሰወሰቶ መሬቱ መለሳት. ይህ ነው እውነተኛ ታሪክ

  • @NahomCarrier
    @NahomCarrier 8 месяцев назад

    Fake history

  • @jemalbule773
    @jemalbule773 2 года назад

    l

  • @redae3365
    @redae3365 8 месяцев назад

    Shire was liberated by Shabiya not Woyane. This program is full of shit. Lies lies

  • @yhdegomichael6924
    @yhdegomichael6924 9 месяцев назад +1

    Mechem ke wigia atwetam.. teret teret ye 3 shi Amet. Zeraf. Akaki Akaki Akaki 0 new le shabia.
    Beahun seat. shabia Ethiopia lemafres bifelg ye 5 seat new.
    Ye Ahun twld Shabia yazen enji. Ethiopia legna CANCER NAT.

  • @user-cm8qh2ns1k
    @user-cm8qh2ns1k Год назад

    This guy is nt telling the truth.He was part and parcel of the fascist system and is trying to twist history.especially when he writes about the Woyanes.