ክፍል 3 ሀ ፡- ሰይጣንን ተዋግተው ያሸነፉ ጀግና ቤተሰብ ምስክርነት Yetu media የቱ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ እና በመናፍስት ውግያ ዙርያ የምክር አገልግሎ ከፈለጉ
    በ+251964646418 ይደውሉ
    ኬፉ የምክር አገልግሎት ቴሌግራም ቻናን ይቀላቀሉ!
    t.me/kefayemik...
    ይህ ቻናል በአባታችን በመምህር ባንተይሁን ባዬ መለሰ ልጆች የተዘጋጀ ሚዲያ ሲሆን፡፡ እንደሚታወቀው ክፉ መንፈስ ሰዎችን በተለያየ ምክንያት ሊይዛቸው ይችላል።
    ለምሳሌም ከቤተሰብ በሚወረስ የባዕድ (የጣዖት) አምልኮ፣ የኃጢአት ሕይወትን በመምራት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ባልተመሠረተና ባልጸና ክርስትና በመመላለስ፣ ለአጋንንት የተዘጋጁ መስዋዕቶችን በመካፈል (1ቆሮ. 10፣19-21)፣ … ሊሆን ይችላል።
    አጋንንትን ከሰው ውስጥ የማሰወጣት ሥልጣን በክርስቶስ ኢየሱስ ላመኑ ሁሉ የተሰጠ ስልጣን ነው (ማር. 16፣17)። እግዚአብሔር ያጎናጸፈን ክብር አጋንንትን ከማስወጣት የበለጠ ነው። እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም። ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ (ሉቃ. 10፣19-20)
    እናም በዚህ ቻናላችን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ ያለውን የማፍስት ውጊያ ከምዕመናኑ አንደበት በምስክርነት እና በአስተማሪነት መልኩ ለእናንተ ይዘን እንቀርባለን፡፡

Комментарии • 75

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q Год назад +1

    በጣም ይገርማል የኔ እናት ብርታቶ እኛንም በፀሎት አስቡኝ ደካማ ነኝ ወለተ ማርያም😢😢😢

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Год назад +7

    የእኔም ቤት እግዚአብሔር ከፈቀደ ሰላም ይሆናል እህት ማርያም ብላችሁ አስቡኝ እኔና ባለቤቴን ልያለየን ያፈጀናል ግን አይችልም እመቤት አለች❤❤❤

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Год назад +4

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይህ በርታ እኛንም ለምስክርነት ያብቃን ወመታደል እኔስ መቸነው ከስራቴ እምፈታው😢 በይነጥላ በቡዳ ተሰቃየሁ እረ ምኑ ተቆጥሮ😢 ጌታ ሆይ አግዘኝ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Год назад

    ጎበዞች በዚህ እድሜያችሁ መንቃታችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲❤

  • @temetemdaw5650
    @temetemdaw5650 Год назад +4

    እደዝህ ዓይነት ቻናሎች ያብዛልን

  • @ubaxapi5430
    @ubaxapi5430 Год назад +2

    እግዛብሔር ይመስገን ለሱ ምን ይሰጠዋል

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Год назад +6

    እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን ሰለ ሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw Год назад +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እኛንም ያበርታን

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 Год назад +2

    እሰይ በጣም ደስ ይላል ወድሜችን እግዚአብሔር ይመስገን እየተበራከታችሁነው ነው እኳን ሰላም መጣህወድማችን😊😊😊

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Год назад +5

    እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ተስፉዬ ገጠመኝ ላይ እጅግ በጣም እንደ እናንተ ጀግና የሆኑ ቤተሰቦች ብዙ ሺህ አሉ እና ይሄን ላስተማሩን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻችን ያሳምርልን ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sete9237
    @sete9237 Год назад +2

    በትክክል እኔ መንፈስ አልተያዘልኝም ግን ነገሪ ሁሉ ግራ ነው መቁጠሪያ ቀጥቅጬ ስወጣ ቅልል ነው የሚለኝ ስራላይ እራሱ ብዙ ነገር ነው ለውጥ እማየው

  • @mikaelayele4047
    @mikaelayele4047 Год назад +1

    እናታችን በጣም ተምረንበታል እግዚአብሄር ይርዳን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @Gebriel19
    @Gebriel19 Год назад +3

    ኣምላክ ፍጻምያቹ ያሳምር። በጣም የምያሰተምር ህይወት ኣላቹ።

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад +2

    በርታ ወንድማችን!?

  • @meki30
    @meki30 Год назад

    ወንድማችን በርታ ብዙ ተሞክሮ አካፍለን

  • @flimonraesuaraya8642
    @flimonraesuaraya8642 Год назад

    እዝግኣብሄር ይመስገን ጥሩ ብሮግራም ወንድመ ቀጥልበት ብደምብ የገባ እንናት ነት

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Год назад +4

    እድሜ ለአባቶቻችን ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mahdershumye4750
    @mahdershumye4750 Год назад +1

    ትልቅ ትምህርት ነው በጣም አናመሰግናለን ኮሜንት ላይ ከመተቸት አዳምጦ ትምህርት መውሰድ ይሻላል እንጂ ቃላት ለይ ግድፈትን አየፈለጉ ከመንቀፍ ጥሩ ነገሩን መውሰድ መስማት ጥሩ ነው

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 Год назад +1

    እመቤቴ ላንቺ የደረሰች ለተቸገርነው ለኔ ለክርስቲያን ወገኖቻችን ትድረስልን ።

  • @merolmerol9401
    @merolmerol9401 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @MYohannes3024
    @MYohannes3024 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን። ልምዳችሁን ስላካፈላቹን

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Год назад +3

    በህወቴ የቤት ጣጣ ጠቋር ይወጣል ብዬ አላውቅም አባቶቻችን እግዚአብሔር አንቅቶናል

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ቃልድ የመስላል የደርሰባት ነው የምያቁ😢

  • @rediattekelemariyam9957
    @rediattekelemariyam9957 Год назад +3

    የአባታችንፊሬእንኳንደናመህ

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ስላስተማራችሁን በርቱ እግዚአብሔር ሀይል ይሁናችሁ ወንድማችን በርታ

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y Год назад +3

    እግዚአብሔር ይማስጋን

  • @Menkemte
    @Menkemte Год назад

    😢ሰይጣንን ተዋግቶ ያሸነፈ ኢየሱስ ብቻ ነው በመስቀል ላይ ሰው ደካማ ነው ማሸነፍ አይችልም በመስቀል ላይ በተሰራልን ግን ድል ነሺዋች ነን ሰይጣ ከእግራችን በታች ነው ወገኖቼ

  • @ephriemmichael
    @ephriemmichael Год назад +3

    🙏🙏🙏🙏እግዛኣቢሄር ይመስገን በረታ ወንድሜ ደስ የሚል የ ኣባታችን ተጨማሪ መደብ ❤❤❤

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ተገላገላቹ እይታው ብዙ ነው ያለው ስብስክራይብ ላይክ አርጉለት ለወንድማችን በርታ ወንድሜ 👏

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Год назад +1

    I like mom and daughter God bless you 🙏

  • @monaperez6398
    @monaperez6398 Год назад +1

    እግዚሀብሄር ይመስገን

  • @edenhailu2852
    @edenhailu2852 Год назад +1

    Egizabhr ymesge yekidusan amlaki ye milaykit amalki egan yadeneni🤲🤲🤲

  • @kidansime2155
    @kidansime2155 Год назад

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ፡፡ አዘጋጁ ግን በተደጋጋሚ እያቋረጥክ እኛንም ጭምር መከራ አበላኸን ፡ ፡ጥያቄውን ማስተካከል ወይም እግዚአብሔር በልባቸው ያሳደረውን እንዲናገሩ ነጻነት መስጠት፡፡

  • @haregewoingebremichael1576
    @haregewoingebremichael1576 Год назад +1

    እኔ አምናለው አሜን

  • @banchigobena7704
    @banchigobena7704 Год назад

    enkuan egziabher eredachu kebetu honachihu endemangnawm orthodks aybalim orthodks nurowachin sbket new

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 Год назад +12

    ምን ማለት ነው እንደማን አርቶዶክስ ሳልፅልይ እተኛለሁ ማለት ? ኦርቶዶክስ አይፅልይም ማለት ? እኔ ደካማ ነኝ ማለት አለብሽ እንጂ ኦርቶዶክስ አይፅልም ማለት አትችይም

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 Год назад

      ተሳስተውነው😢😢😢

    • @MYohannes3024
      @MYohannes3024 Год назад +4

      እንደአብዛኛዉ ለማለት ነዉ። ምክንያቱም የአምልኮ ልምድ ያላቸዉ ኦትቶዶክሳዉያን ከቁጥር አንጻር በጣም ጥቂቶች ናቸዉ።

    • @world12384
      @world12384 Год назад

      ​@@MYohannes3024 awe

    • @tiblestgebreyesus3115
      @tiblestgebreyesus3115 Год назад

      Ana hulum orthodox yxelyal ade awnet aydelm ade

    • @getachewdoa5496
      @getachewdoa5496 Год назад

      yetikilegna telot betiko ortho nat!!

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Год назад +1

    Bless you

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነህ ወይ ወንድማችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን የውድ አባታችን ልጅ ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አባቶቻችንን በእውነት ድነን ለመመስከር ያብቃን በርታልን ወንድማችን

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 Год назад +2

    ሰላም. ወንድሜ. እንዴት. አደርክ. እዬን. መልክ. ካየው. እባክን. አናገርኝ. እኔ. የምኖርው. በስደት. ነው. ልጄ. በመንፍስ. ተይዞብኝ. ይሰቃያል. ያለው. አድሳባ. ቀራንዮ. ነው. ያለው.

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 Год назад

    Egzabhere yetebekachu

  • @saamiket566
    @saamiket566 Год назад +1

    Tenkarochi nacho

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 Год назад +1

    ቁጥርክን. ከቻልክ. ላክልኝ. እባክን. በክዳነምህርት. እስኑም. እንድታናገርው. ፍልጌ. ነው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад +1

    እንደማንኛውም ኦርቶዶክስ ሳልፀልይ ያልሽው ትክክል አይደለም እኔ አልፀልይም ነበር በይ

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f Год назад

    አጀብ😅😅😅😂😂 ምን አስፈለገ ምስክርነት አየ የዛር ትውልድ አጀብ ሰይጣን አሸነፉ አላለም 😮😮😮😮

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Год назад +3

      መጀመሪያ የቅዱሳንን ገድል አብቢ መጾም መጸልይ መስገድ ይኖርብሻል እህቴ ፈንጠዝያ እየዘለሉ ሴጣን ማሸነፍ አይቻልም

    • @user-ti2ib2nl8f
      @user-ti2ib2nl8f Год назад

      @@tigisit2534 አዎ እህት በሱ አምናለሁ ግን በአጥማቅነት የምልት አላምንበትም ኤከሌ ፈወሰኝ የምባል ግን አላምነብትም?

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k Год назад +3

      ታዲያ ሰይጣን ሲዋረድ ደስ ሊለን ይገባልጂ ምን አበሳጨሽ? በነገራችን ላይ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልትድን ትወዳለህን እያለ ነው ሲፈውስ የነበረ እና የሰው ልጅም ሰይጣን ከራሱ እዲወጣ በፆም በፀሎት በስግደት በምፅዋት በትህትና በፍቅር ለማሸነፍ መታገል ግድነው ሰይጣንን ከኛ ለማራቅም ሆነ ለማቅረብ ስልጣን አለን ስለዚህ በርትተው ስላሸነፉ አሸነፉ ማለት በራሳቸው አቅም ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔር ሀይል በእመብርሀን ምልጃ በቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት ነው ከሁሉ በላይ ደግሞ የክርስቶስ ስጋ ወደም ሰይጣንን ድራሹን ያጠፋል ስጋ ወደሙም ሒወትነው ከፀሎት ከስግደት በላይ ማለቴነው ስጋ ወደሙ ሒወት ነው

  • @frpaccount2410
    @frpaccount2410 Год назад

    ይነነብ መጽአፉ በመቁጠርያ የሚወጣ በመላክት ስም በስእል የሚወጣ በሰማአታት ስም የሚወጣ በማርያም ስም የሚወጣ ሴይጣን የት ጋር ነው የተጻፍው?አስተውሉ

    • @tigisttesfaye5251
      @tigisttesfaye5251 Год назад +1

      Ante mene taderegaleh ezieh mene agebah egziyabeher yalew lemenu yesetachehual yelal

  • @Thetruthsshallsetyoufree
    @Thetruthsshallsetyoufree Год назад

    ቁጭ ብለህ ስለ መናፍስት አሰራር ከምታስተመር ተነግሮ የማያልቀውን የእግዚአብሔብርን ቸርነት ብታወራ ስንት ሰው በፈወስክ የከሰረ ትውልድ

  • @behailualamirew6865
    @behailualamirew6865 Год назад

    😂😂😂😂 ቀልደኞች!!!

    • @lindasaimon
      @lindasaimon Год назад

      Min new yaskal? Nika temeles

    • @behailualamirew6865
      @behailualamirew6865 Год назад

      @@lindasaimon እንዴት አያስቅም?? ቅዱሳን ያላሉትን እያሉ! ደፋሮች!!

    • @lindasaimon
      @lindasaimon Год назад

      Mokrew gd yelem!

    • @behailualamirew6865
      @behailualamirew6865 Год назад

      @@lindasaimon 😂😂😂

    • @tinbite6022
      @tinbite6022 Год назад

      ​@@behailualamirew6865 anbeb gedelat ,mesaf kidus kemayaneb sew metebek neger new yalkew esti anbeb manbeb mulu sew yargal