እስክንድር ስለድርድርና ጎንደር፣ የደሞዝ ስኬሉ ሰነድ ወጣ፣ ''እየተከፋፈሉት ነው''ሕወሓት፣ ብልፅግናና የሽንኩርት ነገር፣ የኦሮሚያው አድማ ውሎ| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 360

  • @amazehailu
    @amazehailu Месяц назад +33

    2017 የሰላም የደስታ የፍቅር የጤና ዘመን ይሁንልን።

  • @ShimelisAbere
    @ShimelisAbere Месяц назад +2

    ድል ለፋኖ

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e Месяц назад +2

    መልካም አዲስ ዓመት ። ።አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና ፣ የምህረትና የመግባባት ዓመት ያድርግልን።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Месяц назад +49

    #የአማራ ትግል ጠላት #የአማራ ብልፅግና እና #የ4ኪሎ ብልፅግና ነው።#ለሰሜናዊያን አንድነት ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🇪🇹

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Месяц назад +1

    I ❤ EthioForum. The most ethical, informative civilian centered, and free of hatred and toxic content. Keep it up

  • @Sew-mehon07
    @Sew-mehon07 Месяц назад +21

    አድሱ አመት ከጦርነት ዜና ምንወጣበት ዘመን ያድርግልን።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Месяц назад +22

    ድል ለፋኖ ሰራዊት

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Месяц назад +13

    ወገኑን ሀገሩን አገልግሎ በጡረታ የወጣው ወገናችን እንዳይሞት እንዳይድን የሚኖረው ኑሮ መንግሥት የኸን ከግምት ውስጥ በማስገባት ለጡረተኛው በቂ ጭማሪ ያድርግለት መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለጡረተኛው የደሞዝ ጭመሪ እንዲኖረው ድምፅ ሁኑ።

    • @Gebrat254
      @Gebrat254 Месяц назад +3

      ድምፅ ለጡረተኛው

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Месяц назад

      @@Gebrat254 የጡረታ ክፍያ ማሻሻያ አይቀርም ይደረጋል!

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 Месяц назад +82

    ምን ነካህ ያ የሰዉ የዚህን ጠቅላይ ድምፅ ባታሰማን ምን አለ ?

    • @khalidamdihunmohammed3749
      @khalidamdihunmohammed3749 Месяц назад +9

      ባጭር ቅር እንጅ ገና 50 አመት ትሰማዋለህ

    • @HaileGaregawi
      @HaileGaregawi Месяц назад +6

      በተለይ " ባንድራ " ብሎ የኢትዮጵያ ምልክት ዓርማን ሲጠቅስ ገና አማርኛ የሚለማመድ ሱዳናዊ ይመስላል ። 😅😅 ምናለ ብሔራዊ ዓርማችን እያለ እንኳ ቢያልፈው !?

    • @asadRemo-wm8vv
      @asadRemo-wm8vv Месяц назад +4

      ​@@khalidamdihunmohammed3749አት ቆሻሻ ጋላ ስለሆነ በቻ ደግፈውጅ አባትህ እደሁ ቆሻሻ አህያ ነው 😅

    • @Zwoadi25
      @Zwoadi25 Месяц назад +3

      እውነት እደኔ ደሙ እሚፈላ አለ ልሳኑን ይዝጋው😂😂😂

    • @HabteMelaku-c1s
      @HabteMelaku-c1s Месяц назад +2

      Matrebu gotegnoch
      Eskindr ❤❤❤❤❤

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Месяц назад +14

    Victory for fano

  • @Peak.570
    @Peak.570 Месяц назад +2

    ድል ለፋኖ!!!!💪🏻🥰💪🏻🥰

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Месяц назад +19

    ሟች ተች አያድርገኝ እንጂ እናቱ ምናልባት ደሮ አብልተውት አያውቁም ሚስትየው ተባይ ደሮ መስራት ባልትናው የላትም ማለት ነው ። ምኑ መሃይም ነው ።

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo Месяц назад +1

      ሚስትየው ገልቱ ነገር ናት

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml Месяц назад

    አጥጋቢ ነው የእናንተ መረጃ ኢትዮ ፎረም እወዳችኋለሁ በርቱልን❤❤❤

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Месяц назад +20

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

    • @taki2268
      @taki2268 Месяц назад +2

      Today weyane is “Qurale “ 😂😂😂 FANNO🎉🎉🎉

    • @nahomnahomwelde175
      @nahomnahomwelde175 Месяц назад +2

      ​@@taki2268 ፋኖ 1 ከክልሉ ስንዝ መቼ ወጥቶ የሚያውቀውን ነው😂 መከላከያ ፋኖን እዛው ክልሉ ላይ አፈር እያስገባልህ ነው😂😂 ወያኔን እማ ታውቀዋለህ አንተንም ፌደራሉንም ከቆላ ተንቤን ተነስቶ መቀመጫህን እየገረፈ ደብረብርሃን ድረስ አሯሯጠህ እኮ😂😂

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube Месяц назад

      @@nahomnahomwelde175 አይይይ TDF ጅል 😂😂😂
      ከክልልህ ወጥተህ ምናባክ አመጣህ? አንድ ሚሊየን TDF ዶግ አመድ አረግክ እንጂ ከሌለህ ኢምንት ፓፑሌሽን! በሕዝብ ማእበል እያልክ ሌላ ክልል ስትንጋጋ ጪዳ አመድ ሆንክ! ፋኖ ስማርት ነው በጥቂት ሃይል መከላከያን ወደ ዱቄት የቀየረ ጀግና ኃይል ፋኖ ♥️ የትም ክልል መሄድ ጅልነት ነው የራስህን ምድር ነፃ ሳታደርግ ነፈዝ። ጀግና ጀግና ልትጫወት ነው እንዴ? አንድ ሚሊየን ትግሬ አስፈጅተህ? ሌላ ግማሽ ሚሊየን ቆማጣ አርግህ? ሜንታሊ አንስቴብል

    • @Finfine672
      @Finfine672 Месяц назад

      ​​@@nahomnahomwelde175 ጅል እይሞት እንዲያጫውት 😂😂 ወይኔ የ ስሜን ህዝ የኢትዮጵያ 85 ፐርስንት መሳሪያ ይዞ የተሽንፋ 😂😂 ፋኖ በክላሽ ነው የተሳው

  • @kalayuasefa1517
    @kalayuasefa1517 Месяц назад +24

    የህወሓት መግለጫ 100% ትክክለኛ ነው ። አብይ አህመድ የትግራይ ግዛቶች እያከፋፈለ እንደሆነ ሓቅ ነው ።

    • @MohamedHusen-wd3cw
      @MohamedHusen-wd3cw Месяц назад

      ቴሽ ትግራይን የከፋፈለው አብይ ሰይሆን ቆሞ ቀሩ ያረጀ የፈጀው የደጺ ቡዱን ነው

    • @Chawkia
      @Chawkia Месяц назад +1

      በጣም እዉነት ኘዉ በደማቸዉ በአጥንታቸዉ በአስተሳሰባቸዉ አንድ በአመላካከታቻዉ በትብብራቸዉ አንድ የሆኑ ሰወችን በተላላኪወች እየከፍፈላቸዉ ነዉ

    • @wondemagegnehudenbel6239
      @wondemagegnehudenbel6239 Месяц назад +2

      መቼም ወልቃይት የአማራ ነው ። አትጠራጠር ።

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 Месяц назад +1

    ድል ለአማሓራ ፋኖ❤❤

  • @habib6201
    @habib6201 Месяц назад +3

    አንድ ህዝብ ሃገር አለው ባህል አለው ሲባል አርበኝነትና ለሃገር መሞትም እንደምናውቀው ሁሉ ዶሮ ወጥ አንዱ አካል እንጅ ችክን ሌላ ቅኝ ግዛት ...

  • @FTG299
    @FTG299 Месяц назад

    Best news reporter Eva

  • @Allamehara
    @Allamehara Месяц назад

    ድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት።

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Месяц назад +3

    Justice justice justice for Tigray people 🙏 historical lands of tigray were angereb milash ,limalimo milash, alewuha milash. 100% fact

    • @luelyene8913
      @luelyene8913 Месяц назад +1

      What is your justification ?

    • @AbateGuangul
      @AbateGuangul Месяц назад

      የበላሃውን ያስመልስህና ስታልመዉና ስትመኘዉ የምትኖረዉ የሀሰት ትርክት ነዉ የምትቀባጥረዉ::አንተና መሠሎችህ ሩቅ ሆነው በሚነዙት የሌለ ታሪክ ሁለቱን ኅዝቦች እንዲጠፋፉ እያደረጋችሁ ነዉ::የፖለቲከኞች የመኖሪያ መንገድ እንጅ የኢትዮጵያ ኅዝብ የመሬት ጥበት ችገር ሆኖበት አያዉቅም::

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Месяц назад +9

    መሀይም ቁጥር እኮ ዝም ብሎ ነው የሚጠራው መሀይም ያልተማረ

  • @ajitiaklil3287
    @ajitiaklil3287 Месяц назад +8

    300%ለማለት ፈልጎ ይሆን 300እጥፍ ያለው????????? ተጽፎ የተሰጠውን እንኳን ማንበብ ይቸገር፡፡

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse Месяц назад

      አዎ 3 እጥፍ ወይም 300% ነው 😂😂😂😂

    • @Allamehara
      @Allamehara Месяц назад

      ደንቆሮስለሆነነውአብይዝምይውደም።

  • @BelayFiker
    @BelayFiker Месяц назад +23

    ጌታቸውና እና እስክንድር አንድ እየመሰሉኝ ነው.......?🤔🤔

    • @Eth1277
      @Eth1277 Месяц назад +3

      Areke eyelegah silehone new

    • @muhammedbelush
      @muhammedbelush Месяц назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @YaredSheme
      @YaredSheme Месяц назад +3

      ለብልፅግና የሚሰሩ ናቸው

    • @markonbini9187
      @markonbini9187 Месяц назад +3

      @@BelayFiker የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገራት ካድሬው🤮🤮🤮

    • @silish1900
      @silish1900 Месяц назад

      😅😅😅😅

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d Месяц назад +12

    የፋኖ መሪዎችና የፋኖ ደጋፍ ነን ባዮች አሁንም እኔ እኔ ማለት ሊትጀምሩሁ ነዉ።እስክንድር ከፋኖ ሀይል 2/3ኛዉ በእኔ ሥር ነዉ የሚለዉ ምን ማለት ፈልጎ ነዉ?ሌሎቹ የፋኖ መሪዎች እንደ እኔ ታወቅነት የለቸዉም ለማለት ፈልጎ ነዉ?እዉነት ይህ እንድህ ለሚሳቃያዉ አማራ መታጋል ነዉ ወይስ የራስን ዝና ካፍ ለመድራግ ነዉ?እንደዝያ ከሆነማ ከአብይ ምን ተሻለችሁ?

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 Месяц назад +2

      ማረከስ የሚል ቃል ምን ማለት ነዉ? ነገር ፍለጋ ካልሆነ በቀር። እስክንድር ለተጠየቀው ጥያቄ በግልፅ እሱ ስለሚመራው የፋኖ ድርጅት ነው። ሌላውን አላጥላላም አለወቀሰም። እንዴት አርጎ ነው ያረከስው?

    • @tinsaelabebe7161
      @tinsaelabebe7161 Месяц назад

      ታላቁ እስከድር እውነት ነው 2/3 እየመራ ነው ጎጥ ውስጥ ከሚወሸቁት ውጭ

    • @Peak.570
      @Peak.570 Месяц назад

      እነሱ የፈለጉትን ይበሉ እኛ ዝም እንበል አናራግብ!! የሚሰማቸው ሲጠፋ መግለጫ መስጠት አቁመው ወደ አንድነት ይመጣሉ!!

  • @Assaye-h5g
    @Assaye-h5g Месяц назад +2

    ጠቅላዩ እንዳሉት አንድ የ4000 ብር ደመወዝተኛ 300% ሲጨመርለት 4760 ብር ከሆነ በጣም በትምህርት የገፉ እና አዋቂ መሪ መሆናቸዉን ያሣያል።

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 Месяц назад +1

    ውሽት አይስለቸው ይገርማል:❤❤❤❤

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад +1

    Inshilalitu isikinidir manabak mereteh ante yeshermuta lij yechebera miricha yeante sira mekefafel magadel new yeamahara hizib indih ayinetun ayifeligim yefano tigil ayiqelsbesim ayisakalihm banda yebanda lij

  • @AntenehSamuel-k2v
    @AntenehSamuel-k2v Месяц назад +12

    Del le FANO!

  • @DanielMebratu-gs6fp
    @DanielMebratu-gs6fp Месяц назад +5

    Le GMO food asalfo liseten new 😮😮.... Dl le Amhara fano

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 Месяц назад

    መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ድርድር የበሳል ፖለቲከኛ አቅዋም የሰው ነፍስ ለመታደግ ሲባል ለአፎይታ

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 Месяц назад +2

    "ግድቡ የእኔ ነው" ያልንለት እና ብዙ ተስፋ ያደረግንበት የህዳሴ ግድብ በሙሉ አቅሙ ሀይል ማመንጨት ሊጀምር ጫፍ ሲደርስ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ ከተፍ አለ።
    እሽ አሁን ግድቡ የማን ነው ???

  • @gebremedhinmesele7903
    @gebremedhinmesele7903 Месяц назад +14

    ሽንጉርት ከታንዛንያ😂😂😂😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +1

      ዶሮ ሳይሆን ሽንኩርት ነው የምንበላው ያለው አሁን ሽንኩርቱም የለንም! አይ ብልጽግና!

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Месяц назад +6

    ኤሬ በስንቱ እየተታለልን ምስቅልቅላችን ወጣ።ድል ለአማራ ፋኖ

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv Месяц назад +2

    አፈር ያስበላህ አት እከክ እዲያው ምኑን አመጣህብን ጌታ ሆይ

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 Месяц назад +1

    ይህንን ልጋግ ምን አለ ባታቀርቡት 😢እንጭጭ 😅ድል ለፋኖ👍👍👍👍👍

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ Месяц назад +10

    ትግራይ አማራ ኤርትራ የግድ አንድ መሆን አለባቸዊ

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 Месяц назад

      Yetgray meret kut bleh new and enhun emtlew defar ega rasachn chlen emntagel hzb nen yahulu hzb katedachu andenhun egzabiher atferum

    • @BerihuHagos-w2f
      @BerihuHagos-w2f Месяц назад +2

      መቼም ኣንድ ኣይሆንም ራስህን ችለ ተዋጋ

    • @aexum1597
      @aexum1597 Месяц назад

      Kemeche jemro new aend yehon hunenem aenakem zewer belu 👎🐴

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Месяц назад

      @@BerihuHagos-w2f አናንተ በጎች !! አንድ ምትሆነው ለራስህ ብለህ ነው !! አብይ ስልጣን ላይ እሰካሁን ያለው በእናንተ ድንቁርና ነው !!

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Месяц назад

      @@aexum1597 አናንተ በጎች !! አንድ ምትሆነው ለራስህ ብለህ ነው !! አብይ ስልጣን ላይ እሰካሁን ያለው በእናንተ ድንቁርና ነው !!

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 Месяц назад +3

    ATKILT ENA FIRE, YESIGA BILITOTCH,
    MOLTUAN BAGERATCHIN YEMIGIB AYINETOCH.
    YAMARA DORO WOT YEBEGUM YITMAL,
    BEKIMEM SIKESHEN EJ YASKORETIMAL
    YEGALA LAM WOTET, YEGURAGHE KITFO,
    YIGUAGUALACHEWAL HULUM ASEFSIFO (Lyrics by Tilahun and Mehamud)

  • @Welkayitey
    @Welkayitey Месяц назад +11

    ጌታቸው ኣደገኛ ባንዳ ነው። ግን ወየንቲ ትግራይ ክስዕርዎ ኢዮም።

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Месяц назад +1

      ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይኮነንን ወሎየ ተኩላ ግንባሩ ክፈርስ እዩ

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 Месяц назад

    ጃዊሳ ብሂል ፀሩ ለሕዝበ አምሓራ ወውሉደ ሰብእ፡፡

  • @ShishayAkli
    @ShishayAkli Месяц назад +2

    የዶር ፍስሃ ግለጫ ነው የመላው የትግራይ ህዝብ ትርግታ ልብ

  • @Habesha28
    @Habesha28 Месяц назад +1

    አሁን ለ1000000 subscribers 🎉

  • @YaayoWallic
    @YaayoWallic Месяц назад

    ድል ለአፋር ፌዴራልስት ፓርቲ 💪💪💪💪

  • @Arbaguguu
    @Arbaguguu Месяц назад +5

    የደመወዝ ጭማሪ እናደርጋለን በማለት በሰራተኛው ላይ ጤናማ ያልሆነ ሞራል ፈጠሩ ይህ ደግሞ ሰርተው የሚወዱትን ህይወት መምራት አለመቻላቸው በጣም ያሳዝናል እና ያደረጉት የደመወዝ ጭማሪ የዘይት ዋጋ መግዛት ቢያቅተው ጥሩ ነበር ።

  • @truthfor27
    @truthfor27 Месяц назад +1

    ኣብይ ድልብ መሃይም

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Месяц назад +2

    The poll. What about the governments within the government, who can do what, forget about trustworthyness !!! The governments within the government !! ???

  • @natnaelyohannes1320
    @natnaelyohannes1320 Месяц назад

    Weregna

  • @Zufan-gm7ht
    @Zufan-gm7ht Месяц назад

    100 TPLF TRUE and amazing party hard work party

  • @KefelegnBayou
    @KefelegnBayou Месяц назад +1

    የደቡብ አፍሪካ ስምምነት አማራ የሌለበት ስምምነት ነው። የአማራ ህዝብ አይቀበለውም

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Месяц назад +1

      ያን ጊዜኮ ብልፅግናን ደግፋችሁ: አደባባይ እየወጣችሁ ሕውሓትና የትግራይ ሕዝብ ከምድረገፅ ካልጠፋ ታንቀን እንሞታለን ስትሉ እንደነበር ላስታውስህ። የዛሬውን አያርገውና ከብልፅግና በላይ ብልፅግና ስለነበራችሁ በወቅቱ ብልፅግና ተወክሎ ከሕውኃት ጋር ስምምነቱ ተጠናቋል።የትናት ስራችሁን አትርሱ።አሁን ላይ ዋጋችሁን እያገኛችሁ ነው

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be Месяц назад

    አላምን ሽንኩርት አረ ጉድ ነው።

  • @SeyoumFessahaye
    @SeyoumFessahaye Месяц назад +1

    ብልፅግና ኢ/ያን ገደላት

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Месяц назад

    🙏💛❤️

  • @Arbaguguu
    @Arbaguguu Месяц назад +1

    Haalii Mindaa dabaalii baay'ee garaa Nama nyaata hojjata hamilee hin tanee ittii umanii rifatuu guddaa keessa galchee
    Dabaalii Mindaa godhamee jedhamuu Gaddaa malee gammachuu mitii

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria8526 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 Месяц назад +1

    🇨🇬🦅🇨🇬🦅💪💪

  • @SelamSelam-n3s
    @SelamSelam-n3s Месяц назад

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z Месяц назад

    Qeerroo viva

  • @HailuDamtew
    @HailuDamtew Месяц назад

    3/2 MN maker new

  • @TEKLEBIRHANU
    @TEKLEBIRHANU Месяц назад +3

    የመንግስት ሰራተኛው ስራውን ኣቁሞ ለመብቱ መታገል ኣለበት።

  • @BetelhemHabte-k3c
    @BetelhemHabte-k3c Месяц назад

    lemindenew ega selamawi tegele yemandrgew sira makome adema lelame lela yihen seytan abiy kalsogden yemenenore aymeslgem

  • @GechoMan-h2r
    @GechoMan-h2r Месяц назад

    borko chirash tekilayu siledoro amegageb lesemen sew ayinegirewum

  • @takelegemechu7003
    @takelegemechu7003 Месяц назад +1

    ኢትዮ ፎረም የሚድያዎች ንጉሥ በርቱ

  • @farisedris1772
    @farisedris1772 Месяц назад +1

    3/2 ???????

  • @yohannesgebre-sellassie5557
    @yohannesgebre-sellassie5557 Месяц назад

    ሶስት ሁለተኛ ያልከው አገላለጽ ትክክል ስላልሆነ፣ ሁለት ሶስተኛ ብለህ አስተካክለውና ዕርምት ብለህ ግለጽው።

  • @Gebrat254
    @Gebrat254 Месяц назад +2

    ጡረተኛው በቁም እየሞተ ነው መንግስት ሆይ ፣የኛ አይደለህም እንዴ?

  • @TsegayeTsbesha
    @TsegayeTsbesha Месяц назад +1

    ደደቡ እስክንድር እንግሊዝኛ ማውራቱ ምሁር አያሰኘውም እድሜ ለእናቱ ሳንድፎርድ (አ/አበባ)አስተምራው ቤትውስጥ ደግሞ አሜሪካዊ አስጠኚ ቀጥራለት ነበር 12ኛ ክፍል በዚሁኔታ ስላስተማረችው ነው መጨረሻው ለስልጣን ባለው ጥማት አሳቧ ባይሳካላትም ይህን ደንቆሮ ሰው ለማድረግ ብዙ ጥራ ነበር

    • @tinsaelabebe7161
      @tinsaelabebe7161 Месяц назад

      እስከድር እስከድር ታላቁ እስከድር ወደፊት ጎጠኛ ገደል ግባ

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw Месяц назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m Месяц назад

    Welcome

  • @bedilutefera8730
    @bedilutefera8730 Месяц назад +1

    አይ ደብተር አብይ

  • @kasachs
    @kasachs Месяц назад +2

    መሀይሙ እስክድር ምን አለ?😮😂 2/3 ኛው ፋኖ በኔ ስር ነው😅😅😂😂 ኧረ በለው ተውጅ የት ናቸው ያተ ፋኖወች?😂😂😂

  • @mshadiya5535
    @mshadiya5535 Месяц назад

    ያየሰው ምርጥ ዘገባ

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s Месяц назад

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @MesfinAbebaw-p6k
    @MesfinAbebaw-p6k Месяц назад +1

    ምን ማለት ነው 3/2

    • @MesfinAbebaw-p6k
      @MesfinAbebaw-p6k Месяц назад

      እንደ አብይ ንግግር አዘባጥሩ

  • @Asefa-wu9bd
    @Asefa-wu9bd Месяц назад

    Shungurt le megizat nw behirawe bidunu ye hedewu ene demo le kasi meselegn

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Месяц назад +2

    አይ ኢትዮጵያ ሽንኩርት ከታንዛንያ

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 Месяц назад

    ደብተራው ጋዜጠኛ ነኝ ባይ! የዛሬው ወሬኽ ደሞ ዜና አይሁድን ይመስላል፡፡

  • @ramadanyusuf3227
    @ramadanyusuf3227 Месяц назад

    አረ ወገን 1ነት ይሻለናል ለራሳችን ስንል 🙏

  • @Henok-t2f
    @Henok-t2f Месяц назад +1

    1st

  • @mohammedkero4224
    @mohammedkero4224 Месяц назад

    አሁን ጡሩ ነው ስለ ጋዛ ስትዛግብ

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be Месяц назад

    ያየ ሰው ሽመለስ እናትህ ስም መርጦውልሀል የተባረኩ እናት ለሁሉም እኩል አስተናጋጅ ፍጡር ነህ ሰናይ 2017ይሁንልን አምየን።

  • @tenad7309
    @tenad7309 Месяц назад +2

    ሽንኩርት ከታንዛንያ? ያሳፍራል::

  • @nuruahmedin5232
    @nuruahmedin5232 Месяц назад

    ጥያቄ
    ሐምሌና ነሐሴ የ2017ዓ.ም አዲሱ ዓመት ባጀት አይደለም ወይ ? ቢያንስ እንኳን ጭማሪው ከሐምሌና ነሐሴ ለምን አልተጀመረላቸውም ? ወይም የ13ኛን ወር (የጳጉሜን 5/6 ቀን) በሙሉ የወር ደሞዝ ለምን አይታሰብላቸውም ?ለመንግስት ሰራተኞች ከታሰበላቸው ማለት ነው

  • @AyalewFenta
    @AyalewFenta Месяц назад

    3/2???

  • @milliweb
    @milliweb Месяц назад

    Yihenin chemari biker yishal neber 10150 wede 11450 .... 1484 kenurow wudinet gar minliyaderglin new

  • @he5896
    @he5896 Месяц назад

    2/3%

  • @DemelashDeme-g9j
    @DemelashDeme-g9j Месяц назад

    እኔ ግን በጣም ሚገርመኝ 300እጥፍ 300% ተቀላቀለባቸው?

  • @teweldehabtesus9485
    @teweldehabtesus9485 Месяц назад

    Tegntom be,hlemum yemiwash meri yalat gorebet Ethiopia

  • @Engdu-o3u
    @Engdu-o3u Месяц назад +4

    300 እጥፍ ሶስት መቶ እጥፍ😂😂😂😂

  • @JosefBelay
    @JosefBelay Месяц назад +1

    Eskinder adeb bigeza tru newu ,degmo liyakoslen weta!!!

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Месяц назад +1

    እስክንድር ነጋ የሆነ ጎንዳን እራስ የሆነ ማፈሪያ።

  • @InnocentCroissant-dn4vv
    @InnocentCroissant-dn4vv Месяц назад

    #በርበሬ ከቻይና እያስገባን ነው

  • @Gebrat254
    @Gebrat254 Месяц назад +1

    ጡረተኛውስ ሞት ተፈረደበት ማለት ነው ?

  • @danielazeze
    @danielazeze Месяц назад

    ከዚህ፡ኢ፡ኢ፡መሪ፡፡ያ፡የሰው፡ወዳጅ፡እኛ፡ምንም፡አጠብቅም፡ከጠቅንም፡ደግሞ፡ብርሃናችን፡ወደጨለማ፡ህዎታችን፡ወደግድያ፡እኛነታችን፡ወደአውሬነት፡ተስፋችን፡ወደ፡መቃብር፡ነው፡😢😢😢

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg6954 Месяц назад +1

    እስክንድር እናቱ ትበዳ የፋኖ መሪ ማነው ያደረገው

    • @120Mil
      @120Mil Месяц назад

      ባለጌ ባለጌ ያሳደገህ መንገድ አዳሪ ዱሪዬ ብትሆን እንጂ እናት አትሳደብም ነበር።

    • @tinsaelabebe7161
      @tinsaelabebe7161 Месяц назад

      በር አፍ ታላቁ እስከድር ባተ አፍ አይጠራም

  • @Amadomengitu
    @Amadomengitu Месяц назад

    Ewunet new doro sayhon shenkurt new. Compare our doro with doro of others

  • @Marsimoy-t7q
    @Marsimoy-t7q Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Месяц назад

    ጤና ይስጥልኝ የኢ ፎረም ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habesha2010
    @Habesha2010 Месяц назад

    ሽንኩርት ከደሮ የሚበልጥ ጥቅም አለው ደሮወጥ ስንበላ አሮስቶ ወይ ደሮ ጥብስ ጠፍቶብን ኣይደለም ወደነውና መርጠነው እንጂ ፤ የቀደመውን ሁሉ በመናቅ ሚመጣ ለውጥ አይጣፍጥምኮ

  • @GetachoZargaa-s6i
    @GetachoZargaa-s6i Месяц назад

    Hw❤

  • @samialex1940
    @samialex1940 Месяц назад

    Mamanina alemaman yeras guday naw yewu nachu ethiopia wust yeteyew mengist seltan seyaz

  • @abdutilahun3052
    @abdutilahun3052 Месяц назад +24

    መንግስት አይደለም ይሄ የጩልሌ ፓርቲ ነው 😂
    እሱም ይፈርሳል

    • @AbuyeAbbas-d9o
      @AbuyeAbbas-d9o Месяц назад

      You like wayen the one bringing us 2 Quran divided musilm

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Месяц назад

      ጥፋ ጡት ቆራጭ አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር የሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይናገራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ናቸው ተኩላ የመጨረሻ ምእራፍህ ይዘጋል ቻ በሎ😂

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Месяц назад

      ጥፋ ጡት ቆራጭ ተኩላ ለማኝ አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር የሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይናገራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ናቸው ተኩላ የመጨረሻ ምእራፍህ ይዘጋል ቻ በሎ

    • @abdutilahun3052
      @abdutilahun3052 Месяц назад

      @@aronyonas7563 እንቧ በል እንሰሳ ነው ከድሮ ጀምሮ ያለው እናንተ ማለቴ ነው

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo Месяц назад

      ​@@aronyonas7563ወደ መጣህበት ወደ ማዳጋ ስካር ትሄዳታለህ አንተ አራም ከብት