ክፍል 2፡- ቅዳሴ ላይ ሊጥለኝ ስል ኪዳነ ምህረትን አየኋት | የቱ ሚዲያ Yetu Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 124

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад +5

    ኸረ እናምናለን ስለ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ ስራ ስለምናቅ ይባናል እህቴ መታደል ነው ታድለሻል ለናታችን ለኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይግባት ተመስገን ነው የታደልሽ ነሽ ለሁላችን ትድረስልን ለኛ ትምህርት ነው የናታችን ድንቅ ስራ አያልቅም በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад +16

    ያልደረሰበት ሰው አያምንም እና ንፁህ ልብ ካለን ፈጣሪ ከእኛጋር ነው!? ምስኪን እህታችን የዋህ ያንች በረከት ለሁላችን ይድረስልን።የመምህር ተስፋዬ ትምህርት በጣም ጠቅሞናል። እነዘመድኩን በቀለ የመናፍስት ትምህርት የሚያስተምሩትን የሚሣደቡ ሠዎችን ፈጣሪ ያስተምራቸው

  • @woinshetzemicheal5175
    @woinshetzemicheal5175 Год назад +15

    እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ለስምሽ ይሁን እንወድሻለን አንችን ለፈጠረልን ለቸሩ መድኃኒ ዓለም እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @Coolacting
    @Coolacting Год назад +5

    በእውነት አምናለው እኔ ይህው በእመቤቴ ነው የምኖረው ሁልጊዚም እመቤቴን አደራ እያልኩኝ እየኖርኩኝ ነው እመብርሀን ሁላችንም አደራ እንበላት ድንግል አዛኝ ናት እልልልልልልልልልልል

  • @liya7235
    @liya7235 Год назад +2

    መታደል ነው ለአንቺ የደረሰች እመ ብርሀን ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @arsimasima21211
    @arsimasima21211 Год назад +3

    ይህን የሰማ ጆሮዬ የተመሰገነ እመበቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @ephriemmichael
    @ephriemmichael Год назад +9

    ኣሜን ለኣንቺ የደረቸስልሽ ኪዳነ ምህረት ለንኗም ትድረስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Год назад +15

    እልልልል ላንቺ የደረሰች ቅድስት አርሴማ እኔንንም ትፈውሰኝ በአይነጥላ ተቸግሬ አለሁ ወለተ ሚካኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ

    • @mintesnotassefa4358
      @mintesnotassefa4358 Год назад

      በጌታ በኢየሱስ እመኚ ትዲኛለሽ እህቴ

  • @adanechnedaw2897
    @adanechnedaw2897 Год назад +12

    አሜን ክብር ምስጋና ይግባት

  • @NebiWosse
    @NebiWosse Год назад +4

    ጸጋውን ይጨምርልሽ

  • @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ

    እግዚአብሔር ይመስገን እናትናልጅ ክብርናምስጋና የደረሳቸው በእውነት እህቴ በጣም ጎበዝ እንድንበረታነው እና አባቶቻችንን ረጅም እድሜናጤና ይስጣቸው በእውነት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከዲያብሎስ እስራት ተፈትቼ ለመመስከር አብቃኝ አሜን በጣም አስቀናሽኝ እህቴ የእመብርን ፍቅራ ይብዛልኝ አሜን

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw Год назад +4

    ላንች የደርሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድርስልን

  • @mamituabebe241
    @mamituabebe241 Год назад +7

    ❤❤❤እመብረሀን አሁንም አትለይሽ ጣም ብዙትምህርት ነው ያገኛሁበት አንተም በርታ አመብዙሀን ታበርታክ

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Год назад +13

    እልልልልልልል እመ ብርሀን እማ ፍቅር የያዘ ማን አለ ያልተደረገለት 😭😭😭😭😭 አብሬሽ አለቀስክኝ እህቴ እኔስ አምኞለው
    ምን ይሳናታል እናታችን
    ላንች የደረሰችልሽ ለኞም ትድረስልን በጸሎትሽ አስብኝ እህቴ ወለተ ክዳን ብለሽ 🙏
    አባታችንም ፀጋውን ያብዛሎት
    🙏❤️🙏

  • @ኤፍታህበለኝጌታሆይ-ኈ9ዐ

    ኪዳነ ቃልዋ የደረሰችልሽ ለኛም ትድረስልን ❤

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 Год назад +4

    የኔ እህት በፀሎትሽ አስቢኝ ላንቺ የደረሰች ለኛ ለሀጢያተኞቹ ትድረስልን። 😭😭😭😭😭😭😭

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Год назад +4

    ዋዉ በጣም ድንቅ ነው እኔም ባንቼ ቀናሁ ታድለሻል እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት ደንቅ ነው የእመቤቴ ስራ

  • @zeyedgebrezgabiher8855
    @zeyedgebrezgabiher8855 Год назад +8

    እሰይ ተመስገን እመብርኃን ላንቺ የደረሰች ለኔም ትድረሰልኝ

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Год назад +4

    እመቤቴ ላመናትና ለወደዳት ብዙ ታደርጋለች❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እታችን እመቤቴ ላንቺ የደረሰች ለኔም ለደካማው ልጇ እድደርስልኝ እታችን በፅሎትሽ አስብኝ እመቤቴ ተመስገኝልኝ ያምላክ እናት 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад +1

    ትልቅ መታደል ነው

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 Год назад +7

    እልልልል. ላንች. የደርሰች. ቅድስት. ድንግል. ማራም. ለኛን. ትድርስልን በርካትሽ. ይደርብን

  • @tsigneshkinfe8548
    @tsigneshkinfe8548 Год назад +2

    ለአንቺም የደረስች ቅድስት ድንግል ማሪያም ለኛም ትድረስልን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም በውጭ ላነው በፀሎት አስቡን ።መምህር ግርማ በሂወቴ ውስጥ በጣም ለውጥ አምጥተዋል የአለም ደስታ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋር መኖርን ያስተማሩን አባታችን እድሜ ጤና ይስጣቸው ። እኔ ቡና እጠጣ ነበር ከዛ የቅድስት አርሴማን ፀበል ማሩን ስጠቀም ቡና እስቆመችኝ ወደ 6 አመት ይሆናል እግዚአብሔር። ይመስገን ።

  • @weynshet8472
    @weynshet8472 Год назад +4

    እህቴ ለአንቺ የደረሠች ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን በጸሎት አስቢኝ ወለተ አማኑኤል

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 Год назад +5

    አሜን ወላዲት አምላክ ሁሉን የምትረዳ ናት።

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Год назад +23

    አመቤቴ ላንቺ የደረሰች ለኛም ለ ሃታተኞች ትድረስልን 🙏🙏😭😭

  • @dawzhayzo3203
    @dawzhayzo3203 Год назад +4

    እጅግ በጣም በጣም ጉልበት ያለው፡ ልብ የምያረሰርስ፡ ምስክርነት ነው እህታችን።ቤዛዊትአለም ትስጥልን ለዘለአልሙም አትለይሽ ። ልዩ መመረጥ ነው። እህተ ማሪያም እና አስራተ ገብርኤል እግዚአብሄር ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ ለመላው ቤተሰባችሁም ጭምር።
    ወንድሜ ይህ በጣም አስፈላጊ የሆነ በጣም አቅም የሚጨምር ፕሮግራም ነው የጀመርከው...ከመናፍስት ውጊያ ቪዲዮዎች ጎን ለጎን እንዲህ follow up ቪዲዮዎች ቢኖሩ በተለይ አዲስ ለሆንን ተከታታዮች በጣም አስተማሪ ነው። ለተጠራጣሪዎችም ሆነ ለተቃዋሚዎች በቂ እይታ(መልስ) የሚሰጥ ነው። እግዚአብሄር አገልግሎትህን ይባርክልህ።

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 Год назад +3

    እህቴ ፀጋዉ ያብዛልሽ በረከትሽን ይድረሰን ፀልይልኝ ወለተመድህን እባላለሁ

  • @tziunatziuna3791
    @tziunatziuna3791 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ኪዳን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +5

    እመቤታችን ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስ የምወዳት ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይግባት🤲❤

  • @אביבהאיינסאי
    @אביבהאיינסאי Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ላንች የደረስች ድንግል ማርያም ለሁላችን ትድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @adanechnedaw2897
    @adanechnedaw2897 Год назад +13

    ሰማዕቷ ለኔም ደርሳ በትዳር በልጅ ባርካኛለች

    • @mariahanf9675
      @mariahanf9675 Год назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @soliyanaenate20
      @soliyanaenate20 Год назад +3

      ላንቺ የደረሰች ሰማእታ ለኔም ትድረስልኝ

  • @Ruta417
    @Ruta417 Год назад +1

    ላንችይ የደረሰች ኪዳነምህረት ትድረስልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Год назад +3

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    እልልልልልልልልል አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🙏
    በርቺ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋሽን ትጠብቅልሽ 🌷🙏🌷🙏🌷🙏

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад +1

    ትርዳሽ ደስየሚል ትምህርትን ነው የተማርነው

  • @selamasmar3225
    @selamasmar3225 Год назад +3

    ላንች እመቤ እንደደረሰቺልሺ ለኛም ትድርሰልን

  • @soliyana1316
    @soliyana1316 Год назад

    Berketish yiderbuny betsalotish asebeny welt silasee belsh

  • @tsedimizan7769
    @tsedimizan7769 Год назад +1

    Tadelesh lanchi yederesech legnam tederes

  • @weinshetw2935
    @weinshetw2935 Год назад +1

    Enenim erdiny imabrhana inate✝️🙇‍♀️🙇‍♀️😭

  • @estifanosjoseph8761
    @estifanosjoseph8761 Год назад +1

    Embetachen dengele mareyam lanche yederesech legame teders❤

  • @felekche8544
    @felekche8544 Год назад +1

    እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስልን

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b Год назад

    የኔ እህት አቺን የጎበኘችሽ እናታችን ወላዲት አምላክ እኛንም ትርዳን ላባታችን አሁንም እመ ብረሀን ፀጋውን ታብዛላቸው

  • @brkti2123
    @brkti2123 Год назад

    አንቺን የረዳች አንቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለእኛም ትድረ ስ ን እናቴ ቤዛዊተ አለም እም አዶናይ ያንቺ ሙሽራ አድርጊኝ አሜን

  • @lulatesfamichael5899
    @lulatesfamichael5899 Год назад

    Egziabher ymesgen emebete Mariam tmesgen 🙏🙏🙏

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Год назад

    እግዛብሄር ይእመስገን እመኑ ብእላችሁ አትቸገሩ እዲያምኑ የማያደርጋቸው ዳቤሉስ ስእለሁነ እንተ ብእቻ የድግልን ስውር የመላክቱችን ዝቅ ታምር አስተምሩን እዲት ድረስ እድሜን መፈሳዌ ቅእናት ነው ያደረብኝ

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ትድረስልን 😢

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Год назад

    አንቺን ያየእግዚግዚአብሔር ይየን ጸጋቸው ከላይ ነው እውነቴን ነው የምላችሁ ቨዲዮቸውን እያየው እየወደድኳቸው ኤጭ እኚሰውዬ ብዬ ዘጋዋለው እጨነቃለሁ ማንእንደሚጨነቅ አወቂያለሁ እድሜ ይስጥልን እንንቃ ያነቃኝ መምህር ተስፋዬ ነው አመሠግናለሁ

  • @ኤፍታህህሪተስላሴ-ለ8ረ

    ላንቺ የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን እመቤት እኔስ መቼ ነው የእመቤታችንን ፍቅር በልቤ የየሚቃጠል ፍቅርሽ😢😢😢

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢 እህቴ እባክሽ በፀሎት አስቢኝ እኔስ ደካማ ነኝ መፀለይ በለተይ መስገድ እያስቆመኝ ተቸገርኩኝ ወረተኛ አደረገኝ ወለተ ማርያም እባላለሁ 😢😢😢

  • @Gebriel19
    @Gebriel19 Год назад +3

    ኣገልጋይ ነኝ፡ በጾሎታቹ ኣስቡኝ፡ የመናፍስት ነገር ጎብቶኝ ተግባራዊ ሂይወት እንድኖር። ኣምላክ በረከትሽ ይደረኝ።

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    ታድለሽ🥺 ላንቺ የረዳች ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛልሽ በረከትሽ ይደርብን 🤲

  • @felekche8544
    @felekche8544 Год назад +1

    አርጋኖ

  • @melehakuu9044
    @melehakuu9044 Год назад

    እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን ።

  • @fanosfanos2073
    @fanosfanos2073 Год назад

    በፀሎትሽ አስቢኝ አስካለማርያም እያልሽ እመቤቴ ለኔም ብዙነገር አርጋልኛለች ተናግሬ የማልጨርሰው

  • @yosephhailu9685
    @yosephhailu9685 Год назад +4

    Amen amen amen

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Год назад +4

    ፆም ፀሎት ስግደት ሲደረግ መንፈስ ይናገራል ይያዛል ግን ጠቋር መንፈስ ቅዳሴ ቤተ ክርሰቲያን ውስጥ ይገባል የፈለገውን መስሎ ስለሚቀርብ ማርያም አርሴማ የሚመስለን መጣራት ያስፈልጋል መምህር ግርማ አባታችን እንዳስተማሩት ጠቋር ቶሎ አይወጣም ቁጭ ብሎ ሌላ ያስገባል ለዚህ ነው በየግዜው አለሁ የሚለው የማያልቁት ወተው

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Год назад +2

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅❤😮.

  • @Yeshimamma
    @Yeshimamma Год назад

    እህቴ እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ነው አይዞሽ ወላዲተ አምላክ ሁል ጊዜ ካንች ጋር ትሁንልሽ

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ

    አይዞሽ እህቴ ባያምኑ ምን ያመጣሉ ተጎዱ እንጂ በርቺ ላንቺ የደረሰች የፍቅር እናት ለሁላችንም ትድረስ

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Год назад +4

    Min aynet mebarek new yewah lib yizeshal ehite welelaytu Emebete endanchi titebken ❤❤🙏🙏

    • @Sara-my1hf
      @Sara-my1hf Год назад

      እመቤቴ ድንግል ማርያም ላንቺ የደረሰች ለሷ ወዳጆች ትድረስልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @birketaye5445
    @birketaye5445 Год назад

    በጣም የሚያስተምር ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን

  • @birketaye5445
    @birketaye5445 Год назад

    በጣም እምትገርም ልጅ ነች

  • @shewangizawgobu2877
    @shewangizawgobu2877 Год назад

    ተመስገን

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Год назад +3

    አስራተ ገብርኤል እናመስግናለን. እህታችንን በድጋሚ አቅርብልን ስለ ቡና እንድትነግረን...ሌላም ሌላም የቀረ ነገር ካለ ትምከረን. እህቴ የተናገርሺውን በሙሉ አምኛለሁ ላንቺ የደረስች ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለሁላችን ትድረስ.
    አስራተ ገብርኤል ከይቅርታ ጋር ቪዲዮችን upload ስታደርግ ከ background ያለውን የመዝሙር classical አጥፋው እባክን ንግግራችሁን ለመስማት በጣም ይረብሻል. ካጠፋው ይቅርታ ወንድሜ.

  • @YoubyYouby-k4r
    @YoubyYouby-k4r Год назад +1

    Emebeta mariyam bebatiwa tastnash.

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 Год назад

    Amen Amen Amen berketote yiderben egzhaber yimsegen

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Год назад +2

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 Год назад

    ለጌታየ ለመደሀኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው ወላዲተ አምላክ እናቴ ክብር ሁሉ ላንች ይሁን እባካችሁ ፀልዮልኝ እኔ ፆለት ቤት ሰርቻለሁ ግን ገብቼ ለመፀለይ ፍርሀት ፍርሀት ይለኛል መቼ ልጀምር እዴት ልበርታ በተለይ ማታ በጣም ነው የምፈራው

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Год назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏⛪💐👑

  • @bezuayhuyetagesu8624
    @bezuayhuyetagesu8624 Год назад

    እምቤታችን ክብር ምስጋና ያግባታል እሜቤቴ ለኔም ልዮ ነች ብዙ ነገር አርጋልኛለች

  • @henokzemed607
    @henokzemed607 Год назад

    Emebrhan legha hatiyategho hum tidresiln

  • @user-bz4wd4to6t
    @user-bz4wd4to6t Год назад +2

    እንደምን አረፈዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ተሞክራችሁን ስላካፈላችሁን በጣም አመሰግናለሁ ወንድማችን የክርስትና ህይወት የኖረ ተሞክሮ በጣም እና ትልቅ አስተማሪ ስለሆነ በርታልን የኔ ጥያቄ ስግደትም መቁጠሪያም ጀምሬአለሁ ነገር ግን ስግደት ሌላ ሰው እስከ500ድረስ ሲሰግድ እየታረፈ ነው ወይስ በአንድ ግዜ ነው መቁጠሪያም 20ደቂቃ እቀጠቅጣለሁ ይሄስ እየታረፈ ነወይ ?

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Год назад +1

    እህቴ ታድለሽ እኔ በአንቺ ቀናሁ እኔም ተቸግሬለሁ ላንቺ የደረሰች ለኔም ትድረስልኝ

  • @kindshehguay5272
    @kindshehguay5272 Год назад

    የጌታየ የፈጣሪየ የመድሀኒቴ እናት ማየት እንዴት ያሰደሰታል እፁብ ድንቅ ነው

  • @tiblestgebreyesus3115
    @tiblestgebreyesus3115 Год назад

    Bereketsh ydrebign ehite

  • @rahelabebawdkkkkkkkkkkuucc9428
    @rahelabebawdkkkkkkkkkkuucc9428 Год назад +1

    Ebaksh tedare selam yelwem welt gewrges haylmikael belesh aseben

  • @selamethan2451
    @selamethan2451 Год назад +1

    Please yet naw yemgnehaw

  • @mery-gd8jy
    @mery-gd8jy Год назад

    የኔ ውድ የኔ ውድ ላንቺ የድረስች ድንግል ሜርያም ለኛም ትድረስ በጸሎትሽ እሲቢኝ መርእተ ስሌሴ ብለሽ ።

  • @Dawet373
    @Dawet373 Год назад +1

    ታድለሽ እንዴት አስቀናሽኝ።

  • @alemhabte2402
    @alemhabte2402 Год назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😭😭😭

  • @meron9318
    @meron9318 Год назад +3

    እስቲ እህቴ ለናቴ ንገሪልኘ ከኔም ጋ እዳለች አቃለዉ ግን እባክሽ ምን ብዬ እደምነግርሽ አላቅ ግን በጸሎትሽ አስቢኘ እህተማርያም እባላለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኤፍታህበለኝጌታሆይ-ኈ9ዐ

    እባክህ ወንድሜ ስልዃን ላክልኝ እርዳታዋን እፈልጋሎ ውጭ ሀገር ነው የምኖረው በጣም ችግር ላይ ነኝ ❤

  • @elsabetdereje5698
    @elsabetdereje5698 Год назад

    ጌታሆይ ኧረ አይናቸው ይከፉት ።

  • @bettynegusse5678
    @bettynegusse5678 Год назад

    Anchen yesmache eme bezuhan egnanim tasebne betslote aseben ehete sedet laye yalnwen

  • @weinshetw2935
    @weinshetw2935 Год назад +1

    ✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🙏😭😭

  • @busyline8628
    @busyline8628 Год назад +1

    😭😭😭😭😭💠🙏⛪

  • @arsimasima21211
    @arsimasima21211 Год назад

    ወንድማችን አታቋርጥብን ቀጥልበት ትልቅ ትምህርት ወስድን

  • @alexburger5755
    @alexburger5755 Год назад +1

    kedan meret enatee

  • @tesfayeliyu3423
    @tesfayeliyu3423 Год назад

    Ehtachin lanchi yederesech EMEBETACHIN legnam tederes betselotsh asbin Wolete Tsadik eNA betesebua

  • @amareshiferaw
    @amareshiferaw Год назад

    አንድ ሰው ሰውነቱን ታጥቦ ልብስ ቀይሮ ፅሎት መፅለይ አለበት ይህ ትክክል ነው ነገር ግን ፅልዮ ፥ስግዱ፥፥ቀጥብጦ፥ ፅበል መጠምቅ ይችላል? እንደገና

  • @emebetbogale2925
    @emebetbogale2925 Год назад

    ክላሲካሉ ቢቀር

  • @መንደላይ4G
    @መንደላይ4G Год назад

    ጾሎት ሳርግ ግምባረይ ያመኛል ብፊተይተይ በውስጥ ማለት ነው ሚንቀሳቀስ ነገር ኣለ ኣሁን የ ቀነሱ ነው ግና ሲወጣ ነው ወይስ ምንድና በጣም ይወጋኛል ምንድነው

  • @elsabetdereje5698
    @elsabetdereje5698 Год назад

    ሲያሳዝኑ ቤተመቅደስ ውስጥ እንዴት ገባ ሁለተኛ የትኛው መጸሀፍ ውስጥ ነው በጨሌ የወጣው? ግንባር ላይ ሲመታ ወደ ጀርባ አጋንት እንኳን መቁጠሪያ የማንንም ስም አይፈራም ሞትን ድል ያደረገውን ብቻ ነው የሚፈራው እየሱስ በዚህ ስም ነው የሚሽነፈው መፈወሱ ሳይሆን ቁም ነገሩ በማን ስም ተፈወሽ ምክንያቱም አጋንትም ይህንን ስለሚያደርግ አንድ እንኳን የእየሱስን ስም አልጠራችም ኧረ ስለሞተልሽ ስለ እርሱ አውሪ እግዚአብሔር አይናችሁን ይክፈት

  • @jojoalxe8903
    @jojoalxe8903 Год назад +1

    Abate kaltyaze manim ayerdame gin sigdu tleue kaza melsun mayete new

  • @etsakidusmichael
    @etsakidusmichael  Год назад +2

    ruclips.net/channel/UCO5Vpz7-f2mvNdhJ8wA9D_Qsub_confirmation=1

    • @rahelyishak1911
      @rahelyishak1911 Год назад

      በጣም የታደልሽ ልጅ ነሽ እመብርሀን ላንቺ እንደደረሰችልሽ ለኛም ትድረስልን

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 Год назад

    መዝሙሩ የቅር ንግግርሩ መሰማትአይቻልም ይረብሻል ሁለትነገር ባድላይ መሰማት አቻልም

  • @workmq6296
    @workmq6296 Год назад

    ማፈሪያወች ኧረ ተዉ

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ Год назад +1

    አረ አታስቁኝ😂 ሰይጣን የሚወደው ፀሎት አለ እንዴ