በ1 ነገር ብቻ የጸጉርሽን ታሪክ ቀይሪ/ እንዳይነቃቀል እና እንዲፋፋ / የጸጉር ቅቤ/ only 1 ingredient!/Ethiopian hair butter
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቸ
ዛሬ ይዜላችሁ የመጣሁት ቆንጆ የቅቤ ውህድ ነው ጸጉሬ በተጎዳበት ሰዓት በጣም ጠቃሚ መድሀኒት ሆኖ አግንቼዋለሁ በተለይ ለረዥም ጊዜያት እየተነቃቀለ ሲያስቸግረኝ የነበረውን በሚገርም ሁኔታ ቀንሶልኛል::
ለእኔ እንደጠቀመኝ ለእናንተም ይጠቅማችጛል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው እዩት ትጠቀማላችሁ::
ስራወቸን ከወደዳችሁ / ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁ
👉 / elsiworku👈
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ የደወል ምልክቱንም🔔 ተጭናችሁ " All “ የምትለውን በመንካት የምለቃቸው ቪድዮወች ቅድሚያ ይደርሳችሀል::
ለሌሎችም ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ እነሱም እንዲጠቀሙ አካፍሏቸው!
ሀሳብ አስተያየታችሁን በነፃነት በሀሳብ መስጫው ላይ መስጠት ትችላላችሁ::
እንዲሁም በInstagram እና Facebook ማግኔት የምትፈልጉ👇
🟤 Instagram - elsiworku
🟤 Facebook- Elizabeth Worku
ትዕግስቴን የተፈታተነው ጸጉሬ መፍትሄ አገኜ/ እሬት ለጤናማ ጸጉር // Aloe Vera treatment for healthy hair growth • ትዕግስቴን የተፈታተነው ጸጉሬ መፍት...
Use This Mask Once a Week & Your Hair Will Never Stop Growing /በሳምንት አንዴ ለፈጣን ጸጉር እድገት ለሚሰባበር ለሚነቃቀል • Use This Mask Once a W...
Avocado Hair Mask to Double Your Hair Growth Faster// ለተጎዳ እና ለፈጣን ፀጉር እድገት የተመሰከረለት ማስክ • Avocado Hair Mask to D...
My always hair oil👇
DOO GRO Mega Thick Hair Oil, 4.5 oz www.amazon.com...
Doo Gro and Jamaican Black Castor Oil
My shampoo 👇
www.amazon.com...
My conditioner 👇
www.amazon.com...
*
*
ለፀጉራች ምንሰራቸው 6 ስተቶች
• 6 ለፀጉራችን የምናደርጋቸው ስህተቶ...
*
*
#hairmask
ፀጉሬን ከታጠብኩ በጛላ ማደርገው እና ምቀባው! After wash my natural healthy hairbrush Treatmentsments! • How I Moisturize My Na...
*
*
ለተሰባበረ የግባር ፀጉር ማሳደጊያ ውህድ// onion and ginger regrowth treatment • How I Use Onion and Gi... - Хобби
🟤 Instagram - instagram.com/elsiworku
Heavy whipping cream has salt or sodium so is it safe to use for hair?
@@alganeshbahre8598 hi Alganesh, As I research ….. Salt or sodium opens up blocked pores on the scalp thus allowing proper hair growth. And I grow up putting hair butter on my head at least once a month so it’s safe for me. But I want you to try one time and see if your hair like it or not
Please let me know your feedback.
ቴሌግራም የለሽም እማ?
@@ElsiWorku okay thank you
አመሰግናለሁ
ፀጉርሽ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አከተመ ።
100% u right
አዎ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ነገር ግን እሷ ካላበጠረችው ካልተንከባከበችው ፀጉሯ ይጎዳል። ስጦታ ከእግዚአብሔር ሲሆን መከባከብ ደግሞ የእሷ ድርሻ ነው።
@@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን ትክክል ውዴ
Be tikikl
ትክክክል እኔ ያልሞከርኩት የለም ለውጥ የለም
ምን አለ የፈጣሪን ስጦታ ክብር ለሚገባው ፈጣሪን ብታመሰግኑ ።የፈጣሪ ሥጦታ ነው100% አከተመ።
እውነተኛ ነሽ ትክክል ነሽ። ጸጉር ባዳ ነው ይባላል እንክብካቤ ካልተደረገለት እንደአትክልት ይከሰማል። ጸጉርሺን ጠብቂ። አጋጣሚ ስታገኝ ወደጸበል ሄደሽ ተጠመቂ። እንዳንቺ አይነት ጸጉር የነበራት ጓደኛ ነበረችኝ በጸጉሯ ብድር በልቷት በጣም ግራ የሚያጋባ ነገር በህይወቷ ገጥሟት ድንግል ማርያም በጸበሏ ፈወሰቻት። ግዜ በተገኘ ልል አጋጣሚ ከጸበል አለመለየት በጣም ጠቃሚ ነው። እናመሰግናለን።
ውይ እንደው ዝም ብላችሁ ነው እህቶቼ ከተፈጥሮ በላይ ምንም የለም ይሄ ጸጉርሽ ብቻ ነው እሱም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። አንድ እና አንድ
እውነት ነው ማሬ ዝም ብለው ነው እንጂ እሚያለፉን ከተፈጥሮ ነው እኔ ይህን ያልኩበት ምክንያት እህቴ ምንም አትጠቀም ግን ፀጉሯ ከዚች ልጂ ይበልጣል እኔ የተባለውን ያየውትን ሁሉ እሞክራለው ግን ምንምወፍ የለም
በጣም አከበርኹሽ የሕጻን አዋቂ ነሽ አዎ ትክክል ነው ቆም ብለን እራሳችንን ማየት አለብን ልቦና ይስጠን እስኪ ፈጣሪም ምህረቱን ያምጣልን አሜንን
አሜን💞
@@ElsiWorku
ወተቱን ነው በጁስ መስሪያ የናጥሽው! እንዴት እንደዛ ሊወፍር ቻለ? "
በፊት እደት ነበር ፀጉርሽ ? በተፈጥሮው ፀጉርሽ ቆንጆ ሥለሆነ ነው እሚሆነው እጂ እደዚ አይሆንም ።
እውነት ነው መሲ የበፊት ፀጉሯን አሳይታናለች የዚች ግን ተፈጥሮዋ ነው የሚመስለኝ በቅቤ ቢሆንማ አገርቤት እያለን ብዙ ጊዜ እየተቀባን ለውጥ አላየንም
Lol I hate when people claim man made product to their God made nature & say " look" what this product did to my hair or skin.. etc. Just not fair to claim this kind of nonsense to get attention from their followers!! Mostly beautiful people mislead us many times to get what they want by false info. This one is a good example for me coz I grew up using "keba" or butter all my young life & my hair never grown-up more than what God gave me to begin with. But, the texture of my hair was beautiful fluffy & smooth. That's it!! This beautiful girl should give the credit to God for her fabulous & amazing hair not 4 " Keba" butter!!
Yes I agree 👍
ልክ ነሸ ተፈጥሮ ነው የኔ ፀጉር እንደሷ ነው አንድ ቀን ለፀጉሬ ብየ ምንም አድርጌ አላውቅም እታጠባለሁ ማንኛውንም ቅባት ነው የምቀባው
እህቴ ዘይነብ! እውነት ነው
በጣም የሚገርምሽ እኔ የፃፍሽውን አይቼ የማውቀውን ልንገርሽ ብዬ ነው እንጂ ይሄንን ቪዲዮ አሁን ነው ያየሁት::
የፈለገ ፀጉርሽ የማያድግ ቢሆን ከተንከባከብሽው ያድጋል::
ከላይ ታድለሽው ነው እና እግዚአብሔር ይመሥገን ብቻ በይ እህቴ እንጅ ቂቤው አይደለም ያሳደገልሽ ግን ቅቤ አሰራሩን ስለአሳየሽን እናመሠግናለን
እውነትሽን ነው ማሪያምን እኔ ጸጉሬ እየተነቃቀለ እየተበጣጠሰ አስቸግሮኝ ነበረ ይህን ቅቤ ስቀባ ጸጉሬ እድገት እራሱ ጨምሯል መበጣጠሱንም መነቃቀሉንም ቀንሷል ሁለቴ ብቻ ነው የተቀባውት በጣም አሪፍ ነው ተስማምቶኛል tanks elsi
ግን ልክ ኢትዮ እንዳለው ቅቤ ነው ሚሆን?ማለቴ ጥቅሙ ተመሳሳይ ነው ወይ
Sara sara .. zebad ena maynesis tetekemi
@@ዜድየደሴልጅ አዎ በጣም አሪፍ ነው ያው እንደ ኢትዮጵያ ለጋ ቅቤ ባይመስልም ግን ተመሳሳይ ነው
@@hwanetube9016 zebad mn denw ehita
@@hwanetube9016 እንዴት ደባልቀን ነው
አሜን እህት በጣም ቆንጆ አገላለፅ ነዉ ከትግስትሽ ጋር ፀጉርሽ ግንቦት በተፈጥሮዉ ያምራል እዉነትሽን ነዉ ቅቤ ለፀጉር በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን
የኔ ውድ እህት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ይህንን ፀጉርሽን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውብ ነሽ
የኔ ቆንጆ እንዲህ ያሣመረሽን አምላክ ከማንም በላይ አመሥግኝው።በተረፈ ግን ፀጉርሽን ከመዋቢያሽ አልፎ እንጀራ መብሊያም ጭምር አርገሽ በመጠቀምሽ ብልህነትሽን አደንቃለሁ በርቺ።
ልክ ነሽ ማር
እኔ እየተቀባሁት ነው ለውጥ እለው ፀጉሬ ዛሬውኑ ራሱ ተቀብቼላሁ በጥዋቱ ማቻ እንድታጠበው
እና ወር ሆነን በጣም ለውጥ እለው
እና እህቶቼ ተቀቡት ጥሩ ነው
እኔ ቆጨኝ ስንት ዓመት ስልቀባ በመቆየቴ
አጠቃቀምሽን ሹክ በይን እሙ
እውነት ነዉ እኔ ለምግብነት የተዘጋጀውን 2 ጊዜ ተቀብቼ ለውጡ የሚገርም ነዉ ደግሞ የፀጉር ቀለም በጣም ጥቁርና ወዛም እንድሆን ያደርጋል ።
ምድን ነው እሱ
@@ቤታችን-ኸ3ጸ ዝብደ ምግብላይ የሚገባው ቅቤነው ወይስ ዘባድ ለበኑ አልገባኝም እህት ንገሪኝ
@@timatim1607 ዝብድ ታሽጉ የሚመጣው እኔ የተጠቀምኩት እሱን ነዉ
አስቀናሺኝ ቅቤ መቀባት በጣም ነው የምወደው ኢትዮጵያ እያለሁ ፀጉሬ በጣም ያምረ ነበረ እናመሰግናለን
ፀጉር ብሎ ዝም ስታምሪ ኤልስዬ ❤️❤️❤️thank you for sharing ✌️
የኔ እህት ልክ ነሽ ተፈጥሮን የመሠለ ነገር የለሞፀጉርሽ ደሞ ሲያምር እናመሠግናለን
ተፈጥሮ የሰጠንን እንድህ ስንከባከበው ይበልጥ ጥሩ ነው እናመሰግናለን
እህት የአትሌቶቹ የእነ ጥሩነሽ ዲባባ እህት ነሽ እንዴ ?
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ!
አዎ ቅቤ ለፀጉር እድገት እና ለራስ ቅል እጅግ በጣም ጠቃሚ ምግብ ነው ። ከኬሚካል ነፃ ምንም ድብልቅ ነገር ስለሌለው ተፈጥሮአዊም ስለሆነ ለፀጉራችን ያለው ጠቀሜታ ቀላል አይደለም ያፋፋል ያሳድጋልም።
Such a beautiful voice peaceful your hair is beautiful gift from almighty god . Thank you for sharing ❤
በተፈጥሮሽ ፀጉርሽ ቆንጆ ስለሆነ ነው እንጅ
እኔ ያልሞከርኩት ነገር የለም
ግን ወፍ የለም ጭጭ 😊😊
Me too hahahaha 😂😂😂😂😂
እናመሰግናለን አሰራሩን ስላካፈልሽን አሪፍ የተፈጥሮ የፀጉር ምግብ ነው
Incredible hair.is thi all your hair?please answer me Elsi
ኤልሲዬ የእኔ ውድ ፀጉርሽ ሲያምር እኮ ተፈጥሮአዊ የሆነ ነገር መጠቀም ልክ ነሽ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ስለሁሉም 👍👌👏ሼር❤🙏
ኤልሲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ከሀገር ቤት ነኝ ምግብ የምሰራው ኤልሲዬ ዛሬ ጤናማ ከጤፍ ምርጥ ቂጣ ከቡና ጋር አዘጋጅቻለሁ ላስቸግርሽ ሼር አርጊልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
Your hair looks natural good even though you didn't using this treatment!!!!
እኔ ፀጉሬ በተፈጥሮ ረጅም እና ብዙ ነው ግን እቺ ክሬም መጠቀም ከጀመርኩት ወር ሞላኝ በጣም ጥሩ ነው እድገት ብዛቱ አላቅም የኔ ፀጉር በተፈጥሮ ብዙ ረጅም ስለሖነ ብቻ ለማበጠር እራስን እንደ ቂቤ ደስ ይላል ወድጄዋለሑ የናፈቀኝ ቂቤ
Salamishi Yibazalishi Wudiye Elisicho and Esuwa video Yemitiketateluti Wudoche Eshiii Mamaye Tebareki Desi Tilaleshi Wodedushi !!
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ቅቤ ለማውጣት ምንም ቢሆን ቤት የተሰራ ነገር ተመራጭ ነው ብዙ ቅቤ ወጥቶልሻል ሸር ስላረግሽን እናመሰግናለን ውዴ 🙏🙏🙏💖💖💖👍👍👍
elisie konjo betam gebz neshe berche yemitlekiachewn bido hulam eketatelachewalehu egzibhar kanche gar yhun
አመሰግናለሁ እሙየ💞
የኔ መልካም ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አትጥፊ እሽ እህቴ
ዋው ፀጉርሽም አንቺንም በጣም ነው ምታምሪው
Selam haftey natey bejaki aba melsley htoy?
ጉበዝ በርቺ ፀጉር አያያዝ ይጠይቃል።
የኔ እህት የእግዚአብሔር ስጦታነው ያንች እንኳ ግን በመንከባከብ ደግሞ በጣም ይፍፍል አለ ያማር ይሄዳል
የኔ ፈጣሪ ይመስገን በቂየነው ብዙም ትልቅ ባይሆን አሁን ግን ከስሩ እየተነቀለ አስቸገርኝ ቅቤ በስደት ነኝ አላገኝም
Welcome wude yane sagura kalema abelshetoteal gn ayetenakakela asechagrain mare becha arife mekera new mokerawalehu Thanks sis😘😘
selammm elsi yene tsegur yanchi ayinet nw gn tegodtual betam aterual lemen yakel teketatayi gize letekmew ....
አይዞሽ እኔ ጊዜ ገደብ አልሰጠውም በተመቸኝ እና ባገኜሁ ሰዓት እቀባለሁ አንችም እንደዛ ብታደርጊ ለውጥ ታያለሽ
በጣም እናማሳግናሌን Elsi እርጎ አይሆንም ኒጋርን???
Thank you. So pleasant and helpful❤🙏
Woww baxem yamiral inamaseginalen
የኔ እሕት ፀጉርሽ የአምላክ ተፈጥሮ ነው።
Ehit geta yibarekishi xuru wuhid nw
ቅቤ ብቻውን ፀጉር ቢያሳድግ ኖሮ የኔ ከእግሬ ስር ይሆን ነበር ነገር ግን ያንቺ የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ በእንደዚህ በቀላል ነገር እንዲህ ሊያድግ አይችልም
መሸአላህ ፀጉርሽ በጣም የምራል ርዝመቱ ጡቅረቱ
ስንቱ ቅቤ ስንቱ እንቁላል ቡዙ ቡዙ ተጠቀምኩት ፀጉሩ እዛው ነው ያንቺ ተፈጥሮ ነው
I like the classical instrument
ማሻአላህ ጀግና ነሺ በቀላል እንድህ አይሆንም ፀጉር ካልታገሱት
በጣም እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲ በጣም ደስ ይላል
Betam new yemwedshi fetari ytebkshi
The natural hair 👍
ስእዲ ነው ያለሁ በስእዲ ሆንየ መስራት ይቻላል
Mashallaa alhu akubar
እህታለም አመሰግናለሁ የኔ ልባም
gn yetasheg wetet hulu kebe yewetawal malet nw?
ብምንድን ነው እንደዚ የሆነው
ወተቱን ነው በጁስ መፍጫ የናጥሽው ? እኛም እንደሱ ብናደርግ ቅቤ ይወጣል ?
ቅቤ ለፀጉር ጥሩነው ያሰልሳል ያሳድጋል እኔም አጠቀማለሁ እር
ካየሽ ኋላ ምን አገኘሽ?
እህቴ ጥያቄየን መልሽልኝ
ይሄንያልሽውንቅቤ አላገኝም እናም ፀጉሬ በጣም ለስላሳና ረጅምነበሮ አሁንግን በጣም ተነቃቀለ በጣም ሳሳብኝ በጣሥ አጠረብኝ ከሁሉምበላይ ያሳሠበኝ መሣሣቱነው በጣም ረግፎ አለቀ
ቆዳዬራሡ ይታያል እባክሽ መላካለሽ
እሺ በደንብ ለማብራራት በቪዲዮ እመጣለሁ ጠብቂ
እባክሽ የኔም ፀጉር ረግፎ ሳስቶ አለቀ መላ በይን ምታቂ ከሆነ ??
@@ElsiWorku እሽ
የማበተሪያው ስም ምንድን ነው ? ከየት ማግኘት እንችላለሁ ? please tell me 🙏
ሰላም እንኮን ደህና መጣሽ ልክ ነሽ ሁሉን ነገር የሚያስጨንቅ ነው ራስነ ማየት ግድ ነውበርቺልኝ እኔም ከሀገር ቤት ነው የምሰራዉ ስራዬን እይና አበረታቺኝ ሰለጊዜሽ አመሰግናለሁ ❤🙏
እሺ❤️
በርች እህቴ እናመስግናለን
Is this potatoes?
Yena konjo beslam new tefashe tnx
ሰላም ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽አመሰግናለሁ
ቂቤ በትክክል ፀጉር ያሳምራል ልክ ነሽ
My hair is falling so much !!! Please give me solution betam amesegenalehu
As I experienced falling hair is something you should treat inside of you not only outside Try not to be stressed too much and drink more water those 2 helped me a lot
Thanks for your advice and let us know how to prepare butter
Your welcome
thanks you for watching!
ዉደ በናትሽ ክሪሙ የት ነዉሚገኘዉ ወይስ ጉጣ ሊቦ ሀሊብ ይሆናል ወይ
እኔ ፡ የቅቤ ፡ ጥቅም ፡ አይታየኝም ፡ ግን ፡ አስኪ ፡ እሞክረዋለው ፡ because I tried it long time ago continuously for a months never change
እናመስውግናለን ቆንጆ ቪዲዮ 🙏
Nice and beautiful God be with you!
Your hair is long and beautiful
የእግዚአብሔርን ስጦታ ቢዝነስ አትስሪበት።
ምንድ ነው ምትቀቢው ቅቤ ነው???
ቅቤ ለሁሉም የፀጉር አይነት አይስማማም.
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህቴ ማርያምን በጣም ነው እምታምሪው እፏፏፏፏ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ሰላም ለሁላችን🙏🏽
አድስ ነኝ ለፔጁ ፀጉሬ በጣም አሪፍና እረጅም ነው ቁመቱ ያችን ያክላል ግን እየሳሳብኝ ነው
ታጥቤ ሳበቃ ምንም አይነት ቅባት አላስነካውም ይበጣጠዛል ይረግፋል ለምን እደሆነ አላውቅም ማንኛውንም ዘይት ተቀብቼ ከታጠብኩ ብኃላ ምንም አላስነካም
እሬስ ቅሌ ሲነጣው እራስ ምታት ስላለብኝ ይነሳብኛል የወይራ ዘይት ትንሽ ይመቸው ነበር ግን ሁሌ ተቀብቶ መታጠብ ያስጠላኛል መላ በይኝ😥
ቅቤ ታድያ መዳም ቤት የት ይገኛል
መቸም ቸሩ መዳህኒአለም ለሁሉም የእንጀራ መብሊያውን ሰጥቶታል እኛ ግን ተመስገን አንልም
ሰላም ውዴ በጣም ፀጉርሽ ያምራል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
ኤልስዬ ተበረኪ ቅቤ በጠም ነዉ ምወደዉ ልክስክስ ነኝ ለቅቤ አሁን በገኛዉ ብዬ ታመኛዉ
Quick question, does it smell?
A little
ዋውውው የለለ ነው
Mashallah steguresh yameral 💖
Betam nw miyamrew tsegresh
የኔ ፀጉር እረጅም ነው ግን ሲያውት ሂውማን ይመስላል ሞክሬ ለውጥ ካለው መለሼ መጣለሁ የላቀ ምስጋናየን ይዤ🥰🥰🥰🥰
እኔ ጸጉሬን ያላረኩለት የለም ለጸጉሬ እንዳበላሁ አዛውንቶችን ብመግብ ይመርቁኝ ነበር ስለተቀባሽ ሰይሆን የፈጣሪ ስጦታ ነው ሁሉም ነገር
😀😀😀 ትክክል
Lucky already you have beautiful hair
Hallo yene konjo yet Supermarket ale
Please 🥰🥰🥰
አሪፍ ነው ይባርክሽ እርግት ያልሽ ጨዋ
Hi elsi am writing you for the first time, Thank you for your time.
My hair is very dry what can I use?
Fsasash oil
Hair maskoch a ocado muz telba abish...qibe
ቆንጆ ነሽ❤🌷
እናመሰግናለን ማንኛውም ወተት ብንፈጨው እንደዚህ ቂቤ ሊወጣልን ይችላል
ሞክሬ እነግርሻለሁ
እግዚአብሔር ለሠጠሽ ስጦታ አመስግኚው እንጂ በአሁን ሠዐት ቅቤ አይታሠብም ?
Betam arif new yameral
በጣም የሚገርመው እኔ ግን ጸጉሬን ይነቃቅለዋል ፡፡
Thank you dear
ሰላም ሓፍተይ ናተይ ኦዚ ፃባ ካበይ ኣበየናይ ማርከት ክገዞኦ ይክኣል ?
Ayterede'anin tigrinya konjo
ፀጉረበተፈጥሮነዉአከተመ
Wow bexem yemrl berchi yen wude
Wetet yhonal?