Ethiopia | ፀጉርን በአንድ ወር ውስጥ ማሳደጊያ መንገድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 437

  • @EthioYTtube
    @EthioYTtube 3 года назад +47

    እንደኔ ኮሜንት ሊያይ የገባ ላይክ

  • @zeenasultan94
    @zeenasultan94 Год назад +23

    የኔ እህቴ ለምክርሺ አመሠግናለሁ ግን ምን ታረጊዋለሺ ሸቃላ ነኝ የማዳም ስራ ባፍ በቂጤ እየዘቀዘቀኝ ነዉ እንኳን ተዘቅዝቄ

  • @አሞነኝየረሡልወዳጅ
    @አሞነኝየረሡልወዳጅ 4 года назад +34

    ኪኪኪኪኪ ብዙ አለማ አለን ሲስትዬ ዴግሞ ተዘቅዝቄ ሂወቴን ላጥፋ ፀጉር የፈጣሪ ስጦታ ነው ለምክርሽ እናመስግናል

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 5 лет назад +13

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @fares3121
    @fares3121 5 лет назад +8

    ትክክል ነው አመሰግነለሁ

  • @EndryaseTesfaye
    @EndryaseTesfaye 8 месяцев назад +3

    ትምህርት ❤❤❤❤❤

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    የመዳምን ንብረት ጨረስኩ እነ ሩዝን እነ እቁላልን እነሙዝን እነ ሽኩረትን ይበቃኛል እንደውም ይህን ሁሉ እያደረኩ የብሱን ነው ያጠረው ክክ

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 5 лет назад +6

    መዘቅዘቅ ተመችቶኛል ሆ እደውም እያዞርኝ ነውእንኳን ተዘቅዝቄ
    እናመሰግናለን 6
    3ይመቻል

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 лет назад +9

    እናመሰግናለን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ

    enamesegnalen ehtachn enmokurowalen

  • @fatimayibra5678
    @fatimayibra5678 5 лет назад +4

    እናመሠግናለን ማሬ

  • @محمدمحمد-ه9ج7ت
    @محمدمحمد-ه9ج7ت 5 лет назад +21

    ክክክክክክክክክክ ተባረኪ ሳቅ በጠፋበት ጊዜ አሳቅሽኝ ጥፍር መዛቅዘቅ አረተዉ አረ ተው ምን አውርተን ብር እንሠብሠብ

  • @shukerteshukerite6317
    @shukerteshukerite6317 4 года назад +12

    ወይ ጉድ ታዛቅዛቁ ብቻ እንኑር ጋና ቡዙ እንሰማለን

  • @Mom-f2m
    @Mom-f2m 11 месяцев назад

    እዉነት ነዉ ልሞክር

  • @senaittekelewould2517
    @senaittekelewould2517 5 лет назад +8

    ዋው በጣም ጥሩ ምክር እናመስግናለን

  • @ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ

    አትዋሹ በጣም ያሳድጋል ግን እደዚህ አይፈጥንም

  • @ሀበሻዊነቴኩራቴ
    @ሀበሻዊነቴኩራቴ 5 лет назад +4

    ምንም ሳልዘቀዘቅ ካናቴ ላይ ወጥ ሳልሰራ ፀጉሬ በራሱ እረጅም ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን &ጭራሽ ደግሞ ያሳቀኝ ጥፍሬን ማጋጨት ጊዜም የለኝ እሱን እማጋጭበት

    • @dionmfovous8408
      @dionmfovous8408 3 года назад

      she has no nothing to tell us, Is she from planet Mars. Yes, she can collecte her money from RUclips!! ha!!!! ha!!! ha!!!

    • @kedejaa
      @kedejaa 2 года назад

      ክክክክክክክ

    • @mulukenassefa5945
      @mulukenassefa5945 Год назад

      ታሳፍሬ አለሽ

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 года назад +1

    tikikil abiso enqilf betam wosagn new

  • @miriamshimelis421
    @miriamshimelis421 4 года назад +1

    Satmokerut bezu neger telalachu aytachut betmesekeru ayeshalem

  • @merrylove2083
    @merrylove2083 5 лет назад +1

    Nice thanks

  • @AA-xi4mw
    @AA-xi4mw 4 года назад +9

    ክክክክክክክክክክ በሳቅ ነው የወደኩ ኮሜንተሪዎች እድሜያቸሁ ይርዘም

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 5 лет назад +21

    አይ የመዳም ስራ ዘቅዝቆኝ እሚዉለዉና የሚያድረዉ አልበቃ ብሎ ጭራሽ ተዘቅዘቁ ትያለሽ እህቶች እዳትዘቀዘቁ ተፈጥሮ ነዉ ፀጉርን እሚያሳድገዉ

  • @HabtuKassaye
    @HabtuKassaye 6 месяцев назад +2

    ለምክርሽ አመሰግናለሁ ተዘቅዝቄ ደሞ ትንቢለኝደግሞትንታ ደግሞ መጥፍነው ሊገልእራሱይችላለሁ ለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ መልካም ትንሳኤ ባእል እንካን አደረሰሽ።❤❤❤❤❤❤

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 года назад

    wow thanks

  • @لاتحزنإناللهمعسابرين-ح8ض

    ጎሽ የማዳም ስራ አንሶኝ ነው ምዘቀዘቀው አልጋ የለኝም ምን ላይ ልዘቅዘቅ????3

    • @TH-eu3cn
      @TH-eu3cn 3 года назад

      እርወነትሽንነው ሆክክክክክክል

  • @yalikewyihun3603
    @yalikewyihun3603 4 года назад

    ok ine betam nw yesakut beteleyi comentoch yasikalu mezekizeki milewin kezi befit ine madam siyawerut semichalew gin yetifiru neger ketsegur gar yalew ginignunet aligebagnim mezekizekun gin ahun mokerkut deme wede fite sisebeseb tesemagnina ferahu beterefe silemerejaw inameseginalen

  • @motivationplus1983
    @motivationplus1983 2 года назад

    አመሠግናለሁ 😘😘😘😘😘😘

  • @tgsttgst5588
    @tgsttgst5588 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን እሞክራለሁ

  • @jamelajj4098
    @jamelajj4098 Год назад

    ታየኝ ተዘቅዝቂ ተኝቼ በዛው ሲነጋብኝ ጠዋት። መዳም ስታየኝ ትጩህ እዴ የሞትኩ መስሏት

  • @Oscaresu
    @Oscaresu 4 года назад

    Achir Tsegur Lemasadegn Mn Metekem Alebn

  • @عبدالفتاح-س1س8ز
    @عبدالفتاح-س1س8ز 4 года назад +1

    ትክክልነው

  • @vere2107
    @vere2107 4 года назад

    thanks

  • @ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ

    ሆሆሆ ደሞ ፀጉሬ አሳድጋለሁ ብየ
    እራሴን ላጥፋ ተዘቅዝቄ ጉድ ዘንድሮስ😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂

  • @adf8774
    @adf8774 5 лет назад +4

    ውበትምፀጉርም የእግዚአብሂርስጦታነው በተቀር ምንምቢሆን በንክብካሬ ፀጉር አይርዝምም እግዚአብሂርይመስገን ፀጉሬበጣምእርጂምለስላሳደስእሞልነው ምንምነገርአልጠቀምም አትልፊ

  • @emuzubier
    @emuzubier 2 года назад

    ሰላም አልገባኝም ፀጉርእናጥፍርምንአገናኘውእባክሽአብራሪልኝ

  • @እኔቢንትአህመድ
    @እኔቢንትአህመድ 5 лет назад +11

    እኔ እኮ ኮሜቶች ዉስጤ ናቹህ ስገርሙኝ ክክክክ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ

    ጥፍርን ማፉተግ መዘቅዘቅ -----ደስ ይላል ክክክክክክ

  • @ሐኒሐኒ-ቈ6ፈ
    @ሐኒሐኒ-ቈ6ፈ 5 лет назад +1

    እናመሠግናለን

    • @ሀያትየጉራጌዋ
      @ሀያትየጉራጌዋ 5 лет назад

      ይዘቅዝቅሽ የመዳም ስራ የዘቀዘቀኝ አንሶኝ ላይሆን ልድክም

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 4 года назад +1

    ተለያዩን እኔና ፀጉር መቼ እተኛ እና ነው ኦማይጋድ

  • @mayheartna2609
    @mayheartna2609 5 лет назад

    kelela tube eyeserekachehu ataferum ende yenanete aderegachehu setakerebut... anchiw tezekezeki

  • @rabakahasan2856
    @rabakahasan2856 5 лет назад +2

    Thanks sister

  • @ኒቃብነውምርጫየ-ደ5ተ
    @ኒቃብነውምርጫየ-ደ5ተ 5 лет назад +10

    የማይመጣው የለም ደግማ እጭ
    እኔ ለውጥ ያገኘሁበትን ልገራችሁ እቁላል ቢጫውን እና የፀጉር ዘይት ዘይቶን የምግቡ ሳይሆን የፀጉር ዘይት ዘይቶን ነው ከዚያም ከቢጫው እቁላል ጋ አቀላቅሉት ከዚያም ተቀቡን ለ2 ሰአት ያህል አቆዩትና ካጠቡት ከዚያም ለውጥ ታዩበታላችሁ ይህ የምግቡ ዘይት ዘይቶን ጨው ስላለው ጥሩ አይደለም

    • @kelmkelm1911
      @kelmkelm1911 4 года назад

      ኒቃብ ነው ምርጫዬ ምን አይነት ነው ዘይት ዘይቱን የምግብ እና የጠጉ ይለያል እህት ንገሩን

    • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
      @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 4 года назад

      @@kelmkelm1911 ማማየዘይዘይቶንእናየሱፍዘይትእቁላልአዲርጌሶስትወሬጠጣምአደገልኝየፊቴምበቀለውነቷነው

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 года назад +1

    ሹሩባ የተሰራ ፀጉርንስ

  • @zinetalameri3144
    @zinetalameri3144 5 лет назад +88

    ሆሆሆሆ እረ እኔሰ አልዘቀዘቅም ሆሆሆ ትን ቢለኝሰ 😂😂😂😂😂

  • @mryamahmed6222
    @mryamahmed6222 3 года назад +1

    በርቺበዚህቀጥይበት

  • @የአላህባሪነኘአልሃምዱሊላ

    ወዩ የዘድሮ ጠጉረ ሠነቱን የሠኘል እኔኪ ቀበጠትነዉ አላሂ የሰጠኘ በቂ ነበር መቸም የኛ ነገር ያየነዉን ሁለ ለመርገ ለመድ ነዉ እጀ አልሃምዱሊላህ እቸኑ በአፉ ለኑርበት👆❤ለመከርሺ አመሠግናለሁ እዉነት ከሆንንንን

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 3 года назад +1

    የቅድም አያቴ አምላክ ይዘቅዝቅልኝ አቦ

  • @hawwahawwa9008
    @hawwahawwa9008 4 года назад +3

    😂😂😂ጠፍሬና ጠፍሬ ከማፋታጌ የተነሳ አመመኝ ውይ ሳቅ ሁለት ሁነን እየፈተግን እዳው በሳቅ ወላሂ

  • @فهدفهد-ج1ق1ك
    @فهدفهد-ج1ق1ك 5 лет назад

    Yzekzkshi awrteshi muteshal

  • @Fixhc-d7d
    @Fixhc-d7d 4 месяца назад

    አረ በ እንቅልፍ ቢሆን አርባ ኡሽሪን ተጋድሜ ነው ውየ እማድረው ግን 😅😅😅😅😅😊😊

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እኮን በአንድ ወር በአመትም አያድግ እድያው ባትዋሹ ጥሩ ነው

  • @ፍቅርቤፍቅርኢትዮጵያ

    ዋውው

  • @ratube5665
    @ratube5665 2 года назад

    እዳው ሚድያው ተመቸን ብለው እሚያወሩትን አጡ ደሞ ተዘቅዘቁ አላለችም እህቶቸ እሚመቻችሁን ሻቦ ቅባት ተጠቀሙ በደብ ምግብ ብሉ ተኙ እጅ ሊላው ሀገር እዳለን ፁጉራችን ጥሩ ደረጃ ነበር እንሁ በስራ ብዛት ሳንከባከበው ሙቀቱ ተበጣጠሰ እጅ ይህን እናርግ ነበር ያበናት ላትታአቡ

  • @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ

    ዩትብሽን ባሳደግን ባናልቅ ምን አደረገ ነሽ የኔዋ

  • @masetawalefekadi6591
    @masetawalefekadi6591 5 лет назад +5

    እረ እኔ ያልተቀበውት ያላረኩት የለም ሽኩርት እሩስ ብቻ የቀረኝ የለም የቀረኝ ሚጥሚጣና እራሴላይ ጉልቻ ጥዶ ወጥ መስራት ነው ምክንያቱም ዘይት ዘይቶን ሽኩርት እሩዝ ድንች እረ ምን ያልተጠቀምኩት አለ

  • @መቅዲደስታንናፍቂ
    @መቅዲደስታንናፍቂ 5 лет назад +5

    ታየኝ እኮ በመሸ ቁጥር ይሄን ሽቦ የመሰለ ፀጉር ስነጭ ስዘቀዘቅ ውዬ ባድር ትርፍ ጭቅላት እንጂ መቼም ፀጉር አላወጣም

  • @BrtukanTeklay
    @BrtukanTeklay 3 месяца назад

    ወይኔ እንደዛሬ ሰቄ አላቅም ሁላቹም አመሰግናለዉ

  • @ምንምብንለያይብዙትዝታአለ

    ኢሸአላባላህፍቃእሞክራለሁጀዛኪላህከይርሁቢ💐

  • @senaitgirma9848
    @senaitgirma9848 4 года назад +1

    የመዳም ቤት ስራ እያሸኝ የምን መዘቀዘቅ ነው

  • @marwam744
    @marwam744 3 года назад

    መገዲምንዲነዉ

  • @ድቡልቃነኝ
    @ድቡልቃነኝ 3 года назад +1

    ጋዜጠኛዋ ፀጉሯን አይቸዋለሁ እጆሮዋ ነው ለራሷ ሳታሳድግ ለኛ ትመክራለች

  • @classiccell2464
    @classiccell2464 5 лет назад

    Betam desyelal

  • @sebilegetanehsebilegetaneh3304
    @sebilegetanehsebilegetaneh3304 2 года назад +1

    ❤❤❤

  • @shukerteshukerite6317
    @shukerteshukerite6317 4 года назад +6

    ዳሞ ኮሜንቶች ናው ምታስቁኝ

  • @Sa-pf1nx
    @Sa-pf1nx 4 года назад +3

    ጭራሽ ተዘቅዘቶ ትያለሽ ደፋራ ነሽ ሆይ ፀጉርም ሆነ ውበት አድ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከእግዚአብሔር ውጭ ልጨምርም ምንም ሊያደርግልን ምንም የለ ሞኝ አትሆኝ የህ ማለት ከፈጣሪ ጋር ውድድር አይመርሽ ባይነቱ ለምቀባቡት ለምታደርጉትም ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሰለ ምክርሽ ቴኪው

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 года назад

      ሀሰት፤።ወ፤uምትyወ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 года назад

      ሀሰት፤ጸጉሬ፤በቅልፌ፤ኤዲግም፤ሀሰትለአች፤አዝማሬ

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ

    ሆሆ አይሰማ ጉድ የለ ደሞ ለፀጉር ብየ ተዘቅዝቄ ልሙት እኔ ባያድግ

  • @amenn6128
    @amenn6128 5 лет назад +1

    የኔ ፀጉር እንኳን በወር 25 አድጎ አይቼው አላውቅም ,ለምን ??አላውቅም

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 5 лет назад +12

    መዘቅዘቅ ኑሮ ዘቅዝቆልና ወቸ ጉድ

    • @glike6296
      @glike6296 5 лет назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂kkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @munajadubai1146
      @munajadubai1146 5 лет назад

      @@glike6296 samano

    • @fafitube1
      @fafitube1 5 лет назад

      ኪከከከከከ

    • @hussen3546
      @hussen3546 5 лет назад

      Kkkkk

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 3 года назад

      Hhhhhhh are beski

  • @endagertade195
    @endagertade195 4 года назад

    አሁን ጥፍር ማጋጨት ከፀጉር ጋር ምን አገናኘው ሆ

  • @ያስሚንአህመድ
    @ያስሚንአህመድ 4 года назад +4

    እንኳን ጭንቅላቴን እራሴንም ብዘቀዝቅ ንቅንቅ የለም ደከመኝ

  • @እድል-ፐ1ፈ
    @እድል-ፐ1ፈ 3 года назад +1

    ጥፍሬን ነው እንዴ የማሳድገው

  • @hawwahawwa9008
    @hawwahawwa9008 4 года назад +3

    በጣም ነው ያሳቅሸን 😂

  • @sameerasameera2363
    @sameerasameera2363 5 лет назад +1

    በቃ እኔ ከአሁን ብኋላ የሚለቀቀውንም አላምንም ምን ወጀል አለብኝ በአላህ ዝቅዝቅ ጥላቴ ዝቅዝቅ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +14

    ወይ ዘንድሮ ይቱብ የስራህ ይስጥህ ማታሰማን ጉድ የለም ክክክ በርበሬ ነዉ የቀረዉ ያለኝ ይበቃኛል

  • @meron-ci5dz
    @meron-ci5dz 5 лет назад +1

    ምን አይነት መረጃ መጣ ደግሞ ክክክክክክ😳😳😳😃😃😃😃

  • @jamelajj4098
    @jamelajj4098 Год назад

    አረ ኡኡኡኡ እነ ሩዝ እቁላል ሙዝ ዘይት አላስ ብሎ መዘቅዘቄ አትዘቅዘቁ ወዶች ሊገሉነው 😅😅😅

  • @aprimea5377
    @aprimea5377 5 лет назад +75

    ተዘቅዘቁ ሆ ምነው የመዳምስራ የሚዘቀዝቀኝይበቃል

  • @ጎደሬዋነኝ
    @ጎደሬዋነኝ 5 лет назад

    ወይ ጉዳችን

  • @mahleteyared4532
    @mahleteyared4532 3 года назад +1

    ግዴታ ፀጉራችን መፈታት አለበት

  • @ተወከልናአላላህ
    @ተወከልናአላላህ 5 лет назад +3

    እኔስ ጥፍሬን አልፈትግም ወይ ተዘቅዝቄም አልተኛም ቅሉ ደህና ይሁንልኝ እሱን በምቀልበበት 3 ልጅ ማሳደግ እችል ነበር

    • @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ
      @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ 5 лет назад

      ክክክክክክክክክክ እናንተ ባትኖሩ ማን ዘና ያረገኝ ነበር

    • @nnsusubintmohammed3478
      @nnsusubintmohammed3478 4 года назад

      እሕት ሠሚራ እንድሪስ ውድየ ቁጥሪ ቀይረሽ መሠለኝ ስደውል አይሠራም በምንድነው የማገኝሸ ማማ

  • @አላህወኪል-ዐ6በ
    @አላህወኪል-ዐ6በ 5 лет назад +4

    እረ የትሄጀ ልሳቅ

    • @Sam-ct9kv
      @Sam-ct9kv 5 лет назад

      Neyy eine gar Marie 😅🤲

  • @ሀውሊነኝስደተኛዋ
    @ሀውሊነኝስደተኛዋ 3 года назад

    ክክክ ክክክ

  • @fatumahussen947
    @fatumahussen947 3 года назад +3

    ወደው አይስቁ አሉ አሳቅሽኝ የምር እናመሠግናለን 😂😂😂

  • @gsyyhe4261
    @gsyyhe4261 5 лет назад +2

    ክክክክ ወይ ዘድሮ እኔ የመዳምን የቤት አቅራጥ ጨረሻለሁ ግን ምንም ለውጥ የለኝም እያደረ መመለጥ ነው

    • @meidina2682
      @meidina2682 4 года назад

      ወላሂ ባስበትየኔስ ጭራሽ ስስትብሎእርፍ ከማጠሩ

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ

    ጥፍራችሁን አጋጩት አላለችም ተዘውዝቃችሁ ተኙ ተጫወችብን ምን ትመስላለች ፍሬ ቢስ

  • @luluahmi4854
    @luluahmi4854 5 лет назад +1

    ወይ ስራ ማጣት

  • @jadkoussa8738
    @jadkoussa8738 5 лет назад +2

    😍👌

  • @اوركياحسن
    @اوركياحسن 3 года назад +2

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ገና ፀጉር ያድግልኛን ብየ ስዘቀዘቅ ትን ብሎኝ ብሞትስ ሆሆሆ

  • @fatimamohammed4356
    @fatimamohammed4356 5 лет назад +1

    እ አቺሰጉድአፊላሸ በለሸበለሸ ተዘቅዘቁ ሆሆ ቢቀረሰ ማዳምጉደሸነውእቃሺማለቁነው

  • @tsegad5188
    @tsegad5188 4 года назад +2

    ደሞ ተዘቅዘቁ እያልሽ ግደይን ሆሆሆሆ የመዳም ስራ የሚያሽከርክርን አንሶ በትንታ ግደይን

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 года назад +2

    እህቴ አዲሰ ዩቱብ ነኝ አበረታችኝ ሼር አርጊኝ አዱናቂሸ ነኝ አመሰግናለዉ

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ

    ኤጭ ውሸታሞች ጸጉር ከአላህ ነው በቅባትና በምትቀባጥሩት አይነት ቢሆን የት በደረሰ

    • @adf8774
      @adf8774 5 лет назад +2

      ትክክል

    • @enkuye9550
      @enkuye9550 4 года назад

      ሰብሪን የአለም ገናዋ እናትዋን ናፋቂ ኧረ ለምን አየሽዉ ታዳ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 3 года назад

    Enamsgenaln

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 3 года назад

    እዳልዘቀዘቅ ነው እኮ ጥርቴ ልመላለጥ እንጅ አልዘቀዘቅም እና ሆ

  • @sonyson1189
    @sonyson1189 4 года назад

    100% wesate.

  • @esetekebede237
    @esetekebede237 4 года назад

    What is the secret beside the friction of our finger tips I heard about it before but no one never tell that

  • @jaderjader1216
    @jaderjader1216 4 года назад +3

    ኣላድግ ብሎ በቀር ሆሆ መዘቅዘቅስ ኣልፈልግም

    • @الاااتتاا
      @الاااتتاا 4 года назад +1

      አወአልዘቀዘቅምአላህየሰጠኝይበቃኛልሆሆሆ

  • @የማዳምቅመሞችቤት
    @የማዳምቅመሞችቤት Месяц назад

    ፈጣሪን ሳይከፋዉ አልዘቀዘቅም ሆ በትንታ ልትገሊኝ ነዉ🤔🙄🙄🙄😳😳😳😳😳😳

  • @ArsemaArage
    @ArsemaArage 22 дня назад

    አረ እንደኔ የሚተኛ የለም ግን 😢😢😢😢ወፍ

  • @اااا-ج9ي4ك
    @اااا-ج9ي4ك 4 года назад +1

    አችንስ ሰብስክራይብ አላረግም ሆሆሆሆሆ