ፕሌኑ የአትላንቲክ ሰማይ ላይ ነዳጁን አንጠባጥቦ ጨርሷል ምንም ነዳጅ ምንም ሞተር የለም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 авг 2024
  • ከሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመምብረር
    የቅርብ ርቀት በረራ ያደረገው የኢትዮጵያ የመንገደኞች ፕሌን Et 154
    ለጊዜው, በምን ምክንያት እንደተነሳ ያልታወቀ ጭስ ተከስቶ እንደነበር እና መንገደኞችም በተፈጠረው ክስተት ከፍተኛ ድንጋጤና ፍርኃት ውስጥ ገብተው ነበር ።
    የክስተቱ መንስዔ በመጣራት ላይ መሆኑን የገለጸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ለተፈጠረው ክስተትም ደንበኞቹን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል።
    የአውሮፕላኑ ዋና አብራሪ ባስተላለፉት የደኅንነት ጥንቃቄ ዕርምጃ, ሁሉም ተሳፋሪዎች በአውሮፕላኑ ላይ የተገጠመውን የአየር መሳቢያ የፊት ጭምብል ወይም ማስክ እስከማድረግ ደርሰው እንደነበርም ገልጿል።
    የችግሩ አውነታ ገና ምርመራው ተጠናቆ ያልወጣ ቢሆንም, ክስተቱ የ Air Transat 236 August 24, 2001 በአትላንቲክ ሰማይ ላይ የገጠመውን ክስተት አስታውሶናል።
    Ethiopian plane like Air Transat 236
    This is the story of Air Transat Flight 236
    Witness the gripping reenactment of Air Transat Flight 236 - a harrowing tale of survival in the face of a dual-engine flameout mid-flight. Comparable to historical aviation incidents, this heart-pounding video delves into the intense moments faced by 293 passengers and 13 crew members as they descended over the Atlantic Ocean with dwindling fuel and failing systems.
    Final Report -
    www.fss.aero/a...
    DISCLAIMER: Our team We used animations and a documentary video about the scene. The photos and videoincluded are not owned by us and have beenused solely to illustrate and clarify the story.While efforts have been made for accuracy inrecreating the scenes, complete precision maynot be achievable due to inherent limitations inthe recreation process.
    #Aircrash #airtransat236 #airplane

Комментарии • 9

  • @user-bc6vu3ht5d
    @user-bc6vu3ht5d 3 месяца назад

    Yaterefachewu Egzabhier Amlak ymesgen

  • @ahmedtadese7495
    @ahmedtadese7495 3 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👊👊👊👊

  • @Hibutub
    @Hibutub 3 месяца назад +1

    😢😢

  • @ahmedtadese7495
    @ahmedtadese7495 3 месяца назад +3

    ከሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረዉ አዉሮፕላን ዉስጥ ታይቷል የተባለዉ ጭስ ምክናቱ ምን ተባለ

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 3 месяца назад +1

      ሉባንጃ ነው፡፡

    • @ETHIOAPP
      @ETHIOAPP  3 месяца назад +2

      አዉሮፕላን ዉስጥ ታይቷል የተባለዉ ጭስ በዉስጡ ያለዉ ዘይት በመቃጠሉ የተነሳ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገልጿል።

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 3 месяца назад

    ሉባንጃ ነው ።

  • @EthioHop
    @EthioHop 3 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍