የፊልድ ማርሻሉና ሚኒስትሩ ምልልስ፣ የጌታቸው ምላሽ ስለስልጣኑና ጦርነት፣ እስር ቤት የሞቱት ሚኒስትር፣ ብልፅግና OLA እና አልሻባብ፣ የተረሸኑት አባቶች|EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 199

  • @KaraKara-x8d
    @KaraKara-x8d 2 месяца назад +42

    ያየ ሰውን እያዳመጠ ሌላ ዜና መስማት እንደኔ የደበረው ማነው ይመቻችሁ

    • @medhin8187
      @medhin8187 2 месяца назад +3

      እኔ🧐

    • @mebratufentahun4316
      @mebratufentahun4316 2 месяца назад +3

      እኔ

    • @MihretZem-wx7uw
      @MihretZem-wx7uw 2 месяца назад +3

      Oh really.

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 2 месяца назад

      ያየ ሰዉ በቀን አድግዜ ብቻ ነዉ የሚዘግበዉ ችግሩ እኔ በጣም እወደዋለሁ ግን በቀን ሁለት ግዜ ቢሆን ሌላ አልሰማም ነበር

    • @mebratufentahun4316
      @mebratufentahun4316 2 месяца назад

      @@hamudseid4461 በቀን 3 ነው የሚለቀው ብሮ

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 2 месяца назад +17

    እንኳዕ ኣብፀሐና ንባዓል ኣሸንዳ ተጋሩዋይ ሰላም ንህዝብና ! 💛♥🥰🦋😊

  • @mebrahtommulualem3406
    @mebrahtommulualem3406 2 месяца назад +12

    ዓወት ንተጋሩ!

    • @aexum1597
      @aexum1597 2 месяца назад +1

      Amen 3 💪💪💪❤💛❤

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 2 месяца назад +16

    እንኳን አደረሳችሁ ፋኖቻችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Miizea-p3o
    @Miizea-p3o 2 месяца назад

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw Месяц назад

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @kebary
    @kebary 2 месяца назад +11

    ይገርማል እድሜ ለብልፅግና ኣገራችን ለ ኣፍሪካ ቀንድ ስጋት ሆና መታየት ጀመረች

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 месяца назад +23

    TDF ❤
    TDF ❤
    TDF ❤

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 месяца назад +7

    fano king🇨🇬👈ድል ለጄግኖቹ ለተገፋዉ አማራ 😭😭😢😢😢

  • @HayelomHadush-r5l
    @HayelomHadush-r5l 2 месяца назад +17

    ዉድቀት ለኣብይ ኣሓመድ ይድርግልን🙏

    • @EagleEye4118
      @EagleEye4118 2 месяца назад +1

      Amen

    • @aexum1597
      @aexum1597 2 месяца назад +1

      Amen 3 yebelo fetary 🙏🏾

  • @FuadUmar-pg8cu
    @FuadUmar-pg8cu 2 месяца назад +4

    ያየ ሰዉ ሰላምህ ይብዛልን ከነጓዴኞችህ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 месяца назад +15

    #ከአማራ ምድር ይውጣ የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ሰራዊት !!!👎👎#ለሰሜናዊያን አንድነታችን ለሚያሳየው በዓል #አሸንድዬ(አሸንዳ) እንኳን አደረሳችሁ ።🙏🙏🙏🇪🇹

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 2 месяца назад +3

    ከመሪው ጀምሮ 21ኛው ክፍለ ዘመንን
    የማይመጥን ትውልድ ያላት ሀገር ኢትዮጵያ

  • @mshadiya5535
    @mshadiya5535 2 месяца назад +2

    እናመሰግናለን በርታ

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 2 месяца назад +6

    በረታልን ለሁሉም ኢትዬዽያዊዉ ድምፅ የሚሆን ሚዲይ Ethio form new

  • @EyoBob-z9l
    @EyoBob-z9l 2 месяца назад

    አክብሮታዊ ሰላምታችን በያላችኹበት ይደረሳችኹ ከዚህ በመቀጠል የምንቀባጥረውን ለመስማት ጆሮ ስላዋሳችኹን እናመሰግናለን. የብልፅግናው መንግስት የብልፅግናው መንግስት የብልፅግናው ሙንግስት -------------------አሰልቺ ትረካ ነው

  • @ethio12-b4r
    @ethio12-b4r 2 месяца назад +5

    የኢትዮጵያ መከላከያ ተብየ ለራሡ ሕዝብ የማይራራ የገዳይ ሥብስብ ነው እንኳን ለሶማሊያ

  • @doit-o2c
    @doit-o2c 2 месяца назад +6

    እስክንድር ነጋ ከጌታቸው መማር አለበት ለትግሉ ካልጠቀምኩ የተሻለና ለትግሉ የሚጠቅም ሰው መምራት አለበት የሚል ከይቅርታ ጭምር መግለጫ መስጠት አለበት

    • @SijoSilo-b4i
      @SijoSilo-b4i 2 месяца назад

      ከእስክንድር የተሻለ ኣለንዴ ጓዱ

    • @doit-o2c
      @doit-o2c 2 месяца назад

      @@SijoSilo-b4i እስክንድር ሸዋ ገባ ሸዋን ለሁለት ከፈለው ወሎንም ለሁለት ከፈለው ጎንደርንም እንደዛው ቶሎ እርምጃ ካልተወሰደበት ባለበት የስልጣን ጥም አማራን ለሁለት ከፍሎ እርስ በርሱ ያጫርሰዋል እናም ብልፅግና አማራን መጨፍጨፉ ይቀጥላል

  • @GF3-c
    @GF3-c 2 месяца назад +19

    ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤ ድል ለፍኖ

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 2 месяца назад +10

    ድል ለአማሐራ ፋኖ❤❤❤

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 2 месяца назад +2

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 2 месяца назад +3

    Our voice ❤❤❤

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz 2 месяца назад

    እውነት ነው የአባት ገዳይ ፋኖ ነው

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 месяца назад +3

    ሰላም ሰላም ሰላም ኢትዬ ፎረም❤❤❤❤❤ ካብ ልበይ መልካም አሸንዳ በአል ለመላው ኢትዬ ፎረም ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад +17

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ahmedmalikafar
    @ahmedmalikafar 2 месяца назад +1

    💡🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤

  • @SadamYesuf-i3n
    @SadamYesuf-i3n 2 месяца назад +4

    ድል ለፋኖ❤🇨🇬🦾

  • @heniman2687
    @heniman2687 Месяц назад

    ተስማምተው ቢሰሩ ደስ ይል ነበር፣ አለዚያ ለብልፅግና መንግስት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል።

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 2 месяца назад +1

    Welcome Ethio Forum Media. Our reliable source of information. Thanks for your service.

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 2 месяца назад +1

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 2 месяца назад +5

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 2 месяца назад +9

    #ትግራይ 💛❤️✌️🙏

  • @davil-wj8rk
    @davil-wj8rk 2 месяца назад +4

    የ ትግራዋይ ጥላቻ ነው አንጂ የሀገር ፍቅር አደለም no more ያስባለው

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 2 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ ወታደሮችማ እንደ ዋዛ በየቦታው እየተሰማሩ ውድ ህይወታቸውን ገብረዋል፣ ቆስለዋል ደማቸውን አፍሰዋል።ምን ዋጋ አለው ታዲያ ከዲፕሎማሲያችን ውድቀት የተነሳ እንደ መመስገን አመድ አፋሽ ሆነናል።

  • @YaredGebru-ig4hs
    @YaredGebru-ig4hs 2 месяца назад +1

    ከሀዲ ምን ስኬት አለው!!!

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 2 месяца назад +2

    ያዝ እንግዲህ😅😅😅😅😅ዕድሜ ይስጠን ብዙ እናያለን ገና😂😂😂❤❤❤

  • @YA2O23
    @YA2O23 2 месяца назад +2

    Ethio forum number one.

  • @Maraabe
    @Maraabe 2 месяца назад +1

    Tebarikw

  • @HayatYusuf-ii9ir
    @HayatYusuf-ii9ir 2 месяца назад +4

    Welcome🎉🎉🎉🎉

  • @addisueshete2615
    @addisueshete2615 2 месяца назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 2 месяца назад +1

    Welcome

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior 2 месяца назад +3

    Dil lafano ❤ ❤❤❤❤❤

  • @SeleHadin-u7e
    @SeleHadin-u7e 2 месяца назад +2

    አረ አረ አረ ፍትህ ለስልጤ ብሄረሰብ በጎርፍ ለተፋናቀሉት????????

  • @MamekemalAhmed
    @MamekemalAhmed 2 месяца назад +1

    Good worke , give up brahter!!!

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 2 месяца назад +3

    Tigray doesn’t need Getachew Reda

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 2 месяца назад +3

    16_12-2016ባዓል ማርያ(ኣሸንዳ ኢ ፎረም🎉ጆ

  • @b1b2f3b4k-df4sy
    @b1b2f3b4k-df4sy 2 месяца назад

    ኤረትራ ሰው በሕይወት የሚኖርባት የጨካኞች ሀገር።

    • @aexum1597
      @aexum1597 2 месяца назад

      Tekekle 💯

  • @FuadUmar-pg8cu
    @FuadUmar-pg8cu 2 месяца назад +2

    ኢትዮ ፎረም ትክክለኛዉ ሚዳ የህዞብ ሚዳ

  • @kurateme
    @kurateme 2 месяца назад

    Bravo Getachew reda❤

  • @አምሐራ
    @አምሐራ 2 месяца назад +1

    እንደኔ ethio fourmn በጉጉት የሚጠብቅ አለ?

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 месяца назад +1

    ትክክል እያንዳንዱ ኢትዮጲያዊ ጅምፅ ሊሆን ይገባል ባይ ነኝ

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 месяца назад +1

      ብሄርብሄረስቦች አይመለከተንም

  • @seyidfikreseyidfikre3046
    @seyidfikreseyidfikre3046 2 месяца назад +1

    Yaye❤😊

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 месяца назад +3

    Ethio Forum ❤

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 2 месяца назад +2

    Justice to heaven 🙏

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 месяца назад +1

    🙏❤️💛

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 2 месяца назад +3

    ይሄ ልጋጋም ጀነራል ምነዉ ዝም ቢል ? አነጋገር የሚችል ቃል አቀባይ ካለ ይመረጣል።

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AranshiAssefa
    @AranshiAssefa 2 месяца назад +2

    ኢትዮ ፊልም ለእውነት የቆመ ሚድያ እንኳን ለአሸንዳ ባአል አደረሳቹ ሁሌ በልባችን ትነራላቹ ከትግራይ

  • @Rem-zanShafi
    @Rem-zanShafi 2 месяца назад +1

    Tkklegnana ewnetegna mereja slemtakerbuln enamesegnalen

  • @WorkuTsegaye-w9l
    @WorkuTsegaye-w9l 2 месяца назад

    መረጃ አለኝ

  • @bergvinetsegay1744
    @bergvinetsegay1744 2 месяца назад +6

    መልካም የኣሸንዳ በዓል።

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 месяца назад

      አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም ስለ አሽንዳ አይመለከትህም 😂 ሌላ ትፈልጋለህ

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 2 месяца назад

    ከጀርባ በር መግባት የፈለገ የፊለፊት በር ክፍት ቢሆንለትም አይታየውም

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 2 месяца назад

    ኢትዮ ከጌታቸው ጋር ናቹህ ከደፂ ?

    • @alemteffera
      @alemteffera 2 месяца назад

      ከማንም:: ከእውነት ጋር መቆም ወይንም ሃሳብን መደገፍ/ መቃወም እንጂ ግለሰቦችን መደፍ ማንን ይጠቅማል? አጨብጫቢ ካልሆንክ በስተቀር

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 2 месяца назад +1

    Autocratic leadership in Ethiopian Military causing the death of so many innocent peoples in Amhara region! Our Almighty God will stand on the side of victimized!!!

  • @SelamSelam-n3s
    @SelamSelam-n3s 2 месяца назад

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z 2 месяца назад

    Our sea is not for sale

  • @davil-wj8rk
    @davil-wj8rk 2 месяца назад

    የ አማራ ድያስፖራ

  • @teferimeshesha4453
    @teferimeshesha4453 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirkeJifar
    @BirkeJifar 2 месяца назад +1

    No more tplf

  • @bereketrufael8201
    @bereketrufael8201 2 месяца назад

    እኔ እምለው ግን የአማራ ዲያስፖራው ጤነኛ ነው ? 1 ትንፍሽ የሚል ስለ ህዝቡ ይጥፋ

  • @AmanuAkalu-gs2xp
    @AmanuAkalu-gs2xp 2 месяца назад +2

    ወድህ ሳትወድ ትወርዳለህ

  • @Gumgum-gw3rc
    @Gumgum-gw3rc 2 месяца назад +1

    Ye Getachew Aseffa channel service endet nachu

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 месяца назад +1

    ብራቮ ሶማሊያ

  • @GetachewChernet-u9c
    @GetachewChernet-u9c 2 месяца назад

    እዚች መከረኛ ሐገር ላይ " የስኬት" መለኪያው ምን ይሆን ? መለኪያው

  • @SHISHPOULET-j4g
    @SHISHPOULET-j4g 2 месяца назад

    Ye Eritrean minster tntanie sraln benath, people most know more about him.

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 2 месяца назад

    ባማራ ክልል አንድ ነገር ሆን ማለት የሚያራግበው ሰው ብዛቱ !! ሌላ ቦታ የእርጉዝ ሆድ ሲሰነጠቅ አፋችሁን ከፍታችሁ አታውቁም በጣም የተዛባና ልክ ያልሆነ ነገር !

  • @SijoSilo-b4i
    @SijoSilo-b4i 2 месяца назад

    ጌቹ መሥራት ያልቻለ ኣቅም ዎይም ብቃት ኣጥቶ ኣይደለም
    በኔ እምነትም ያዉ እስክንድርም ከማንም የፋኖ መሬዎችኮ የተሻለ ነዉ የምሬ ነኝ

  • @husssa.1169
    @husssa.1169 2 месяца назад

    ያሳዝናል የኤርትራ ጉዳይ !!!

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 2 месяца назад

      What about Ethiopia we don’t eat donkey meat we don’t rape and kill 7 year old girl shame on you

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 месяца назад +1

    ሱማሌ ውሀ አፈላች እኮ !! ያኔ ሰብሰብ ነው የምንለው።። ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ !!!!!

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 2 месяца назад

      ከዛዝ
      ስጀመር ኢትዮጵያ
      በምስራቅ አፍሪካ የሞተች ሀገር ብትኖር ኢትዮጵያናት
      እርስ በእርስ ጦርነት የተዘፈቀች
      ስለ ሌላ ሀገር ሉአላዊ
      ሆን ብሎ በመጣስ አቅጣጫ ማስቀየረ የምታለል ህዝብ የለም ብልፅግና ኢትዮጵያ ይዞ ልጠፋ ጫፍ ላይ ናት

  • @Gamingkids13066
    @Gamingkids13066 2 месяца назад

    ብርሃኑ ጁላ ከሙርኾ እስከ ጀነራል ያደረሰ ሕወሃት ክህደት ና በቀል ሲፈጽም ለሱ ነዉር ኣይደለም….?

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 2 месяца назад +1

    ለምን ዝም አላችሁ ሱዳን ሰለተያዙት ትግሬ ታጣቂ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 месяца назад

      የማይካድራ ወንጀለኞችና ሱዳን ውስጥ በቅጥረኝነት የሚያገለግሉ ናቸው።

  • @berhanegebre9813
    @berhanegebre9813 2 месяца назад

    Seyum mesfin and abay Tsehaye they have never been in prison

  • @SinteT-x1o
    @SinteT-x1o 2 месяца назад

    እኛ ለሶማሊያ የምንሞተው የምንከስረው ለምንድነው ለሰው ሀገር ዜጋህን መገበር ነውር ነው

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 2 месяца назад

    ህሊና ቢስ አምባገኖኖች በሥልጣን ወጥተው በሰፊው ህዝብ አሳፋሪ ቁማር ሲጨወቱ ማየት ያሳዝናል።የጥቂት አረቦችና ጥቂት የወንጀለኛ ገዳም የመሳስሉ የምእራባውያን አገሮች ስውር ድጋፍ እንደሌላቸው ስ ማን ያውቃል?

  • @AranshiAssefa
    @AranshiAssefa 2 месяца назад +2

    ጌች ከጎንህ ነን❤❤❤❤

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 месяца назад

      ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ምን ትፈልጋላቹህ ከ ወይዘሪት ሓገረ ትግራይ የግርድና ስራ ዘበኛ ተላላኪ እግር አጣቢ ከብት ጠባቂ ወዘተ የለንም ጃዊሳ ምንም ታሪካዊ ማስረጃ የለህም ጦብያ መሆንህ ባህል መንነት ቃንቃ የለህም ብሄር አይደለህም ጥፋ ጦብያ ይዘህ ጡት ቆራጭ😂😂 ግን ከየትኛው ነህ ከ የመን ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ ሳውዲ ስሀራ😂

  • @Mojo1132
    @Mojo1132 2 месяца назад

    Getachew reda yerasu party bimseret yeshala weyem babezagnaw tigray weset yalut kale asimba beker hulum ye Getachew reda group nachew ena bitameru Getachew redan meri biyaregu TPLFEN emigedader ande tlek party tigray yenoratal. TPLFEN le meseretut yemoke bet gebeto esat kememok lefeto tero gero yaferut new turu. Happy Ashenda ❤🎉🎉🎉

  • @getachewamare-v4p
    @getachewamare-v4p 2 месяца назад +2

    dil le fano

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 2 месяца назад

    ኣገሪቱ ከገጠማት ሁኔታ ጋር ራሱንና ድርጅቱን ኣዋህዶ የትግራይን ህዝብ ከጄኖሳይደሮች ጥፋት ቀድሞ በሰላማዊ መንገድ እንደማዳን በስሜትና ፉከራ የትግራይን ህዝብ ለጄኖሳይድ ኣሳልፎ የሰጠው ይህ ሰው ትግራይን መምራት የለበትም : ከስልጣንም ሌላ ለትግራይ ህዝብና ለተወረረው መሬቱ ደንታ የለውም!!

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 2 месяца назад +3

    ጌቾ በጣም ስኬታማኮ ነህ አንተን ከእነ ደብረፅን አንድ ላይ ማየት ጥልቅ ስሜት ይሰጠናል
    የደቡብ ተወላጅ ነኝ

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ ፓለቲካ ጨለምተኛ ነው ሶማሌ ከዚህ በፊት ስንት ጊዜ ከኢትዮጵያ ጋር ተዋግተዋል ኢትዮጵያ አይኗን ሽፍና ከስሜን ሶማሊያ ጋር የይስሙላ ስምምነት እድርገዋል የሚገርምና አላሳቢነው

  • @chrstian-o4t
    @chrstian-o4t 2 месяца назад

    hwhat afer liso ynesal

  • @mikimerte
    @mikimerte 2 месяца назад

    ejign kojo zegeba new yemitakeribi

  • @brhanuseyum4315
    @brhanuseyum4315 2 месяца назад

    Ethiopia Forum 18:27

  • @Aje-s4y
    @Aje-s4y 2 месяца назад

    Adonqerachew inezi jil jilajil jilanfooch A tebiyewooch donqooro

  • @multnet6087
    @multnet6087 2 месяца назад

    እዚ ላይ የተሰጡት ኮሚት ሁሉ
    የሚወዷቸው ,በብሔር አንድ ከሆኑ
    ቢያጠፉም ደግ የሚሉ ከኛ በላይ
    አዋቂ የለም ባይ በብሔር የማይገናኙ ከሆነ ልክ ቢሰራም ልክ አደለም ይ የኛ ብቻ ነው ብላብላ ምናምን የምንለው ነገር እንደ ዜና አድርገ አቅርበዉ
    እስቲ 😊😊 😂😂😂

  • @stifmg8885
    @stifmg8885 2 месяца назад

    ውለታ አለብሽ፡
    ላበሳብሽ

  • @Minu982
    @Minu982 2 месяца назад

    ኢትዮ ፎረም ውነት የሕዋት ነው ሚባለው???

  • @SaleMuche-tb9dc
    @SaleMuche-tb9dc 2 месяца назад

    አበበ ምንጭ ጥቀስ

  • @SijoSilo-b4i
    @SijoSilo-b4i 2 месяца назад

    ኩሉም ኢትቭ ተዘግቶዉ ኢትዮፎሮም ና ዛራ ሚድያና ኣዲስ ካምፓስ በቀረ