ራዕይ 1:1-8 ~ መግቢያ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июн 2020
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 81

  • @prophetalexs1342
    @prophetalexs1342 5 месяцев назад +1

    በጣም እድለኛ ነኝ ከሦስት ዓመት በኋላ ቢሆንም የእግዚአብሔር ቃል ያለው ነው ።

  • @pastorfikaduabebe
    @pastorfikaduabebe 2 месяца назад

    ፓስተርዬ ተባረክ

  • @destayonas6613
    @destayonas6613 4 года назад +14

    በእዉነት የምለው የለኝም እግዚአብሔር
    ትዉልድ ይባርክ ይቀድስ ከትዉልድ ሰው አይተጣ በእዉነት አሜን አሜን።።

  • @user-wm1kx8hz2r
    @user-wm1kx8hz2r 14 дней назад

    Pastorya Betam New Menwedhe Zemenhe Yelalem dess Belon New Mesemahe

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l 2 года назад

    ፓስተር፡የሰማይ፡አምልክ፡ይባርክህ።

  • @user-ok7ht6ph1d
    @user-ok7ht6ph1d 7 месяцев назад

    ብሩኩ ሁን የተባርክ❤❤❤❤🎉

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 4 года назад +4

    ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ በጌታ ቀን ዋጋህ የከበረ ይሁን

  • @bbezawitddinku125
    @bbezawitddinku125 4 года назад +4

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን ጌታ እረድቶን እደዳንኤል መጽሀፍ ብዙ እንማራለን እንባረክበታለን ፓስር ተበጌታ በእየሱስ ስም ተባረክ 🙏🙏💖

  • @YonathanAbera-nc6ho
    @YonathanAbera-nc6ho 6 месяцев назад

    ተባረክ

  • @kelemuaabera4871
    @kelemuaabera4871 4 года назад +4

    ተባረክ ወንድሜ አይን ከፋች ትምህርት ስለምታስተምር ጌታችንና ፈጣሪአች ስሙ ከፍ ከፍ ይበል እድሜና ቃሉ ይጨመሩልህ አሜን ።

  • @fikreseyoum53
    @fikreseyoum53 3 года назад

    ተባረክ ፓስተር

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 4 года назад +7

    ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ጉልበት ይሁንህ ያበርታህ!!!

  • @hiruterchafo1769
    @hiruterchafo1769 Год назад

    ተባረክ ፓስተር❤❤❤

  • @user-dr6uo4ue2c
    @user-dr6uo4ue2c Год назад

    አሜንንንንን♥♥📚♥♥♥

  • @fekadudaba
    @fekadudaba Год назад

    Pastor may God bless your ministry!!!

  • @workuasmare6977
    @workuasmare6977 Год назад +1

    Geta abzto yebarkh

  • @dawitdawit2271
    @dawitdawit2271 Год назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘግይቼም ብሆን ትምህርቶችን መከታተል ችያለሁ።

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 года назад +1

    አሜን ክብር ለጌታ ለእየሱስ ይሁን

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 3 года назад

    Amen amen

  • @firealemtessema6607
    @firealemtessema6607 4 года назад +1

    ማንንም የማይንቅ የፍቅር አምላክ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ!!!!!

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 4 года назад +1

    እግዚአብሔር የባሪኪ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 года назад +1

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይመጣል

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 2 года назад

    Pastor tebarkilgn erjem edema🙏🙏🙏

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 4 года назад +1

    ክብርና ሀይል ለእየሱስ ይሁን

  • @SalmaSalma-pw5qx
    @SalmaSalma-pw5qx 2 года назад

    Gta zemnoten ybark edma katang ystot

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 3 года назад +1

    Amen amen amen God bless you pastor

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 4 года назад +2

    Thank you so much pastor you’re so blessed all the family. Thank you so Sister Tgist God bless you all the time

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 4 года назад +3

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ህያው አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ፓስተር ስለ አንተ በውስጥክ ስላለው የቃል መገለጥ ኡፍፍፍፍ እኔ የሚለው ንልየለኝም ዘርክ ይባረክ እግዚአብሔር ይሸልምህ
    አንድ ጥያቀ አለኝ መጀመሪያ ትንሳኤ የተባለው
    አሁን በስጋ ሞተን ጌታ ለሽህ ዘመን መንግሥት ስመጣ የሚንነሳው ትንሳኤን ነው ወይ የሚናገረው ፓስተር ትምህርቶች ግልፅና ሁሉም ሰው ልረዳው የሚችለው ነው ረጅም ደቂቃ ስለምታስተምረን ፈሳሽ ነገር ውሰድ ውሃ ቡና የመሳሰሉ እንወድሃለን ትዳርክ ይባርክ ቀርው ዘመንክ ይለምልም

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  4 года назад +1

      ጌታ ይባርክልኝ እህት ሳራ፤ የሙታን ፊተኛው ትንሳኤ የሚሆነው በቤ/ክ ንጥቀት ጊዜ ነው… ኋለኛው ትንሳኤ ሃጢአተኛ ሙታን ከሺህ አመት በኋላ የሚነሱበት የፍርድ ወንበር የመሆንበት ጊዜ ነው… በሰእላዊ መንገድ በasfaw bekele page ላይ አስቀምጠዋለሁ… ተባረኪ

    • @sarawolde2790
      @sarawolde2790 4 года назад

      @@asfawBekelepastor እግዚአብሔር ያክብርህ ፓስተር እጅግ የተወደድክ

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 4 года назад

    ፓስተር አስፋው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዋጋህ ፍጽም ይሁን በአየሱስ ስም

  • @ashunetky4630
    @ashunetky4630 2 года назад

    ፀጋ ይብዛልህ🙌🙌🙌 ፓስተር ተጠቅመያለሁ 🙏😇

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 года назад +1

    አሜን ጌታ ኢየሱስ በደብረዘይት ተራራ ላይ አይን ሁሉ እያየው ይቆማል

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 года назад

    አሜን ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን

  • @genetgenet4931
    @genetgenet4931 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @prophetalexs1342
    @prophetalexs1342 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሁን እየተከታተልኩ ነው !!!!

  • @attatamarie8344
    @attatamarie8344 3 года назад

    Amennnnnnn Tebarek zemenehe yebareke.

  • @weldutesfai8690
    @weldutesfai8690 4 года назад

    ፓስተር እግዚኣብሄር ዘመንህን ይባርከው

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 4 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @hopetadesse6944
    @hopetadesse6944 3 года назад +1

    It's perpetual teaching to us so God bless you more and more

  • @hartjem9913
    @hartjem9913 4 года назад +1

    Amen!

  • @meseretweldetensa7450
    @meseretweldetensa7450 4 года назад +1

    "God BLESS you "

  • @mimitube270
    @mimitube270 4 года назад

    Tsegawen yabzaleh paster 🙏

  • @elsaasweet2904
    @elsaasweet2904 3 года назад

    Ameeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeeen
    Egzaber zamanikin hiyotin yibark stagahun yabzalik tabarak👏👏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 года назад

    God bless you more and more Amzing each words praise god

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 4 года назад

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 3 года назад

    Amen amen amen

  • @kidistteklemichael4081
    @kidistteklemichael4081 4 года назад

    Pastor God bless you more and more.

  • @workneshrundasa4393
    @workneshrundasa4393 4 года назад

    Egzihabiher yibarikih Pastor

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 4 года назад

    Amen amen God bless you my brother all the family

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 4 года назад

    Tebarek ken getesbeh

  • @zematube8985
    @zematube8985 4 года назад

    Thank you Thank you!!

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 4 года назад

    God bless you Pastore Asfaw.

  • @mastubadada7264
    @mastubadada7264 4 года назад +1

    Amneamne Anne❤❤❤❤❤❤❤❤💗💗💗💌💌💌💌💌💌

  • @sintayeshiferaw5514
    @sintayeshiferaw5514 4 года назад

    God bless you, pastor Asfaw 😍

  • @hiwothaile5662
    @hiwothaile5662 4 года назад

    Tebark pastorye

  • @almaznegash1889
    @almaznegash1889 3 года назад

    Amen

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 4 года назад +1

    Geta ybarkh

    • @koukikouki5284
      @koukikouki5284 4 года назад

      Geta yimatal endegana yesamay sira yabekenal chelam alifo be Addis towat enayawalen ye bagun fit ameeen

    • @fikreseyoum53
      @fikreseyoum53 3 года назад

      Hi

  • @KidestJesus
    @KidestJesus 4 года назад

    Pastor geta zemnhen yibark

  • @akberetmkoenenberhane1669
    @akberetmkoenenberhane1669 4 года назад

    ሻሎም ፓስተር ጎይታ ይባርክ

  • @marthaburt9179
    @marthaburt9179 4 года назад

    Bless you

  • @koukikouki5284
    @koukikouki5284 4 года назад

    Ameeeen

  • @mehmoudselame1437
    @mehmoudselame1437 4 года назад

    GBU pastore

  • @bekelebashah6104
    @bekelebashah6104 4 года назад

    ቄስ አስፋው ጥሩ ይዘሀል በጣም ጥሩ ነው በርታ

  • @asfawgezahagne6866
    @asfawgezahagne6866 3 года назад

    It. Is OK

  • @comcell4351
    @comcell4351 4 года назад

    Wow wow are minlhne zameneik ytbareki yuni

  • @youtube4godjesuslovesyou828
    @youtube4godjesuslovesyou828 4 года назад +1

    Selam pastor thank for your teaching us tebarek bebze, and can you please tell me which video did you preach about the 12 tribes of israel. Thank you ❤️🙏🏻

  • @kidistteklemichael4081
    @kidistteklemichael4081 4 года назад

    Revelation 19:9

  • @raheleshetu6578
    @raheleshetu6578 3 года назад +1

    ሠላም ለአንተ ይሁን ፓስተር አስፋው መልእክቶችን እየተከታተልኩ ነው በዚህ ዩቲዩብ በፌስቡክ እንዳልከታተል አሠሪዬ ወፍራም ተግዳሮት ሆናብኛለችግን ስለ ሁሉ ጌታ ይክበር።እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፓስተርዬ በዩቲዩብ ሠብስክራይብ አድርጌያለሁ ግን መልእክቶችን ስትልክልን አይደርሠኝም ምክንያቱም የደውል ምልክትዋ ስለተቆለፈ ይመስለኛል እናም ማስተካከል ቢቻልና አዳዲስ ትምህርቶችን ቶሎ ቶሎ ለማግኘት ብችል።ከበፊት በቸርች የለቀክልን የተጀመሩ ትምህርቶች ነበሩ ለምሣሌ ደም ሣይፈስ ስርየት የለም የሚለው ቀጣይ ክፍል አልተለቀቀምና ብትለቅልን እላለሁ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በጣም የምወድህ አባቴ ነህ። መንፈሣዊ ህይወቴ በጌታ እርዳታና በአንተ ትምህርት ስር እየሠደድኩ ነውና ላመሠግንህ እወዳለሁ።የደውሉዋን ነገር ግን አደራ ፓስተርዬ

  • @samriabebe4294
    @samriabebe4294 4 года назад

    ጌታ ይባርክህ ውድድድ ወንድማችን ኣብድ ጥያቀ ኣለኝ ። በዘልኣለም ውስጥ ሁሉ ከተጠረሽ በሃላ የት ነው ምኖረው ሰማይ ነው ወይስ በምድር ላይ፡ ጌታ ያክብርሊን

  • @newword661
    @newword661 Год назад

    where i can get all revelation lesson from revelation ch 4 behalf

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 4 года назад

    ሀይ ፓስተር ሠላምህ ይብዛ እንነኝህን የድሮ መዝሙሮች እንዴት ላገኘቻው እችላለሁ? በትህትና እጠይቃለሁ።

  • @nanny2572
    @nanny2572 2 года назад

    I wish there was a playlist for the teachings of revelation.

  • @abigailm9115
    @abigailm9115 4 года назад

    ለዎደድኝ በደሙም ላጠብኝ,!!!!!!!!!!!

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 4 года назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 года назад

    አሜን ማራናታ

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 4 года назад

    አሜን

  • @KidestJesus
    @KidestJesus 4 года назад

    Amen