የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ዘፍጥረት 1| part 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
    ለኦሪት ዘፍጥረት የተሰጠው ስም የመጣው ከግሪኩ መጽሐፍ ቅዱስ ነው; እንደግሪኩ ስያሜ መጽሐፉ የሚያተኩረው በተለያዩ ነገሮች «አጀማመር» ላይ ነው።

Комментарии • 71

  • @medinakeder1939
    @medinakeder1939 21 день назад +2

    አግዚአብሔር ይባርክ

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 3 года назад +4

    Geta Jesus yibarek 🙏🏽🙏🏽Pastor antem yante yehonew Hulu yibarek

  • @YelamMesela
    @YelamMesela Месяц назад

    geta yibareki pasteri❤❤❤🎉🎉

  • @user-nh5el2ht6t
    @user-nh5el2ht6t Год назад +1

    እግዚአብሔር አብዛቶ ይባረክ እንደዚህ አይነት ትምህርት በጣም ነው የሚያስፈልገው ለሕይወታችን ጌታ እንደ ባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልገውን ሁሉ የጨመረ 🙏😍😍

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 3 года назад +5

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሀ 🙏በብዙ እየተጠቀምን ነው

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 6 месяцев назад

    Tbarke paster!

  • @user-lu6fs2xf1t
    @user-lu6fs2xf1t 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ከአይምሮ በላይ ነው ድንቅ ነው ኢየሱስ 🤗🤗🤗🤗🤗
    ፖስተር እግዚአብሔር በቡዙ ይባረኮት

  • @የዕለትእንጀራ
    @የዕለትእንጀራ 9 месяцев назад

    God bless you al

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 2 месяца назад

    Tebareke

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር በጣም እየተጠቀምኩ ነው አሁንም ለብዙዎች ማምለጫ አርጎ ይጠቀምብህ።

  • @tsegatesfai9087
    @tsegatesfai9087 3 года назад +1

    ፓስቶር ጌታ እየሱስ ይባርክክ

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Год назад

    ክብር ለ መንፈስ ቁዱስ ይሁንንን ፓስቴር ጌታ ይባርክህ🤲🤲🤲📖📖📖📖📖💯💯💯💯

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 3 года назад

    አሜን እግዚአብሔር የቃሉን ጥብብ አብዝቶ ይስጥህ በጣም የሚጠቅም ትምህር እግዚአብሔር ይረዳኛል እጨርሰዋለሁ

  • @ashenafigichamo1500
    @ashenafigichamo1500 Год назад

    Wow amazing

  • @user-eh4rc1lp5w
    @user-eh4rc1lp5w 2 года назад

    ፓስተርየ ተባረክ በቅርብ ጊዜ ነው ያገኝሁህ በጣም ድርስ የሚል ኣቀራረብ የሚስብ ነው ። ዘመንህ ይባረክ

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 2 года назад

    Zemenik yibark bedesta new misemah kene betesebik geta eyesus yixebikih paster

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 3 года назад +1

    Thank you so much God bless you all the family pastor

    • @Etagegn3326
      @Etagegn3326 3 года назад +1

      ተባረክ ባስተር በጣምነው በእግዛአብሄር ቃል ላይ ያለህን እውቀት። እማደንቀው እኔ ጌታን ካገኘሁ 26 አመቴ ነው ግን የእግዚአብሔርን ቃል እንደዚህ እሜያስተምረኝ። ነበር የምፈልገው ግን አላገኝሁም ነበር ባይብል ኮሌጆም ተምሬአላሁ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እና እንደዚህ ተምሬ አውቄ ማስወቅ። ማስተማር እፍልጋለሁ እና ጸልኝልኝ ተባረኩ እንተና ቤተስብህ በግል ባገኛችሁ ደስ ይላኝ ነበር ♥

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 3 года назад +1

    Thank you pastor God bless you & your family.

  • @alemtemare3757
    @alemtemare3757 3 года назад

    እናመሰግናለን እ/ር ይባርክልን በቸርነቱ፣ እኛም
    ተባርከንበታል

  • @mirafsium8603
    @mirafsium8603 2 года назад

    ኑሮክ ይድመቅ ፓስተር። እግዚኣብሄር ቃሉን ይግለጥልክ

  • @etsegenetasefa5554
    @etsegenetasefa5554 2 года назад

    Errrr pastor b saq gedelken! Formula enkwan aleseten Geta awaki new! Yes there is God!!

  • @lexket2039
    @lexket2039 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ: ባለህ ላይ ይጨምርልህ:: በትምህርትህ ብዙ እየተማርኩ ነው ተባረክ::

  • @helentesfaye4057
    @helentesfaye4057 3 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይችላል!!!! የሚሳነው የለም።

  • @adanenega8869
    @adanenega8869 3 года назад

    paster lemjemriya gize new endih sir yesedede tmhirt yagegnhut get abzito yibarkih! yante Aynetochun yabzaln !

  • @raheltedla6882
    @raheltedla6882 3 года назад

    ጌታ ብርክ ያርግህ አምላካችን ከቃላት በላይ ነው ጌታ ይጨምርልህ

  • @Aregash1477
    @Aregash1477 Год назад

    Amen amen

  • @medhinghebreselassie1406
    @medhinghebreselassie1406 2 года назад

    Amen tebarek

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 Год назад

    Egeziabehere 💖💖 😍 😍 yebarek!!

  • @aynalemwaleligntadesse9595
    @aynalemwaleligntadesse9595 3 года назад +1

    Thank you pastor, you are blessed

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 года назад

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን ተባረክልኝ

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 3 года назад

    Wow Wow 👏 Thank you paster amazing Misege 👏

  • @hiruthailemariam8927
    @hiruthailemariam8927 2 года назад

    God bless you and your family

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 3 года назад +1

    Geta yebarkeh Pastor

  • @emineshtassew769
    @emineshtassew769 3 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሀ

  • @TheHulule
    @TheHulule 3 года назад

    Thank you Pastor Asfaw.

  • @addistewldetewlde3491
    @addistewldetewlde3491 3 года назад

    Paster Zemenh Ybarekk

  • @tsehayeshatu442
    @tsehayeshatu442 2 года назад

    God bless you 🙏

  • @samsalhenok5897
    @samsalhenok5897 3 года назад

    God bless you pastor 🙏

  • @helity6139
    @helity6139 3 года назад

    Thank you dear Pastor 🙏🙏 You are blessed

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 3 года назад

    Tebarek paster

  • @eshetchekol173
    @eshetchekol173 3 года назад

    ፓስተርየ እወድሃለሁ

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 3 года назад

    Tebarek bebzu yabzalih

  • @destachekol8664
    @destachekol8664 3 года назад +1

    መዝ 128፥1-6

  • @asnelse2281
    @asnelse2281 3 года назад

    Tebarek

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 3 года назад

    ተባረክ ባስተር

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog 3 года назад

    🙏🏽

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 3 года назад +2

    ወንድም አስፋው ዛሬ የብዙ አመታትን ጥያቄ ነው የመለስክልኝ :: thank you

  • @Ephrem-Getaneh
    @Ephrem-Getaneh 3 года назад +3

    This is really good. I recently run into these videos ( Old Testament survey) and I am very much interested to pursue it formally. I heard you say that there is an exam for it? This means this is an official class so is there a way for someone like me to sign up for it? The time may not be a good fit for me to join live but I will be trilled to watch it offline and submit the necessary assignments. Please advise.
    Bless you Pastor Asfaw

    • @misraky1548
      @misraky1548 3 года назад

      I too am interested.

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 года назад +4

      classroom.google.com/c/MTIxODQ1MTY1Njgx?cjc=6ca33py

    • @tA-wb8zh
      @tA-wb8zh 3 года назад +1

      Thank you and God bless you pastor

    • @user-nh5el2ht6t
      @user-nh5el2ht6t Год назад

      እኔም እፈልጋለሁ ለመማር ጥየቄ የት አገኛለሁ ?

  • @user-nr7qf6mg3k
    @user-nr7qf6mg3k 6 месяцев назад

    እንደት መማር ይችላለው.

  • @redathana7797
    @redathana7797 3 года назад +1

    ፓስተር ጥያቄ ነበረኝ ግን በዚህ ቻናል ልጠይቅ አልፈልግም ሌላ አማራጭ ካለ እባክህ በጣም አስፈላጊ ጥየቄ ነው

  • @gebrehiwetteklehailemicael8091
    @gebrehiwetteklehailemicael8091 3 года назад

    Pastor , can we understand existence of God out of cosmological prove ?

  • @tekietesfagaber3455
    @tekietesfagaber3455 3 года назад

    Dear Pastor how can I get your email? I have some questions to ask you. Please let me know how I can come i contact with you. God bless you. I am from Norway.

  • @endugebre5917
    @endugebre5917 3 года назад

    እንዳንተ በእውቀት መሞላትንና ለሌሎች መትረፍን አጥብቄ እፈልጋለው

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e 3 года назад

    ኒቼ ግን ይገርማል

  • @yeshiworkkebede7198
    @yeshiworkkebede7198 3 года назад

    ትንኝና በረሮ መግደልስ አይጥስ

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 3 года назад +1

    የኢትዮጵያ እና የ እስራኤል ግንኙነት ከ 1948 ጀምሮ እስራኤል ሀገር ከሆነች በኃላ ኢትዮጵያውያ እስከ አሁን እስራኤልን ክደናል እየሩሳሌምን የ ዳዊትን ከትማ ክርስቶስ የተወለደበትን የእስራኤል ዋና ከትማ አይደለም አልን :: ጽዩንን የካደ ውደሁዋላ ይሄዳል ይላል ትንቢተኢሳያስ: በ1970 ባዎቹ ጃንሆይም የእስራኤል ኢምባሲን በ 24 ስአት ከ ሳውዲ ለሚያገኙት ገንዘብ ብ ለው ዘጉ : ገንዘብንም ሳያገኙ ቀሩ: በደርግም እንዲሁ እስራኤል አገር እዳትሆን ዱምፅ ስንስጥ ነበር እስካሁን ኢትዮጵያውያ በእስራኤል ላይ በትባበሩት መንግስት ከአረብ ኣለም ከራሺያ ጋር ሆነን እየተቃወምንነው:: still now Ethiopia vote on Israel is reflexive. የሚባርክህን እባርካለሁ የሚረግምህን እረግማለሁ ለ ኣብርሃም አልተባልም ስልዚህ ምን ትላለህ??? እስራኤልን ፅዩንን የካደ ምን እንደሚገጥመው መጻፍ ቅዱስ ምን ይላል???
    In 1956, Ethiopia and Israel established consular relations, which were improved in 1961 when the two countries established full diplomatic ties. Positive relations between Israel and Ethiopia existed until 1973, when, in the wake of the Yom Kippur War, Ethiopia (and 28 African nations) broke diplomatic relations with Israel under the threat of an Arab oil embargo.

  • @azebworkneh1494
    @azebworkneh1494 4 месяца назад

    The calculation 😂😅