Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረኩ ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን🥰🥰🥰
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት
Bexam dess yemil..timihirt..tebarek..❤
Tebareke
ሥላሴ የአውሬው ትምህርት ነው ማደነዘዣ ነው ተጠንቀቁ ኢየሱስን ተጠጉት ትድናላችሁና
ወገኖቸ ይህንን ቻናል ሳብስክራብ አድርጉት በተለይ የእስሊምና አስተምሮት ላላወቀነዉ በጣም ጠቃሚ ቻናል ነዉ ተባረኩ
👌👌👌
እሺ ተባረክ ወንድሜ ቀጣይ ክፍሉን እንጠብቃለን
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው የምፈልገው ትምህርት ❤
God bless u...
Tabarek❤❤
❤❤❤❤
ስላሴ የሚባል የለም
ስላሴ ስጀመርስ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለ የሰው ፈጠራ ነው በ19ክፍለዘመን በኒቅያ ጉባኤ የተመሠረተ ነው። “እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።” - ቆላስይስ 2፥8 ስለዚህ ወገን ለመዳን ፈልጋለሁ ካልክ ከመፅሐፍ ቅዱስ የሆነውን ትምህርት እፈልጋለሁ ካልክ በዮትብ ""ቃሉ ይናገራል """ብለህ ሰርች አድርግና እየሁ ነብስህ እፎይታን ታገኛለች
ቢያንስ ክፍለ ዘመን ማለት እና ስንተኛው ክፍለ ዘመን ላይ እንዳለን እወቅ። ቀጥሎ እናወራለን።
የሥላሴትምህርት ኢየሱስን ፍጡር ነው ስለሚል ከመለኮት አታጣሉን ርዕሱን ዝጉት
ስላሴ ብሎ ኢየሱስ ፍጡር ነው አለንዴ? ከየት ነው የሰማከው በናትህ ብትጠቁመኝ🤔😁 ጉድኮ ነው!!!
ኣይለም ፍጹም ሰው ፍጹም ኣምላክ ነው የሚለው
ከአቡ ሀይደርያደረገው ክርክር አምጣልን የምር ለራሱም አልገባዉም
አቡሃይደር አለንዴ? የት ገብቶ ነው? ድምጹም ራሱ የለም፣ ናናናናና... ሲባል ተሸሸገ መሰለኝ።
እውነትህ ነው የታለህ
ንፅፅሩን ባንተ ፔጅ ልቀቅልን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረኩ ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን🥰🥰🥰
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት
Bexam dess yemil..timihirt..tebarek..❤
Tebareke
ሥላሴ የአውሬው ትምህርት ነው ማደነዘዣ ነው ተጠንቀቁ ኢየሱስን ተጠጉት ትድናላችሁና
ወገኖቸ ይህንን ቻናል ሳብስክራብ አድርጉት በተለይ የእስሊምና አስተምሮት ላላወቀነዉ በጣም ጠቃሚ ቻናል ነዉ ተባረኩ
👌👌👌
እሺ ተባረክ ወንድሜ ቀጣይ ክፍሉን እንጠብቃለን
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው የምፈልገው ትምህርት ❤
God bless u...
Tabarek❤❤
❤❤❤❤
ስላሴ የሚባል የለም
ስላሴ ስጀመርስ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለ የሰው ፈጠራ ነው በ19ክፍለዘመን በኒቅያ ጉባኤ የተመሠረተ ነው። “እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።”
- ቆላስይስ 2፥8 ስለዚህ ወገን ለመዳን ፈልጋለሁ ካልክ ከመፅሐፍ ቅዱስ የሆነውን ትምህርት እፈልጋለሁ ካልክ በዮትብ ""ቃሉ ይናገራል """ብለህ ሰርች አድርግና እየሁ ነብስህ እፎይታን ታገኛለች