ነቢዩ መሐመድ ክርስቲያን ነው || መረጃ አለኝ ስሙት || David Wood Amharic

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 194

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +17

    🎯 አብራችሁኝ በገንዘባችሁ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆናችሁ ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
    t.me/BibleAndMe

    • @KukaAmare
      @KukaAmare 6 месяцев назад

      እስልምና ላይ ለመዝመት የገንዘብ እርዳታ መጠየቅ ባንተ አልተጀመረም፡፡ የሚገርመው ግን እየጠላችሁትም እያንቀጠቀጣችሁም ቢሆን አለምን እያጥለቀለቀው ነው፡፡ እርዳታው ከአላህ ብቻ ነው፤ እናንተ የፈለጋችሁትን ያህል ገንዘብ ሰብስባችሁ ብትዘምቱበት ጠባቂው ከላይ ነው፡፡

    • @JOHNFIKRE1
      @JOHNFIKRE1 6 месяцев назад

      እውነት ህይወት ኢየሱስ ነው❗️የመዳን ቀን አሁን ነው እህታችን መጽሐፍ ቅዱስንና ቁርዓንን አንብብ። ነብያችሁ መሐመድን እውነተኛ ነብይ አይደለም ​@@KukaAmare

  • @Channel-z1o
    @Channel-z1o 5 месяцев назад +13

    እንኳንም ክርስቲያን አደርገኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የአለማት ጌታ

  • @FitsumPhilipos
    @FitsumPhilipos 19 дней назад +1

    Geta Eyesus Yibareki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 20 дней назад +1

    እደት ደስ ይላል ክርስትና የዘላኣለም ወርቅነቺ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 6 месяцев назад +15

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🙏🙏

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +2

      አሜን!

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 6 месяцев назад

      ​@@ewnetyasarfalእስቲ ዮሀንስ ወንጌል5አስታርቁልን እ?

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 6 месяцев назад

      ​@@ewnetyasarfal ሱረቱል መሀመድ47/33አላህንም ተገዙ መልክትኛውም ታዘዙ ስራዎቻቹሁንም አታበላሹ❤❤❤❤❤
      መመለስ ከቻለ ነፍጥያቄአለኝ ከመፃፍ ቅዱስ አያይዘህ?

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 6 месяцев назад +13

    አምላካችንእግዚአብሄር❤❤❤ይመሥገንልን

  • @kidistzewdu2200
    @kidistzewdu2200 6 месяцев назад +15

    እውነተኛ አምላክ ኢየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው😊

    • @Abdulawol-r3y
      @Abdulawol-r3y 6 месяцев назад +1

      ማስረጃና መረጃ የለውም ግልፅ የወጣ ውሸት

    • @susuneghnegh
      @susuneghnegh 6 дней назад

      ​@@Abdulawol-r3yአረ አመኑ አትድረቁ ማሜ ኮ የታሪክ ሌባ ነው

  • @CheerfulFloppyDisc-tl1wn
    @CheerfulFloppyDisc-tl1wn 5 месяцев назад +3

    ተባረክ❤❤ፀጋ ይደግፍክ❤❤❤❤❤ወንድመ

  • @ህይወት4502
    @ህይወት4502 6 месяцев назад +8

    ተባረክ ❤❤❤

  • @AkaluGebere-te4ys
    @AkaluGebere-te4ys 6 месяцев назад +7

    ያላወቀ ሰው ካለ እንዲያውቅ ሼር ሼር አድርጉ

    • @KukaAmare
      @KukaAmare 6 месяцев назад

      ማንበብና መጻፍ የማይችል ነብይ ከሌሎች ሐይማኖቶች አንብቦ ኮረጀ ማለት ተጠየቃዊ አይደለም፡፡

    • @Uvbnn
      @Uvbnn 5 месяцев назад

      አረ ይሄን ሰውዬ ፊቱት

  • @YeshitilaYeshitila
    @YeshitilaYeshitila 13 дней назад

    I'm pleasure, you explain in the best way GOD bless you

  • @MilkiyasKene
    @MilkiyasKene 6 месяцев назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ !!! ብዙዎችን አሳማኝና ግልፅ ነው ። ❤❤❤

    • @KukaAmare
      @KukaAmare 6 месяцев назад

      ማንበብና መጻፍ የማይችል ነብይ ከሌሎች ሐይማኖቶች አንብቦ ኮረጀ ማለት ተጠየቃዊ አይደለም፡፡

  • @weredeasbu8799
    @weredeasbu8799 6 месяцев назад +13

    Big fan from Eritrea 🇪🇷☦️❤️

  • @bereketdebebe3840
    @bereketdebebe3840 6 месяцев назад +11

    በርታ ወንድሜ❤❤💖💖

  • @HisanYasen
    @HisanYasen 17 дней назад +1

    ሙስሊሞች ትክክለኛ ምንግዳ 1አላህ እማኑው ❤❤

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 6 месяцев назад +5

    ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!!!!

  • @TesfalemAmanuel
    @TesfalemAmanuel Месяц назад

    Amen amen egzabher yemesgen

  • @LemaBilal
    @LemaBilal 2 месяца назад +1

    መሃመድ ብዙ ኣማልክት በኣረቡ ኣለም ሥለናበረ ኣላኣንድ ነው ኣለ እንጅ ስለሴን ለመቃውም እልነበረም። ተባረኩ

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 6 месяцев назад +3

    በርታ ወንድማችን❗️ሙስሊሞች ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ግል አዳኝ ሳይቀበሉ እንዳይሞቱ ምኞቴም ፀሎቴም ነው

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂 ሠዉን ከማመልክ ብሞት ይሻለኛል ቆጅት አትሠቢ ሥለ ሙሥሊሞች ለራሥሽ አሥቢ 😂😂😂😂

  • @MaherAb-z9x
    @MaherAb-z9x 6 месяцев назад +3

    አላህ ልቦና ይስጥክ ቂኑን መንገድ አላህ ይምራክ 👌👌👌

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +7

      ከዚህ በላይ ልቦና ምን ያደርግልኛል። አንድ ሰው በየትኛውም ሰአት ቢሞት ጀነት እንደሚገባ ካረጋገጠ፣ ከዚህ በላይ ልቦና ያስፈልገዋል?

    • @berimaranatamaranata2937
      @berimaranatamaranata2937 6 месяцев назад +2

      አረ ላንተ ነው ሚገባ እዚ ኣባባል

    • @RichLaly-tu7ve
      @RichLaly-tu7ve Месяц назад

      1886 akebabi be ethiopia lay shek zecariya zebril yemibalu abat christ erasu endetegenagnache yemigelits tarik endale tawikaleh bedebrebirihan yeminoru shek neberu kamenut emnet yehone yalbera birihan ale bilew zim bilew dua yadergu neber keza behala gin christ rasun megeletsin tamnalachu aydelem ende so tegeletelachew semteut be qurian lay yaltetsafe brihan negerachew so yeberalachew brihan ategebachew lalu sewoch astemaru so shek haset eyastemarenew tebilow tekesesu bezan gize yeneberew nigus empiyer minilik neberu wedesu tekesew kerebu kesashachew gin erasachew ye mosilum amagnoch neberu kisachew bebzu endayastemrum bzu neger aderegu so kisacheum nigusu ayew sheku yizot yekerebew hasab kenekesashachew chimr taye gin ye sheku hasab be empiyer minlik tekebaynet tegengelet kezi behala manim sew enday kesew netsaneh timhitrtihn ewnet new bilo lakew ybalal yihe metsihaf kefelekew metsafu elikilihalew .

  • @MaherAb-z9x
    @MaherAb-z9x 6 месяцев назад +3

    prophet Muhammad PBUH 💕💕💕💕💕💕

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +3

      ምንም አይነት ሰላም አይደርሰውም። እውነተኛው ሰላም የሚገኘው እዚሁ ምድር ላይ ሲኖር ነው። አሁን ያለው በምድር የሰበሰበውን ፍሬ በመብላት ላይ ነው። እውነተኛውን ሰላም ኢየሱስን ያልተቀበለ የሲኦልን ፍሬ ሲበላ፣ በኢየሱስ አምኖ የዳነ ደሞ የጀነትን ፍሬ ይበላል።
      “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
      - ዮሐንስ 14፥27

    • @zebibaahmdee
      @zebibaahmdee 6 месяцев назад

      ኢየሱስየአላህመልእክተኛነዉ
      እንደኛምሰዉነዉግን
      ከተከበሩየአላህመልእክተኞችአንዱነዉ
      እኛሙስሊሞችእንወደዋለንግን
      እናንተእንደምትሉትአናመልከዉም
      የሰዉልጅነዉከመሬምየተወለደ
      ደሞ
      የሰዉልጅበፍፁምአምላክሊሆንአይችልም
      ኢየሱስፍጡርአንጂ
      ፈጣሪአይደለም
      እሺፈጣሪከሆነ
      እናቱመርየምበድግልናየወለደችዉማንፈጠራትእሺ
      ከዛበፊትየነበሩሰዎችማንጠራቸዉ
      መሬትናሰማይመጀመሬያማንፈጠረ
      ግልፅእዉነትአምላክመጀመረያእንዳለያሳያል,እሱምአላህያልወለደ
      ያልተወለደአምሳያየሌለዉአምላክነዉ
      በፍፁምአምላክከሰዉልጆች
      ወይምከፍጥረታትሊመሳሰልአይችልም
      አላህቀጥተኛዉመንገድይምራቹ

    • @NbyYtt
      @NbyYtt 13 дней назад

      ትልቅ ስህተት😢

  • @abie790
    @abie790 Месяц назад +2

    ሁላችሁም መናፍቅ የተባላቹህ ህይወትና ሰላም ከፈለጋቹህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መርምሩ ተከተሉ
    ->እዉነት ህይወት ትክክለኛ መንገድ የኣለማችን ኣንደኛ ሀይማኖት

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Месяц назад +1

      እኑዬ እኛ የምንከተለው አንድን የሃይማኖት ተቋም ሳይሆን ኢየሱስ የሚባለውን አዳኝ ነው። መንገድና እውነትም እሱ ራሱ (ኢየሱስ) ነው እንጂ የሃይማኖት ተቋም አይደለም። እውነት ኦርቶዶክስ ከሆንሽ የእግዚአብሔርን ቃል ስሚ። አትዘባርቂ!!!

    • @EmebatEndeg
      @EmebatEndeg Месяц назад

      ​@@ewnetyasarfalእኛም የምንከተለው ኢየሱስን ነው ።ከእርሱ ውጭ አዳኝ ጌታ የለንም አንድ ጌታ አንድ ጥምቀት አንድ ሀይማኖት ኤፊ 4:5አትዘባርቅ

    • @AmhemaDegue
      @AmhemaDegue 24 дня назад

      Perfect amazing wow!!!!

  • @orthodoxsawit21
    @orthodoxsawit21 6 месяцев назад +3

    የሚገርም እይታ ነው 👏👏👏

  • @Zahra-s9g
    @Zahra-s9g Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaveSolTubeOfficial
    @DaveSolTubeOfficial 4 месяца назад +3

    መሃመድ በዚህ ሰዓት ሲኦል እየተሰቃዬ ነው! ለዚህ ሁሉ ሙስሊም መሳት ተጠያቂ ነው!

  • @MaherAb-z9x
    @MaherAb-z9x 6 месяцев назад +2

    ጌታ አላህ አንድ ነው አምሳያ የላውም
    ሱረቱል እክላስ 112:1-4 ጌታ አላህ አንድ ነው
    ኦሪት ዘዳግም 4:6 እስራኤል ሆይ ስማ ጌታ እግዚአብሔር አንድ ነው እሱን ተገዛ
    መርቆስ ወንጌል 12:29, ፍፁም አሳብ ፍፁም ልብ ጌታ እግዚአብሔር አምልክ ነው 👌👌👌👌

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +2

      አሜን!! ግን ያ አንዱ አምላክ ማን ነው የሚለው ነው ትልቁ ጥያቄ። የመጽሐፍ ቅዱሱ ወይስ የቁርአኑ? የትኛው መጽሐፍ ነው ለትክክለኛነቱ ማረጋገጫ ያለው? መልሱ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ስለዚ የመጽሐፍ ቅዱሱ አንድ አምላክ ነው ትክክለኛው ማለት ነው። የመጽሐፍ ቅዱሱ አንድ አምላክ ደሞ በሶስት አካላት የተገለጠ ነው።

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 6 месяцев назад +2

      ​@@ewnetyasarfalየቁራአኑነዋ ምክንያቱም እናቴ ጌታዋልቶልድ አትችልም::

    • @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
      @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 4 месяца назад +1

      አው አላህ አምሳያ የለውም ምክንያቱም. ሁለት ቀኝ እጅ ባት ብቻ አሉት እነዚህ ሁለቱ የአላህ ክፍሎች ናቸው ።እና እነዚህ ሁለት ቀኝ እጆችን እና ባትን እስኩ በወረቀት ሳሉት እና ይህ ከጣኦት በቀር ምን አምሳያ አለው ።እንደትልቅ. ነገር አምሳያ የለውም እያላችሁ ታወራላችሁ እዴ

    • @SaraSara-xv2gt
      @SaraSara-xv2gt 2 месяца назад

      @@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 😂✅

  • @bamalearn
    @bamalearn 6 месяцев назад +3

    Tebarek wendema ahunm eyesus geta nw degmalw eyesus geta nw😇😇

  • @yaredbereket3458
    @yaredbereket3458 6 месяцев назад +3

    ከንቱዎች ናቹ
    ይልቁንስ ኑ ወደ ኢስላም

    • @RejibaMubarek-p2y
      @RejibaMubarek-p2y 5 месяцев назад

      አዎ የከንቱ ከንቱ

    • @NbyYtt
      @NbyYtt 13 дней назад

      ለሚያልፍ ቀን
      ተው በቃ ክርክሩ ይብቃን
      ሁላችንም ድህነትን ብቻ ነው የምንፈልግ የልባችን መሻትና ትጋታችን አይቶ እውነትን እንድናገኝ እርሱ ይፍቀድልን
      የማንኛውም እምነት ተከታዮችም ብንሆን ለሁሉም የምንወድ ድህነትን ነው በዛ ማሀል ግን ሌላ ነገር ውስጥ ልንገባ ነው ከዚ ሁሉ ነገር ሁላችንንም የፈጠረ አምላክ ከውዝግብ ነፃ አውጦ የሚያድነን ይሁን😢😢😢

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 26 дней назад

    ማሜ ፈላስፋ ነው ግን ሰልፊሽ ነው ዕፃን 13 ዓመት ያገባ ብዙ ሚስቶች የነበሩት ንስሐ ሳይገባ ሞተ ሌሎችንም በፍልስፍናው ስንቶች አለቁ ጥሩ ፕሮግራም ነው ብዙ ሙስሊም እህቶች በእግዚአብሔር ሀይል ተጠምቀዋል በይበልጥ ግትር ወንዶች እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድላቸው !!!

  • @BehayiluSeyoum
    @BehayiluSeyoum 6 месяцев назад +2

    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @Gosple234
    @Gosple234 6 месяцев назад +1

    እውነት ያሳርፋል እባክህ እየሱስ ስለተገለጠላቸው ሰዎች በትርጉም ብትሰራልን እንደ ነቢል አይነቶች አሪፍ ናቸው ስራልን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +3

      እሺ። ረዣዥም ስለሆኑ ጊዜ ስለሚፈልጉ ነው። በመሃል በመሃል መለስራት እሞክራለው። እናንተ ካገዛችሁኝ ደሞ ቶሎ ቶሎ የምሰራበት ደረጃ ላይም መድረስ እችላለው።

  • @samulelkidane7343
    @samulelkidane7343 6 месяцев назад +3

    Blessed 🙌

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 6 месяцев назад +1

    ብርታ ወድማችን እውነት ትመራለች እውነቱ ሲነገራቸው ያጨርጨራቸዋን አንተ በቻ ወደፊት በርታ ሰለሑሉም እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤❤❤

    • @tebal678
      @tebal678 6 месяцев назад

      ሃ ሃ ሃ የአብዬን ወደ እምዬ የተንጨረጨረው ማነው? የትኛው እውነት
      ለሰውየውም ሆነ ለሌላው በአጭሩ መልስ ሲስጥ
      ሰውየው በእስልምና እና በውዱ ነብይ ሙሃመድ የአላህ ሰላም በሳቸው ላይ ነው በጣም ይቀናል ( ሙስሊም ጠል ነው) እስላም ጠል ከሆነ ጠላት ስለእስልምና እና ስለነብያት ጥሩ ሊያወራ አይጠበቅም ምክንያቱም ጠላት ጠላት ነው እና የሚቀበጣጥረው ሁሉ ልብ ወለድ የውሸት ድርሰት ነው እንዳንተ ያለ በጭፍን ጥላቻ የታወረ ውሸታም ያምነዋል
      እስልምናም ሆነ ውዱ የአላህ መላክተኛ( ሙሃመድ) ፈረንጂው ከቀበጣጠረው ውሸት ሁሉ የጠሩ አንዲትም መጥፎ ነገር ያልታየባቸው ቅዱስ ናቸው
      ፈረንጁ እና እናንተ ተንጨርጨሩ 24 ሰአት ስለ እስልምና የውሸት ወሬ ቀበባጥሩ እንደ እስራኤል ሙስሊሞችን ግደሉ ግን እስልምና አይጠፋም ገና ገና ምድርን ይሞላታል ቀናውን መንገድ የተመሩት ሁሉ ይሰልማሉ ገቢቶ

    • @KukaAmare
      @KukaAmare 6 месяцев назад

      ማንበብና መጻፍ የማይችል ነብይ ከሌሎች ሐይማኖቶች አንብቦ ኮረጀ ማለት ተጠየቃዊ አይደለም፡፡

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад

      @KukaAmare ማንበብና መጻፍ የማይችለው የአይሁዶችን እና የክርስቲያኖችን (በጊዜው መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈበትን) እንጂ የራሱን ቋንቋ አይደለም። ሲቀጥል ደሞ ለመኮረጅ ማንበብና መጻፍ ግዴታ አይደለም። ወሬ መስማት በቂ ነው። መሐመድ የሳተውም በራሱ ስላላነበበና የመንደር ወሬ ስለሰማ ነው። በጊዜው በነበረው ማህበረሰብ "ጆሮ" የሚል ቅጽል ስም ነበረው።

    • @tebal678
      @tebal678 6 месяцев назад

      @@ewnetyasarfal ሃሃሃ አይ ፈሶ ይህንን የክርስቲያኖች ውሸት ትለዋለህ አይደል( ሴት ከሆንሽም ለሽ) ስታወራ በወቅቱ ቦታው ላይ የኖርክ የቆሎ ጓደኛ ለመምሰል ትሞክራለህ
      ውዱ እና ቅዱሱ ነብይ የአላህ ሰላም በሳቸው ላይ ነው መፃፍ ማንበብ ቻሉ አልቻሉ አንተን እና መሰሎችህ ምናባታችሁ አገባችሁ ? ምንአባታችሁ ጥልቅ አደረጋችሁ አንተ ቅናታም ምቀኛ ውዱ ነብይ ሞተውም ቢልዮኖች የሳቸውን መልክት ተቀብሎ አላህን እየተገዛ ስለሚገኝ እናንተ ክርስቶስ ገለመሌ እያላችሁ የውሸት ሃይማኖት ፈጥራችሁ የምትቀበጣጥሩ የሴጣን ተገዢዎች ስለሆናችሁ የእውነት መንገድ እስልምና አይዋጥላችሁም
      ደግም መፃፍ ቅዱስ እና የእስራኤል መፃፍ የተፃፈበት የምትለው የምን መፃፍ ቅዱስ ነው የውሸት መፃፍ ፈረንጆች ፅፈው ሰጥተዋችሁ የእነሱን መፃፍ እያነበባችሁ አይደል እንዴ የምትጃጃሉት
      እወቅ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ መፃፍ ቅዱስ ምናምን የሚባለው ነገር የ የውሸት ድርሰት መሆኑን እወቅ ካላመንክ እየሱስ የሚባለው የፊልም አክተር ፊልምና መፃፍ እይ
      ትሰማለህ/ሽ አንተ በቂጥቅ ኪሎ አር ተሸክመህ የምትሄድ ጥንባታም ካፊር አርፈህ ፈረንጂዎች ፅፈው የሰጡህን የውሸት መንገድ ተከተል እና ጀሃነም ግባ ግን ግን ከእስልምና ላይ ዞር ብትል ይሻልሃል

  • @MaherAb-z9x
    @MaherAb-z9x 6 месяцев назад +2

    ሱራህ 3:19
    3:85
    5:3. ታቃባይናት ያለው እምናት እስልምና ብቻ እና ብቻ ነው
    👌our prophet Muhammad (PBUH)💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
    ትንቢቱ ቡሉ ኪዳን ኦርት ዛደግም 18:18
    አዲስ ኪዳን ዮንስ ወንጌል 5:30
    16:14
    28:14
    14:24
    ትምብተ ኢሳያስ 12:29
    በ ቁርአን ሱረቱል አንካቡት 29:48
    አናአም 6:58-60👌👌👌👌

    • @ብዕሬን
      @ብዕሬን 6 месяцев назад

      እስልምና የመሃመድ ተረት ተረት ጥርቅም መድብል ነው ።ከላይ የዘረዘርካቸው ጥቅሶች አንዱም ትክክልኝነትህ አያሳይም።ከመሀመድ ቅዠት የጠቀስከው ያው ተረት ተረትህ ስለሆነ አንተው ራስህ እመንበትም መርምርም።ከቅዱሱ መፅሀፍ ላይ የጠቀስከው ግን አንዱም አንተምትለውን አይልም።
      ዘዳግም18-18 ስለ መሃመድ የሚሆነው ሁለቱም ስላገቡ ነው?አለም ላይ ስንት ያገቡ ነብይ ነኝ ባዬች አሉ ለምን እንደሱ አልሆነም?ሙሴ እና አምላኬ መድህኔ ኢየሱስ የሚያመሳስላቸው ትልቅ ጉዳይ አለ።ሁለቱም አርነት እስራኤልን ነፃ ስላወጡ ነው።ኦሪት የሃዲስ ኪዳን ምሳሌ ነውና ሙሴ እስራኤል ዘስጋን ከግብፅ ኢየሱስ ደግሞ እስራኤል ዘነፍስ(ክርስትያኖችን)ከሲኦል መርቶ አውጥቷል።ሙሴ ከንግስና የወገኑ ችግር አሳሳው ክርስቶስ ከአምላክነቱ የልጆቹ(የኛ)ፍቅር በለጠበት።
      ከራሴ አይደለም ማወራው ይህ ትንቢት ለሰውዬህ አይደለም
      ሐዋ 3-22
      ትንቢተ ኢሳያስ 12-29ሚባል ቦታ መፅሃፍ ቅዱስ ውስጥ የለም።ሼኮችህ የሚነግሩህን ቢያንስ በአይንህ እይተህ ብታወራ መልካም ነው ።ዮሃ16-14ፈፅሞ ለመሀመድ ማረግ የሌለብህ ጥቅስ ነው ።አንድ ቁጥር ወደውሃላ ጠጋ ብለህ ብታነብኢየሱስ እዚ ጋ በግልጥ የሚያወራው እሱ ካረገ በውሃላ በሐዋርያቱ ላይ ብሎም እሱን ላመኑት ሁሉ ላይ ስለሚወርድ ቅዱስ መንፈስ ነው ።መቼም ሰውዬአችን መንፈስ ነው አትለኝም።ዮሃ5-30ያልከው ዮሃ22-23ን አንብብ።ለዮሃ14-24ደግሞ እሱኑ ወንጌል ምዕራፍ አንድ ቁጥር አንድ እንብብ።ዮሃ 28-24እኔ ማውቀው የዮሃንስ ወንጌል ሃያ አንድ ምዕራፍ እንዳለው ነው ።ግን መሀመድ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ተፅፎ አልተፃፈም ማለት እራስን መዋሸት ስለሆነ ሲመስለኝ እነዚህ ትንቢቶች ለ መሀመድ ናቸው
      የዮሐንስ ራእይ 16-13
      የዮሐንስ ራእይ 19-13
      የዮሐንስ ራእይ 20-10 ለሚቀጥሉት ክርክሮችህ ይጠቅማሉ አንብባቸው

    • @education-c80
      @education-c80 6 месяцев назад +1

      መፅሀፍ ቅዱስ ግን የሚናጀረው ስለ እየሱስ ነው ቁርአን ግን ስለሀይማኖት ፈጣሪ ነው እንጂ ሀይማኖት ያድናል?😊

  • @DanielSileshi-m5f
    @DanielSileshi-m5f 2 месяца назад

    😮😮😮😮 thanks

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 6 месяцев назад +3

    ትክክል ጥሩአመለካከትነወ መሀመድ የሀሰተኛ ደራሲናእራስወዶድ ሴሴኞነው የሚገርሙኝ ተከታዩቸ ናቸው ግራናቀኝ ማወቅ የማይችሉ ዘገምተኞችናቸው መሰል በተለይ ሴቶቹ ወደው በነፍስም በስጋም ባሮች ናቸው ውጡ ኑ✝️

  • @ሀለበሰልጤ
    @ሀለበሰልጤ Месяц назад +1

    እነኳን ሙሀመድ እየሱሱ ረሱ ክሪስታን አይደለም መሪየምም ክሪሰታን አይደለችም ሁለቻዉም ሙሰልሞች ነቻዉ ::

  • @zebibaahmdee
    @zebibaahmdee 6 месяцев назад

    ነብያችን,ሰለላሁአለይሂወሰለምላይዉሽትከምትለጥፍእምነታችሁን
    በደንምመርምሩ
    እናንተኢየሱስጌታነዉእንኳንትላላቹ
    ግልፅእዉነትእያያችሁ
    የሰዉልጅእንዴትጌታሊሆንይችላል
    አለምንመሉለፈጠረያልወለደ
    ያልተወለደ
    አምላካችን🌹አላህ🌹
    ምስጋናይገባዉ
    እናንተንምቀጥተኛዉመንገድይምራቹ
    እስልምናእዉነተኛዉመንገድነዉ
    መሀመድም[ሰለላሁአለይሂወሰለም]
    የአላህመልእክተኛናቸዉ

    • @Yasmina-hl3pq
      @Yasmina-hl3pq 6 месяцев назад

      ወዴሜ (እህቴ) እግዚአብሔር ምን ይሰነዋል እሱ ሁሉን ማድረግ የሜችል አምላክ ነው ብትፀልይ እኮ እግዚአብሔር አምላክነቱን ይገልጠልሀል ፀልይ ግራ አትጋባ መፅሀፍ ቅድስ አንብብ

    • @MesayKenenisa
      @MesayKenenisa 6 месяцев назад +1

      ለካ ምታመልኩት አላህ ሚስት ከሌለው አይወልድም 😢 ኧረ ምን አይነት መደፈን ነው ቱ

  • @Haimanot-hf6tl
    @Haimanot-hf6tl 6 месяцев назад +2

    የዚህ ሰው ኪንክ አስቀመጠ ላክልኝ ያለ ትርጉም ለሰዎች ሼር ማረግ እፈልጋለሁ

  • @cgmtvchannel177
    @cgmtvchannel177 6 месяцев назад +1

    ተባረክ በርታ

  • @hafezwari2305
    @hafezwari2305 6 месяцев назад +1

    ኧሯ እናንቴ ወደ ትክክለኛ የሆኔ እስልምና ኑ

  • @LidiaEyasu
    @LidiaEyasu 6 месяцев назад +1

    Big respect bro❤❤🎉 my GOD blesss you❤🎉😮

  • @foz-c3z
    @foz-c3z 5 месяцев назад +3

    ሰበሀን አላህ ጥራት ይገባህ አላህዋየ የጠመሙትንም ቅኑን መንገድ ምራቸዉ

    • @RejibaMubarek-p2y
      @RejibaMubarek-p2y 5 месяцев назад

      አዎ እንደዛ ብቻ ነው ።በቃ ዞሮባችሀል

    • @ስደተኛዋ-21
      @ስደተኛዋ-21 Месяц назад +1

      አላህኮ ጣኦት ነው ድፍን ድንጋይ 🕋🕋🕋🕋🕋

    • @tewbechiwaww7584
      @tewbechiwaww7584 Месяц назад

      Allah setan new😂😂😂

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 5 дней назад

      @@ስደተኛዋ-21 በትክክል

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 5 дней назад

      አላህ ማን ነዉ😂😂

  • @mohamedshukr
    @mohamedshukr 3 минуты назад

    እባካቹዉ ክርስቲያኖች አትሸወዱ አቤት ውሽት

  • @KukaAmare
    @KukaAmare 6 месяцев назад +2

    የፈጠራ ድርሰትህን ሰምቶ ካፊር የሚሆን አለ ብለህ አትልፋ፡፡ መጀመሪያ የተበረዘ ባይብልህን መሰረቱን ፈልግ፡፡

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +1

      ቁርአንን ለማጽደቅ ሲበል ተበረዘ ብሎ መጮህ ቁርአንን እውነት አያደርገውም። አንድ ነገር ነጭ አይደለም ለማለት ነጭ የሚባለው መታወቅ ወይም መኖር አለበት። ነጭ የሚባለው ከለር በሌለበት ሁኔታ ነጭ ነበረ ጠቁሯል ቢባል ነጭን ያላየ ሰው ሊረዳ አይችልም። ስለዚ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዟል ለማለት ያልተበረዘውን ማወቅ ወይም ማየት ያስፈልጋል። ያልተበረዘው በሌለበት ሁኔታ አንድ ነገር ተበርዟል ማለት አጉል ውሸት ነው።

    • @KukaAmare
      @KukaAmare 6 месяцев назад +1

      @@ewnetyasarfal ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ!! ስትፈልጉ 66 ስትፈልጉ 80 ስትፈልጉ ሌላ …….. አሀዱዎችን እያሻሻትሁ ምታቀርቡት አለመበረዙን ያሳያል ሀሀሀሀሀሀሀሀ!!!! የፈጣሪ ቃል እንደ ፈጠራ ድረሰት በየጊዜው አይሻሻልም፤ አይቀየርም፡፡ አሁንስ ነጩ በሌለበት ነጩን አገኘኸው?

    • @KukaAmare
      @KukaAmare 6 месяцев назад +1

      ተረት ባገኛችሁ ቁጥር ገና 100 አሀዱ ታስገቡታላችሁ፡፡

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 6 месяцев назад +3

    Tebarke tsega yebzalke bro 😍😍

  • @MessiKali
    @MessiKali 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarek

  • @MaherAb-z9x
    @MaherAb-z9x 6 месяцев назад +2

    ብዙ ጣለቶች አይወዱም ምክንያቱም እሱ ትልቅ መር በመሆኑ ብቻ ሞቶም ጠላት አለው እሱ
    ኡንካን ኖሮ ሞቶም ጠላት አለው ለምን አላህ ሲላ መርጣቻው ብቻ 👌👌👌👌👌👌

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +1

      ሞቶም ሰዎችን ወደ ሃነም ይከታል በሚል ይታረም። ገሃነም የሚከት ትምህርት ደሞ ይጠላል። የመሐመድ ሳይሆን የትምህርቶቹ ጠላቶች ነን። ገሃነም ከታች የሆነውን ትምህርቱን ደሞ ለማጥፋት እግዚአብሔር በረዳን መጠን እንተጋለን። NO MORE ሲኦል!

    • @rstaf8330
      @rstaf8330 4 месяца назад

      እስልምናን እንካን አንተ ምንም እውቀት የለለህ ምሀይም ይቅርና ቀደምቶችህ አይሁዶች ተውራት ኢንጅል እውቀት አለን ያሉት ሊቃውንት ቀደምት ካፊሮች አላሸነፎም አፍህ አፍሮ ተናንሰህ ትመለሳለህ ኢንሻ አላህ ጠብቅ ።ጌታችን ይታገሳል እንጅ ከሀዲያኖችን ብርቱ ቅጣቱ

  • @KomexeKosse
    @KomexeKosse 6 месяцев назад +4

    ቱ መምህሮቹ ደደቦች ተከታዮቸ ደደቦች ክሪስትና በቃ በዚ ልክ ዘቀጠ ወይኔ።ምን ያህል ተከታዮቹን ቢንቃቸዉ ነው ጭራሽ ሙሀመድ ክሪስቲያን ነበር ብሎ ህዝቡ ላይ መጸዳዳት።እኔ አፈርኩኝ በናንተ ግን ፊት ለፍት ከሙስልሞች ጋር ቀርባችሁ መወያየትን በጣም ትፈራላችሁ።የዝሙት መጽሀፍን መጽሐፍ ቅዱስ ብዬ ሳምን የኖርኩትን ዘመኔን ጌታዬ እንድክሰኝ እለምናለሁኝ

  • @AmanuelGadisa-kv8pl
    @AmanuelGadisa-kv8pl 6 месяцев назад

    Tselot pls bzu muslim yden zand🙏🙏 barta geta kante gar naw

  • @rihandire5814
    @rihandire5814 5 месяцев назад +1

    😂😂😂 😂😂😂😂😂 ማሻ አላህ ነብዩ መሀመድን (ሰ.ዐ.ወ) ተቀበላችሁ? ጥሩ ጅምር ነው ወላሂ። ስንት ስትቀባጥሩ ሰምቻለው የዛሬው ግን ይለያል 😂😂😂😂

  • @issackbekele6271
    @issackbekele6271 6 месяцев назад

    Wow ❤❤😂❤❤ igizahabeher yibarek duromi Muslimochi wushetamochi nachew

  • @LeyleBekeja
    @LeyleBekeja Месяц назад

    ሌለሦ ዬለሀም😂😂😂😂😂 ሲያምርይ

  • @fetyakedri
    @fetyakedri 6 месяцев назад +1

    አዉቀኸ ሞታሀል እየሱሱ እናቀዋለን የመሪየም ልጅ ሰዉነዉ አጂ ፈጣሪ አይደለም ፉጥር ነዉ ከሱ በፊት የነበሩትም የፈጠረዉ የፈጠረዉ

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 месяца назад

      ስለ ኢየሱስ አጥኑ በደብ እናቱ ንፁህ ናት ኢየሱስ ንጥር ብጥር ያለ ንፁህ ነው ። ንፁህ ደሞ ፈጣሪ ነዉ ። ስጋ ለበሰጂ አልተፈጠረም ። ፈጣሪ ነው። ክብር ይግባው ቢታመን በሙሀመድ ይታመናል ? 😢😢😢

  • @Olyad-x5p
    @Olyad-x5p 6 месяцев назад

    Well done now you know how we fell

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 6 месяцев назад +4

    የሥልምናእምነት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ማመንገደልመግባትነዉ😂😂😂😂😂

  • @zufantirfe2746
    @zufantirfe2746 6 месяцев назад +1

    Berta wendimachin

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 6 месяцев назад +1

    ፔንጤም እንደሙስሊም አማላጅ(ለማኝ)በስጋዉ ከአብ ያነሰ (ፍጡር) ነዉ የሚሉት

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @AkaluGebere-te4ys
    @AkaluGebere-te4ys 6 месяцев назад +1

    Good night mystery

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 6 месяцев назад

    Egiziyabeher yisitihi wenidem turu new mahamede megemeriya eka bikide mecheresha yetemelese yimesilali teriku

  • @salahhakfen
    @salahhakfen 5 месяцев назад

    KEMohammed hijab ga yaregewen kereker eyew david men yemayawek dedeb endehone tayaleh keza yesun vedio atametam

  • @osmanmohammed7226
    @osmanmohammed7226 6 месяцев назад

    እየሱስ እኔ ጌታ ነኝ አላለም ቢል ኖሮ ችግር የለውም ነበር 3ጌታን እንዴት እንቀበል የስራ ድርሻቸውንስ እንዴት እናውቃለን

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 6 месяцев назад

      Selam areee iyesus bizu bota lay amilak indehona yemiyasay bizu bota lay xiqs ale yefalagshu getan insatshalen yemir ale iyesus amilak indehona yemiyasay xiqsoch batam ale indomi iyesus bicha sayihon abi irasu sila isu yemasakaracho xiqsoch alu

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 6 месяцев назад

      Demo seqatl 3 geta anamlikm wude are indaza ayidelam igna minamalko 1 geta nw lamisale fitrat hulu yetafatarchu baiyesus sim nw hulunm nagar yeefatarw iyesus nw abi aqaji wolid yifatsimal manifas qidus demo mariyachun nw hulum nagar indigaban yasiradanal sela jesus betlqat indinawiq yemiyadargo manifas qidus nw abi aqaji nw wolid yifaysimal manifas qidus yesamanun indinrada yagizanal sela manifaswi nagar bedab indinawiq yiradanal manifas qidus ihew nw

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 6 месяцев назад

      3 yeyerasacho yetakafafala sira alacho 3 yeyerasacho dirsha sira alacho 3 milayut basir bicha nw babahiryacho gin 1 nachowi sira bicha nw yetakafafalut gin babahiryacho 1 nacho demo indaz selsh 1 yelelagnawun sira masirat aqitotal malat ayidelam bachirash iyesusim ye abatun sira masirat yichlal abimi yewolidn sira masirat yichlala takafafelo sila misarut bicha nw yetalayu yehonut injy

    • @YafetZeamanuel-fk3yi
      @YafetZeamanuel-fk3yi 2 месяца назад

      Mathew 11 : 29 please read it

  • @KukaAmare
    @KukaAmare 6 месяцев назад +1

    ማንበብና መጻፍ የማይችል ነብይ ከሌሎች ሐይማኖቶች አንብቦ ኮረጀ ማለት ተጠየቃዊ አይደለም፡፡

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +1

      ማንበብና መጻፍ የማይችለው የአይሁዶችን እና የክርስቲያኖችን (በጊዜው መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈበትን) እንጂ የራሱን ቋንቋ አይደለም። ሲቀጥል ደሞ ለመኮረጅ ማንበብና መጻፍ ግዴታ አይደለም። ወሬ መስማት በቂ ነው። መሐመድ የሳተውም በራሱ ስላላነበበና የመንደር ወሬ ስለሰማ ነው። በጊዜው በነበረው ማህበረሰብ "ጆሮ" የሚል ቅጽል ስም ነበረው።

    • @KukaAmare
      @KukaAmare 6 месяцев назад

      @@ewnetyasarfal መሐመድ (ሱ.ዐ.ወ) የተማረ ነበር የሚል አንድም የታሪክ ማስረጃ የለም፡፡ አለመማሩን ጠላቶቹ ጭምር መስከረውለታል፡፡ የራሱንም ቋንቋ አረብኛን ጭምር ማንበብና መጻፍ አይችልም፡፡ ጂብሪል ቁርዓንን ሲያስተምረው ጭምር እየጻፈ ሳይሆን በቃል እያጠና ነበር፡፡

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 6 месяцев назад +3

    ሞሀመድንማመንገደልመግባትነዉ😂😂😂😂😂😂በፈጣሪሥም

    • @tebal678
      @tebal678 6 месяцев назад +2

      ሃ ሃ ሃ እንደ የቆሎ ጓደኛ ስታወሩ ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም? ውዱ ነብይ ሙሃመድ የአላህ ሰላም በእሳቸው ላይ ነው ከምትቀበጣጥሩት ውሸታችሁ ሁሉ የጠሩ ናቸው
      ሙሃመድን ማመን አላህን መገዛት ነው ጀነትም መግባት ነው እየሱስን ማመን ጣዎት መገዛት ነው ገደልም መግባት ነው ስለሙ እውነተኛ መንገድ ከእስልምና ውጭ የለም ነብዩ ሙሃመድ የተላኩት ለእናንተም ጭምር ነው ስለእሳቸው ጭፍን ጥላቻ እና የፈረንጂዎች የውሸት ድርሰት ተረት ተረት ፊልም ትታችሁ እውነተኛ ማንነታቸውን ለማወቅ ጣሩ
      ተጣማችኃል ወደ ቅኑ የእስልምና መንገድ ኑ

    • @KukaAmare
      @KukaAmare 6 месяцев назад +2

      የፈጠራ ድርሰትህን ሰምቶ ካፊር የሚሆን አለ ብለህ አትልፋ፡፡ መጀመሪያ የተበረዘ ባይብልህን መሰረቱን ፈልግ

  • @ሀለበሰልጤ
    @ሀለበሰልጤ Месяц назад

    3 ቀን ሞቶ ሞትን ደል አሪግቶ ተናሰ😂😂 ሶሰቱን ቀን አለምን ለሟን ትቶዋት ሞታ አምለክ ነዉ ከተበሉ ይገሪማል 😂

  • @ahmubinali6838
    @ahmubinali6838 4 месяца назад

    Hulum nabiyat muslimoch nachew ..eyesusim bihon yastemarew ..be ene emenu be lakegnim 1 Amlak emenu ke 1 amlak besteker yemimelek yelem billew nw hulum nabiyatoch .ye mejemeria timihirtnachw ..

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 Месяц назад

    እኔኮ የማይገባኝ ለምን ስለሰው ሀይማኖት ትፈተፍታላቹ ምን አገባቹ ማን ጠየቃቹ በራሳቹ እምነት ስለምትጠራጠሩ ነው ሺ ነገር እያመጣቹ የምትቀባጥሩት ምንአገባቹ ሙስሊሙ ጠየቀ ማንም አልጠየቃችሁም የራሳችሁን ያዙ የኛንም ለኛ ተውልን አናከብራችሁም ይህንን ስላላቹ የባሰ ዝቅ እናደርጋችኀለን እንጂ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  Месяц назад

      እኑዬ የእግዚአብሔርን ቃል አንብቢ ከቻልሽ ደሞ አጥኚ እሺ!! ሰነፍ!! የእግዚአብሔር ቃል የምስራቹን እንድንናገር ያዘናል። የምስራቹን ስንነግራቸው እንዲሰሙ ደሞ አጥብቀው የያዙትን ወደ ገሃነም የሚከት ፈንጂ እውነቱን በመናገር ማስጣል ይገባናል። ለእግዚአብሔር ቃል የማትታዘዢ ሰነፍ ስለሆንሽ እንጂ ይህንን ከአንቺ ባልሰማሁ ነበር! እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ!! የአንቺ ክብር ደሞ በቁመቴም ሆነ በእድሜዬ ላይ የሚጨምረው ነገር የለም፣ አንዴ እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ውርደት፣ ሞትና ትንሳኤ አክብሮኛል። ከዛ የሚበልጥ ክብር ከማንም አላገኝም።
      “እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?”
      - ሮሜ 8፥33
      እኔን ያዳነኝን ጌታ ካልተቀበልሽው ተቀበዪው፣ ህይወትሽን ለሌሎች እስከመሞት ይቀይረዋል። ተቀብለሽው በስንፍና እየኖርሽ ከሆነ ደሞ ንስሃ ግቢና እግዚአብሔርን ስሚው። እግዚአብሔር ለሚሰሙት በቃሉ በየቀኑ ለመናገር ዝግጁ ነው። ሰሚ ጆሮ ያለው ይሰማዋል። ቁጭ ብለሽ የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ ለመስማት ጊዜ ይኑርሽ!!!!!!!
      “የሰነፍ መንገድ በዓይኑ የቀናች ናት፤ ጠቢብ ግን ምክርን ይሰማል።”
      - ምሳሌ 12፥15

    • @mimibinyam1774
      @mimibinyam1774 Месяц назад

      @ewnetyasarfal መፅሀፍ ቅዱሳቹ ለራሳቹ የውሸት መአት የሞላበት ሺግዜ የተበረዘ መፅሀፋችሁን ለራሳቹ አንብቡት የኛን አትንኩ የናንተን እንደማንነካ ሁላ ለራሳቹ ፀልዩ የፈጠራችሁኝ ክዳቹ ሰው ሆኖ የተፈጠረውን የምታመልኩ ለናንተ ወዮላቹ የፍርዱ ቀን እኛ ዱአ እናደርግላችኀለን ከእሳት እንድትጠበቁ ግን ወደኛ ኑ ብለን አንጮህም አንዋሽምም አላህ አምሳያ የለውም እየሱስ ሰው ሆኖ የተፈጠረ መልእክተኛ ብቻ ነው በራሱ ምንም ማድረግ የማይችል ፈጣሪውን እየለመነ እንደኖረ ምድርላይ ሁላችሁም ታውቃላቹ ምስኪኖች

  • @EtetuGetachewu
    @EtetuGetachewu 6 месяцев назад +1

    ዳግም ልሣንህ አይከፈት

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +1

      እስቲ በእውነት በል😁
      ናና ዝጋው።😂😂🤔

  • @seid-td2ix
    @seid-td2ix 2 месяца назад

    አስላም የበላይ ነው ተቃጥላችሁ ሙቱ

  • @Hope_chura
    @Hope_chura 6 месяцев назад

    ኣየ ማሜ😂

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እደዉ ምን ይሻላችኻል

  • @MohammedNesruMuhe
    @MohammedNesruMuhe 3 месяца назад

    ጭራሽ መሀመድም ክርስቲያን ነው አላለም አላህስ ሀይማኖት ታሪክን በማጣመም አይሆንም 😂😂😂

  • @edrisreshad
    @edrisreshad 6 месяцев назад +3

    አንተን ብሎ ተናጋሪ
    ቀጠፊና ውሸታም መሀይብ ነህ የማያውቁ ሰዎችን እየሸወድክ ገዘብ ትሰበስባለህ ምንአለ ግን ገዘብን ሰትቀጥፍ ብትፈልግ ። እባካቹ የምትከታተሉት ሁሉ እውነትን ፈልጉ አምብቡ አነፃፅሩ የሁሉንም ሀይማኖት መፅሀፍ የዛኔ አላማው ገዘብና ሰዎችን ለማሳሳት እንደሆና ትመሰክራላቹ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +2

      ቶሎ ወደ ገንዘብ ሄድክ። እስቲ የተላለፈው ትምርት ላይ አስተያየት ስጥ። የተሳሳተ ነገር ካለ እዚህ ጋር ልክ አይደለም በል። ዝም ብለህ እትት አትበል።

    • @SofiyaEdris-i6d
      @SofiyaEdris-i6d 6 месяцев назад

      gud new blchihu blachihu demo bezih metachihu allsh ymran

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +1

      @user-by4oh5es6z ከተሳሳትን አርሙን🥰

    • @RimadilAbdi
      @RimadilAbdi 6 месяцев назад +1

      I'm Muslim girl gn eslmnam hone krstna aysedebm yekrstna haymanot lay msadb aychalm so atsadbu demo Muslim khonk milewn adamteh MLS kalh MLS stew lmsale ena sehabochu Ethiopia simetu LMN sle Muhammed mlktanganat tnageru? Yhenens Usman NW ydrgew no aydelm hbibi lasrdaha Muhammed yzane Etiyopya simetu behiywet nbere❤

    • @RimadilAbdi
      @RimadilAbdi 6 месяцев назад

      Enenm astmreng sle emntachu😊

  • @munanure5090
    @munanure5090 6 месяцев назад +2

    መቼም ሰለእስልምናን ከማወቅ በተችት ለምን እንደሚቀናቹ እንጃ አትመኑ ግን በውሸት አትቀባጥሩ

    • @issackbekele6271
      @issackbekele6271 6 месяцев назад +2

      Wushet tilaleleh yeteregagexe ewunti new duromi musulemochi wushet bicha new yemitwodu iske meche be wushet tinoralachew igizhabeher weshetegna sewu ahiwodim isu iyasaye Yale bequran new inji be wongel ayidelem abaa indezi ayinet ewuntin amen beleh mekebel alebin inji. Lela neger lemin inasebalegn ye Mohamed nebiyenet minim andi neger yelem seti kemasiregez kehoneh besteker minm bado setochin yechersew sewu new

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад

      ምን አይነት ምርጥ ውሸት እንደምትዋሹኮ በምሳሌ እያስረዳችሁ ነው። በምሳሌል ልገባችሁ ካለ ችግር ነው። መጀመሪያ ቪድዮውን በደንብ ተረዳው።

    • @tebal678
      @tebal678 6 месяцев назад

      ​@@issackbekele6271ሙስሊም አይዋሽም ውሸት የክርስታን ናት ይኸው ማስረጃው ምንም እውቀት ሳኖራችሁ ለብር እና ለዝና ብላችሁ ቪድዮ ሰርታችሁ የውሸት ወሬ ድርሰት ደርሳችሁ እንቅልፍ አጥታችሁ ሰለ ማይመለከታችሁ የሌላን እምነት ውሸት የምትለፈልፉ ነገርስ
      እስልምናን በውሸት ለማጠልሸት በውሸት ወሬ ቀን ከሌት ሰዎችን አደንቁሩ
      እስልምና የእውነት መንገድ ነው ውዱ ነብይ የአላህ ሰላም በሳቸው ላይ ነው ቢሊዮኖችን ወደ እውነተኛ መንገድ እስልምና ወደ እውነተኛ ጌታ አላህ ጠርተው ሄደዋል
      እስልምናን ይስፋፋል
      ይበዛል እንደናንተ ያለ የአላህ ጠላቶች እና የተጣመመን የሸይጣን መንገድ የተከተለ ሁሉ ሁሌ ያራል ይቀናል በእስልምና ላይ የውሸት ወሬ ይቀበጣጥራል

  • @peac93
    @peac93 6 месяцев назад

    Kkk wushetam

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад

      እስቲ ውሸቱ የቱ ነው?

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞሀመድሢቆልነዉያለዉ😂😂😂😂😂😂

    • @tebal678
      @tebal678 6 месяцев назад +1

      ውዱ ነብይ እንደ ሌሎች የአላህ መልክተኞች ሁሉ በላጭ በሆነው ጀነት ውስጥ ናቸው
      ባይሆን አንተ/ ቺ የሴጣንን መንገድ ተከትለህ/ሽ ጀሃነም ትገባለህ/ሽ
      ፈሳም ቁሻሻ !

  • @IssaMuhammed-l8b
    @IssaMuhammed-l8b 18 дней назад

    አፈታሪክ ሳይሆን መጸሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል አለ? ካለ በፈጠራ ታሪክ ሳይሆን በሱ ከፈጣሪ በወረደ መጸሀፍ ይናገር። ከእውነት ይልቅ ውሸት ያሳፍራል

  • @Uvbnn
    @Uvbnn 5 месяцев назад

    ነቀለ በቃ ይሄ ሰውዬ 😂😂

  • @maltamalta3582
    @maltamalta3582 6 месяцев назад

    Melamatay😂😂😂

  • @HayahuletAmanual
    @HayahuletAmanual 6 месяцев назад

    100 sebscribe eyaleh eketelh nw lezi medresh dess blogal

  • @Channel-z1o
    @Channel-z1o 5 месяцев назад +1

    አይ ሙሀመድ ስንቱን
    ሰው ሲኦል አስገባው በውሸት ትምህርቱ

  • @habibaali8766
    @habibaali8766 6 месяцев назад +1

    ይህ ለብር ብሎ የሚዋሽ መሐመድ በእንዳንተ አይነት ውሽታም አይነሳም ምነው አሳበዳችሁ ብዙ ስው ውጭም ሆነ አገር ውስጥ ወደ ትክክለኛው እስልምና ስለገቡ አናደዳችሁ እልሐምዱሊላህ ሙስሊም ያረገኝ አላህ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад

      ምንም ንዴት የለም እኑዬ፣ ዝም ብለሽ ስሚና ልክ ካልሆነ እዚህ ቦታ ልክ አይደለም በዪ።

    • @MaherAb-z9x
      @MaherAb-z9x 6 месяцев назад

      💕💕💕👌thank you

    • @YeshiWerdofa
      @YeshiWerdofa 6 месяцев назад

      ኡእቴ😉

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek 6 месяцев назад +1

    የምር በጣም ነው ያሳዘንከኝ ያንተን መሀይምነት በእንግሊዝኛ እና በነጭ አንደበት ነው ይዘህንልን የመጣኸው።
    ሲጀመር ይህ ሰው አንተ የምትከተለውን እምነት የሚከተል አይደለም የሚታወቀው በፍልስፍናው ነው ይህንን ሰው ደግሞ መሀመድ ሂጃብ የተባለ በትውልድ ግብፃዊ በዜግነት እንግሊዛዊ የሆነ ሙስሊም ምሁርን የዛሬ አምስት አመት አራት ሰአት በፈጀ የአደባባይ ክርክር ላይ ውሃ አስጠምቶት ሸኝቶታል።
    እስኪ አንተ በዚህ ሰው እና በመሀመድ ሂጃብ የተደረገውን ክርክር እንዲህ በነካ እጅህ ተርጉመህ አቅርበው እዚሁ ዩቱዩብ ላይ ሰርች ስታደርግ ታገኘዋለህ ያን ካደረግክ እጅግ አድርጌ አደንቅሃለሁ።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад +1

      መሃይምነት ምናምን ማለትህ ብቻ አንተን ምሁር አያደርግህም። እኔን መሃይም ማለትህ ችግር የለውም፣ ግን መሐይምነቴን በማስረጃ ብታሳየኝ የበለጠ ታጸድቀው ነበር። መሐይም ብቻ ማለትህ ደሞ መሐይም መሆኔን አያረጋግጥልህም። ይህንን ረዥም ጽሁፍ መጻፍ ከቻልክ መረጃ ለማቅረቢያ አድርገው። ሙግታቸውን ደሞ አይቼዋለው። አንድ ሰው እውነት ሳይኖረው ሲቀር ማንጓጠጥና መሳለቅ ስርአተ ቢስ መሆን ምልክቱ ነው። በዛ ላይም ያየሁት ያንን ነው። ከሙግታቸው አንድ ማስተዋል የሚችል ሰው እውነቱ የቱጋ እንዳለ መረዳት ይችላል። የሙግታቸው ሃሳብ እንኳን ቀርቶ በሙግት ስነምግባር ብንመዝናቸው ልዩነታቸው የሰማይና የምድር ያህል ነው። በሂጃብ ፋንታ ተሳቀኩለት። መድረክ ላይ ሆኖ ዘሎ ያልጠገበ ህጻን ነበር የሆነው። ይሄ ለሙስሊሞች ትልቅ ድል ነው። ምክንያቱም ነቢያችሁ መሐመድ በአይምሯችሁ ውስጥ ተቃራኒን አለም ቀርጾ ስላለፈ። በኛ አይን ግን በጣም የወረደ ነው። ጊዜ ካገኘሁና እንደ መሐመድ ሒጃብ አክት ማድረግ ከቻልኩ መተርጎሜ አይቀርም። ብዙ የሚተረጎሙ አሉ፣ በተራ እደርስበታለው ጠብቅ።

    • @Yemaledasenek
      @Yemaledasenek 6 месяцев назад

      እስኪ አንድ ቀለል ያለ ጥያቄን ልጠይቅህ ይሄ ሰውዬ ነብዩ መሀመድ ክርስቲያን ናቸው ብሎ ያምናል አንተስ ታምናለህ?።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад

      @Yemaledasenek የማላምንበትን አልሰራም። አንተስ ክርስቲያን እንደሆነ አመንክ?

  • @Abdulawol-r3y
    @Abdulawol-r3y 6 месяцев назад +2

    ቢስሚላሂረህማንረሂም በመጀመሪያ ይህ ሁሉ ንግግር መልዕክት ምንም ማስረጃ የሌለው ሎጂክና ግልፅ የወጣ ውሸት ነው በመቀጠል ኢሳ አለይሰላም ኢየሱስ በማሪያም ማህፀን ዘጠኝ ወር ቆይቶ የተወለደ ሲሆን ጡትዋንም ጠብቶ ያደገ እንደሰውልጅ የሚበላ፣የሚጠጣ፣ የሚሸና ፣የሚራብ፣ የሚያንገላጅ ፣የሚደክመው የሚተኛ የአላህ መልዕክተኛና ባሪያ ነው በመጨረሻም የሚበላ የሚጠጣ የሚያገንላጅ የሚሰቀል አምላክ ሊሆን አይችልም አምላክ ከዚህ ሁሉ ድርጊት የፀዳ ነው አምላክን ማንም አይቶት አያውቅም እየሱስ በምድር ሲሰብክ ታይቶዋል አምላክ ከመውለድ ከመወለድ ከመብላት ከጠጣት ከመራብ ከማንገላጀት የፀዳ ነው እርስ አላህ አልወለደምም አልተወለደምም አንድም አምሳያ ቢጤ የለውም ።

    • @ብዕሬን
      @ብዕሬን 6 месяцев назад +2

      በደንብ ስማው እናንተ ምትጠቀሙትን ሎጂክ ነው የነገረህ ስለዚህ እናንተ እስከ አሁን ስታወሩ የነበረው ያለ ሎጂክ ነው ማለት ነው ።ሁለተኛ ልክ ነህ ሰው አምላክ አይሆንም እኛም እንደዛ አንልም እናምንም!እኛ ያልነው አምላክ የሆነ ሰው ሳይሆን ሰው የሆነ አምላክ ነው ።ሰው አምላክ ሆነ ቢባል ትርፉ ክህደት እና ቅስፈት ነው ግን አምላክ የሰውን ልጅ አፍቅሮ የሰውን ልጅ እዳ ለመክፈል ሰው ከሆነ እኛ እይሆንም የምንለው አምላክ ሰው ለመሆን አቀም የለውም ለማለዕ ነው።ወይስ እግዚአብሔር ከክብሩ በላይ ስለወደደህ ከአቅምህ በላይ ሆኖብህ ነው?ጡት የሚጠባ የሚበላ የሚተኛ ወዘተ እረ ምራቅ ሁሉ የተተፋበት አልክ አዎአምላክ ሊያድንህ እንደናተ እምነተ ያላለቀውን የስጋ ሀሳብ እላይ ሊያስቀጥል ሳይሆን እንደመላዕክቱ ብርሃን ለብሰህ እንድታመሰግን ወደ መንግስቱ ሊጠራህ አምላካዊ ክብሩን ትቶ ከላይ የዘረዘርካቸውን ነገሮች አደረገ።መፅሃፍም ሲናገር ከሃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እኛን መሰለ ይላል።እኛ እይደለንም አምላክን የሆነው እምላክ ነው እኛን የሆነው።ኢየሱስ አምላክ የሆነው ከማርያም ከተወለዱ በውሃላ አይደለም ቅድመ ዓለም ነው ።መሀመድህም ይሄ አልገባ ብሎት ነው የትም የሰማውን ተረት ተረት ፅፎ ሲያበቃ ኢየሱስ ነቢይ ብቻ ነው ያለው።

    • @KukaAmare
      @KukaAmare 6 месяцев назад

      @@ብዕሬን የትም የሰማውን ተረት ተረት ፅፎ አልክ፡፡ መሐመድ (ሱ.ዐ.ወ) መጻፍም ማንበብም የማይችል ያልተማረ ነብይ ነበር፡፡ ተረት ተረት ላልከው ራሱ ቁርዓን ሁላችሁም ሰዎችና ጋኔኖች ተሰብስባችሁ የቁራንን አንድ አንቀጽ የሚመስል አምጡ ብሎ ፈተና አቅርቧል፡፡ ፈተናውን መመለስ ከቻልክ ሞክረው፡፡ ለነገሩ ስትፈልጉ 66 ስትፈልጉ 80 ስትፈልጉ ከዚያም በላይ የምታደርጉት መጽሐፋችሁ ተረቱ ስለማያልቅ ሁሉ ነገር ተረት ይመስላችኋል፡፡

    • @sentiysentiy5324
      @sentiysentiy5324 2 месяца назад

      አምሳያ የሌለው ምን እንደሆነ እንኳን አይታወቅም ያቺ እምነት ምንንም አይመስል

    • @sentiysentiy5324
      @sentiysentiy5324 2 месяца назад

      መሀመድን ተከተይ እኛ ደግሞ ክርስቶስ እየሱስ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 6 месяцев назад

    ጥያቄ አትመልስ የነጮች ተረት ትተርታለህ መምህር እኮ ከመፅሃፍ መፅሃፍይዞነው የምያስተምረው 😢😅ማነው ትቸር እርገጤ😂 በፊት ትሰድቧቸውነበር አሁን ደሞ ክርስትያንነው😮😅

  • @maven-blue
    @maven-blue 6 месяцев назад

    SYFE talks on youtube

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂 it’s not evidence!!!!!
    ይህ ግልፅ ቅጥፈት 1 ኛ መካን ሞሀመድኣልገነባውም ኢብራሂም ኑው ታሪክን ኣንብቡ ከመዘባረቃቹህ በፊት

    • @ብዕሬን
      @ብዕሬን 6 месяцев назад +2

      ኦው መካ የድጋዪ አላህ ሀገር።መሃመድ ተረት ሰማ።ሰምቶም አልቀረ ተረት ወለደ ተረቱ ልጅ አለው።ልጁ ድንጋይ ነው ስሙ ከዓባ ነው ።እሱም ልጅ ወለደ ልጁም አባት ሆነው ስሙን አላህ አለው።ዛሬ በሱ ዙሪያ ቅሎች ይዞራሉ።ጣዖት ያመልካሉ።መሃመድ፣ተረቱ፣ሰይጣኑ፣ካዓባው፣ድንጋዩ፣እና ዛሬም የሚሰሙት ቂሎች ተያይዞ ጉዞ ወደ ሲኦል።ነገሩ መሀመድ ገነት ውስጥ ዝሙትን ካስገባ ገሃነ የሆነ ነገር ማድረጉ አይቀርም አይዞህ

  • @MaherAb-z9x
    @MaherAb-z9x 6 месяцев назад

    ላዚች ጣፊ ዓለም ግንዘብ ብለክ የ ሙስሊሙን እርግማን. መቅሴፍት አትሁን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  6 месяцев назад

      ገንዘብ ጋር ምን ወሰዳችሁ!!🤔 ትምህርቱ ልክ ነው ወይስ አይደለም የሚለው ላይ ትኩረት አድርጉ። ልክ እንዳልሆነ በማሳየትኮ ገንዘብ እንዳላገኝ ማድረግ ትችላላችሁ። ትኩረታችሁ የሚለቀቁት ትምህርቶች ላይ ይሁን።

    • @YeshiWerdofa
      @YeshiWerdofa 6 месяцев назад

      ቀዳዳ ነሽ😂

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k Месяц назад

    Don't leye..

  • @foz-c3z
    @foz-c3z 5 месяцев назад

    ዉሸታም ክርስቶስ አምላክነዉ ስትል አታፍርምእንዴ ደክሞት ሲያልበዉና ሲጨንቀዉ አላህ አይደል እንዴ ከስቅልት ያዳነዉ

  • @maven-blue
    @maven-blue 6 месяцев назад

    guys you can check answer for this stupid argument on SYFE talks

  • @foz-c3z
    @foz-c3z 5 месяцев назад

    እንግሊዝኛ ያወቀ ሁሉ እዉቀት ያለዉ መስሎህ ታነበንባለህ እንዴ በአንተ ፕሮፖጋንዳ ማንም አይከፍርም በዉሸት ማንም አያምንም

  • @tSmmmgek
    @tSmmmgek 6 месяцев назад

    ዝምበል ቀውስ ውሻ ! የውሸት ነብዪ የጥፋት ሰው ናት

  • @Fezersolomon
    @Fezersolomon 6 месяцев назад +1

    😂😂😂 yetabatu...

  • @tebal678
    @tebal678 6 месяцев назад +1

    እሺ እየሱስ አምላኪዎች ምእራባውያን 24 ሰአት ስለ ራሳቸው ትተው እስልምና ላይ የውሸት ወሬ ሲቀበጣጥሩ ይውላሉ ባይሳካላቸውም እነሱ ስለ እስልምና እና ስለ ውዱ የአላህ መላክተኛ ውሸት ሲቀበጣጥሩ ይኖራሉ ምክንያቱም እነሱ እየሱስ ክርስትና እያሉ የውሸት ሃይማኖት ፈጥረው ፍላጎታቸውን ሲገዙ ይኖራሉ
    ውዱ ነቢይ የተወደዱ የተከበሩ እና እነሱ ከሚዋሹባቸው ወሬዎች የፀዱ በመሆናቸው እና ሞተውም ምድር ላይ በቢልዎኞች ልብ ውስጥ ስላሉ በአላህ የካደ ሁሉ ይቀናባቸዋል
    እናንተ ኢትዮጵያውያን በአላህ የካዳችሁ ሰዎች ሆይ
    ተመለሱ አላህን ተገዙ እየሱስ ጌታ አይደለም ከአላህ ውጭ ጌታ የለም ውዱ ነቢ ሙሃመድ የአላህ ሰላም በሳቸው ላይ ነው የአላህ መልክተኛ ናቸው የተላኩትም አደም ኢብራሂም ሙሳ ኢሳ በተላኩበት መንገድ ላይ ነው ውዱ ነብይ እንደነ ኢብራሂም እና ኢሳ ሁሉ እስልምናን ብቻ እና ስለአላህ ጌትነት ብቻ ነው ያስተማሩት
    እወቁ እራሳችሁን በክፉ እስላማዊ ጥላቻ / islamic phobia/ እትሰሩት
    ከእስልምና ውጭ ሃይማኖት የለም ከአላህ ውጭ ጌታ የለም muhamed/pbuh/ የአላህ የመጨረሻው መልክተኛ እና ለአለም እዝነት ለእናንተም ጭምር የተላኩ ናቸው
    ተመለሱ አውሮፓውያን በእስላም ጥላቻ ተይዘው
    ቪድዮ በመስራት እና እስልምናን ያለምንም እውቀት በመስደብ አንድም ብር ለማግኘት በሌላም እውቅናን ለማግኘት እየጣሩ ነው እወቁ ተመለሱ ነገ ወደ ጀሃነም እንዳትገቡ አላህ ይፈልጋል እና የፈረንጆችን የውሸት ተረት ትታችሁ የውዱ ነብያችንን ( ሙሃመድን)መንገድ ያዙ እና አላህ ተገዙ ስለሙ

  • @KukaAmare
    @KukaAmare 6 месяцев назад +1

    የፈጠራ ድርሰትህን ሰምቶ ካፊር የሚሆን አለ ብለህ አትልፋ፡፡ መጀመሪያ የተበረዘ ባይብልህን መሰረቱን ፈልግ፡፡