ሚሽካን ~ ለዮሃንስ ራዕይ አጋዥ ትምህርት ከኦሪት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።

Комментарии • 71

  • @mesfinmj991
    @mesfinmj991 3 месяца назад

    አሜን ጌታ ለዘላለም ይባርክህ!

  • @fikremariamamare543
    @fikremariamamare543 24 дня назад

    በጣም የሚገርም ነዉ ፓስተር በቃ የተለየ አደማመጥ ነዉ ያዳመጥኩት በጣም ተመስጫለሁ፨

  • @nejattefera1882
    @nejattefera1882 3 года назад

    enie anebalehu tebarek

  • @yikurabachewketema6008
    @yikurabachewketema6008 2 месяца назад

    ተባረክልኝ ጸጋ ይብዛልህ!!!

  • @tsehayhailemariam7106
    @tsehayhailemariam7106 Год назад

    እግዜአብሄር ይመስገን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜን ጅግ የሚደንቅ የሚገርም ትምህርት ነው

  • @awetbokretsion8828
    @awetbokretsion8828 2 месяца назад

    Geta ybarkh Paster

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 4 года назад

    wow !!! Geta abzito yibarkeh Pastor

  • @abebechwalelegn8388
    @abebechwalelegn8388 4 года назад +1

    ዋውውው በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ያስተማረን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ አሜንን
    ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @tsegeredabekele5195
    @tsegeredabekele5195 4 месяца назад

    አሜን አሜን

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 4 года назад +2

    ቃል ገባው

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 4 года назад +1

    ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም በመጨረሻው ቀን ዋጋህ የከበረ ይሁን የሰሙህ ሁሉ በኢየሱስ ስም እጥፍ ያፍሩ ስለመሰውያው እሳት ስለ ሜንጦው የተናገርከው ከተቀመጠኩበት አሰንስቶኛል ድንቅ ምክር እና ማስጠንቀቂያ ነው የፀለይክልን የባረክኸን ሁሉ በኢየሱስ ስም ያግኘን ፀጋ ይብዛልህ ዘር ትውልድህ የተባረከ ይሁን ኦንላይን ባያጋጥመኝም በዩትዩብ ስሰማህ እግርህ ስር ሆኜ እየተማርኩ ያህል ይሰማኛል ሺዎችን አፍራ!!

  • @almey.7770
    @almey.7770 2 года назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ: በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ

  • @alulachane2847
    @alulachane2847 3 года назад +1

    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን። God bless you pastore

  • @abebudesalegn6950
    @abebudesalegn6950 2 дня назад

    BLESSED

  • @wangiliawangilia7268
    @wangiliawangilia7268 4 года назад +2

    እግዝአብሄረ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ሰለ ሁሉ ጰስቴረ አስፈው እግዝአብሄረ ይበረክህ ተበረክ ፈቱንም የብረልህ ሰለሙን ይስጥህ ተበረክ ረጀም እድሜና ጤና ይስጥ አመኑኤል እግዝአብሄረ ከንቴ ገረ ይሁን

  • @amenamen9497
    @amenamen9497 3 года назад

    Tebark pastor geta tsgawin yabzalih yichemirilih 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mulatseid5142
    @mulatseid5142 4 года назад

    ተባረክ ፓስተርዪ

  • @tigabuwubetuadane4919
    @tigabuwubetuadane4919 Год назад

    ፓስተር ጌታ ይባረክህ ያብዛልህ

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 4 года назад

    Tebarek bebzu

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 2 года назад

    ........ our Lord kezelalem eske zelalem kibrina hayl yihunilik...Amen Haleluja..!! pastorye stay blessed and i thank you very much!

  • @diamonapeniel5328
    @diamonapeniel5328 4 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 года назад

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ

  • @lulgallicchio1473
    @lulgallicchio1473 4 года назад

    ጌታ የሱስ ይባርክህ ፖስተር ትምህርቱ በጣም እየረዳኝ ነዉ:

  • @mearya3633
    @mearya3633 2 года назад

    Ameenn tebarek paster

  • @gocherakassa5070
    @gocherakassa5070 4 месяца назад

    good teacher

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 года назад

    አሜን ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን

  • @sisaynigussie5375
    @sisaynigussie5375 2 года назад

    God bless you pastor, I am eager to know and so happy to to lesson your thoughts.

  • @Bestyared
    @Bestyared 4 года назад

    ጌታ ሆይ ምህረት አርግልን

  • @mintewabtilahun585
    @mintewabtilahun585 4 года назад +1

    God bless you and your family.

  • @senaittesfamariaem806
    @senaittesfamariaem806 2 года назад

    Amen Bless you more and more ❤

  • @senaittesfamariaem806
    @senaittesfamariaem806 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙌🏼

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 4 года назад

    Geta yebareke pastor.

  • @tinabekele7452
    @tinabekele7452 4 года назад +1

    May the God of Abraham, Issac and Jacob bless you and keep you safe!!!

  • @diamonapeniel5328
    @diamonapeniel5328 4 года назад

    God bless you more and more pastor pastor Asfawo

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 4 года назад

    እግዚያብሄር ይባርክህ ውድ ወንድሜ

  • @rechorich5072
    @rechorich5072 4 года назад

    GOD BLESS you pastor ,zemenegh yelemelem yekenawenlehe ye telatochehen dege werese!!

  • @genidawet960
    @genidawet960 4 года назад

    ጌታ ይባርካ ብብዙህ ፓስተር ❤👏fb አድ ጠባቂ አተኛም አሜን አያቃላፉም ይላል በጣም መማር እፈልጋለሁ 👏

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 4 года назад

    ተባረክ በብዙ

  • @hannasmith4482
    @hannasmith4482 4 года назад

    God bless you

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 года назад

    እግዚአብሄር ሆይ በቃልህ እውቀት ማደግ እፈልጋለሁ በቀን አንድ ምእራፍ እንኳን እንዳነብ እርዳኝ አሜን

  • @abrehammedhanie9578
    @abrehammedhanie9578 4 года назад

    Amen Geta

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 2 года назад

    elilililililililililililililililililililili elilililililililililililililili haleluja the blood of Jesus Christ !

  • @raheltadsse789
    @raheltadsse789 4 года назад

    Bless you Paster

  • @wangiliawangilia7268
    @wangiliawangilia7268 4 года назад

    ሰለም ለአንቴ ይሁን ጌታ ይበረክህ እሺ የእግዝአብሄረን ቀል አናበመሁ እሺ በቀሉ እታጠበለሁ

  • @mihratdessie8358
    @mihratdessie8358 4 года назад

    Glod bilss you pastor

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @ድንቅነሸአመርገ
    @ድንቅነሸአመርገ 2 года назад

    🙌

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 года назад

    Thank you so much pastor . God bless you !

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 4 года назад +2

    Wowww ፓስተርዬ ከትንቢተ ዳንኤል ትምህርት ጀምሮ በህይወቴ ትልቅ ለውጥ አለኝ ምስክርነትም አለኝ በህይወቴ ፈውስ የሆነልኝ ስላንተ ጌታ ይባርክ

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 4 года назад

    ተባረክ መፈስ ያግኘኝ

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 4 года назад

    Since the time changed, I am following to learn here. Great explanation I got it clear. May the Lord bless you more and more!

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 4 года назад

    I am blessed to know your pages and decide to follow your teaching

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 4 года назад

    ሰላምህ ይብዛ ፓስተር አስፋው።ጌታ ዘመንህን ይባርክ የሁሌ ጥያቄየ ነበር ለምን አያስተምርም በሚድያ ስንት የማይረባ ትምህርት ሞልቶት ሃገሩን እናንተ የጌታን ትክክለኛ ነገር ይዛቹ ዝም ማለት የለባችሁም አንቁን አስተምርይን ተባረክ።
    ሌላው በስዊዘርላንድ አቆጣጠር ፕሮግራምህን ጻፍልን።ስለምንከታተልህ፡ተባርውክ

    • @TG-lw1xo
      @TG-lw1xo 4 года назад +1

      Azeb Mehari @ሰላም አዜብ የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ! ፕሮግራሙ በvancouver time - 10 am በSwitzerland time - 7 pm ማለት ነው:: ከማክሰኞ እስከ አርብ ይተላለፋል በቀጥታ:: እሁድ ደግሞ መደበኛ ፕሮግራም በvancouver time ከ10.30 am በSwitzerland time 7:30 ይጀምራል:: እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 3 года назад

    So blessed

  • @diamonapeniel5328
    @diamonapeniel5328 4 года назад

    Anebalehu

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 4 года назад

    I do read🙏🙏🙏

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 4 года назад

    Amen

  • @tsyontesefaye3756
    @tsyontesefaye3756 4 года назад

    ተባረክ እኔ እየተከልኩ ነው

  • @Safari5533
    @Safari5533 4 года назад

    1 chapter a day

  • @habtamuabraha1702
    @habtamuabraha1702 Год назад

    pastor thank you so much for your ministry ,i am so blessed but pastor there are missing videos from the teaching of the seven churches, if you unload those videos greatly appreciated, God bless you

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 2 года назад

    😲😲😲 sigerim getaye hoy liyu esat endalaned erdagn.

  • @mearya3633
    @mearya3633 2 года назад

    1

  • @diamonapeniel5328
    @diamonapeniel5328 4 года назад

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @hannasmith4482
    @hannasmith4482 4 года назад

    I just heard when you pray you Sade God spirit somebody tell me when I pray I say the same thing and they told me it's wrong if you can please help me with this

  • @wangiliawangilia7268
    @wangiliawangilia7268 4 года назад +1

    እሺ አናበለሁ

  • @SamrawetEshetu-z8h
    @SamrawetEshetu-z8h 5 месяцев назад

    ከይት እንጀመር

  • @tigabuwubetuadane4919
    @tigabuwubetuadane4919 Год назад

    አሜን

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 года назад

    አሜን