Equip Medias May God bless you more. Make a worship time videos. That help you be enlarge your service and more subscription.also you bless with it us. I asked a lot of time this may be not seen by you. I think it nice idea. We love all of yof. God bless you more❤
ጌታ እየሱስ አብዝቶ , አብዝቶ ዘመንህንና አገልግሎትህን በእጥፉ ይባርክ , ሁላችሁም ተባረኩ 😇😇🙏🙏🙏❤❤❤❤😇😇
It’s very important lesson!
Thank God about you dear Dr. Mamusha!
This kind of Sermon is what I was longing for. God bless you Dr. Mamusha!
ዶ/ር ማሙሻ እናመሠግናለን እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ይባርክህ ። እዉነት ነዉ የእግዚአብሔር ቃል ማለዳ ማለዳ አዲሰ ነዉ ሆኖም ግን በአርቡ የትምህርት ጌዜ ግን ለኔ ይለኛል በድጋሚ ዶ/ር ማሙሻ አንተና አብረዉ ዘወትር የሚያገለግሉንን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን አሜን 🙏 🙏
ለዘመኑ የሚሆን ትምህርት፣ ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይህችን ቤተ ክርስቲያን ይባርክ የክርስቶስ ቤት ናትና ሀገሬ ስገባ ላያት የምናፍቃት ቸርች ናትና ጌታ ሁላችሁንም ይባርክ አሜን አሜን
Thank you, Dr. Mamusha and God bless you 🙏 ❤️
ወንድሜሜሜሜ ዘመንህን ይባርከው የውሰጤን ጩኽት ኡፉፉፉ ብርክ በል እድሜህን ያለምልመው❤❤❤❤
ዶ/ር ማሙሻዬ የምታስተምርበት ምሳሌ ሁሉ ልብ የሚነካ ነው ተባረክ.....! ❤🎉❤🎉❤🎉
ልጅ ማሙሻ ተባረክ!
እ/ር ብርክ ያርግህ Dr ማሙሻ ሁል ጊዜ ስለ እየሱሰ ትህትና ስማር ልቤ ይነካል ። ትሁታን ሆነን እ/ር ከፍ ቢያደርገን ይበልጣል ሰው ፊት ከፍ ብለን እ/ር ዝቅ ከሚያደርገን ። ተባረኩ from Canada!❤
ምድራዊ ማንነታችንን ካላረገፍንና እንደ ህጻን ንጹህ ሆነን ካልተለውጥን ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት አንችልም ይህን ማድረግ የሚችል የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነዉ። የዚህ ቤተ ክርስቲያን አስተማሪዎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። አሜን🙏 አሜን🙏👏🙌
አሜን አሜን!!!
D.r thank u
Thank you❤🙏
amen ጌታ ፀጋውን ያብዛልን ትሁት የምንሆንበትን ተባረኩልን❤🙏
God bless you
Amenn.Amenn.geta yibarek 🙏🙏 dr mamushaye.tebarek
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
God bless you dr.🙏🙏🙏
Wendmchen Mamush gta abztu Yebrk ant Yesten gta Yemasgen 🙏🙏🙏🙏🙏
❤
Amen amen bless the lord
God bless
እጅግ መልካም ነው ቀጥታ ስርጭት ጀምር እጅግ ተባረክ
God bless you Pastor
💚💚♥️♥️💚💚
God bless your heart my dear brother 😇
ጌታ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉
Dr GOD bless you and your family 🙏
አሜን አሜን ማሙሻዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤
ግሩም ትምህርት ተባረክ ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ
ልዩ ስጦታችን ዶ/ር መሙሻ❤
Dr, thanks!
አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን😢
የእግዚአብሔር መንግስት (የእርስ በእርስ ግንኙነት) እንዲህ ይኑር ..በትህትና መቀባበል ነው ዋና መገለጫዋ ...አንዱ ለሌው በመጠንቀቅ ..የእግዚአብሔር መንግስት በትህትና የገባንበት በትህትና የምንቀጥልባት የምንጨርስባት ናት የፉክክር የውድድር የእኔ እበልጥ እበልጥ አይደለችም..ከመብለጥ ተለይቶ ከመታየት ሰሜት ያድነን ይፈውሰን ...መገለጫዋ ትህትና መቀባበል ልጅነት ነው ልጆች ነን ሁላችን ዋናው ኢየሱስ ነው አሜን👏🏻🩵👏🏻🩵👏🏻 ካልተመለሳችሁ(ካልተለወጣችሁ)..የእግዚአብሔር መንግስት ለፉክክር አትመችም ....ተራግፈን ነው የገባነው ....በተሳሳተ መንገድ ስላደግን ነው የምንፎካከረው...ትህትና የሆነውን መቀበል...ትዕቢት ባልሆነው መወጠር ..ጌታ ይጠብቀን ያድነን ከትዕቢት...ትህትናም ትዕቢትም ስራ ይጠይቃል ...ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ...ራሱን ከፍ የሚያደርግ ... ትህትና ከኢየሱስ የምንማረው ነው ... እውነተኛ እውቀት ጸጋ አያስታብይም እውነተኛ እድገት የሚለካው በትህትና ነው ....መቀባበል እንጂ መበላለጥ የለም ....አሜን አሜን በመቀባበል በትህትና ይሙላን.. ከኢየሱስ መማር በእውነት ማደግ ይሁንልን👏🏻👏🏻👏🏻🩵🩵🩵ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ ውድ ወንድማችን
ዶ/ር ማሙሻዬ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን👏🏻🩵👏🏻🩵👏🏻 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ 🩵🩵🩵👏🏻👏🏻👏🏻ኑሩልን
የኔ ወንድም ማሙሻዬ ያባቴ ልጅ አንተ በተራህ ለአገልግሎት ስትቆም ላባቴ በግንባሪ ወድቄ እሰግድለታለሁ
ይገባዋልና ወንድማችንን መልሶልናልና ለዚህ ለውለታው ሲያንሰው ነው ለኛ እራራ
Equip Medias May God bless you more.
Make a worship time videos.
That help you be enlarge your service and more subscription.also you bless with it us.
I asked a lot of time this may be not seen by you.
I think it nice idea. We love all of yof. God bless you more❤
You can actually done to the ministry
አሜን🙏🏾