በእምነት መኖር - በማሙሻ ፈንታ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 33

  • @dubaiandme1505
    @dubaiandme1505 2 года назад +7

    ይህንን መልዕክት የሰማሁት ዛሬ ነው የተሰበከው ግን በ2019 መጨረሻ የ2020 የCOVID 19 ወረርሽኝ በአለም ሊከሰት ካለበት ከወራት በፊት ነው ። እ/ር ህዝቡን አስቀድሞ የተናገረበት መንገድ ግልፅ ነበር ። ጌታ ሆይ ዛሬም ስትናገር ከልብ እንድንሰማህ ማስተዋል አድርግልን። በዘመኔ የሰማሁት ድንቅ ትንቢት !!

  • @Bright_Lights992
    @Bright_Lights992 2 месяца назад

    የእግዚአብሔር ቃል ሁሌ አዲስ ነው ❤ አያረጅም❤❤ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፖስተር ማሙሻ

  • @tenagnemedhanit7052
    @tenagnemedhanit7052 2 года назад

    ዶ/ር ጌታ ኢየሱስ ከዚህ የበለጠ የተቀባ አንደበት ይጨምርልህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +5

    ብሩኩ ዶክተር ማሙሻ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክልን

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Год назад

    Thank you brother Mamusha. Glory be to God who chooses us to live in this wonderful kingdom. May we call many more people into this relief!!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Amennnnn kibr legeta yihun tebarek dr mamusha

  • @lulgallicchio1473
    @lulgallicchio1473 2 года назад +1

    Amennn tebarek Dr. Mamusha

  • @natanichernet3186
    @natanichernet3186 2 года назад +1

    ዶር ጌታ ይባርክህ። ድንቅ ትምህርት ነው ተምሬበታለው። ጌታ ይባርክህ።

  • @tigistsolomon9081
    @tigistsolomon9081 Год назад

    Geta zemenehen teweledehwn yebarek ❤

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ዶ/ር

  • @tutukebede2236
    @tutukebede2236 2 года назад +1

    ዶክተር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 года назад +1

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 2 года назад

    My all time favourite preacher and teacher Mamushaye, thank you 🙏 so much for this powerful message.

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 2 года назад +1

    ዘርህ ይባረክ

  • @redietzenebe3562
    @redietzenebe3562 2 года назад

    God bless you brother Mamusha and your family abundantly!!!

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 года назад +1

    ዋው ዋው ዋው ማሙሻዬ
    የአይሮፕላኑ ምሳሌ ገራሚ ነው አቦ ዘመንህ ይባረክ እያበረረው ነው አለምን አንድ ቀን ያሳርፈዋል !! እንዲህ ተረድቼ አላውቅም ነበር የ እንባቆብን ሜሴጅ!! ዘመን ተሻጋሪ !! ከመሸከም ወደ ዘማሪነት ያወቀው እንዴት ያርፋል ?

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ።

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 года назад

    Tebarek pro geta yebarkh tebareku you and your family tebareku 💕🙏💕🙏💕🙏

  • @mihretgetahun
    @mihretgetahun 2 года назад

    Amen! God is at work yesterday, today, and tomorrow. God is always at work though it seems for us He doesn't care or even aware of the situation. But all along, He is on the center of it bringing out His ultimate purpose.

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 2 года назад +1

    ማሙሻ ተባረክልኝ

  • @mesaybelay2448
    @mesaybelay2448 Год назад

    Good bless you.

  • @barataatutorials
    @barataatutorials 2 года назад

    Amen! God bless you for sharing us the heavenly word!

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 года назад

    I think this was about upcoming Pandamic! Geta asalefen Praise be to the Lord!!

  • @alem7149
    @alem7149 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለበረከት ሁን ይብዛልህ ይጨምርልህ

  • @hewanbirhanu5768
    @hewanbirhanu5768 2 года назад

    Amen 🤲 God bless you my beloved brother!!!

  • @aschenakimwubie2561
    @aschenakimwubie2561 2 года назад

    ተባረክ ጌታ ሆይ!

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 года назад +1

    አሜን🙏🏾

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 11 месяцев назад

    ተባረክ❤❤❤❤

  • @rachelabowork3575
    @rachelabowork3575 2 года назад

    Amen

  • @gemechismegersa3256
    @gemechismegersa3256 9 месяцев назад

  • @AseBeke
    @AseBeke 5 месяцев назад