Dr. Mamusha Fenta | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | " ወደ ቀድሞ መንፈሳዊ ትጋቶቻችን እንመለስ " | ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በቦስተን
    Ethiopian evangelical Church in Boston
    www.eecboston.org

Комментарии • 165

  • @kmstube6385
    @kmstube6385 2 года назад +7

    ዶ/ር ማሙሻ አንተ ለሀገሬ ቤተክርስቲያን የእውነት የተሰጠ በረከት ነህ ስለአንተ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው። ትጋት ወሳኝ ነው በተለይ ደግሞ በቃል፣ በጸሎትና አብረን በመሆንና በህብረት መትጋት ይሁንልን አሜንንን። ከልምምምድ የወጣ በጌታ እውነትና መንፈስ ላይ የተመሠረተ መንፈሳዊ ትጋትና ሕይወት ይሁንልን።

  • @addiszewge5573
    @addiszewge5573 Год назад +4

    አሜን ይህ ትምህርት አመት ቢሆነውም አሁንም በዚህ ግዜ በጣም የሚያስፈልግ::አሜን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 месяца назад

    ትጋት Vs ክችችት ታ ዋው
    ይገልጸዋል ቃሉ !! ማሙሻዬ ተባረክ እሳቱና ትጋቱ አንድ ላይ ሲገናኙ !! 🥰💯🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o 3 года назад +13

    ማሙሻ ጌታ ፀጋዉን አብዝቶልሀል።አሁንም እጥፍ ይብዛልህ🙏

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 Год назад

    ጌታ ይባርክህ ምን ዐይነት አስተማሪ ነህ ! ይብዛልህ ይብዛልህ ተባረክ ::

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 года назад +20

    ዶክተር የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ለእኔ የጊዜው መልዕክት ሆኖልኛል ይብዛልህ

  • @tsionmmengesha791
    @tsionmmengesha791 2 года назад +1

    እንዴት እንደምወድህ ላንተ የምፀልየው ረጅም እድሜ ነው ለትውልድ ስለምትጠቅም ቅሬታ ስለሆንክ

  • @amenuhirko3783
    @amenuhirko3783 3 года назад +3

    ዶ/ር ማሙሻ በጣም በጣም ምን ልበል ግን-------"በአንተ ያለውን ግብዝነት የሌለበትን እምነትህን አስባለሁ---" 2ጢሞ1.5

  • @eyueleyassu54786
    @eyueleyassu54786 10 месяцев назад

    በመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር በጌታ ለሆነው የህይወት አካሄድ ተሀድሶ እንድናደርግ እና ተመልሰን እንድንፈልገው እንደተናገረን አምናለሁ።
    ዶ/ር እግዚአብሔር በዚህ ጊዜ ለዚህ ትውልድ ስለሰራብህ ስለሚሰራብህም አመሰግነዋለሁ። ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад +1

    ዋዉ፡ራሴን፡ያገኘሁበት፡ትምህርት፡ነዉ፡ማሙሻ፡ጌታ፡ይባርክህ፡ይገርማል፡፡ጌታ፡ብቻ፡አንደኛ፡ነዉ፡ሁሉም፡ይቀራል፡፡ጌታ፡ግን፡ዘላለማዊ፡ነዉ፡ስሙ፡ይባረክ

  • @user-up2yi9ot6s
    @user-up2yi9ot6s 11 месяцев назад

    ጌታ ይባረክ ፀጋ ያብዛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenettekola3224
    @etsegenettekola3224 3 года назад +3

    ትምህርቶችህ መሰረታዊ እና ጠንካራ ነው... ጌታ ያብዛልህ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 года назад +6

    እውነት እና እውነት የሆነ መልእክት ተባረክ ዶክተር ማሙሻ
    የመጀመሪያ ትጋቴን ጌታ ይመልስልኝ አሜን ይመልስልን

    • @singersitidesalegnofficial818
      @singersitidesalegnofficial818 3 года назад

      Wendema getea bewsthe yaskemetew ewnet yetetbek yadreglhe ewnwtn tesemalachu ewnetm arnet yawtachhal teblo tesfolnal zerhe yebarek

  • @birtukanbekele2852
    @birtukanbekele2852 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 3 года назад +1

    ዶክተር ይሄ መልእክትህ ሰምቼዋለው፡ በልቤ ላይ የመጣ ድምጽ ፡ ለዚህ የመጨረሻው ዘመን ፡ ሆነን መገኘት ያለብንን ትምቢት ኣዘል መልእክት መሆኑን ገባኝ፡ ይሄ ማስጥንቀቕያ መሰለኝ፡ ዘመንህ ይለምልም፡

  • @temufikadu8440
    @temufikadu8440 Год назад

    Amen gata eyesus yebarikik paster mumusha

  • @martasemere5917
    @martasemere5917 3 года назад +9

    የምገርም መልእክት ነው ዋው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @romrom2584
    @romrom2584 3 года назад +3

    Ameen Ameen tebarek geta tsega yichemirb

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад +4

    የሰማይ እና የምድር ጌታ እግዚአብሔር በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለውጠን ቀይረን ፊትህን እንፈልግ ዘንድ እለት እለት እንተጋ ዘንድ ጸጋውን አብዛልን 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን ሰምተህ ስለምትመልስልን እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ililligaleta1514
    @ililligaleta1514 3 года назад +9

    ተግተን በፊቱ መመላለስ ይሁንልን። ጌታ አብዝቶ በእጥፍ ይባርክህ።

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 3 года назад +3

    እግዚአብሄር ይባርክህ። ይህን መኖር እንድችል ይርዳን።

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 2 года назад +7

    Dr, Mamusha you are truly gift for the body of Christ. continue to serve faithfully. 🙏🏽🙌🏽💜

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 2 года назад +1

      ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙዎች አባቶች ለምን ዝም እንዳሉ አይገባኝም እንጂ እጅግ አርጅተናል ተአድሶ ያስፈልገናልና እባካችሁ ጌታ የቀሰቀሳችሁ ዝም አትበሉ ዶክተር ስታስተምር በመሐል ድምጽህን ዝቅ አታድርግ ቃሉ ሰያመልጠኝ ያበሳጨኛልና ወንድሜ

  • @muluworkgetahun592
    @muluworkgetahun592 3 года назад +8

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @sarabunaro9826
    @sarabunaro9826 3 года назад +17

    No word to say
    I feel like God is talking with me directly.
    Glory be to God for giving us such spiritual Father/brother.
    Tebareklin...

  • @mulubaraababa2336
    @mulubaraababa2336 3 года назад +2

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን
    ኦኦ ጌታ ኢየሱስሆይ መመለስ ይሁንል
    ጌታይባርክሕ ዶክተር ማሙሻ

  • @truelove714
    @truelove714 3 года назад +7

    እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እንድንሆን የሚፈልገው ይህንን ነው:: ፀጋ ይብዛልን

  • @abaytesfaye3391
    @abaytesfaye3391 3 года назад +5

    Amen asiben aba😭😭❤️🙌

  • @hiruttsegaye2373
    @hiruttsegaye2373 Год назад

    AMEN 🙏 🙌 👏 AMEN 🙏 🙌 👏 AMEN 🙏 🙌 👏

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 3 года назад +2

    Dr meskerm tebark bezu temerebetalehu.

  • @sabaanetwan5989
    @sabaanetwan5989 3 года назад +2

    ማሙሻዬ ምርጥ እኮ ነህ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 года назад +2

    በጣም በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው፡፡ጌታ ብርክ ያድርግህ!!!!!!!ምን ይሻላል መንቃት አቃተን፡፡ጌታ ይርዳን!!!!!!

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 3 года назад +1

    እግዝያብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ የጊዜው መልእክት ነው

  • @abebayehuamare568
    @abebayehuamare568 3 года назад +1

    ድንቅ መልክት ተባረክ

  • @musayonus5306
    @musayonus5306 3 года назад +3

    DOCTOR MAMUSHA GOD BLESS YOU

  • @youngman1981
    @youngman1981 3 года назад +3

    God bless you Dr mamusha
    Powerful message

  • @abaytesfaye3391
    @abaytesfaye3391 3 года назад +3

    wow bexam gerami timrt nw geta abizto segawun yabizalh mamusha❤️🙏

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 11 месяцев назад

    ኣሜን 🙏

  • @kalkidanyegeta5025
    @kalkidanyegeta5025 3 года назад +2

    ዋው ዘመንክ ይለምልም ትክክለኛ የእግዚአብሔር መልክት ባይዋጥልንም እኔስ አወራርጀዋለም ልምልም በልልኝ !

  • @eldanajohn9419
    @eldanajohn9419 2 года назад

    Doctor GOD bless you

  • @tsegaantewan9975
    @tsegaantewan9975 2 месяца назад

    አሜን ጌታ ሆይ ይሁንልኝ

  • @citycell5532
    @citycell5532 2 года назад

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንን እንድን መለስ እግዚአብሔር ይሪደህ መማለስ ለሁለችንምም ይሁንልን ፓስታሪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዘልክህ ተበራክልኝ

  • @abutidanu
    @abutidanu 2 года назад

    GOD BLESS YOU ! THANKS.

  • @helenmesfin8003
    @helenmesfin8003 2 года назад

    Dr bless you 🙏 ❤ this a wonderful massage

  • @midekssonabi3188
    @midekssonabi3188 3 года назад +9

    God Bless You , We need to come back to word of God !

  • @menenkitchen
    @menenkitchen 3 года назад +8

    God bless you! 🙏🏽

  • @betiw7112
    @betiw7112 3 года назад +9

    I visited Ethiopian Christian fellowship church last Sunday in Houston Texas. The word preached by the pastor was also in Nehemiah. It was a continued preaching from previous weeks and it was about rebuilding the old gates the same way as they were. The gate he was preaching about was the one of Gods word. He was preaching on similar things Mamusha is preaching on in this video from what I’m listening from the first few minutes.

    • @meseretgebremikael3009
      @meseretgebremikael3009 2 года назад

      ዶ/ር ለካ ባላደጉ እና ሁሌ ወተት ጋቱኝ በሚሉ አማኞች አንደኔ አንጀትህ ተቃጥሏል

  • @johnnyhm6282
    @johnnyhm6282 3 года назад +1

    GOD bless you Dr mamusha fenta

  • @teshalegetachew9347
    @teshalegetachew9347 2 года назад

    Ameeeeeeeeeen geta hoy melisen

  • @muluyebekele9633
    @muluyebekele9633 2 года назад

    አሜን ይመልሰን።

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 3 года назад +1

    ትክክል በአለም እጂግ እጂግ ደካማ ነገር ኮቪድ አብረከረከን ጎበዝ አጥብቀን እንመለስ

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 3 года назад +4

    God bless you

  • @danidamtew8044
    @danidamtew8044 3 года назад +2

    Denk temeret rebarekelen D/r maamusha

  • @msratalkaabi5470
    @msratalkaabi5470 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በብዙ ፀጋ

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 3 года назад +3

    ተባረክ❤❤❤😘😘🙏🙏😘😘😘

  • @seblegebreyes6251
    @seblegebreyes6251 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ማሙሻ

  • @zewdtiutolasa718
    @zewdtiutolasa718 3 года назад +3

    Thankyou Docter for your advice bless you

  • @danielhabtemichael1555
    @danielhabtemichael1555 3 года назад +1

    God bless you Dr. Mamusha migerm timhirt new

  • @fetenechtadesse4978
    @fetenechtadesse4978 3 года назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ እውነት ነው

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 2 года назад

    ያባቴ ልጅ ወንድሜ ጌታ አንተን ስለሰጠን አመሰግነዋለው❤❤❤

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 года назад

    ለእግዚአብሔር ነገር ክችች ማለት ይሁንልን ዶክተር ፀጋው ይብዛልህ

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 3 года назад +3

    Amen

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 💖💖💖💖💖💖

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 2 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏🙌

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад +1

    ጸጋው ይብዛልህ ዶክተር ማሙሻ 🙏🙏

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Год назад

    ተባረክልኝ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @abebegetabalew5960
    @abebegetabalew5960 2 года назад

    God bless you more

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 Год назад +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ !!

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 Год назад

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሸ ደስ የሚል ትምህርት ነው
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад

    ተባርክ

  • @heavendadi2436
    @heavendadi2436 3 года назад +3

    The message has challenged me. God bless you Dr...

  • @idriskolsawala4291
    @idriskolsawala4291 3 года назад +1

    አሜን መልሰን ጌታ ሆን

  • @tigist3038
    @tigist3038 3 года назад

    ጌታይርዳን እሚወድቅ ነጥብ የለውም በጣም ይናፍቃል ይመልሰምን ያለኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም እንዳለን ጌታ የዚዘመን ክርስታንን አብዝቶ ይርዳን

  • @genetdaniel5033
    @genetdaniel5033 2 года назад

    ዶክተር ጌታ ይበርክህ የጊዜዉ መልዕክት ነዉ !!!!

  • @1234endu
    @1234endu 3 года назад

    ስለአንተ አምላኬን አመስግናለሁ ጌታ ይባርክህ

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад

    ጌታ፡ይባረክ፡ተባረክ፡በብዙ፡ያስፈልገናል፡በጣም፡መመለስ፡አለብን፡በትክክል

  • @Chris-Alone
    @Chris-Alone 3 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tsegakahase7944
    @tsegakahase7944 3 года назад +4

    Amen amen 🙏🙏🙏❤️

  • @jerrymelkamu6205
    @jerrymelkamu6205 3 года назад +3

    God blessed you dr. I really awake from your teaching tebarkehalee🙏🙏

  • @mulusisay5904
    @mulusisay5904 3 года назад +1

    Amen tebarek bro

  • @heniman7024
    @heniman7024 2 года назад

    ዶ/ር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!

  • @yegileact689
    @yegileact689 2 года назад +1

    Amen amen 🙏 thank you LORD the message well received. To God be the glory and blessings to the messenger in Christ Jesus our Lord amen 🙏

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 2 года назад

    U r blessed bro 🙏🙌

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 3 года назад +1

    Powerful message God help me

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 3 года назад

    ዶክተር ማሙሻ እግዚኣብሄር ይባርክህ

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 2 года назад

    geta eysus yebarkeh

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 года назад

    Ur our bless

  • @tigisttafese5295
    @tigisttafese5295 2 года назад

    እግዚአብሔርሆይ

  • @yonasgebreyohannes6444
    @yonasgebreyohannes6444 2 года назад

    Almighty God bless you brother dr.mamusha.

  • @nunudenboualaw4243
    @nunudenboualaw4243 3 года назад +1

    May God bless you brother

  • @tikurfert7665
    @tikurfert7665 2 года назад

    አግዚአብሔር ይባርክህ

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 3 года назад +1

    እዚጋ ዲስላይክ የምታደርጉ፡ እግዚኣብሄር ማስተዋላቹ ያብራ፡ይሄ ያልተወደደ ማ የቱ ይወደድ?

  • @gidisatariku2790
    @gidisatariku2790 2 года назад

    Be blessed Dr Mamusha & EECBoston!

  • @lensagemechu2871
    @lensagemechu2871 3 года назад +1

    Egziabher yibarikih wenidime

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 3 года назад +1

    Egziabher yibarkih
    Bizu temarku

  • @deslaghakililu
    @deslaghakililu Год назад

    God base you

  • @emebetbekele2485
    @emebetbekele2485 2 года назад

    God bless you Dr Mamush
    This is wake up call latter from God to me..

  • @amanabraham8831
    @amanabraham8831 2 года назад

    AMEN

  • @shewayrobi9728
    @shewayrobi9728 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ፡ስለምወዳኝ ፡በዚህ፡ድምፅ፡ወዳ፡እኔ፡ስለ፡መጣ፡አመሰግናለሁ።

  • @mimisemmi6883
    @mimisemmi6883 3 года назад +1

    God bless you !!!!

  • @lishangelemete3344
    @lishangelemete3344 2 года назад +1

    God bless you brother, yes that's what we need to do and follow and keep the standard set for us by our Lord Jesus Christ and our fathers.