- Видео 581
- Просмотров 8 989 398
Equip Media
Добавлен 27 авг 2013
Mamusha Fenta is a Bible expositor and conference speaker residing in Addis Ababa, Ethiopia.
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 96 | የሰርግ ግብዣ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 96 | By Mamusha Fenta
#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#የሰርግ_ግብዣ
📖 ማቴዎስ 22:1-14
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ
👑 t.me/Mamusha_Fenta
👑 EquipMediaMamushaFenta
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#የሰርግ_ግብዣ
📖 ማቴዎስ 22:1-14
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ
👑 t.me/Mamusha_Fenta
👑 EquipMediaMamushaFenta
Просмотров: 4 169
Видео
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 95 | የተናቀው ድንጋይ | Matthew Teaching 95 | By Mamusha Fenta
Просмотров 9 тыс.19 часов назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #የተናቀው_ድንጋይ ማቴዎስ 21:33-46 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 faceb...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 94 | አመንዝሮች ይቀድሙአችኋል | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 94 | By Gash Nigussie Bulcha
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት “…አመንዝሮች ይቀድሙአችኋል” ማቴዎስ 21:23-32 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 t.me/Mamusha_Fenta ...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 93 | እምነት ቢኖራችሁ | | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 93 | By Gash Nigussie Bulcha
Просмотров 8 тыс.21 день назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት “እምነት ቢኖራችሁ…” ማቴዎስ 21:18-22 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 fac...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 92 | በመቅደሱ ውንብድና በመቅደሱ ሆሣዕና | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 92 | Gash Nigussie
Просмотров 8 тыс.28 дней назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት “በመቅደሱ ውንብድና በመቅደሱ ሆሣዕና” ማቴዎስ 21:12-17 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 t.me/Mamusha_...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 91 | እነሆ ንጉሥሽ በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 91 By Mamusha Fenta
Просмотров 12 тыс.Месяц назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #እነሆ_ንጉሥሽ ማቴዎስ 21:1-11 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 facebook...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 90 | አዩና ተከተሉት | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 90 | By Mamusha Fenta
Просмотров 16 тыс.Месяц назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #አዩና_ተከተሉት ማቴዎስ 20:29-34 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 facebo...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 89 | በላጭነት ወይስ ሎሌነት | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 89 | By Gash Niguse Bulcha
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #በላጭነት_ወይስ_ሎሌነት ማቴዎስ 20:17-28 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 f...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 88 | ጸጋን መረዳት | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 88 | By Mamusha Fenta
Просмотров 24 тыс.Месяц назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #ጸጋን_መረዳት ማቴዎስ 20:1-16 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 facebook...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 87 | ሁሉን ትቶ መከተል | Matthew Teaching 87 | By Abraham T/Mariyam
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #ሁሉን_ትቶ_መከተል ማቴዎስ 19:23-30 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 face...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 86 | የዘላለም ሕይወት መንገድ | በአብርሃም ተ/ ማርያም | Matthew Teaching 86 | By Abraham T/Mariyam
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #የዘላለም_ሕይወት_መንገድ ማቴዎስ 19:16-22 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 ...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 85 | ከጥንት እንዲህ አልነበረም | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 85 | By Abraham T/Mariyam
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት #ከጥንት_እንዲህ_አልነበረም ማቴዎስ 19:1-15 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ 👑 0938859999 👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9 👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል። 👑 ruclips.net/channel/UCOKJNbei_bilkc7Z4VJ7phQ 👑 t.me/Mamusha_Fenta 👑 ...
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 84 | ይቅርታን መኖር | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 84| By Mamusha Fenta
Просмотров 20 тыс.2 месяца назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 84 | ይቅርታን መኖር | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 84| By Mamusha Fenta
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 83 | ወንድምህ ቢበድልህ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 83 | By Mamusha Fenta
Просмотров 16 тыс.3 месяца назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 83 | ወንድምህ ቢበድልህ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 83 | By Mamusha Fenta
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 82 | ለሌሎች መጠንቀቅ | Matthew Teaching 82 | By Mamusha Fenta
Просмотров 15 тыс.3 месяца назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 82 | ለሌሎች መጠንቀቅ | Matthew Teaching 82 | By Mamusha Fenta
አስተውሎት 6 | ከማቴ 14 - 17 | ክፍል ሁለት | Astewlot 6 | Matthew 14 - 17 | Part 2
Просмотров 3 тыс.3 месяца назад
አስተውሎት 6 | ከማቴ 14 - 17 | ክፍል ሁለት | Astewlot 6 | Matthew 14 - 17 | Part 2
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 81 | ከሁሉ የሚበልጥ ማን ይሆን? | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 81 | By Mamusha Fenta
Просмотров 14 тыс.3 месяца назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 81 | ከሁሉ የሚበልጥ ማን ይሆን? | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 81 | By Mamusha Fenta
አስተውሎት 6 | ከማቴ 14 - 17 | ክፍል አንድ | Astewlot 6 | Matthew 14 - 17 | Part 1
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
አስተውሎት 6 | ከማቴ 14 - 17 | ክፍል አንድ | Astewlot 6 | Matthew 14 - 17 | Part 1
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 80 | ልጅነት፥ ነጻነቱና ኃላፊነቱ| በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 80 | By Mamusha Fenta
Просмотров 20 тыс.3 месяца назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 80 | ልጅነት፥ ነጻነቱና ኃላፊነቱ| በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 80 | By Mamusha Fenta
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 79 | ከተራራው ግርጌ | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 79 | By Gash Niguse Bulcha
Просмотров 12 тыс.4 месяца назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 79 | ከተራራው ግርጌ | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 79 | By Gash Niguse Bulcha
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 78 | የትኩረት ሁሉ ማዕከል | በጋሸ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 78 | By Gash Niguse Bulcha
Просмотров 10 тыс.4 месяца назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 78 | የትኩረት ሁሉ ማዕከል | በጋሸ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 78 | By Gash Niguse Bulcha
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 77 | የደቀመዝሙርነት መገለጫ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 77 | By Abraham T/Mariyam
Просмотров 8 тыс.4 месяца назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 77 | የደቀመዝሙርነት መገለጫ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 77 | By Abraham T/Mariyam
አስተውሎት 5 (ክፍል 2) ከማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 11-13
Просмотров 2,2 тыс.4 месяца назад
አስተውሎት 5 (ክፍል 2) ከማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 11-13
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 76 | ቤተክርስቲያኔን እሠራለሁ | Matthew teaching 76 | By Abraham T/Mariyam
Просмотров 10 тыс.4 месяца назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 76 | ቤተክርስቲያኔን እሠራለሁ | Matthew teaching 76 | By Abraham T/Mariyam
አስተውሎት 5 (ክፍል 1) ከማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 11-13
Просмотров 4,9 тыс.4 месяца назад
አስተውሎት 5 (ክፍል 1) ከማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 11-13
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 75 | የፈሪሳውያን እርሾ |በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 75 | By Abraham T/Mariyam
Просмотров 10 тыс.5 месяцев назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 75 | የፈሪሳውያን እርሾ |በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 75 | By Abraham T/Mariyam
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 74 | አዛኙ ኢየሱስ |በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 74 | By Abraham T/Mariyam
Просмотров 12 тыс.5 месяцев назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 74 | አዛኙ ኢየሱስ |በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 74 | By Abraham T/Mariyam
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 73 | ታላቅ እምነት | Matthew Teaching 73 | By Mamusha Fenta
Просмотров 19 тыс.5 месяцев назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 73 | ታላቅ እምነት | Matthew Teaching 73 | By Mamusha Fenta
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 72 | ሰውን የሚያረክሰው | ማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 72 | By Mamusha Fenta
Просмотров 21 тыс.5 месяцев назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 72 | ሰውን የሚያረክሰው | ማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 72 | By Mamusha Fenta
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 71 | ወግ ሲያሳውር | Matthew Teaching 71 | By Mamusha Fenta
Просмотров 18 тыс.5 месяцев назад
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 71 | ወግ ሲያሳውር | Matthew Teaching 71 | By Mamusha Fenta
ፈልጎ ያገኘኝ ከተመረጡት አባ አባት እንድል እድል የሰጠኝ አምላክ ስሙ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ
አዳራሽ ውስጥ ነኝ አልወጣም ምን ታመጣለህ።
እናንተን ብሎ የሰርግ ልብስ ለባሾች። አስመሳዮች ሀሜተኞች ቡዳዎች ።
Dr mamusha tebarek
Ameameamemmmmmeeeeee3e❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta,yibarakachu❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ።
አሜን!!! ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ!.
ቅድስና ማለት የለበስነው የቅድስና ልብስ እንዳይ ቆሽሽ መጠንቀቅ ነው አቤት አቤት ክብር ለስሙ ጌታን መቀበል ማለት የራስን ልብስ አውልቆ ጌታ ኢየሱስን መልበስ ያባቴ ልጅ ማሙሻዬ እድሜ የጨመረልህ ጌታ አምላኬ ክብሩን ይውሰድ አሁንም በጤና በሰላም ኑርልን አብረውህ የሚያገለግሉት ወንድሞቼም እድሜ ጤና ይስጣቸው እናንተ የናንተ የሆኑት ሁሉ ይባረኩ!!
Dr memushe gift from God same one xiraying.to akusing hi perching to piractesing Sinh.and covers blood of jesus ❤❤❤❤
ተባረኪ ❤️❤️❤️
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን እናመሠግናለን ( ከነቤተሰቤ ) ሁሌም የሚደንቁኝ 2 ነገሮች የእግዚአብሔር ፍጹም ፍቅርና እንዲሁ በነፃ መዳኔ ነዉ በዎጋ ቤሆን ኖሮ ????? አቤት ጌታ ከማለት ዉጪ ምን እላለሁ ዛሬ አንድ ትልቅ ነገር ቀረልን የክርስትና ህይወት የእድሜ ልክ ስራ መሆኑ ነዉ አንዴ ድያለሁ ብሎ ቁጭ በእግዚአብሔር ቤት የለም ድኖም መጣል አለና አግዚአብሔር በፀጋዉ ይደግፈን ። ዶ/ር ማሙሻ ዶ/ ር አብርሃም ጋሽ ንጉሴ በናታኒም በፀሎት በአሸርነት በዝማሬ በሙዚቃ እንዲሁም በተለኛየ ዲፖርትመንት ዘውትር በትህትና ሰለ ምታገለግሉን አግዚአብሔር ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክልን ። ቃልህን ለመስማት ዘወትር በፊትህ የሚከማቸዉን ህዝብህን ባርክ አሜን 🙏🙏🙏
Tebarkulegn
ጌታ ይባርክህ
አሜሜሜሜሜን ተባረክህ😢
Amen
የእግዚአብሔርን ቃል ከእናንተ ጋር ሲማር ደሰታዬን መቋቋም አቃተኝ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን። specialy ከዶክተር ማሙሻ ጋር ❤ክብርና ምስጋና ላለና ለምኖር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
የራሴ ምንም ፅድቅ የለኝም ፅድቄ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በእግዚአብሔር እዝብ ፊት መሰክራለው በሰው አይን እንኳን የማልሞላ የቀለም ትምርት እንኳን የሌለኝ ጥበበኛ አምለክ ጥበብ ሆነኝ ከቤተሰቤ መካከል መረጠኝ አገር ይስማለኝ እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኛለው በክርስቶስ ኢየሱስ❤ ማሙሻዬ የኔ አባት❤💎
i am the last commentator even though i watch this video after 8 years but it is helpful for me . pastor mamusha now you are gonna to old but your teaching with helping of holy spirit its main idea is still new for me .
ሀና ተክሌ ግታው ሰበቤን አለች ይሔ ቃል መዝሙሩን ያስታውሰኛል😭😭😭😭 ጌታ ሆይ መልሰን እንመለሳለን ጌታ ሆይ ከፊት አንጥፋ ያ ነጉሱ ወገብን ታጥቅ በመአዱ የጋበዘሰ ሰው የተባረከ ነው ጌታ❤ ይርዳን😢😢😢😢😢
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤ Dr GOD bless you and your family 🙏❤️
Dr,thanks!
💚💚💚💚
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም እናመሰግንሀለን ዶክተር ማሙሻ ተግተህ ሰለ ምታሰተምረን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያ የሰርጉን ልብሰ ሳይለብሰ ወደ ሰረጉ የገባውና የተያዘው ሰው ፈርድ በጣም አሰደንጋጭ ነው ጥሪውን ንቆ ተጠሪ ካልሆኑ ጋራ ተደባልቆ የሰርግ ልብሰ ሳይለብሰ እንዴት ወደ እድሙ እንድ ገባና እንደ ተያዘና ለፍርድ እንደ ተሰጠ የሚያሰደነግጥ ነው ከውሰጥ ወደ ውጪ የጌታችንን የእየሱሰ ክርሰቶሰ የምድር ሕይውት የሚያሳይ ምሳሌ ከዚህ ጥሪ ከመጉደል ጌታ ይርዳን🙏🏽💕
እግዚአብሔር ይባርክክ አገልጋይ ዶ/ር ማሙሻ!!
Yes!!!💚
1Q
አሜንንንን ጌታ ጨርሶ ይበርክህ
❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክክ ዶክተር ማሙሻ!! ፀጋውን ያብዛልክ። ይሄ ትምርት በተደጋጋሚ በዚህ ዘመን ህዝቡ ሊማረው እሚገባ ትምርት ነው
የእግዛአብሄር ቃል 🙏🏻
ባንተ ያለው ፀጋ ባለቤት ይመስገን አባቴ🙌
God bless you my dear 😇
ጠባቧ መንገድ መግቢያው በሩ እየሱስ ነው...አሜን
አሜን አሜን!!!
ኢየሱስ ወደአለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ብሎናልና ፍሬ ማፍራት ይሁንልን
አሜን አሜን!!! ፍሬ የማፈራበት ዘመን ይሁልኝ
እውነት ነው ኢየሱስ ክርስቶስን አምኖ መቀበል መዳን ከአለም ካሉት ሀሉ የማይወዳደር ትልቅ እድል ነው። ኢየሱስ ብቻውን ለዘላለም ያድናል እግዚአብሔር ይመስገን
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
በትክክል ። መጽሐፍ ቅዱስ ባለማንበብ ብዙዎቻችን እንስታለን የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ መሪ ነው ። እውቀት ነው። እናንብብ
ዮሐንስ ወንጌል 14፡12 እውነት እላችኋለሁ፤ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ ይሠራል፤ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ፣ ከእነዚህም የሚበልጥ ያደርጋል። ሲል እየሱስ በዮሐንስ ወንጌል 8፡15-16 እናንተ እንደ ሰው አስተሳሰብ ትፈርዳላችሁ፤ እኔ በማንም አልፈርድም፤ ብፈርድም፣ ከላከኝ ከአብ ጋር እንጂ ብቻዬን ስላልሆንሁ ፍርዴ ትክክል ነው።እንዲሁም በዮሐነንስ ወንጌል 3፡17 እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው፡፡ እንደሚል እየሱስ በስጋ በምድር በተመላለሰበት ወቅት ማለትም ከመወለዱ እስከ እርገቱ ድረስ አንድ ማድረግ እየቻለ ያላደረገው ነገር ቢኖር በሰዎች ላይ መፍረድን ነው፡፡ነገር ግን እርሱ ካረገ እና መንፈስ ቅዲስ ከወረደ በኋላ ሐዋርያት ስራ 5፡3-5 ጴጥሮስ ግን እንዲህ አለ፤ “ሐናንያ ሆይ፤ መንፈስ ቅዱስን ትዋሽና ከመሬቱ ሽያጭ ታስቀር ዘንድ ሰይጣን ልብህን ለምን ሞላው? ሳትሸጠው በፊት የአንተው አልነበረምን? ከሸጥኸውስ በኋላ ቢሆን ገንዘቡ በእጅህ አልነበረምን? ለመሆኑ ይህን ነገር እንዴት በልብህ አሰብህ? የዋሸኸው እኮ እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አይደለም።”ሐናንያም ይህን እንደ ሰማ ወድቆ ሞተ፤ ይህን የሰሙትም ሁሉ ታላቅ ፍርሀት ያዛቸው። ጕልማሶችም ተነሥተው አስከሬኑን ገነዙት፤ ወስደውም ቀበሩት።ስለዚህም ጌታ እየሱስ ካደረገው በላይ ቤተክርስቲያን ልታደርግ የምትችለው ነገር እግዚያብሔር በሚገልጥላት ዕውነት ላይተመስርታ መፍረድ ነው፡፡
ማሙሻዬ እግዚአብሔርይባርክህ ከሗላህእግዚአብሔርመልካም ትውልድእንዲሰጠንእመኛለሁተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል!እግዚአብሔር ዘመኖወትን ይባርክ❤
Dr GOD bless you and your family ❤🙏🏻
May God bless you and uses more 🙏