አስተውሎት 5 (ክፍል 1) ከማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 11-13

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 8

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 месяца назад +4

    ይህ አስተውሎት የሚለው ፕሮግራም በጣም ግሩም ትምህርት ስጪና ወደ ሗላ መለስ ብለን የተማርነውን እንደናይና እንደንመለከት ስለሚረዳ ለአማኖች ሆነ ላላመኑት ለማስተዋል በጣም ስለሚረዳ ለምታደርጉት ትጋት ሳላመስግናችሁ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙌👏👍

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 2 месяца назад +2

    ደስ የሚል ውይይት እና አስተውሎት ነው በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም የእግዚአብሔር ባርያዎች እናተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ተባረኩ ለምልሙ ፀጋው ይብዛላቹ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @millionendeshaw4804
    @millionendeshaw4804 2 месяца назад +1

    አስተውሎት ትምህርቱን በክለሳ መልክ የሚያስተምር በመሆኑ በጣም ጠቃሚና አጔዋጊ ነው ጌታ ይባርካችሁ ተጠቅሜበታለሁ።

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele 2 месяца назад

    አስተውሎት ቅመም ናት በጣም ደስ ብሎኛል ተናፋቂ ቀን በፍፁም መቋረጥ የሌለበት ጊዜ እንደሆነ ይሰማኛል
    ትልቅ የማስታወስ እና የማስተዋል ጊዜ እየሆነልኝ ነው ተባረኩልን💥🙏የኔ ምኞት የጌታንና የእናንተን ልብ የሚያሳርፍ ተተኪ ወንጌላዊ መሆን ነው
    ለዚህ አገልግሎትና ለእናንተ ትልቅ ፍቅርና አክብሮት አለኝ 💥❤🙏

  • @Rosei870
    @Rosei870 2 месяца назад

    MELKAM ASTEWULOT👏👏

  • @mikiyasbiruk9779
    @mikiyasbiruk9779 2 месяца назад +2

    Its is good such a discussion but most of answers are subjective like "its seems to me" it encourage peoples to put their understanding into the scripture so please as a devoted teacher deliver objective answer especialy for basics .

  • @thams5
    @thams5 2 месяца назад

    Good discussion. But, the question on Hebrew 6 wasn’t answered very welll. I understand why you tried not to go to details, but it wont help us to have a sound doctrine. People are asking just to know and lead their life accordingly, so better to respond clearly. Otherwise, you better not create such Q&A sessions. Brotherly advise.