የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 93 | እምነት ቢኖራችሁ | | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 93 | By Gash Nigussie Bulcha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 23

  • @Amenyihun-p3x
    @Amenyihun-p3x Месяц назад +11

    ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ዘመኖን አብዝቶ ይባርክልን እናመሠግናለን እኔና(ቤተሰቤ) ድንቅ ትምህርት ነበር እንደ ልማዳችን ከቤተሰቤ ጋር የቀረልንን ሰንጨዋወት ሁላችንንም የገዛን የመንፈሰ ፍሬ የሚለዉ ሀሳብ ነበር ለእኛ የመንፈሰ ፍሬ የሚመሰለን ምሰክርነት ፣ አገልግሎት እና የመሣሠሉትን ነገሮች ነበር ዛሬ እግዚአብሔር አስተማረን መከረን ምሪትንም ሠጠን ክብር ለእሱ ይሁን አሜን ጋሽ ንጉሴ ዶ/ር ማሙሻ ዶ/ር አብርሀም እንዲሁም በናታኒም በፀሎት በአሸር በዝማሬ በሙዚቃ እንዲሁም በተለያየ ዲፖርትመንት በብዙ ትህትና ሰለምታገለግሉን እግዘብሔርን ዘመናችሁን ይባርክልን ኑሩልን ለምልሙልን እግዚአብሔር ሆይ በየሣምንቱ የተወደደዉን ቃለህን ለመስማት በፊትህ የምንከማቸውን ህዝብህን አብዝተህ ባርክ የመንፈስህ እሳት ያግኘን ከአንተ የሆነ አቅምና ፀጋ ይለቀቅልን የቃልህ ብርሃን ጥብና ማሰተዋል የጨመርልን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ስም 🙏🙏🙏🙏

  • @TakurrMan
    @TakurrMan Месяц назад +6

    አቤቱ እምነትን ጨምርልን ጌታሆይ

  • @NanaBaba-hn6gu
    @NanaBaba-hn6gu Месяц назад +4

    እግዚአብሔርን እወደዋለሁ! ❤❤❤

  • @ምህረትየበዛላትነኝ
    @ምህረትየበዛላትነኝ Месяц назад +4

    ጋሽ ንጉሴ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርከወት 🙏🙏🙏❤ እግዚአብሔር አምላክ እኔን በዚህ መልእክት ተናግሮኛል ጌታ ፍሬ እንድአፈራ ይርዳኛ እራሴን እንዳይ አድርጎኛል 🙏🙏🙏🙏

  • @BityWerkenh
    @BityWerkenh 27 дней назад

    አንተ መልካም የእግ/ር ቃል አስተማሪ ስለሆንክ እናመሰግናለን

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Месяц назад +1

    Egziabiher yibarikachu xegawin yabizalchu.

  • @BityWerkenh
    @BityWerkenh 27 дней назад

    አንተ አሜን

  • @solomewoldeab8942
    @solomewoldeab8942 28 дней назад

    ጌታ ዘመኖትን ይባርክ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Месяц назад +3

    አሜን አሜን ጋሽ ንጉሴ ጌታ ይባርኮት አባቴ❤❤❤❤

  • @LuthaDesta
    @LuthaDesta Месяц назад +1

    የ አምላካችን የ እግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን 🙌

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 Месяц назад +3

    የሚደንቅ መልክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛልህ ❤❤❤😂

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርኮት 🙏🏽🙏🏽ጋሸ ንጉሴ ድንቅ ትምህርት
    God bless you church 🙏🏽🙏🏽

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 Месяц назад

    አሜን,አሜን ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርኮት!!.

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j Месяц назад

    Egzabhier Amlak ybarkh xegawun yabzalh . ❤❤❤ temelsolgnal .

  • @algenaatenafe9889
    @algenaatenafe9889 Месяц назад

    ተባረኩ ጋሽ ንጉሴ🙌

  • @AtsedeFerede
    @AtsedeFerede Месяц назад

    Amen❤

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 Месяц назад

    Blessings❤❤❤❤

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Месяц назад

    ❤️❤️❤️

  • @dawitduga6570
    @dawitduga6570 Месяц назад

    Let be fruitful

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Месяц назад

    Amen 🙏🏾

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 28 дней назад

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤