17 | ዋናውን ማወቅ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 18 ፥ 9 - 14

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии •

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 месяца назад +1

    Amen❤❤❤

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Месяц назад +1

    ቄሰ እግዚአብሔር ይባርኮት ዘመኖት ሁሉ የተባረከ ይሁን ትልቅ ተምህርት ነው ያሰተማሩን❤

  • @kiflewondimu1973
    @kiflewondimu1973 Месяц назад +1

    አይ ቄስ ጌታ ኢየሱስ ዘመንዎን ይባርክ

  • @Dfghvh
    @Dfghvh 11 месяцев назад +3

    በጣም ትሁት ሠው ነህ ተባረክ

  • @fantaneshzeleke664
    @fantaneshzeleke664 Год назад +13

    አንተ የተባረክነህ ለበረከት ሁን 🤚

  • @TheChocolatae
    @TheChocolatae Год назад +5

    አሜን እግዚአብሔር አፋችንን ይጠብቅ ሁሉንም የሚችል አምላክ ያስችለን ዘንድ ሰልጣን በጁ ነው ! በድካማችን የሚራራልን ሊቀ ካህን በዙፋኑ ላይ አለ! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !

  • @RishanYaholashat
    @RishanYaholashat Год назад +1

    ተባረክ ባረከን ትምህርትሀ ❤

  • @girmashibiru9505
    @girmashibiru9505 9 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርክህ ቀስ ።

  • @gadeszerga1429
    @gadeszerga1429 Год назад +1

    ፀጋ ይጨመርሎት

  • @beka1435
    @beka1435 8 месяцев назад +1

    ተባረክ!

  • @alemneh5451
    @alemneh5451 9 месяцев назад +1

    በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @mimmim4291
    @mimmim4291 10 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @sinafikishanbese7578
    @sinafikishanbese7578 Год назад +1

    Thank you and bless you kes!

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 Год назад +2

    ቄስዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሁል ጌዜየምታስተምረው እንደሜር የሚጣፍጥ በሚገባ መንገድ ነው የምታስተምረው ከዚህ የበለጠ ጌታ ያብራልህ ተባረክልን

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Год назад +3

    ቄስ በጣም እወድሀለሁ ጸጋው ይብዛልህ ❤️🥰😍

  • @BereketDesta-n8m
    @BereketDesta-n8m Год назад +1

    ቄስ ትዕግስቱ ጌታ ይባርክ ።

  • @kapitenamante4867
    @kapitenamante4867 Год назад +1

    ወንድሜ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ለወንጌል የኖርከውን ስለምታስተምር ቃልህ ብቻ ሳይሆን ኑሮህም ይመሰክራል ከ15 ዓመት በፍት ባቅህም የዛሬ ህይወትህ ይታየኝ ነበረ አሁንም ይብዛልህ።

  • @GetachewD
    @GetachewD Год назад +3

    ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ቄስ ትዕግስቱ !!!

  • @Sarahmichael_123
    @Sarahmichael_123 Год назад +1

    Wowww I can’t believe this is powerful words thanks for sharing

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Год назад +1

    ቄስ አሁንም አቦዝቶ ይባርክህ የጠራ እውነተኛ የግዜው ቃል እግዚአብሔር የርዳን እንደዚህ አይነቶቹ ቃሎች እራሳቸው እንዳይፈርዱብን?ያስፈራል እንዳንተ አብነት ይብዙልን

  • @CoufalMonde-bg1xf
    @CoufalMonde-bg1xf Год назад +1

    እሰይ ወደመንግስቱ የሚያስገባ ትምህርት ጌታዬ ይባርክሕ ሀሌሉያ

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 Год назад

    Wawu endet dikni timirti naw egizabher yimesgen kesi egizabher amilaki yibarkoti erazimi edime katena gari ❤❤❤❤❤❤

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Год назад +1

    ተባረከልን ቄሰ ❤🙏👍

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 Год назад +2

    Amennnn ahunm eyebareke yibarkot Hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤

  • @malasacheEriduno
    @malasacheEriduno Год назад

    Wawaww wawwwe Geta yebareke ♥️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 Год назад

    ቤተሰቦቼ ዶ/ር ማሙሻ , ቄስ ትግስቱ , ፓስተር አስፋው , ፓስተር ዮናስ ሰይፉ Don't miss those prech's please your life will change forever ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹ ይባረክ❤❤

  • @Woinshet-fufa
    @Woinshet-fufa Год назад

    I always blessed by Blessed may God bless you

  • @marthahagos8740
    @marthahagos8740 Год назад

  • @kagnachewmamo6575
    @kagnachewmamo6575 Год назад

    Kes zebenihin yibariki

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 Год назад

    kesya tebarek

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርኳት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሁሌ ባያልቅ እያልኩኝ ነው ማዳምጠው ዘመኖት ይለምልም 🙏🏼🙌🏾

  • @gadeszerga1429
    @gadeszerga1429 Год назад

    ጌታ ይክር ❤❤❤

  • @temsegengetaye3869
    @temsegengetaye3869 Год назад

    selam twendemachen egestu moges betam acher new temherteh ebakeh seat chemer tebarekelen

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +2

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤
    ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @tigistkumasa6428
    @tigistkumasa6428 Год назад

    Egzaber ybrke bunte hwten ymkayer yegzaberhn kale tngarle zamne ybrke ygeta saw!!!

  • @tsehsyweldegiorgis6501
    @tsehsyweldegiorgis6501 Год назад +1

    Tebrek

  • @lakewzemedkun4534
    @lakewzemedkun4534 Год назад

    Eske zare salwkeh bemekrete azenalhu

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 Год назад

    kesya geta yebarekeh telek temeheret new yetemarekut

  • @ephraimmillion547
    @ephraimmillion547 3 месяца назад

    😍😍😍😍😍

  • @eyobelias9658
    @eyobelias9658 Год назад

    Tebareklign kes tigistu

  • @diboratameru3213
    @diboratameru3213 Год назад

    Tebarek

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Год назад

    Geta hoyi yetsebere lbi sten

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Год назад

    እየጎጎሁ ነው እማደምጥህ

  • @henokgetnet8399
    @henokgetnet8399 8 месяцев назад

    ...
    .
    M.
    N....
    M.
    . M..n.
    Fn.nhhnnn
    ..
    H
    Hani
    Hn
    Hani m ghn
    H
    N
    Nnn
    N
    N
    NH
    Nrn

  • @ameadera3879
    @ameadera3879 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርኳት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሁሌ ባያልቅ እያልኩኝ ነው ማዳምጠው ዘመኖት ይለምልም 🙏🏼🙌🏾