Yes to give thanks is necessary but Please do not go off line by trying to get in to the people's mind. Leah was sad because Jacob didn't love her as Rahel. the guy said I don't have anyone to cary me to the water because that is what he knows and that was how you get healing up to that point. he was not trying to give thanks to Jesus.
አለም ሁሉ መስማት ያለበት እጅግ በጣም ትልቅ መልክት ነው ቄስ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ በጣም እወዶታለሁ ነፍስ አልቀረልኝም አመስጋኝ ሰው ምስጉን ነው እግዚአብሔር ከጥያቄዎቼ በላይ ነው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ፣ በብቃት አላመሰገንኩም ፣ ቄስ ፀጋው ይብዛልህ
እዉነት ነዉ ሁልጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት🙏🙏🙏
❤❤❤ ቄሥ ብዙ ፀጋ ዛሬ ይጨመርልህ እሥከ ጌታ ምፅአት ዘመን በማሥተማርህ ትጋ አሁንም ብዙ ፀጋ የሚያቆም የሚጠብቅ ብዙ ፀጋ ይሁንልህ
በአሁን ሰዓት ሥራዬ መግሮማሮም ብቻ ሁነ እግዚአብሄር ሆይ አመሰገኛ አደርጋኛ 😢 ቄስ ዘመኖት ይበረክ ፀጋ ይብዘሎት ❤
ለሚሠሙ ፀጋን የሚሠጥ ጌታ ለሠሚዎች ለኛም ፀጋን ይጨምርብን ቃሉን እንድንታዘዝ
እድሜህን ያርዝመው እስከ ወዲኛው ድረስ ፀጋውን ያብዛልህ
Tebarek🥰
ስብከቱን አቋርጬ እልልታዬን አቀለጥኩት
አመስጋኝ ሁን !!!
ድንቅ ትምህርት ወንድሜ ትዕግስቱ ዘመንህ ይባረክ !!!
ከ_30 አመት በፊት በጌታ ባልነበርኩበት ዘመንም ዛሬም ያው ትዕግስቱ !!!
ይብዛልህ ወንድሜ !!!
ወንድም ቄስ ትግስቱ ከዛሬ ሃያ ዓመት በፊት አአ መካነ ኢየሱስ በመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ የዘራህብኝ ቃል ለፅናት ያበቃኝ ነው። አሁንም እግዚአብሔር ጥበቡንና ሞገሱን ያብዛልህ።
አቤቱ፡ የምስጋና ፡ ይብዛልን፡ ጌታ ፡ አብዝቶ : ይባርኮት
ኣሜን ዘመንካ ይባረኽ ንበረኸት ኩን
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ እድሜህ ይርዘምልን ትምህርቱም በቃ ለኔ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልኝ
በዚህ ትምህርት ተባርኬለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
ትምቶችህ በጣም አንናፍቃለን እግዚአብሔር ይባርክህ
Wonderful teaching 🙏
God bless you sir 🎉
የሚገርም ትምህርት ነው ተባረክ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በዘመንህ ሁለ ጥላ ከለ ላ ይሁንልክ
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
አዎን የእግዚአብሔር ሰዉ በመንፈስ ቅዱስ ቀዳሚነት በአንተ ያስተማረኝን የምስጋና እጅግ በጣም አሰፈላጊነት ተማርኩበትኝ።ሁሉም ጊዜ በምስጋና ሕይወት መኖርን ተቀብያለሁኝ በቃሉ ከእንግድህ መኖር እንድችል አንተም ቤተክርስታያናችሁም በጸሎታችሁ በእየሱስ አስቡኝ።ደካማ የቆየሁ ክርሰቲያን ነኝ።ድሬደዋ ሙወአቤተ።ለገሐሬአጥቢያ ታምራት ብዙነህ ነኝ።የማመስገን አቅም ይጨመርልኝ በሁለ ነገሬ።ተባረኩልኝ
ትምህርትህ እንደ ሰማይ ጠል ለነብስያችን ዝናብ ነው ተባረክ ብዛ አትርፍ ትውልድ ይድገምህ ደጋግሞ ይስማህ
አሜን ተመስገን አምላክ ❤
ለኔ ነው ይህ ትምህርት በእውነት ብዙ ጊዜ ለጸሎት ነው እንጂ የምሮጣው ለመማስገን አልሮጥም ነበረ አሁን ግን በደብ ገባኝ የኔ ጌታ ዘሬም ነጋም እስከ ዘለላም ስም ብሩክ ይሁን አሜን
አባተችን ራጀም እድሜ ይሰጥልን 📖✋🙏😘
ይቀጥሉበታል ✋🙏😍 ተበርኩ
መልካም ቀን ይሁንልን አሜን🎉
ቄስ ብሩክ ነህ እወድሀለሁ በጣም ፀጋው ይብዛልህ ❤️🥰😍
Amazing preaching, God bless you
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ቃሉ የሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
ትልቅ የህይወት ትምህርት! ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ቄስ ትእግስቱ።
ክብር ለእግ/ር ይሁን ሰንታየሁ እባለላዉ ከsouth africa ችግር ዉሰጥ ነኝ ፀልሁልኝ
የረዳህ የተባረከ ነው ቄስ ይጨመርልህ
ስለትምህርትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
ፀጋውን ያብዛልህ።
ይህን የምሥጋና ትምህርት በጣም ድንቅ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን ።
Amlake ybarkh qes betam blessed adrgognal
ይገባኻል።ጌታ ክብሩን ይውሰድ!!!!!!!!!አድራጊዎቹም ዘመናቸው ይባረክ።አሜን!!!!!
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
ዋዉዉዉዉ ወልካም ቄስ ትግስቱ ዋዉዉ በጉጉት ጠብቄ ነበረ እንኳን ጌታ ኤረደልክ😘😘😘😍😍🙏🙏🙏
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ቄስ ትግስቱ ደጋግሜ የሰማሁት
AMEN ❤❤❤
Geta hoy!!!!i bezemene hulu endamesgnh tsegah yibzalign kesi yilemilimu nurilin tebarek !!
gata zamanekine yebareik tabaraik badamu tashafane yena abet ❤❤❤❤ betam naw mebarakebeik kebir lagata yehune
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!!!
WOW amazing mesige
Dink agelgay beagelgloth bzu tebarke alehugn geta ybarkh.
God blessed you kes
gata zamanekine yebareik tabaraik xagawen yabzalik yena abet ❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉ellllllllllll🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Amen
I like you very much thankyou
ቀስ በጣም ነው ደስ ምትሉት
yene wud aba brkrk belilign❤❤❤
Amen egziabhir yemsgne
Wolcme ቅስ ትግስቱ ወዉእንኳውን በደን በመጣክ
Thank you God for everything 🙏
Kefale 2 yelkake
ዘመንክ ይለምልም ኑርልን
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ!
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትምህርት ነዉ ቄስ ትግስቱ ጌታ ይባርኮት
kes egzabher abzito yibarkot.
ተመስገን ስለ ሁሉም
ቄስ ትግስቱእንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር ተባረክ
Aba kas tigstu ❤❤❤
Ye Egizabiher sewu lene yegizewu melikit newu geta sbizito yibarkih
እድሜህን ያርዝምልን!!!!!!!!!!!አሜን!!!!!!!!!!!
Egzabher abezito yebarkeh kes
Tebarek tebarek ahunem geta yechemereleh stigawen waw gerum temeheret nwe .geta keberun hulu tekelelo yewesede .
Geta ybarkih Ammmmmeeeen Amesgaygn yargen Geta
Woooooow! Amazing teaching
ጌታ ዘመንህን ያለምልመው እርክት የሚያደርግ ትምህርት ነው ተባረከ ቄስ።
€Ëəee5êëēē€ë
4E
Ëē
€Ē€€eeee
Ēē€e5ēēeē
እግዚእብሄር ዝብንህን ያባርክው እውነት ነው። መስጥት አልኳቸው ነው ማስግን ያመንችልብትን ፀጋ ያብዛልን ።
አባ ሁል ጊዜ እስትንፋሴ እስካለ አመሰግንሃለሁ
Amennnn.Amenn.geta.hoy.ameseginhalehu ameseginhalehu ameseginhalehu silehonem.silalihonem ameseginhalehu keff bel aba🙏🙏🙏🙏 kes tsega yibzalot
ቄስዬ እንኳን ደና መጣህ ናፍቀንህ ነበር
Amen 🙏
amen❤❤❤
እግዚአብሔር. ዘምንህን.ይባርከው.እኔ.በጣም.ተቸግሬለሁ.ስሜ.ገነት.ነው.አንድ.ጋደኛ.ነበረ.በጌታ.ነው.ከሱ.ጋር.ተጋብተን.አንድ.ላይ.መሆን.አልቻልንም.እኔ.ልጅ.አለኝ.የሱ.ቤት.ጠባብ.ነው.እኔ.በጣም.ነው.የምወደው.እኔን.እስከመቼ.ይጠብቀኛል.ሌ.ላ.ሚስት.አግባ.ለው.ፈራው.ምን.ላድርግ
ተባረክ፡፡
Geta eyesus zemenhn yibark
God bless uuuuuu
tebarek
God bless you abandontly
Egzeabher abzto yebarkh qes tegstu
Geta hoy temsegen.!!!
tebareki banete bezw temaru
kesi zemenih yilemlim
እሽሽሽ እሰማለሁ🙋🙋🙋🚶👂👂👂
10Q God bless you
🙏🙏❤
Bayadnegn baysetegn Enkuwan Egziyabher ymesgen🙏
Tebarek
bizunlsh-amen
Tebarek!
Tsega yibzalik tebarek❤❤
teberkekase
Very true kes ye
Tebareke keas ❤
Kalgubte gude egziyabihare yawutagn
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው መሪዎች አንተም ቄስ እንኳን ደስ አለህ
ወንድሜ ትምህርትህን ወድጄዋለሁ።
የራሔል ባሪያ ባላ፦ ዳን፥ ንፍታሌምን ወለደች።(ዘፍ 30:3-7)
ራሔል፦ ዮሴፍን ወለደች (ዘፍ 30:24-25)
ራሔል፦ቤንኦኒ/ብንያም ወለደች (ዘፍ 35:16-19)
19:05
28:50
ህም ሁሉም ነገር የተከለከለ ስው ያለውንም የተወሰደበት ስው እንዴት ያመስግን ??
ያ ስል ግን በለለውም ነገር ግን አመሰግነዋለሁ ለምን እግዚአብሔርን ስለ ምፈራው ህልናዬ ፈጣሪን እንዳመሰግን ያስገድደኛል
እንደዛ ስል ገን በ እግዚአብሔር ላይ በጣም ነው የማጉረመርመው ሀም
ለምን እንደዝህ እንዲሆን ፈቀድክ ብዬ እጠይቃለው መልስ ግን የለም ህም
ኣመታት ወራት ሳምንታት ቀናት ስንት ዘመናት ተቆጠሩ መልስ ግን የለም።
እና ምንም በለለ ነገር ኣመስግኑ ስትሉ ይገርመኛል🤔
ቢሆንም ግን ያለሱ ኣንድ እርምጃ ወደ ፍትም ወደ ሃላም መሄድ ኣይቻልም
ቢሆንም ግን በባዶ አመሰግነዋለሁ !!!!
እግዚአብሔር ብርቱ ነው እና ኣመስግኑ አደለ ቃሉ!
አረ ቆስ ትግስቱ እባካቹሁ ጠፍተዋል በሰላም ነው ጠይቁልን ተባረኩ መልስ እናገኛለን
Yes to give thanks is necessary but Please do not go off line by trying to get in to the people's mind. Leah was sad because Jacob didn't love her as Rahel. the guy said I don't have anyone to cary me to the water because that is what he knows and that was how you get healing up to that point. he was not trying to give thanks to Jesus.