May the mighty Lord bless you, ቄስ! What a powerful message. I’m going to rewatch all the lessons again! This has truly helped me view the Book of Acts from a different perspective. The importance of being filled with the Holy Spirit is beyond words as we navigate life in this world.

❤❤❤አሜንንን ተባረክ ❤️
Ammallee, dubbii jireenyaa nu haa dhageessisu!
Amen! Tsegawen yabzalen. Kale hiwot yasemalen Kes.
አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ
ቄስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
እንኩዋን ደህና መጣ ቄስ
መንስቅዱስ መሞላት ማለት ምን ማለት ነዉ ? በማይደመጥ ድምፅ ......ማለት ነው ? ጌታ እየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ወደ ምድረበዳ ሄደ ሲል አሁን እንደምናየው ዲዲዳዴ,,,,,እያለ ነዉ የሄደ....በመንፈስቅዱስ ተሞሉ ተብሎ ቅብጥርጥር እያሉ የሚንጫጩት ስለማይገባኝና ስላስመረረኝ..ነዉ
Menfes kidus Lisa aydelem .He is God aba the father,Jesus the son and hollyspirit The trinity.So menfes kidus is God.
ሰምተሽዋል ስብከቱን
መንፈስ ቅዱስ መሞላት ምን እንደሆነ በቅንነት መማር ካልሆነ ካስመረረሽ ትተሽ መውጣት ምን ትሰሪያለሽ?? የምን ለምኑኝ ነው??
ውድ Admins, አንድ አንድ ትሕትና እና ቅንነት የሌለበት ጥያቄ እና ሐሳብ (comments) ብታጠፉ (Make it deleted) መልካም ይመስለኛል ።
መንፈስ ቅዱስ መምላትህን ውስጥህ ነው ሚመሰክርልህ
እንዴት እንዴት እንደሚያደርግህ አይወሰንም