I am so grateful for the lord that he gave you another chance to live and he is preserving you for the body of Christ to be built and for the bride to be prepared for her husband!!
Thank you so much DR Mamush for amazing Gospel preaching I love it the way you explanation it such a great lesson keep up your thoughts full strength and Be blessed 🙏 🙏 🙏...
Dear Dr Mamusha, thank you for the topic and content of the preaching. This the right gospel/word of God, which the people of God must listen. With kind regards,
Sorry to say አፍህን ሞልተህ ስህተት ስትል ትንሽ አይከብድህም? አንተ ያልደረስክበት መንፈሳዊ መረዳት ሁሉ ስህተት ነው አይባልም ይልቅስ humble yourself before the lord and ask him to reveal the word for you!!
ደ/ር ትህትናህ እንዴት ደስ ይላል በእዉነት! የመልዕክቱ ባለበት የእግዚአብሔር ሆኖ አንተ ግን ጠንከር ያሉ ቃላት ለመጠቀም sorry ትላለህ ይህ የሚያሳየዉ እግዚአብሔር ያከበረዉን ሕዝብ ለማክበር ስትል ቃላትን ስትመርጥ አያለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ GOOD TEACHING QUALITY
እግዚአብሄር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ❤ የጌታ አገልጋይ/ባርያ መሆን በጣም መታደል ነው።
❤❤❤❤❤❤❤
ዶር ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
በነኚህ ሁለት ትምህርቶች ራሴን አይቼ የክርስትና ህይወት እድሜዬ እና እድገቴ በጣም ተራርቆ ተስፋ ሊያስቆርጠኝ ሲሞክር የቅድስና ፍላጎት ጥማቴ እለት እለት መጨመሩ የድራማ ህይወትን ነፍሴ አጥብቃ መጥላቷ በማደግ ላይ መሆኔን እንዳይ ተስፋ ስለሰጠኝ እና ስለተማርኩበት በጣም ደስስ ብሎኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን ብዙ አስተምረን 🙏🙏🙏
I am so grateful for the lord that he gave you another chance to live and he is preserving you for the body of Christ to be built and for the bride to be prepared for her husband!!
God bless you.thankyou!!
Thank you so much DR Mamush for amazing Gospel preaching I love it the way you explanation it such a great lesson keep up your thoughts full strength and Be blessed 🙏 🙏 🙏...
ተባረክ እንዲህ ደፋር የበሰለ በእውቀት በኮንፊደነት በመረዳት አንተን ያብዛልን ጠንካሮችን ያብዛልን ። እኔ አሜንንንን ብያለሁ🙏🙏🙏
ጌታ እየሱስ ለዘለዓለም ክብር ይሁንለት
እጂግ በጣም ተምራለሁ ,ተጠቅሜያለሁ ዶክተር ማሙሻ በትምህርቶችህ በጣም ተጠቃሚ ነኝ በዶክተር አብራሃም ትምህርትም ጭምር እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ክብሩ ይውሰድ ተባረክልን ወንድሜ ።😇😇😇😇❤️❤️❤️❤️
አለማደግ ካለመመገብ የሚመጣ ነው
ያላደገ ይጫጫል ይታመማል ይሞታል
በየለቱ ማደግ እንደሚገባኝ ረድተኸኛል ፈጣሪ በነገር ሁሉ ይርዳህ ! እኔንም እንደ ሰማሁት እንዲድግ ይርዳኝ
ወንድም ማሙሻ ተባረክ!! ቃሉን እንደተፃፈ ስለምታስተምረን መንፈስ ቅዱስ የእውነቱን ጥበብ አለት እለት ያብራልን ለሁላችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የተወደድክ ወንድማችን ጌታ እየሱስ ይባርክህ። ይህች ብላቴናህም በዘመኗ የወንጌልን የምስራች በመንፈስ ቅዱስ ስልጣን የምታውጅ ትሁን።
ዶክተር እንዴት እግዚአብሔር የረዳህ ሰው ነህ? ጌታ ክብሩን ይውሰድ!!!!!! ክብር ለእርሱ ይሁን!!!!!!!!
ዶ/ር ይህ ትምህርት ምናለ በየቸርቹ ያለማቋረጥ 3ወር ቢደገም ። መድረኩን ያላደጉ አገልጋይ የተባሉ ተቆጣጠሩብን ምስኪኑን ምእመን ጩኸት ውስጥ እጣፈንታ ነገራ ውስጥ ዘፍቀው እንኳን ማደግ ህዝቡ መዳኑ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል ። ማሙሻ ባካችሁ እናንተ በርቱ ተዋግታችሁ አስለቅቁ ተባረክ ዶክተር
I thank God for giving you another chance to live so we can learn a lot from you and many many more blessings!!!!
ዶ/ር ጌታ ይርክህ እወድሐለሁ በህልሜ ትንሽ ለጅ በዝህ ተሻገሪ ብሎ ወንዝ ካሻገረኝ በኋላ አንተ ትከሻየን ነክተህ ደግመሽ ሀጥያት አትስሪ ስትለኝ አይቻለሁ ብትፀልይልኝ በጌታ ፍቅር እጠይቅሀለሁ
Betam Desi yilal tebark
Beyekenu sitebikew nebere....
May God bless you more dear dr. Mamusha,
You are a great blessing for us!
ዶ/ር ❤❤❤ተባረክ
you are blessed brother,you are preach a great preaching that help the believer to grow in the life of Jesus our father blessed at all
ማሙሻዬ❤❤❤ የተባረክህ በረከታችን ነህ በአንተ ብዙ እየተባረክን ነው ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የልምላሜ ይሁን...ቃሉን በታማኝነት ታስተምራለህ... የጌታዬ ፀጋ አሁንም ይብዛልህ
Dear Dr Mamusha, thank you for the topic and content of the preaching. This the right gospel/word of God, which the people of God must listen. With kind regards,
God bless you Dr Mamusha dear brother and your beloved family amen 🙏 ❤
አሜንንንንንንን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ለበረከት ሁን አሜንንንንን❤❤❤❤❤
በዚህ ዘመን በብዙ ቃሉን እንደ ፊደል እየተናገርን በህይወት ግን ማሳያት ተራራ ሆኖብን አለን። ቢያንስ አንተ እንዳነበብከው እርስበርስ መዋደድ አቅቶን የጥላቻን ጥግ እያሳየን ከፊት ሳንፈራ እንቆማለን ይቅር ይበለን። ይህ ያለማደግ ትልቁ ምልክት ነው
Blessed word of God from blessedman
Dr Mamusha Waaqayyo gooftaan dabale dabalee si'aa ebbisuu❤❤❤
ተባረክ ጤናህ ሰላም ይሁን ሰላምህ ይብዛ
God bless you D.mamusha
እጅግ ተምሬበታለሁ ተባረክልን ዶክተር ❤
God bless u Dr.Mamush.This message is for me!!
Waaaaaaaaaaw inideat desssss yemel sibiket new,,, bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ!! እራሳችንን እንደገና እንድንመረምር ያደርገናል::
Wow I wish I got the lessons before
It’s not late
May God bless you
ኡኡኡኡ ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
ዘመንህ የልምላሜ ዘመንይሁንልህ❤❤❤❤❤
Thinks D.❤mamush 🤔 Thinks very much JESUS is lord
ትምህቱ የበርከት ምንጭ ነው ተባረክ ::ውጣቶች ግና በጸሎት በቃሉ ብትጸልይ ዶክተር ሊወስኑ ሕይል ይዞው ይሄዴሉ ጸሎትን በቪድዪ ኣትቁርጡት
ፕ/ኣማን ጀርመን
ለማብሰል የበሰሉ መጋቢዎች እጅግ ያስፈልጉናል
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ
.ጌታ አሁንም ፀጋዉን ብዝት ያርግልህ አብዝቶ ይባርክህ
Amen Amen Amen Amen ❤
ዶ/ማሙሻ በዘመንህ እግ/ር የበለጠ የቃሉ ሙላት ይጨምርልህ❤❤❤❤❤😂
Amen
Amen
Thank you
የምትኖርበት ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ !!
Kibir legeta yehun Mastwal yesten Tebarek ❤🙏
Thank you Dr
ዶክተር በእውነት በአንተ እየሠራ ላለው
ለጌታ ኢየሡሥ ክብር ይሁን
ዘመንህ በልምላሜና በሞገስ በጨመረ መንፈስ ይለቅ
Amen Amen Amen geta tsegawun ysten❤
Amen 🙏🙏🙏
የማደግ ዘመን ያድርግልን🙏❤️
ማሙሻዬ! ወንድሜ!
ወንድሜ ማሙሽየ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ አገልግሎትህን ይባርክ ተባርከህ ቅር❤በትምርትህ በጣም ተባርኬአለው::
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤
gete yebarkek doctor mamush
Amen Geta hoye edran !
Geta zemenihin ybark tebarekiling 🎉
Amen Egziabiher yrdan menfesawi idget yihunlin. Amen. Tebarek dr Mamusha.
Ebbifamaa jereenyi ku na ilaalaya
አሜን አሜን!!!
Tabarekln🙏
ይጨመርልህ🙏
Amennnnn🙏🙏🙏
Tebarekiln.bereketachin ne ❤
እኛ መንፈስ ከሆነው ከእግዚአብሔር ተወልደናል።John 1 አማ - ዮሐንስ
12: ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
13: እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
ከእግዚአብሔር የተወለደው መንፈሴ ነው። ሰው ስጋ ለባሽ ነው!
ማደግ ነዋ
ዶክተር በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
በረከታችን ነህ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀጋውንም ያብዛልህ
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ዶ/ር ማሙሻ ላንተ ወይስ ለትምህርቱ
ምንድነው ኮሜንቱ?
ላንተም ለሰማነውም ሁሉ፣ በሰማነው መኖር እንድንችል እንበርታ፣ ጌታም ጸጋውን ያበዛልናል።ተባረክ ማሙሻ ይሉቁንም ባንተ እየተናገረን ያለው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ።
ኮሜንት?ህምም
ማሙሻዬ ምናል እነዳንተ እንቅጩን እየነገሩ ትውልዱን ቢመልሱ ጌታ ከመንፈሳዊ ጉልሙትና ያድነን
It’s so good 😂
😊
ማሙሽዬ እደው የምቶደው እየሱስ ይጨምሪቡህ እድገቴን እመለከታለው
እግዚአብሔር የምትፈራ የምታከብር አገልጋይ ማሙሻ በትክክል ቃሉን ያልተማሩ ሰላሰተማሩን አላደግንም።
Amen Amen 😂
Ewnet lemenager melkam new tebarkilgn
Sew gin yemilewetew weyim yemiyadgut minden bemades bicha new mannetun yamayawk sew endet yadgal???????
Sew mannetun weyim yetefeterebetn alem kalaweke endet yadgal??????
Ye ewket kflachn metades alebet bye amnalehu slezih dardarun banhed sewn banwekis erasun endiyawk bnastemrew melkam new ::
please i want to talk Dr mamusha... can i get his address please
1) Positional Chang of sanctification
የመጀመሪያ ድነት ( ተወልዳችጟል) አለቀ::
2) Experiential or progressive sanctification
ስለዳንን እየፀናን ወደ መልክ እንሄዳለን እንጂ : ለመዳን አንሰራም::
3) Glorified
የከበርንበትን ፀጋ ለዘላለም እንኖረዋለን አለቀ::
...........
ምን ማለት ነው?
ድናችጟል : እየዳናችሁ ነው: ትድናላችሁ:: ይሄ ግን ስህተት ነው:: አይ ዶ/ር ሌላውን አንተታውቃለህ::
He said that on part 1 go and check
Justification,sanctification and glorification
Go back and listen part one 🤦🏽♀️
Sorry to say አፍህን ሞልተህ ስህተት ስትል ትንሽ አይከብድህም?
አንተ ያልደረስክበት መንፈሳዊ መረዳት ሁሉ ስህተት ነው አይባልም ይልቅስ humble yourself before the lord and ask him to reveal the word for you!!
በልጅ ሞት ከአብ ጋር ታርቀናል (judical redemtion) ይልቁንም በህይወቱ ዕለት ዕለት እንድናል (organic salivation)
“ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤”
- ሮሜ 5:10
Mal keessa akkan jiru nati himte
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትምህቱ የበርከት ምንጭ ነው ተባረክ ::ውጣቶች ግና በጸሎት በቃሉ ብትጸልይ ዶክተር ሊወስኑ ሕይል ይዞው ይሄዴሉ ጸሎትን በቪድዪ ኣትቁርጡት
ፕ/ኣማን ጀርመን
Amen 🙏
God bless you Dr Mamusha
❤❤❤❤
Amen 🙏🏾
❤❤❤