መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል |full psalm |Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | August 03,2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @samuelasresiofficialc...
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Комментарии • 644

  • @zemenayatnafu9603
    @zemenayatnafu9603 26 дней назад +1

    ወንድማችን መምህራችን በርታልን በአንተ ትምህርቶችና ጸሎቶች ብዙ ራሴን ማነፅ ችያለው፡ ጉልበትንም አግኝቼበታለው ተባረክ የድንግል ልጅ መድሃኒያለም ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @user-cg8mu8ew4q
    @user-cg8mu8ew4q Год назад +420

    ለኛ ለስደተኞች ትልቅ ውለታን እየዋልክልን ነው በዚህ በተረጋጋ ድምፅ የእግዚአብሔር ቃል ስታካፍለን ማግኘት የማንችለውን መፅሐፍ ቅዱስ ስታነብልን በእውነት ትልቅ ውለታ ነው እግዚአብሔር ጤናና እድሜውን ያድልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @hiwetslehsi9499
      @hiwetslehsi9499 Год назад +20

      በትክክል አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @fentahunalemu696
      @fentahunalemu696 Год назад +11

      አሜንአሜንአሜን በትክክል እግዚአብሔር እረዝመ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲👏👏👏

    • @addisugetachew9276
      @addisugetachew9276 Год назад

      Sgabrktenmanewyntkge

    • @mdkkssns5053
      @mdkkssns5053 Год назад +8

      አሜን ፫በእውነቱ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Год назад +7

      ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እውነት ነው

  • @nsantslmon
    @nsantslmon 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራቱን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጡኡመ ልሳን መዳኃኔአለም ያክብርልን ዉድ መምህራችን 🤲🥰❤️❤️

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Год назад +3

    🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 2 года назад +10

    ውይ መታደል ነው በእውነት። በጣም ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ዘመኖትን ይባርክልን ረጋ ያለ አደራረስ

  • @user-ku5ks2ln3b
    @user-ku5ks2ln3b 5 месяцев назад +5

    እዉነት አንጀት የሚበላ ድምጰእና እድሜ የሚጨምርነዉ በእዉነት ለሁላችንም ቢያንስ ሳንሰለች አይምሮህን ወደፈጣሪ አርገን እንድንሰማ አድርገህልናል ወንድሜ በተለይ እንደኛ ስደትላይ ላለንዉ ትልቅ ብርታ ትነነዉ መቼም መጰሀፈነን እናንብብ ብንል እንካን ተስላችተን ከአንድ ምራፍ አናልፍም ነበር አሆንግን እግዚሀቤር እድሜና ጤና ይጠብቅህ እኛንም

    • @user-ku5ks2ln3b
      @user-ku5ks2ln3b 5 месяцев назад +1

      በመንግስትህ አስበን❤❤❤❤

  • @የአሜን
    @የአሜን 2 месяца назад +1

    አቤቱ አባቴ በምረት አስበን 😢🙏🙏🙏

  • @hanag6166
    @hanag6166 Год назад +6

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ፡ይጠብቅልን

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 2 года назад +129

    እደ መዝሙረ ዳዊት አጥን ትን የሚያለመልም ልብን
    የሚያረካ የዘወትር ፀሎት የለም 😭😭😭😭
    ገዝታቹ ጠዋትና ማታ አንቡቡት ለፀሎት እጅግ ጠቃሚነዉ የኦርቶዶክስ ልጆች ገዝታቹ ተጠቀሙ
    ትጠቀሙበታለቹ 😭😭😭😭😭

  • @dvssd7827
    @dvssd7827 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @babumollikbabumollik6507
    @babumollikbabumollik6507 Год назад +8

    አሜን አሜን አሜን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።

  • @DersoSisay-l4f
    @DersoSisay-l4f 5 дней назад

    በእውነት ቃሐ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መምህር ሳሙኤል እጅግ በጣም እንወድሃለን ለእኛ ለስደተኞች ብርታታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን እና ጤናህን ያድልህ 🙏🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 11 месяцев назад +3

    አባታችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን የመዝሙረኛዉ የቅዱስ ዳዊት በረከት ረድኤት ፀሎት ልመና ከእኛ ከሕዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @የአሜን
    @የአሜን 2 месяца назад +2

    ስሰማው ልቤ በሀሴት ይሞላል ሰላም ይሰማኛል 😢

  • @Amal-sr5kc
    @Amal-sr5kc 2 года назад +22

    ከወተትና ከማር የጣፈጠና የጣመ ሰብከት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Год назад +5

    🙏 አሜን 🙏

  • @LidiaZappia
    @LidiaZappia Год назад +5

    Amen amen thank 🙏🙏🙏 kill hiwot Yasmalen memuher look❤❤

  • @tilanesh2603
    @tilanesh2603 15 дней назад +1

    የውነት ፀጋውን ያብዛወት አባታችን

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን♥️🙏

  • @geteyetumebtu-nz1wd
    @geteyetumebtu-nz1wd Год назад +2

    ቃለህይወትያሰማልንእረዴትበረከትፀጋዉንምህረቱንያድልልንያንተንትምህርትስሰማበእግዚአብሄርእፅናናለሁኝእኛንምከሀጢአትከተንኮልጠብቆበቤቱያኑረን፣አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @diboradula3486
    @diboradula3486 Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠበቅህ
    እግዚአብሔር ለበደልኩት በደል ምህረትን አድርግልኝ አቤቱ ምሕረትን አርግልኝ
    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @HiwotKetema-ud3gy
    @HiwotKetema-ud3gy Месяц назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤️❤️

  • @HabtamBella
    @HabtamBella 17 дней назад +1

    ወንድማችን ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @እንደጌታፉቃድይሁን
    @እንደጌታፉቃድይሁን 2 года назад +50

    አባቴ መምህር ሳሙኤል ዉስጤ እግዛብሄርን አምላኬን ለማመስገን እና ለጌታ ዝቅ እያልኩኘ ለፀሎት የምንበረከ ክ ጠንካራ ልብ ይሰጠኘ ዘንድ በፀሎትህ አስበኘ ይሀን ኮመንት ያነበባ ቹህ ምመናን በፀሎታቹህ አስቡኘ እገዛብሄር እኔን ብላቴናዉን ይፈልገኘ ዘንድ ለምኑልኘ አሜን

    • @user-nn9ts9zc6p
      @user-nn9ts9zc6p 2 года назад +4

      እግዚአብሔር ብለሽ ፃፍ እግዚአብሔር ያስብሽ ይጠብቅህ

    • @user-im6ul1hi9x
      @user-im6ul1hi9x Год назад +3

      መድሀኒ አለም ይጠብቅሽ እህቴ

    • @myhomeissweat5634
      @myhomeissweat5634 Год назад +3

      ፀሎት ቅዱሳን ከሁላችን ጋር ይሁን

    • @mdkkssns5053
      @mdkkssns5053 Год назад +2

      አምላከ ቅዱስ ዳዊት ያስብሽ

    • @edomlegess3683
      @edomlegess3683 3 месяца назад +1

      ❤❤❤

  • @emebetaddis5035
    @emebetaddis5035 3 месяца назад +4

    Yeteregaga des yemil 🥰💒🙏

  • @GgdGgf-t4g
    @GgdGgf-t4g 7 месяцев назад +6

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 5 месяцев назад

      🙏💒👏 አሜን Amen 👏💒🙏

  • @zablazabla5066
    @zablazabla5066 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ayyuuayyuu2742
    @ayyuuayyuu2742 Год назад +7

    Ameen Ameen Ameen

  • @bertukanElias
    @bertukanElias 10 месяцев назад +3

    ማን ነው እንደኔ እያለቀሰ ያዳመጠው እግዚአብሄር ሆይ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @halimamokrya6386
    @halimamokrya6386 Год назад +20

    *_እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን አሜን ፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን ክብር አባታችን_*🍃🍃
    *_አሜን፫ የ ቅድሳን እረዴኤት በረከታቸው ምልጃ ፆሎታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን ከልደቱም በረከት በሁላችን ላደርብን_*
    _የዕለቱን ስንክሳር ላነበቡልን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን_🕯 ✝️🍃

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 Год назад +79

    በውነቱ ይህ ትልቅ ሰጦታ ነው በድምጽህ ውሰጥ ሰላም አለ በሰላምህም ውሰጥ ትእግሰት አለ አንተን ማዳመጥ ደግሞ ልብን ያሰደስታል እግዚአብሔር ይባርክልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስቱን ያውርስልን

    • @mulumekonnene8359
      @mulumekonnene8359 Год назад +4

      eneim endezaw nw misemagn ...sesemawe dess yelgnal selam yesemagnal enba enba yelgnal

    • @dawitsheger394
      @dawitsheger394 10 месяцев назад

      ruclips.net/video/MhallbZCxUg/видео.html

    • @user-ln3po3es1g
      @user-ln3po3es1g 9 месяцев назад

      Enem endazaw egziabher yemeretew sew new egziabher yemngstu werash yargew

  • @fxc7316
    @fxc7316 3 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Bewinet kale Hiwet Yasemalin Abatachin🙏🙏🙏🤲💒

  • @user-kp1mi1uk2h
    @user-kp1mi1uk2h 2 года назад +23

    አሜን አሜን አሜን 🕯🤲አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን 🕯🤲ቅድስት ሆይ ለምኝልን 🇪🇹ቅድስት ሆይ ለምኝልን 🕯🤲እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የዘወትር ጥበቃሽ አይለየን አሜን 🕯🤲ቅድስት ሆይ ለምኝልን 🇪🇹አሜን አሜን አሜን 🕯🤲🇪🇹

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-qu8dv9so6l
    @user-qu8dv9so6l 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @AsffAsam-sv5kw
    @AsffAsam-sv5kw 4 месяца назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይበርክቹ አባ ከ
    እናመሰግናለን🙏💔💔💔💌💓

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 2 года назад +6

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንአሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንአሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን ልዑል ሆይ አመሰግናለሁ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @IPhonetastic-bf6ro
    @IPhonetastic-bf6ro 10 месяцев назад +1

    አሜን መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Год назад +1

    አዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merrymerry3274
    @merrymerry3274 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 😢😢

  • @user-ti1xq5sk4b
    @user-ti1xq5sk4b 8 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @woinshethora
    @woinshethora 8 дней назад +1

    አሜን ❤❤❤ አሜን 🎉🎉🎉🎉 አሜን

  • @meski229
    @meski229 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን😍

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጥ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-Tsedale
    @user-Tsedale 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን። ትልቅ ውለታ ነው መምህር በእውነት።

  • @ZenebuBiru-id2eh
    @ZenebuBiru-id2eh 6 месяцев назад +4

    አሜን❤ አሜን አሜን አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤🙏👏🌺

  • @alammekonen5368
    @alammekonen5368 Год назад +11

    _*📗ከቅዱስ ዳዊት ረድኤት በርከት ያካፍለን አሜን*🤲🏻📚☘️_
    _📚 _*_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_*_ 📚💦_
    *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚💦🍃🍃🍃

  • @derejebeyene2104
    @derejebeyene2104 Год назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asdfaxdf7290
    @asdfaxdf7290 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜኖ

  • @user-mv3tv1mu8c
    @user-mv3tv1mu8c 2 года назад +5

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fanta3636
    @fanta3636 Год назад +38

    እግዚአብሔር አገልገሎት ዘመነወን ይባረክለን በእውነት በደስታ የመሰማው ትምህርት ነው የእድሜ ጸጋ ይስጥለን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🇮🇱🙏🙏🙏🙏

    • @dawitsheger394
      @dawitsheger394 10 месяцев назад

      ruclips.net/video/MhallbZCxUg/видео.html

  • @OromiyaaKoo-wv1ji
    @OromiyaaKoo-wv1ji Месяц назад +1

    Kale hiyote yasemlen
    L memrchn edema ena tena yestleg❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mx3mp2ih4g
    @user-mx3mp2ih4g 3 месяца назад +1

    Amennn amennn amennn kale hiwet yasemaln kbur memhrachhh

  • @achawachyideg605
    @achawachyideg605 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ ፈጣሪ

  • @AlmazGebremaryam
    @AlmazGebremaryam 2 месяца назад +1

    አሜን ❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @gorgethomas8728
    @gorgethomas8728 8 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን❤❤❤

  • @user-uu1zt2bs4j
    @user-uu1zt2bs4j 8 месяцев назад +1

    አቤት ደስስ ስትል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 2 года назад +10

    አቤቱ ይቅር በለን ማረን ቅን ልቦናን ፍጠርልን ማስተዋልን አድለን አቤቱ አምላኬ ማረኝ ይቅር በለኝ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-rz6od2cv8w
    @user-rz6od2cv8w 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ማረኝ

  • @user-lm8fz1rg2h
    @user-lm8fz1rg2h 7 дней назад +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kebedechfkre3989
    @kebedechfkre3989 Год назад +7

    ዋጋህ በሰማይ ነው🙏🙏🙏🙏🙏👑

  • @ArgasheAbebe
    @ArgasheAbebe Год назад +1

    ቃለህይወት ያሰማል በእዉነት ጰገዉን ያብዛልህ አብዝቶ አሜን አሜን አሜን

  • @user-mh2om1dh6v
    @user-mh2om1dh6v 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በርሚ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር አችን ለተጨቃችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ከጭንቀት ነፃ ያድርጋችሁ

  • @shewitmezegebe4370
    @shewitmezegebe4370 2 года назад +4

    አሜን

  • @user-le6kr3qj1h
    @user-le6kr3qj1h 8 месяцев назад +5

    ከወተትና ከማር የጣፈጠና የጣመ ስብከት ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @esetebelayneh4964
    @esetebelayneh4964 2 года назад +4

    አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏❤ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @marya4461
    @marya4461 Год назад +3

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abebagetaw6678
    @abebagetaw6678 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደርብን አሜን

  • @Elizabeth-q1n
    @Elizabeth-q1n Год назад +1

    በእውነት ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ZanbZazo
    @ZanbZazo 5 месяцев назад +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን⛪⛪⛪❤🙏

  • @zeethiopia7431
    @zeethiopia7431 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እጅግ እጅግ እጥንትን የሚያለመልም ንባቤ ነው:: የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክልህ!

  • @emebetgerzgher723
    @emebetgerzgher723 Год назад +3

    አሜን 💒🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 2 года назад +106

    እንዴት ደስ ይላል!!! በቃ ሁሌ ሙሉ ምዕራፍ እያነበብክ ሙሉውን የመፅሀፍ ቅዱስ ምዕራፍ አንብብልን!!!
    ቃለ ህትወት ያሰማልን!!!

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Год назад +10

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን🙏💒💒💒💒🌾🌾🙏📚📚📚📚📚

  • @youdijyoudij1826
    @youdijyoudij1826 6 месяцев назад +1

    አሜን❤❤❤ውይ የፈጣሪ ፍቅሩ

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br 9 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን በእውነት የሚመኘው የሚናፍቀው የዳውት መዝሙር ነበር ዛሬ ተሳክቶልኛል በእንባ የሚነበብ ነው እኔ ገና ዳውት ስባል ሆድ ይብሰኛል

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 7 месяцев назад +1

      🙏💒👏 አሜን Amen 👏💒🙏

  • @cnxconnexion3859
    @cnxconnexion3859 2 года назад +64

    እንዴት ደስ ይላል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን በ አውነት የንተ ትምህርት ሰሰማ ነብሴ ትደሰታለች ዐድመን ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር 👍👍👍💒💒💒💒

    • @fikriewoldesamyat1448
      @fikriewoldesamyat1448 2 года назад +1

      ስለሆነውም ስለሚሆነውም ስለሰማነው የዳዊት መዝሙር እግዚዓብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በረከትን ይሥጥልን ያድለንም ዓሜን !!!

    • @gantfgh2150
      @gantfgh2150 Год назад +1

      @@fikriewoldesamyat1448 11q1

    • @ivana3219
      @ivana3219 Год назад +1

      😅😢😅😢😂😅😅😅🎉😢🎉❤❤🎉❤❤😮😢❤❤🎉😅😂😮❤😅😢❤🎉

    • @semerefesshaye24
      @semerefesshaye24 Год назад

    • @belayneshmengesha5708
      @belayneshmengesha5708 Год назад

      W

  • @werkaethio7461
    @werkaethio7461 7 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን❤🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯ቀለሂወት የሠምልን❤🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад +1

    ተመስገን አምላኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @babumollikbabumollik6507
    @babumollikbabumollik6507 Год назад +3

    ቃለህወትያስመልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 года назад +20

    ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን የቃሉ ባለቤት እባታችን እምላካችን እግዚአብሔር ለዘላለም ይክበር ይመስገን

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔አቤት ይቅረ በለን አሜን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 10 месяцев назад +2

    አሜን. አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ህይ ማሠን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 года назад +4

    ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @youaremybeautymaryformylif1449
    @youaremybeautymaryformylif1449 Год назад +7

    እንዴት ደስ ይላል ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏💒💒💒🌿🌿🌿☘️☘️☘️

  • @Letish190
    @Letish190 Год назад +1

    አምስግነካ ዛሓውይ. ንዓድና ሰላም ንህዝብን ል

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-rf1in5ou2m
    @user-rf1in5ou2m Год назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤😢

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እናመስግናለን አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይስጥልን❤♥🌺😥😥

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 10 месяцев назад +1

    አብቱ ግታ ሆይ ማረን ይቀር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን

  • @Konko-nz9hf
    @Konko-nz9hf 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቅለ ሂወትን ያሰማልን መምራኝን ሳሙኤል እድሜና ጤናሁን ያድልልን አሜን

  • @gyfy8698
    @gyfy8698 2 года назад +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን 📚👏

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትያሰማን

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n 4 месяца назад +1

    Amen.3❤❤❤wendmachn.kalywet.yasemaln.eidm.zeman.yeibarik.xagw.yabzal.meidan.alemme.amen.3🎉🎉🎉

  • @user-we4nd4pe7w
    @user-we4nd4pe7w 8 месяцев назад +2

    በውነት የሕይውትን ቃል ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን
    ፀጋ በርከቱን ያብዛልህ በጣም እናመስግናለን

  • @saronresom1950
    @saronresom1950 Год назад +3

    Thank you