ራዕይ ዮሐንስ 20 አጭር መልዕክት እና የጥያቄዎቻችሁ መልስ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ራዕይ ዮሐንስ 20 አጭር መልዕክት እና የጥያቄዎቻችሁ መልስ።
    የካቲት~23~2013 ዓ.ም

Комментарии • 29

  • @yenetube1216
    @yenetube1216  3 года назад +5

    ራዕይ ዮሐንስ 20 አጭር መልዕክት እና የጥያቄዎቻችሁ መልስ።
    የካቲት~23~2013 ዓ.ም

  • @birhaniehailuamenamenamen9247
    @birhaniehailuamenamenamen9247 3 года назад +1

    Kalehewt yasemalen amen amen amen 🙏

  • @user-uq9yo2oy4x
    @user-uq9yo2oy4x 3 года назад +4

    አግዛብሄር ይስጥልን ወንድማችን ብሩክ ለኛም ጽናቱ ያድለን ወንድማችን አንደ ንፋስ ከነፈሰ ጋ ከመሀድ የድንግል ማርያም ልጅ ከ ድያብሎስ ተዘዥዎች የሆኑ ተኩላዎች ያድነን ይጠብቀን አንጂ አኛ ሰዎች ምናስተውልበት ኣምራችን ደፍነንዋል ለደጉ ዘመን ለደጉ ንጉስ ለ ኣገራችን ትንሳኤዋ ለማየት ያብቃን ኣሜን(3)👏🙏🕊️💚💛❤️

    • @mazaatsebha855
      @mazaatsebha855 3 года назад

      ስለፅዋው አልገባኝም ሁሉንም እከታተላለውምንምአይነትመረጃየለኝምእባክህወድሜአስረዳኝ

  • @user-yw1rz3lm9g
    @user-yw1rz3lm9g 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @wagayeshiferaw7329
    @wagayeshiferaw7329 3 года назад

    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተግሳፅህ ደስ ይላል ያነቃል ያበረታል በርትት በልልን አዎ እውነት ያሸንፋል የእመቤታችንን መቀነት ይዘን መስቀሉን ተሸክመን እንሻገራለን አምናለሁ ባልደርስም ጆሮዬ ሰምታለችና ከምርጦቹ እኔ አንዱ ነኝ ዘወትር ሳልሰለች በኤርፎን ቀኑን ሙሉ ሳደምጣችሁ ነው የምውለው ወለተ ማርያም ነኝ፡፡

  • @user-vp2vb3uh1m
    @user-vp2vb3uh1m 3 года назад

    አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን እንደበደላችን ሣይሆን አንደቸርነትህ ማረን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @maria58541
    @maria58541 3 года назад

    Kalehyewet yasemalen Amen 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-vs2hh3yi1j
    @user-vs2hh3yi1j 3 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ።
    ወንድሜ ጥያቄ አለኝ የኔ ጥያቄው ፩ ፅዋ ያልገባነው ? ያልተመዘገብነው? ምን እንሁን
    አንተ ልክ ፅዋ የተመዘገበችው ስትል ድንግጥ እላለውኝ ምክንያቱም መዝገባውንም ሳልተመዘገብኩም ፅዋውንም ስላልገባው
    ከሁለት የወደቀ ዛፍ ሆኜ። ላንተም ከዚህ በፊት በዩቱብ ስልክ ቁጥር ጠይቄ ነበር. ግን ከዛ ቦሐላ የቴሌግራም ሊንክ በዩቱብ ላይ ለቀክ አገኘ በሱ መጠቀም ጀመርኩ ። በቴሌግራሙ።

    • @yenetube1216
      @yenetube1216  3 года назад +1

      ስልክዎን ያስቀምጡ

  • @user-ei7bd4ql8v
    @user-ei7bd4ql8v 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን 3
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @yeshiandine3080
    @yeshiandine3080 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን

  • @roozrooz2804
    @roozrooz2804 3 года назад +1

    amen amen amen

  • @sifelgmoges7352
    @sifelgmoges7352 3 года назад

    እንኩዋን ደና መጣህ ወንድማችን!! እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን አሜን!!!

  • @hosenayenahosi2397
    @hosenayenahosi2397 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏

  • @fantuhailu3641
    @fantuhailu3641 3 года назад

    ግዜው በጣም ከፍቷል እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጠን

  • @user-we4pe5wt8x
    @user-we4pe5wt8x 3 года назад

    ቃለህወት ዠሠማልን

  • @wagayeshiferaw7329
    @wagayeshiferaw7329 3 года назад +1

    Abetu Bechernetu Yemarn Yekir Yebelen

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 3 года назад +1

    እውነት እንዳይመስላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ምን እየተሰራ እንደሆነ አታውቁም ንቁ ንቁ ንቁ ራዕይ ዮሀንስ 20 ብለው በቴሌግራም እና በዩቲውብ የሚንቀሳቀሱት ትክክል አይደለም አትከተሏቸው ከሰማችሁ