ቤተ መቅደሱ ሊገነባ አርማጌዶን ሊገለጥ ነዉ። ኢትዮጵያ ወዴት ትሄዳለች ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024
  • memir Mesfin Solomon 7 Kutir
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video -
    / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved

Комментарии • 453

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን አስባት ለሕዝባችን ፍቅርን ስጥ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 4 месяца назад +126

    ሰማይና ምድር ቃሌ ግን አያልፍም ያልከው ጌታ አልፋና ኦሜጋ ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ያልከው ጌታ በመንግስትሕ በመጣሕ ጊዜ አስበን የእናትሕ አስራት የሆነችውን ኢትዮጰያን አስባት ጌታ ሆይ የደነደነ ልባችንን ስበርልን 💚💛❤🙏

    • @MesiAmogne
      @MesiAmogne 4 месяца назад +5

      Amen Amen Amen

    • @almaz7677
      @almaz7677 4 месяца назад +3

      ❤አሜን ❤

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 4 месяца назад +1

      💚💛❤🤝

    • @tsedaluhabtamu
      @tsedaluhabtamu 4 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @RobelJETRO
      @RobelJETRO 4 месяца назад +1

      🧠Ethiopia gin ⁉️bewnetu sibeza gin ke ewneta meraq ayihonbnm yetenigaw metisihaf new endih miyaweraw silhe ❤☝️🗣thanks‼

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Месяц назад

    ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽 ለኛምማስተዋሉን ይስጠን::

  • @Belayensh-k4n
    @Belayensh-k4n 4 месяца назад +50

    በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልኝ

  • @wondessen.3321
    @wondessen.3321 4 месяца назад +27

    በስማም ድቅ አቀራረብ ደስ የሚል ትምህርት ለዘመነ ትንሳኤ ቸሩ መዳኒኃለም ያድርሰን በርታ መምህር

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 4 месяца назад +67

    እኔ ለመምህራኖቼን ፍቅሬን የምገልፅላቸው ላይክ ሽርና ሰብስክራይብ በማድረግ ነው እናንተስ ?? የተዋህዶ ልጆች አትፍዘዙ አለን እንበላችው 🙏🏼🙏🏼 እነሱም ይበረታሉ 🤲🏼 መምህር ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 4 месяца назад +32

    ዉዶችዬ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ❤️ ወንድሞቻችን እናብረታ ሸርና ላይክ እያረጋችሁ እባካችሁ 🙏🏼🙏🏼

  • @BeminiAlmu
    @BeminiAlmu 4 месяца назад +12

    ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር ፣ኢትዮጵያ ርዕስተ ድንግል ማርያም፣ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን፣ኢትዮጵያ የአለሙ ገዥ።አሜን ትንሳኤዋን ያቅርብልን።

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 4 месяца назад

      ተረት😂 እስበሱ የሚናከስ ህዝብ ምኑ ነዉ ስላሴ የሚወደን ።ኢትዮጵያ ድሮ እንጅ አሁን የመተተኛ የጠንቋይ የአህዛብ፣የመናፍቃንጠመፈንጫ ሁናለች ።ኦርቶዶክሱም ጨፋሪና ዘማዊጠነዉ በቁጥር ቢገኙጅጨቃሉንጠየሚጠብቁ

    • @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ
      @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ 3 месяца назад +1

      Amean Amean Amean
      Bea Telot Asibun lea Tinsayewo yabikan

    • @marthabruzac9777
      @marthabruzac9777 20 дней назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @EyerusAyele-dr9do
    @EyerusAyele-dr9do 4 месяца назад +19

    አንደእናነተ ዓዪነት ምህራኖችን ያብዛልን።

    • @jshejsvs478
      @jshejsvs478 16 дней назад

      አዎ ወንድ ልጆቾ ያላቹ ታረክ አሰተምሯቸው

  • @Biyadglegneymer
    @Biyadglegneymer 4 месяца назад +27

    ክብር ለንጉሱ ለአምላካችን ለፈጣሪያችን ለቸሩ ለአዛኙ ለሩህሩሁ አባታችን 1:57 ለመድሀኒያለም ይሁን❤❤❤

    • @HananGze
      @HananGze 4 месяца назад

      አሜን💖💖💖🙏

  • @AshuKinde
    @AshuKinde 3 месяца назад +9

    እስራኤል ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች 🇮🇱🙏

  • @jhgfgg1610
    @jhgfgg1610 4 месяца назад +12

    መምህርዬ አንተንስሰማ😢በህምባ ነው እውነት ምን እንደሚሰማኝ አላውቀውም አቤት መታደል እግዚአብሐር ጸጋውን ያብዛልህ አንተን ስሰማ ሰለ እመዬ ኢትየጵያ መጽውን ጊዜዋን ሳስብ አንተ አንደበት አሁኑ የሆነ ይመስለኛል ትንሳዔዋን ያሳየኝ አሜን ተዘጋጅተን እንድንጠብቀው እግዚአብሄር ይርዳን ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏

  • @ayenewmekonnen6605
    @ayenewmekonnen6605 3 месяца назад +5

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ! የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @gut7948
    @gut7948 24 дня назад

    እግዚአብሔር በቢቱ ያቆየን መምህር❤

  • @meyaangel3267
    @meyaangel3267 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 3 месяца назад +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በቤተ መቅደስህ አኑረኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢

  • @Albelgetahun
    @Albelgetahun 4 месяца назад +12

    መምህር እናቴ እጅግ ታማብኛለች የእመቤታችን ቅብ የቀረ ይኖሮታል ስለ እመቤታችን ፍቅር ይርዱኝ።
    በቋንቋየነሽ ሚዲያ ቀርበው ተከታትየዎታለሁ መልካም ቆይታ ነበር ቅዱስ ቅብ ያሰጠቻችሁ ልዬ ሴትም አስደንቃኛለች።
    እጅግም ስላነቁን አምላክ ይባርክዎት ለዘለዓለሙም ይጠብቅዎት መምህራችን 🙏

    • @memihir_mesfins_solomon
      @memihir_mesfins_solomon  4 месяца назад +5

      @@Albelgetahun ሰልክ ያስቀምጡ

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam 4 месяца назад

      ​@@memihir_mesfins_solomonመምሕር ለዛ ያለው ትምሕርትሕን በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ይሁን የኢትዮጺያ ትንሳኤ ከምንናፍቀው አንዷ ነኝ ያችን ዘመን እንድናይ ይፍቀድልን የቅብ ቅዱስ ፕሮግራማችሁ በጣም እናፍቀዋለሁ ቦታው ላይ ሆኜ አይደለም የተከታተልኩት በዮቱብ ቻናላችሁ ነው የማየው እግሬን ስለሚያመኝ የትም አልሔድም እድሉ ገጥሞኝ ቅብ ቅዱሱንም አላገኘሁም የሚቀጥለው ፕሮግራማችሁ ዮሐንስ ወልደነጎድጓድ ብታደር ጉት እንደአምላካችንፈቃድ አገኛለሁ ደግሞ ከእናንተ ጉዞ ወደእስራኤል ለመሔድ እሕቴ ሰለምትፈልግ ወደዚህ ከቅብቅዱስ ስእሏ በረከት ለመቀበል መሔድ ስለምትፈልግ አድራሻችሁን ብትፅፍልኝ በአክብሮት እለምናለሁ ግን በጣም ይቅርታ መምሕር ጊዜሕን ስለሰጠሐኝ ቃለሕይወት ያሰማልን የምንናፍቃትን የኢትዮጲያን ትንሳኤ ሁላችነም ያሳየን

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam 4 месяца назад

      ፴፯ ፺፪ ፷፮ ፴፮

    • @Albelgetahun
      @Albelgetahun 4 месяца назад

      ዜሮ ዘጠኝ ሰማኒያ ስድስት ሰባ አንድ ዘጠና ስድስት ሰማኒያ ስድሰት
      አቤል አስራት (ደሴ)
      ፹፮ ፸፩ ፺፮ ፹፮።

    • @Albelgetahun
      @Albelgetahun 4 месяца назад +1

      የዘገየሁት ቁጥር ስፅፍ እያጠፋብኝ ሆኖ ነው መምህር ይቅርታ።

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይማርልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu5430 4 месяца назад +7

    አቤቱ አባታችን ሆይ በምህረትህና በቸርነትህ አስበን፣ የኢትዮጵያንም ትንሣኤ እንድናይ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን።

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 4 месяца назад +3

    እውነት ነው መምሕር ኢትዮጵያ ተንሳኤዋ እንደደረሰ በሙሉ እምነት አምናለሁ መከራውን ፈጣሪ ያሳጥርልን ያችን ቀን ፈጣሪ እንዲያደርሰን የዘወትር ፀሎቴ ነው እምዬ ኢትዮጵያ በንጉስ ቴድሮስ ስትባረክ አምላኬ ሖይ ያችን ቀን ሳላይ አትውሠደኝ

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq 4 месяца назад +4

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው።
    መምህር እረጅም የአገልግሎት እድሜና ጤና ይስጥልን ።ሁላችንም
    የስሙ ቀዳሾች የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን ። ይቆየን ።

  • @henokabraham607
    @henokabraham607 4 месяца назад +10

    እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ልቦናችንን ት ኽፈትልን" አሜን

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Месяц назад +1

    ግሩም ድንቅ የክርስትና ስብከት ነው።

  • @aluuy1825
    @aluuy1825 4 месяца назад +7

    ነብስን በእውነት መንፈስ የሚያጥምቅ ቃል ነው በርታ እንወድሃለን ተባርክ

  • @פיקאדודסיי
    @פיקאדודסיי 14 дней назад

    ቃሊ ሒወት ያሰማልን

  • @asratsefu9536
    @asratsefu9536 4 месяца назад +3

    መምህር ሆይ ሰላም ጤና እድሜ ለእርስዎ እንዲሆን የዘወትር ምኞቴ ነው የእርሰዎ ትምህርት ዉስጤን ሰርስሮ ነው የሚገባው እና ዘወትር ትምህርቱን አዳምጣለሁ ቀደም ሲል ከነበርኩበት ከሀጥያት ስራዬም ነቅቻለሁ ዳግም በሀጥያት እንዳልወድቅ የእርስዎ ትምህርት በጣም በጣም ረድቶኛል አሁን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱስ ስጋው እና ለክብር ደሙ እንዲያበቃኝ ክርሰቲያን ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ ። መምህር ሆይ ትምህርቶትን ሁሌም ዘወትር በጉጉት ነው የምጠብቀው ቃለ እግዚአብሔር ን እንዲህ በጣፈጠ አንደበት ማቅረብ መታደል ነው እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከው

  • @bezawit1148
    @bezawit1148 4 месяца назад +15

    እግዚአብሔር ያድርግልን መልካሙን ዘመን እንድናያ ይፊቀድልን

  • @kurazfilmproduction
    @kurazfilmproduction 4 месяца назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን:: የሐገራችን ኢትዯጵያን ትንሳኤ እንድናይ እግዚአብሔር ይርዳን::

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t 3 месяца назад +2

    እንዴት ያለ ጥበብና አገላለፅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በቤቱ ያቆይህ ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ገራሚ ሠው ነህ

  • @tagelalemayehu2830
    @tagelalemayehu2830 4 месяца назад +22

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ! ጆሮ ያለው ይስማ , ልብ ያለው ልብ ይበል !

  • @selamawitmegersa165
    @selamawitmegersa165 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኛ ተስፋ ያለን ልጆች ነን አዋ የብርሃን ልጆች እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ተንሳዬዋን ያሳየን

  • @kiyuyene8635
    @kiyuyene8635 4 месяца назад +4

    አሜን መምህር ትንሳኤሽን ያሳየን ውዲቷ ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር 😍😍😍

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 4 месяца назад +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እያለቀሰኩ ነው የጨረሰኩት ታቦቱን ለመወሰድ የፂዮን ልጆች በጦርነቱ ያለቁት በገዛ ልጀቿ የእናት ጡት ነካሾች ተላላኪዎች ሰልጣን ይዘው ኢትዮጵያን አደሟን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና😢

  • @taytuhaile8567
    @taytuhaile8567 Месяц назад

    መምህር ፈጣሪ ይባርክህ

  • @HabeteBuna
    @HabeteBuna 4 месяца назад +4

    ቃላት የለኝም መምህር አምላከ ቅዱሳን እድሜ እንደ ማቱሳላ ጥበብን እንደ ሰለሞን አብዝቶ ይስጦት ።

    • @Zee-uj6mf
      @Zee-uj6mf 4 месяца назад

      አሜን። አሜን

    • @HananGze
      @HananGze 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን🙏

  • @ደሐክ
    @ደሐክ 3 месяца назад +1

    በጣም ወርቅ መልእክት ነው ጆሮ ያላው ይስማ ተግባር ላይ ያውልው መምህር ምስጋና ላንተ ለዚህ መልክትህ

  • @besu1219
    @besu1219 Месяц назад

    ተባረክ

  • @eliyasobe5719
    @eliyasobe5719 4 месяца назад +2

    እውነት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ጊዜው ደርሷል እራሳችንን በንስሀ ታጥበን ስጋወደሙን ተቀብለን ተዘጋጅተን እንጠብቅ።
    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ናት (እኔ ብርሃን ነኝና ብርሃን ሳለላችሁ ተመላለሱ ብሏልና )

  • @Albelgetahun
    @Albelgetahun 4 месяца назад +10

    ክቡር መምህራችን እንኳን ደህና መጡ 🙏🤚

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 4 месяца назад +5

    አሜን ጌታ የኢትዮጽያን ትንሳኤ ያሳየን እንደቸርነቱ እንደሀጢያታችን አይሁን💚💛❤️🙏😭

  • @asfaw96
    @asfaw96 Месяц назад

    አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን እውነት ነው የአኢትዮጰያ ትንሳአኤ እየቀረበ ነው

  • @EphremTsegaw
    @EphremTsegaw 4 месяца назад +10

    መምህር መስፍን እንኳንም በ7 ቁጥር ሚዲያ ብቅ አልክልን ስለ 7 ቁጥር ሚስጥር ለ 7 አመት ያጠናሀዉን ጥናት ስታብራራ ነበር በ ናሁ ቲቪ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወቅሁህ እግዚአብሔር ብርታቱን እና የጥበብ መገለፁን ይስጥህ።

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 4 месяца назад +3

    እመቤቴ ታቦተ ፅፅዬንን እግዝአብሔር ወዶና ፈቅዶ ኢትዮጵያ መተሻል በተመረጠ ቦታ ተቀምጠሻል አሁንም የኢትዮጵያውያን ነሽ የትም አትሔጅም እናምናለን መቅደሱ ሲሰራ ሌላ ታብት አዘጋጅላቸው የኛ መለያየት ፊቲን ወደ ታቦተ ጽዪን እንዳያዞር እንዐልይ ኦርቶዶክሳውያን።

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 4 месяца назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ ልብ ስጠን እርዳን ለንስሀ አብ ቅን እመብርሀን እርጅን!!!

    • @HananGze
      @HananGze 4 месяца назад

      የንስሀ ጊዜ ዛሬ ነዉ🙏ቶሎ ግቢ እህቴ ተዘጋጅተን እንጠብቀዉ አባታችንን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 4 месяца назад +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር የፈሰሰውን ደም ና እንባ ተመልክቶ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን

  • @meseretbelay3491
    @meseretbelay3491 4 месяца назад +8

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 4 месяца назад +1

    መድሃኒያለም ክርስቶስ ለዚያ ክብር ያብቃን። ሰላም ለአገራችን፤ ሰላም ለምድራችን።

  • @BelaLove-k1l
    @BelaLove-k1l 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ ያብዛሎት መምህራችን እመብርሃን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን በስደት ያለን ልጆችዋን ለሀገራችን ምድር ለንስሀ ሂወት ታብቃን ።ሀይል የእግዚአብሔር ነው

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 3 месяца назад +1

    ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉 እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር ሰሎሞን

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 4 месяца назад +7

    መምህር በጣም ነው የምወድህ❤

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh 2 месяца назад

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን የንሰሃን እድሜ ይስጠን የኢትዮጵያን ተንሳይ ያሳየን እስራኤልንም ሰላም ያድርጋት

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 4 месяца назад +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የቤቱ ያፅናህይጠብቅህ በእውነት ዘርህ ይባረክ

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 4 месяца назад +4

    መምህር ትምህርት አሰጣጥህ የተለየ ነዉ, የእግዚአብሔር ቃል ነፍስን ያለመልማል🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @NigateFentabil
    @NigateFentabil 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግዜውን የዋጀ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ነው ፡፡

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 4 месяца назад +3

    መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ዕድሜህን በሙሉ እግዝእብሔር ይጠብቅህ ተባረክልን

    • @enactfaa
      @enactfaa 4 месяца назад

      የኢትዮጵያ ,ንሳኤ የጫካ ፕሮጀክት ነው እንዳይል አብይ

  • @Teshagerbelayneh
    @Teshagerbelayneh 4 месяца назад +4

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማል ን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasilaynalemasrta1731
    @fasilaynalemasrta1731 2 месяца назад

    ብዙ የተማርኩበት ድንቅ ዝግጅት ነው፡፡ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎ፡፡ በበኩሌ በመሰናዶዎ በእጅጉ ደስተኛ ነኝ፡፡ ይኼንን መሰናዶ ለሠራችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 4 месяца назад +3

    አቤቱ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆን ይቅር በለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሁን ካለንበት ጊዜ ጋር የሚሄድ ድንቅ ትምህርት ነው በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ❤❤❤

  • @fasikaGebre
    @fasikaGebre 19 дней назад

    Kale hiwet yasmaln Amen

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏

  • @Eliezerrule.execute
    @Eliezerrule.execute 4 месяца назад

    መምህራችን ተባረክልን ! እጅግ ልዩ እና ውብ የሆነ በጥሩ ማሳያ የተደገፈ ትምህርት ነው ! ግን የታበተ ፅዮን ወደቀደምት ቦታዋ መመለስ የሁሉ ነገር የሆነው የጌታችን እና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃድ በመሆኑ ይፈፀማል ! ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን !!!:: ቃለህይወት ያሰማልን ! ::

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 4 месяца назад

    እውነት ወንድማችንን ረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እንደአንተ ያለውን ያብዛልንን

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 месяца назад

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ምህራችን በአድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🌹✝️🌹

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 4 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ ማስተዋልን ስጠን ንፁህ የሆነ ምትወደውን የምታድርበት ልብ ስጠን በድለናል መልሰን🙏🏾

  • @NebyuSamuel-y3g
    @NebyuSamuel-y3g 2 месяца назад

    fetari yitebikegn kezi gize enen hatiyategnawun😭😭

  • @meronfikru6338
    @meronfikru6338 4 месяца назад +1

    Kale hiwoten yasemalen kekidusanu yedmrlen memhir🙏

  • @theodrosgirmaabebe5541
    @theodrosgirmaabebe5541 2 месяца назад

    በእውቀትና በማስተዋል ስለገለጥክልን የእግዚያብሄር ቃል እውነት እግዚያብሄር ይባርክህ፣ ማስተዋልና ጥበብ እግዚያብሄር ይጨምርልህ።

  • @sebayohannes
    @sebayohannes 2 месяца назад

    መምህር ድንቅ ትምህርት ነው እኔ ጴንጤ ነኝ የእርስዎን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውቀትና እውነት እስከመጨረሻው በመከታተሌ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብሮት።

  • @MeherSon
    @MeherSon 4 месяца назад +2

    የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው🙏

  • @EmbibalEmbi
    @EmbibalEmbi 4 месяца назад

    ሁሌም በጉጉት ነው የንተን ትምህርት የምከታተለው ረጂም እድሜን እግዚሀቤር ይሰጥልኝ

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 4 месяца назад +1

    ልብ ያለው ልብ ይበል ማራናታ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 4 месяца назад +2

    ዛሬ ጨካኝ ለህፃናት የማይራሩት ለዚህ ይሆን😢 ታሪካቸውን እያሰቡ ግፍን እያሰቡ ።መምህር እንድንነቃ ስላደረጉን እናመሰግናለን ቃለህይወት ቃለበረከትን ይስጥልና ያሰማልን።

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 3 месяца назад

    መድኃኒዐለም ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤ በእውነት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 4 месяца назад +3

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህሮቻችንን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @omahmedzzzz5346
    @omahmedzzzz5346 4 месяца назад +1

    እውነት መምህር ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @ስናይት-ሰ8ጸ
    @ስናይት-ሰ8ጸ 3 месяца назад +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመንግስቱ ወራሽ ያርጉን

  • @senibekalu4302
    @senibekalu4302 4 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @abroambele
    @abroambele 4 месяца назад +1

    አሜን! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! መምህር እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ።

  • @Efratameketa
    @Efratameketa 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 4 месяца назад

    መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህወት ያሰማልን እኛንም ለንስሀ ያብቃን መጨረሻችን ያሳምርልን 💚💛❤️🙏

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 3 месяца назад

    አሜን ማራናታ ጌታችን መድሀንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀይ ቶሎ ናልን አሜን

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 4 месяца назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ቸሩ አምላክ ለንስሐ ያብቃን ምህረትም ያድርግልን

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 месяца назад

      አሜን እኔ እሱ ነው የጨነቀኝ

  • @fikrubarega1511
    @fikrubarega1511 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @HelenZerihun-hj1ky
    @HelenZerihun-hj1ky 2 месяца назад

    Kalheyote. Yasemlene. ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ht9508
    @ht9508 4 месяца назад +2

    Thank u borther

  • @masaret6014
    @masaret6014 4 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር❤❤❤❤❤😢😢

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 4 месяца назад

    ውድ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይባርክልን።

  • @Abayasnake
    @Abayasnake 4 месяца назад

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 4 месяца назад +1

    ቃ•ህ•ያ መሆን ያለበትን ስለ እውነት በእውነት በእኩልነት እኔ አውቅልሀለሁ ባልሆነ ያለእኔ ቤተ እ/ር መ/ሰ እይወርስም ሳንባባል ልናስተምር ልንመክር ይገባል ም/ት በእርሱ ዘንድ የተሰወረ የተደበቀ አንዳች ነገር የለም!

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 4 месяца назад +1

    ቃለ.ህይወት.ያሰማልን.መምህር.ጌታ.ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ሰሀት አስበኝ የምትወዳትስ ስራ እየሰራው እጠብቅህ ዘንድ እርዳኝ አባቴ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Alemwerqi_melles19
    @Alemwerqi_melles19 Месяц назад

    Memhir Mesfin my favorite ❤️ person , your lessons are very inspiring me and love ❤️ you to much as you are nice and thinking as God’s son .i always following your lessons and make me feel good ❤. Keep it up

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 4 месяца назад +3

    KIDUS EGZEABHER YEBARKHE YETEBKEH YERDAEH !!! 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @hayatjifar443
    @hayatjifar443 4 месяца назад +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን በእምነታችን ያፅናን

  • @selamawoke3551
    @selamawoke3551 4 месяца назад

    መምህሬ በሀገሬ ላይ ተስፋ እንዳልቆርጥ ከሚያረጉኝ ጥቂት በጣም ጥቂት ነገር አንዱ የርሶ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልኝ
    ሀገሬ ያንችንና የኛን የልጆችሽን ትንሳኤ ያቅርብልን ቸሩ መድሀኒአለም!

  • @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ
    @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ 4 месяца назад

    መምህር ቃለ
    ሂወትይሰማልን
    ለኛም የሰማነውን
    ባሀይምሮ ልቦታችን
    ይፃፍልን አቤቱ ቸሩ
    መዳኔአለም አደራህን
    ለንስሀአብን አብቃኝ❤❤❤❤

  • @MrBoss-t6c
    @MrBoss-t6c 2 месяца назад

    Kale hiwet yasemak wedimachn🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 4 месяца назад +1

    መምህራችን ዕድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏