Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር እደንተ ያሉትን ስዎች እድሜ እና ጤና ይስልኝ❤
እኳን ደናመጡ መምህር ማነው እደኔ የመምህር መስፍንን ትምርት የሚጠብቅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጡ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
መምህር ጥበብን ከዕድሜ ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ፡፡
Egzabhre yemsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾 memrxenew💔🤲🏾☦️🤲🏾☦️🤲🏾🇪🇹 kale hewtene yasemalne memracheni bebtuu yatsenalnee🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Tsegawun abzito abzto abzito yistih memihir❤❤❤
አቤቱ ፈጣርዬ ፍፃሜዬን አሳምረው ሁሉም እየተፈፀመ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህር
ቃለሕይወትን ያሰማልን :የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ :ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !!!
TEBAREK
መምህራችን እጅግ እናመሰግናለን ፣ለትምህርት በተለይ ስለእስራል የምታቀርብልንን ማብራሪያ በጣም መሳጭ ነው ፣አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ፣ፈጣሪ ይቅር ይበለን ለአለም ሰላም ይላክልን🙏🙏🙏🙏❤️
መምህር ቃልህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
Amen amen amen kalhiewet yasemaln
በእውነት ተወዳጅነትን ያለው ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን!
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት ብዙ ትምህርቶችን ከእርሶ አጊቻለሁ እግዚአብሔር ጥበቡን ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት 🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቅህ።።።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! አግልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር እድሜ እስጥልን!!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጡ መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን።በጣም ግልፅ እናም የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል ጥቅስ የተመረኮዘ በመሆኑ እናመሰግናለን።ለማስተዋል እግዚሀብሄር ይርዳን።
ሰላም ፍቅር ለውድ ቤተሰቦች
መምህርቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉
አንኮአን ደህና መጦ መምህር ቀለህይወአተ ያሰማልእን መንግሰተአ ሰማያተእን ያውርሰልእን❤❤❤❤🙏🙏🙏
🎉🎉🎉❤❤❤mamehr kala eywat yasamln
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
Amen amen amen ❤❤❤ kalehiwetn yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!
ቃለ ህይወት ያሸማልን ከባታቻን እድሜና ጤና ይስጦት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
Kale hiwot yasemalen memeher 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም እና ጤና ለፕሮግራም አዘጋጆች እና ለመምህር።🎉🎉🎉🎉
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልወት መምህር እንኳን ደህና መጡልን
አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን አብርቶልን ማስተዋሉን ሰጥቶን በይማኖታችን ፀንተን የመንግስቱ ወራሽ ለመሆን ያብቃን 🙏🏽
መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏
እንካን ደህና መጡ መምህራችን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
Amen
Memheratgne betegna yetebekelwgne 🙏❤
ተባረክ
DENKE TEMEHERET NEWENA FETARI HULUNEME SERA YAWETALEN EWNETEGNA YE HONEWEN LE HULUME YE MIBEJEWENE YAMETALEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
Thank you tebark
Kale hiwot yasemalen memeher 🙏 ♥️ ❤❤❤❤❤
መምህር በርታልን
መምህር መስፍን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
መምህራችን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
♥️🙏🙏🙏⛪
ጌታች መድሀንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀሰተኛ ነብያትና ሀሰተኛ ክርስቶስ እንደምነሱና ጦርነት ስደት ረሀብ ቸነፈርወይ መድሀንት የሌለው በሽታ በልዩ ልዩ ስፍራ ምልክቶች እንደምሆኑ አስውቆናል ይህን በልቤ እያሰላሰልኩ እሱን እጠብቃለሁ
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
በአመዛኙም አዲስ ኪዳን መጻህፍት ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ዕቃ ማህደር ሆነው ጽፈዋል።
ይሄን ነዉ ማወቅ የምፈልገዉ አይሁድ እንደማይገነብት
ድስ የምትል ሰው 😊 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ገላጭ ሀዋሪያ
አልገባኝም መምህር ቤተመቅደሱ ለማን ነው ሚሰራው??? ከእንግዲህ ወደ መጨረሻው ወደ ፍርድ ዘመን እየሄደን ስለሆነ እየሩሳሌም ለማን ነው ቤተመቅደስ ምታሰራው???? እነ ነብዮ ኤልያስም ሲመጡ የሚገደሉ ናቸው መሞት ስላለባቸው ቢያብራሩልኝ እየሩሳሌም የሚፈረድባት ሀገር ትመስለኛለች በፅዮን ተራራ በአንባ ፈረስ ላይ ሆኖ ሲመጣ ይልቅስ ኢትዮጲያ መሸሻ ትሆናለች የምትባል ቅድስት ሐገር ናት መሸሻ የአለሙእንጅ እየሩሳሌም ምንም ተስፋ የላትም ለማን ነው ምትሰራው ቤተመቅደስ??? ተስፈኛዋ መሸሽዋ የኛይቱ ናት 🙏
@@መደምደሚያበቀለ አስተያየቱ መብራራት ያለበት የወደፊቷን ኢትዮጵያን የሚያሳይ ነዉና በቅርብ ቀን ሰፋ አድርገን እንመለስበታለን ።
መምህር እንኳን ደና መጣህ
ቀጣይ ስለ ባቢሎን ይስሩልኝ መምህር
@@LidiyahayluHayludula እሽ
3ተኛው ቤተ ምቅደስ የሚስራው በራሱ ልጀች በእይውዶች ነው በሌላ በማንም ሊሆ ይችላል::
እየሱስ እና አላህ ከንቱ የከንቱ ሁሉ ከንቱ ናቸው ። አለምን ብቻውን የፈጠረ የእስራኤል አምላክ ብቻ ነው ።
የእስራኤል አምላክ ማን ነዉ?
የነበረ ያለ እና የሚኖር ህያው አምላክ በአካልም በስልጣንም በፍርድም አንድ ብቻ የሆነ ያሃዌ ይባላል ። በተጨማሪም ስጋዊ አካል የሌለው መንፈ ብቻ ነው ።
አንድ እግዚአብሔር ነው ያለ የእስራኤል አምላክ ብቻ ኢየሱስ እስራኤልን አያድንም ከሰው የተወለደ ሥጋ የለበሰ አምላክ መሆን ይችልም እስራኤል ሆይ ሰማ ፤ እግዚአብሔር አምላካችን ፤ እግዚአብሔር አንድ ነው።שמע ישראל יהוה אלהינו יהוה אחד:
@@מרומלדה-ס8ד 👍
እግዚአብሔር አይሞትም አይወለድም
ታዲያ ይዎለዳል ብላቺው የምተብቆት ምኑን ነዉ?
🔵" እግዚአብሔር አምላክም አዳምን ጠርቶ። ወዴት ነህ? አለው። "(ኦሪት ዘፍጥረት 3:9)👉👉ይህን አንብበህ እግዝአብሔር ሁሉን አዋቂ ከሆነ ለምን አዳምን ጠየቀው አትልም በርግጠኝነት 🔵" እግዚአብሔርም የሠራውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ፈጸመ፤ በሰባተኛውም ቀን ከሠራው ሥራ ሁሉ ዐረፈ።"(ኦሪት ዘፍጥረት 2:2)👉👉ይህን አንብበህ አምላክ እንዴት ይሰራል ያርፋል ብለን አንጠይቅም በርግጠኝነት 🔵" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"(ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6)" እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።"(ትንቢተ ኢሳይያስ 53:5)👉👉 ☝️፣ ታድያ ቅዱሱ ነብይ ኢሳያስ ይህ የዘላለም አባት አምላካችን፣ ስለበደላችን ይቆስላል እያለን፣ አምላክ አይቆስልም ብሎ መከራከር ከኢሳያስ ሳይሆን ከሰይጣን ጋር ነው ሚያስማማው።🔵 እግዚአብሔር አንድ ነው ፣ አዎ አንድ ነው። ነገር ግን አንድ ነው ማለት ምን ማለት ነው ? ይሄን መልስልኝ (አንተን ወይም ሰውን ብንወስድ) ለምሳሌ ብናይ... መንፈስ ÷ ነፍስ ÷ ስጋ ሚባሉ ሶስት ነገሮች ሆነህ እራስህን ብለህ ትጠራለህ ፣ እራስህን ሶስት ሰው ነኝ አትልም።👉👉ታድያ እንዲህ ከሆነ እግዚአብሔር ቃልም መንፈስም እንዳለው ቅዱሱ መፅሀፍ ሲነግረን ፣ እግዚአብሄር ከቃሉ እና ከመንፈሱ ጋር ሶስት ስለሆነ የይሁዲ እምነት ሶስት አምላክ ነው ሚያመልከው አልተባለም ? ።እኛ ግን እንዲ አንላቹም ምክንያቱም ሰው>> ነፍስ+ስጋ+መንፈስ ሲሆን ሶስት ሰው ነን እንደማንለው ሁሉ ፣ እግዝአብሔርን ከመንፈሱ እና ከቃሉ ነጥለን ሶስት አንለውም። ስለዚህ ክርስትናን እግዝአብሔር አንድ ነው ብላችሁ መኮነን ትችላላችሁ ወይ ? መልሱ አትችሉም ነው። እየሱስ ክርስቶስ ሀያል አምላክ፣ የዘላለም ብሎ ኢሳያስ የመሰከረለት ሀዋርያው ዮሀንስ ፣ መሲሁ... ስጋ/ሰው የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ነው። ።
አንተ ጅል ነህ ከጅል ጋር አትከራከሩ ያሸንፋቹሀል
እኔ አንድ ጥያቂ አለኝ አይውዳዊያን የቃይል ልጆች ናቸው እንዲህ ማልት በጣም በአለም ላይ የትበትኑት እንሱ ናቹው ማለትም እግዚአብሔር ለቃይል በአልም ላይ ትቅብዝባዥ ትሆናል ስላለው
የያዕቆብ ልጆች ናቸው
መምሩ በዚህ ትህትና ምናለ ጌታ እንደፓዉሎሥ ልብህ ላይ ያለዉን የማሥተዋል አይን ቢገልፅልህ .እሥኪ አንብብ ከዘፍጥረት ምእራፍ አንድ ሙሉዉን ጨርሰዉ በተከታታይ .በነጋታዉ ምእራፍ ሁለትን ሙሉዉን እያልክ በመደዳ አንበዉ ጌታምሥክሬ እዉነት ይገለጥልካል ,
ኧረ ባክህ😂
@ghirmayweldeyesus5293 ጌታ ምሥክሬ አልኩ አንቡ ወንጌሉንም በተከታታየ ቆንጥባችሁ በማንበባችሁ የቄሶቹ መጫወቻ ሆናችሀ መዳን አይናችሀ ሥር ቅዱሥ መፅሃፍዉሥጥ ነዉ
የሉተር ተከታይ ምን አሉ😂😂
@@esabellalalaጼንጤ እንተ ለኛ ለትስተሙሩ😂
@MeKdi-w4s አዎ ተማራችሁ እንዴ ፈፅሞ ፓዉሎሥ ሃዋረያዉ ያ ሁሉ መምህርነቱ ትምህርቱ እድሜዉን ያጋመሠበት ጌታ እየሱስን ሢያገኝ እንደባከነ ዉሸት ሃይመኖት ተረዳ አየሸ ፔንጤ.ይሁዲነት ኦርቶዶክሥ ካቶሊክና ሌሎቹ ሠዉ የደነገጋቸዉ ሃይማኖቶች ሢሆኑ እምነትን እሡም በቀራንዮ ላይ ማንም ቅዱሥ ፃድቅ ሣያግዘዉ እርቃኑን ሥለኛ የተሠቀለዉን ብቻ ማመን በቀኝ እንደተሠቀለዉ ወንበዴ ዛሬ ከኔጋር በገነት ነክ ያሥብላል ሃይማኖትከ ምንድነዉ አላለም ክብር ለሥሙ እየስ ክርሥቶሥ ገባሽ
Israel zion Jerusalem ab kenya new
ሲጀመር በ1948 የተመሰረተችው እስራኤ ፈቃደ እግዚአብሔርን ልታደርግ አይደለም እሷ የክርስቶስ ጠላት ናት ። ሰለዚ በክርስቶስ የሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅች የመሆን ስልጣን ተሰቶዋቸዋል ወራሾቹም ናቸው ተብሎ በውንጌል ተነግሯል ። የትኛዋ እስራኤልን ናት መቅደስ ምትገነባው ? ሀሳዊ መሲይን በአለም ላይ ለማንገስ የህዝብን ደም ምታፈሰዋ ናት ?
ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?እግዛብሄር የሁሉም መጀመሪያ ነዉ ሁሉንም ፍጡር የፈጠረ እሱ ነዉግን ከግዛብሄር በላይ ምን አይነት ፍጡር ኑሮ ነዉ እሱን የሚገል የመጣ ??
እግዚአብሔር ከእርሰዎ ጋር ይሁን ጥያቄዎን ዘርዘር አድርገዉ ቢያቀርቡቡት ብየ እጠይቃለሁ ።
@@memihir_mesfins_solomon መምህር ጥያቂዉን ትረዳለህ ብየ አስባለሁ
እግዚአብሔር እና እየሱስ ለይ
እሽ አሁን ግልፅ ነዉ ከብሔረ ኦሪት ከነብያት ከታሪክ መፅሐፍት በብሉይ ኪዳን ከተጠቀሱት እያቀረብን ለማሳወቅ እንጥራለን ።እርሰዎ ሐዲስ ኪዳንን የሚቀበሉ አልመሰለኝም እንደእርሰዎ ብዙ ጥያቄ ያቀረቡ ሰላሉ አንድ ትምህርት አዘጋጅተን እንለቃለን ።
ቅሬታዎቹ(የዳኑት) ናቸው የሚገነቡት ወይስ የሐሳዊ መሲህ ተከታይ አይሁዶች ናቸው?
በክርስቶስ ያመኑት ናቸዉ ያላመኑት የሚገነቡት 3 ተኛዉ ቅዱስ ቤተመቅደስ ሊባል አይችልም ።
@memihir_mesfins_sመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤olomon
I don't understand, what is that got to with Ethiopial?????
የእስራኤላውያን ምድር መዳኛም ለኅጢያን መጥፊያም ጭምር ናቸው
1,ለምንድነው የሰለሞን ቤተመቅደስ ከሌሎቹ ቤተመቅደሶች የተለየ የሆነው ?በመላው አለም ብዙ ቤተመቅደስ አለ ለምን የተለየ ሆነ?
የዳዊት ነው ቦታው
ክርስቲያን እና እስላም እንግዲህ ምን ይዋጣችሁ ? የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በቅርቡ በእየሩሳሌም ቅዱስ ተራራ ላይ ሊገነባ ነው ። እየሱስ እና አላህ ውሃ በላቸው ። መሲሁም ይመጣል ። ክርስቲያን እና እስላም ምን ይላሉ የሰማነውን ማን ያምናል የእግዚአብሔር ክንድስ ለማን ተገልጦአል እያሉ ይመሰክራሉ ።
ያሉት ህዝቦች እዉነተኛ እስራኤላዉያን አይደሉም ጥቁር ህዝቦች ናቸዉ እዉነተኛዎቹ ሰለሞን ራሱ እኔ ጥቁር ነኝ የእየሩሳሌም ሴቶች በእኔ ይደሰታሉ ነዉ የሚለዉ
እየሱስ ዋጋውን ልክ እንደ ናስራላ እና ሲንዋር ሰጠነዋል ። ቤተ መቅደሱ እየተገነባ ነው ። ከእንግዲህ ወዲህ ያልተገረዘ አህዛብ ሁሉ ማለትም ክርስቲያን እና እስላም ወደ እስራኤል ወደ እየሩሳሌም አይገባም ።
ከዚህ በኋላ በእጅ የሚሰራ ቤተመቅደስ የለም...የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ እኛው በእጆቹ የሰራው ሰዎች ነን 😊
አይ ጴንጤ እና አምልኮ የሚፈፀምበት መተመቅደስ አያስፈልግም ተባለ በቃል መነዳት ብቻ ማስተዋል የተወሰደባችሁ😂
መናፍቅ እኮ ከእውቀት ነፃ በስሜት የሚጓዝ መሪ የሌለው
ትግርኛ ህዝብ እንጂ አትዪጱያዊ የሚባል ታሪክ ያለው ጥንት ህዝብ የለም!!!
Whatttttttttttt
Ethiopia wusti man fekido newu tadya 3gnawun yeserut...???? ke Ayhudoch kedmewu rekisewalla...bzih gilits melikt...Hawaryat srra 17,24 & Ebrawyan 9,24.
ኢትዮዽያ ምን አገባት ስለ ጀሩሳሌም? እረ ተረጋጉ😂
ያገባታ አንቺ አህዛብ ተርጋጊ
@ ሁሉ የኛ የሆናችሁ ፍጥረቶች😂
እየሱስ ተራ ኩታራ ነው ክክክክ
አዲስ ኪዳን ለእኛ አይሁዳውያኖች ለዘላለም ኡርኩስ እነድሆነ ጥንቅቅ አድርገን እናውቃለን በፍጹም አንድ አይሁዳውያን አይቀበለውም, ክርስቶስም ዲቃላ እንድሆነ በደነብ እናውቃለን እና. ክርስቶስ ማለት ( እናቱ ማርያም, ወላጅ አባቱ ባንዴራስ ይባላለ የሮማ ወታደር ነበረ, የእንጀራ አባቱ ዮሴፍ ይባላል). እና እናንተ ክሪስቲያኖች ለምን እውነቱን አይናገሩም።!?
ክክkkkkkk ከነ ስማቺው አይሁድ ከሃዲ ዎረኛ
✝️✝️✝️ ታልሙድ ከእግዚአብሔር አደለም ፀረ ሙሴ ነው፣ በጊዜው በታምራት በእስራኤል እየጨመረ የነበረውን የክርስትያኖች ቁጥር ምክንያት መሲሁን ልክ አስቀድሞ ኢሳያስ እንደተናገረው ስላቆሰላቹት ስለሰቀላቹት። የሰቀሉት የፈጠሩት ትርክት ነው። ፀረ ሙሴ መፅሀፍ ነው። አሁን እንዲህ ስትሳደብ ደሞ ኢሳያስ አስቀድሞ እንደወቀሰክ፣ አሁን እስራኤል ነኝ የምትል ነገር ግን ሰዶም እና ግብረሰዶም እንደሆንክ ነብያቶችህን የምትሰቅል የምትገድል ፣ ልክ አሁን እንዳለችው እስራኤል እንደሆንክ ነው ምታሳየው። ስለዚህ እግዚአብሔር ለሰይጣን ለከንቱ ምኞትህ ኣሳልፎ ይሰጥሀል።
ኮተት አንተ የነጭ ገረድ የሰው ባሪያ ነህ ምንም ቦታ የለህም እናቃለን እንዴት እንደሚፀየፏችሁ ገረድ ክፍት አፋ
It seems your use google translation ! Any way u didn't see netnyahun the Israel pm his stand on UN and referring the new testament bible ? U are an idiot !
በእርግጠኝነት አንተ አይሁድ አይደለህም ግን ምንም ሁን በዳግም ምፃት ግን ይሄን ቃል በመናገርህ ይጸጽትሀል😢
❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እደንተ ያሉትን ስዎች እድሜ እና ጤና ይስልኝ❤
እኳን ደናመጡ መምህር ማነው እደኔ የመምህር መስፍንን ትምርት የሚጠብቅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጡ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
መምህር ጥበብን ከዕድሜ ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ፡፡
Egzabhre yemsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾 memrxenew💔🤲🏾☦️🤲🏾☦️🤲🏾🇪🇹 kale hewtene yasemalne memracheni bebtuu yatsenalnee🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Tsegawun abzito abzto abzito yistih memihir❤❤❤
አቤቱ ፈጣርዬ ፍፃሜዬን አሳምረው ሁሉም እየተፈፀመ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህር
ቃለሕይወትን ያሰማልን :የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ :ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !!!
TEBAREK
መምህራችን እጅግ እናመሰግናለን ፣ለትምህርት በተለይ ስለእስራል የምታቀርብልንን ማብራሪያ በጣም መሳጭ ነው ፣አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ፣ፈጣሪ ይቅር ይበለን ለአለም ሰላም ይላክልን🙏🙏🙏🙏❤️
መምህር ቃልህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
Amen amen amen kalhiewet yasemaln
በእውነት ተወዳጅነትን ያለው ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን!
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት ብዙ ትምህርቶችን ከእርሶ አጊቻለሁ እግዚአብሔር ጥበቡን ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት 🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቅህ።።።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! አግልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር እድሜ እስጥልን!!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደህና መጡ መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን።
በጣም ግልፅ እናም የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል ጥቅስ የተመረኮዘ በመሆኑ እናመሰግናለን።
ለማስተዋል እግዚሀብሄር ይርዳን።
ሰላም ፍቅር ለውድ ቤተሰቦች
መምህርቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉
አንኮአን ደህና መጦ መምህር ቀለህይወአተ ያሰማልእን መንግሰተአ ሰማያተእን ያውርሰልእን❤❤❤❤🙏🙏🙏
🎉🎉🎉❤❤❤mamehr kala eywat yasamln
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
Amen amen amen ❤❤❤ kalehiwetn yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!
ቃለ ህይወት ያሸማልን ከባታቻን እድሜና ጤና ይስጦት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
Kale hiwot yasemalen memeher 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም እና ጤና ለፕሮግራም አዘጋጆች እና ለመምህር።🎉🎉🎉🎉
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልወት መምህር እንኳን ደህና መጡልን
አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን አብርቶልን ማስተዋሉን ሰጥቶን በይማኖታችን ፀንተን የመንግስቱ ወራሽ ለመሆን ያብቃን 🙏🏽
መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏
እንካን ደህና መጡ መምህራችን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
Amen
Memheratgne betegna yetebekelwgne 🙏❤
ተባረክ
DENKE TEMEHERET NEWENA FETARI HULUNEME SERA YAWETALEN EWNETEGNA YE HONEWEN LE HULUME YE MIBEJEWENE YAMETALEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
Thank you tebark
Kale hiwot yasemalen memeher 🙏 ♥️ ❤❤❤❤❤
መምህር በርታልን
መምህር መስፍን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
መምህራችን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
♥️🙏🙏🙏⛪
ጌታች መድሀንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀሰተኛ ነብያትና ሀሰተኛ ክርስቶስ እንደምነሱና ጦርነት ስደት ረሀብ ቸነፈርወይ መድሀንት የሌለው በሽታ በልዩ ልዩ ስፍራ ምልክቶች እንደምሆኑ አስውቆናል ይህን በልቤ እያሰላሰልኩ እሱን እጠብቃለሁ
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
በአመዛኙም አዲስ ኪዳን መጻህፍት ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ዕቃ ማህደር ሆነው ጽፈዋል።
ይሄን ነዉ ማወቅ የምፈልገዉ አይሁድ እንደማይገነብት
ድስ የምትል ሰው 😊 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ገላጭ ሀዋሪያ
አልገባኝም መምህር ቤተመቅደሱ ለማን ነው ሚሰራው??? ከእንግዲህ ወደ መጨረሻው ወደ ፍርድ ዘመን እየሄደን ስለሆነ እየሩሳሌም ለማን ነው ቤተመቅደስ ምታሰራው???? እነ ነብዮ ኤልያስም ሲመጡ የሚገደሉ ናቸው መሞት ስላለባቸው ቢያብራሩልኝ እየሩሳሌም የሚፈረድባት ሀገር ትመስለኛለች በፅዮን ተራራ በአንባ ፈረስ ላይ ሆኖ ሲመጣ
ይልቅስ ኢትዮጲያ መሸሻ ትሆናለች የምትባል ቅድስት ሐገር ናት መሸሻ የአለሙ
እንጅ እየሩሳሌም ምንም ተስፋ የላትም ለማን ነው ምትሰራው ቤተመቅደስ??? ተስፈኛዋ መሸሽዋ የኛይቱ ናት 🙏
@@መደምደሚያበቀለ አስተያየቱ መብራራት ያለበት የወደፊቷን ኢትዮጵያን የሚያሳይ ነዉና በቅርብ ቀን ሰፋ አድርገን እንመለስበታለን ።
መምህር እንኳን ደና መጣህ
ቀጣይ ስለ ባቢሎን ይስሩልኝ መምህር
@@LidiyahayluHayludula እሽ
3ተኛው ቤተ ምቅደስ የሚስራው በራሱ ልጀች በእይውዶች ነው በሌላ በማንም ሊሆ ይችላል::
እየሱስ እና አላህ ከንቱ የከንቱ ሁሉ ከንቱ ናቸው ። አለምን ብቻውን የፈጠረ የእስራኤል አምላክ ብቻ ነው ።
የእስራኤል አምላክ ማን ነዉ?
የነበረ ያለ እና የሚኖር ህያው አምላክ በአካልም በስልጣንም በፍርድም አንድ ብቻ የሆነ ያሃዌ ይባላል ። በተጨማሪም ስጋዊ አካል የሌለው መንፈ ብቻ ነው ።
አንድ እግዚአብሔር ነው ያለ የእስራኤል አምላክ ብቻ ኢየሱስ እስራኤልን አያድንም ከሰው የተወለደ ሥጋ የለበሰ አምላክ መሆን ይችልም
እስራኤል ሆይ ሰማ ፤ እግዚአብሔር አምላካችን ፤ እግዚአብሔር አንድ ነው።
שמע ישראל יהוה אלהינו יהוה אחד:
@@מרומלדה-ס8ד 👍
እግዚአብሔር አይሞትም አይወለድም
ታዲያ ይዎለዳል ብላቺው የምተብቆት ምኑን ነዉ?
🔵" እግዚአብሔር አምላክም አዳምን ጠርቶ። ወዴት ነህ? አለው። "
(ኦሪት ዘፍጥረት 3:9)
👉👉ይህን አንብበህ እግዝአብሔር ሁሉን አዋቂ ከሆነ ለምን አዳምን ጠየቀው አትልም በርግጠኝነት
🔵" እግዚአብሔርም የሠራውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ፈጸመ፤ በሰባተኛውም ቀን ከሠራው ሥራ ሁሉ ዐረፈ።"
(ኦሪት ዘፍጥረት 2:2)
👉👉ይህን አንብበህ አምላክ እንዴት ይሰራል ያርፋል ብለን አንጠይቅም በርግጠኝነት
🔵" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6)
" እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 53:5)
👉👉 ☝️፣ ታድያ ቅዱሱ ነብይ ኢሳያስ ይህ የዘላለም አባት አምላካችን፣ ስለበደላችን ይቆስላል እያለን፣ አምላክ አይቆስልም ብሎ መከራከር ከኢሳያስ ሳይሆን ከሰይጣን ጋር ነው ሚያስማማው።
🔵 እግዚአብሔር አንድ ነው ፣ አዎ አንድ ነው።
ነገር ግን አንድ ነው ማለት ምን ማለት ነው ? ይሄን መልስልኝ
(አንተን ወይም ሰውን ብንወስድ) ለምሳሌ ብናይ... መንፈስ ÷ ነፍስ ÷ ስጋ ሚባሉ ሶስት ነገሮች ሆነህ እራስህን ብለህ ትጠራለህ ፣ እራስህን ሶስት ሰው ነኝ አትልም።
👉👉ታድያ እንዲህ ከሆነ እግዚአብሔር ቃልም መንፈስም እንዳለው ቅዱሱ መፅሀፍ ሲነግረን ፣ እግዚአብሄር ከቃሉ እና ከመንፈሱ ጋር ሶስት ስለሆነ የይሁዲ እምነት ሶስት አምላክ ነው ሚያመልከው አልተባለም ? ።
እኛ ግን እንዲ አንላቹም ምክንያቱም ሰው>> ነፍስ+ስጋ+መንፈስ ሲሆን ሶስት ሰው ነን እንደማንለው ሁሉ ፣ እግዝአብሔርን ከመንፈሱ እና ከቃሉ ነጥለን ሶስት አንለውም። ስለዚህ ክርስትናን እግዝአብሔር አንድ ነው ብላችሁ መኮነን ትችላላችሁ ወይ ? መልሱ አትችሉም ነው።
እየሱስ ክርስቶስ ሀያል አምላክ፣ የዘላለም ብሎ ኢሳያስ የመሰከረለት ሀዋርያው ዮሀንስ ፣ መሲሁ... ስጋ/ሰው የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ነው። ።
አንተ ጅል ነህ
ከጅል ጋር አትከራከሩ ያሸንፋቹሀል
እኔ አንድ ጥያቂ አለኝ አይውዳዊያን የቃይል ልጆች ናቸው እንዲህ ማልት በጣም በአለም ላይ የትበትኑት እንሱ ናቹው ማለትም እግዚአብሔር ለቃይል በአልም ላይ ትቅብዝባዥ ትሆናል ስላለው
የያዕቆብ ልጆች ናቸው
መምሩ በዚህ ትህትና ምናለ ጌታ እንደፓዉሎሥ ልብህ ላይ ያለዉን የማሥተዋል አይን ቢገልፅልህ .እሥኪ አንብብ ከዘፍጥረት ምእራፍ አንድ ሙሉዉን ጨርሰዉ በተከታታይ .በነጋታዉ ምእራፍ ሁለትን ሙሉዉን እያልክ በመደዳ አንበዉ ጌታምሥክሬ እዉነት ይገለጥልካል ,
ኧረ ባክህ😂
@ghirmayweldeyesus5293 ጌታ ምሥክሬ አልኩ አንቡ ወንጌሉንም በተከታታየ ቆንጥባችሁ በማንበባችሁ የቄሶቹ መጫወቻ ሆናችሀ መዳን አይናችሀ ሥር ቅዱሥ መፅሃፍዉሥጥ ነዉ
የሉተር ተከታይ ምን አሉ😂😂
@@esabellalalaጼንጤ እንተ ለኛ ለትስተሙሩ😂
@MeKdi-w4s አዎ ተማራችሁ እንዴ ፈፅሞ ፓዉሎሥ ሃዋረያዉ ያ ሁሉ መምህርነቱ ትምህርቱ እድሜዉን ያጋመሠበት ጌታ እየሱስን ሢያገኝ እንደባከነ ዉሸት ሃይመኖት ተረዳ አየሸ ፔንጤ.ይሁዲነት ኦርቶዶክሥ ካቶሊክና ሌሎቹ ሠዉ የደነገጋቸዉ ሃይማኖቶች ሢሆኑ እምነትን እሡም በቀራንዮ ላይ ማንም ቅዱሥ ፃድቅ ሣያግዘዉ እርቃኑን ሥለኛ የተሠቀለዉን ብቻ ማመን በቀኝ እንደተሠቀለዉ ወንበዴ ዛሬ ከኔጋር በገነት ነክ ያሥብላል ሃይማኖትከ ምንድነዉ አላለም ክብር ለሥሙ እየስ ክርሥቶሥ ገባሽ
Israel zion Jerusalem ab kenya new
ሲጀመር በ1948 የተመሰረተችው እስራኤ ፈቃደ እግዚአብሔርን ልታደርግ አይደለም እሷ የክርስቶስ ጠላት ናት ። ሰለዚ በክርስቶስ የሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅች የመሆን ስልጣን ተሰቶዋቸዋል ወራሾቹም ናቸው ተብሎ በውንጌል ተነግሯል ። የትኛዋ እስራኤልን ናት መቅደስ ምትገነባው ? ሀሳዊ መሲይን በአለም ላይ ለማንገስ የህዝብን ደም ምታፈሰዋ ናት ?
ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?
እግዛብሄር የሁሉም መጀመሪያ ነዉ ሁሉንም ፍጡር የፈጠረ እሱ ነዉ
ግን ከግዛብሄር በላይ ምን አይነት ፍጡር ኑሮ ነዉ እሱን የሚገል የመጣ ??
እግዚአብሔር ከእርሰዎ ጋር ይሁን ጥያቄዎን ዘርዘር አድርገዉ ቢያቀርቡቡት ብየ እጠይቃለሁ ።
@@memihir_mesfins_solomon መምህር ጥያቂዉን ትረዳለህ ብየ አስባለሁ
እግዚአብሔር እና እየሱስ ለይ
እሽ አሁን ግልፅ ነዉ ከብሔረ ኦሪት ከነብያት ከታሪክ መፅሐፍት በብሉይ ኪዳን ከተጠቀሱት እያቀረብን ለማሳወቅ እንጥራለን ።እርሰዎ ሐዲስ ኪዳንን የሚቀበሉ አልመሰለኝም እንደእርሰዎ ብዙ ጥያቄ ያቀረቡ ሰላሉ አንድ ትምህርት አዘጋጅተን እንለቃለን ።
ቅሬታዎቹ(የዳኑት) ናቸው የሚገነቡት ወይስ የሐሳዊ መሲህ ተከታይ አይሁዶች ናቸው?
በክርስቶስ ያመኑት ናቸዉ ያላመኑት የሚገነቡት 3 ተኛዉ ቅዱስ ቤተመቅደስ ሊባል አይችልም ።
@memihir_mesfins_sመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤olomon
I don't understand, what is that got to with Ethiopial?????
የእስራኤላውያን ምድር መዳኛም ለኅጢያን መጥፊያም ጭምር ናቸው
1,ለምንድነው የሰለሞን ቤተመቅደስ ከሌሎቹ ቤተመቅደሶች የተለየ የሆነው ?በመላው አለም ብዙ ቤተመቅደስ አለ ለምን የተለየ ሆነ?
የዳዊት ነው ቦታው
ክርስቲያን እና እስላም እንግዲህ ምን ይዋጣችሁ ? የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በቅርቡ በእየሩሳሌም ቅዱስ ተራራ ላይ ሊገነባ ነው ። እየሱስ እና አላህ ውሃ በላቸው ። መሲሁም ይመጣል ። ክርስቲያን እና እስላም ምን ይላሉ የሰማነውን ማን ያምናል የእግዚአብሔር ክንድስ ለማን ተገልጦአል እያሉ ይመሰክራሉ ።
ያሉት ህዝቦች እዉነተኛ እስራኤላዉያን አይደሉም ጥቁር ህዝቦች ናቸዉ እዉነተኛዎቹ ሰለሞን ራሱ እኔ ጥቁር ነኝ የእየሩሳሌም ሴቶች በእኔ ይደሰታሉ ነዉ የሚለዉ
እየሱስ ዋጋውን ልክ እንደ ናስራላ እና ሲንዋር ሰጠነዋል ። ቤተ መቅደሱ እየተገነባ ነው ። ከእንግዲህ ወዲህ ያልተገረዘ አህዛብ ሁሉ ማለትም ክርስቲያን እና እስላም ወደ እስራኤል ወደ እየሩሳሌም አይገባም ።
ከዚህ በኋላ በእጅ የሚሰራ ቤተመቅደስ የለም...የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ እኛው በእጆቹ የሰራው ሰዎች ነን 😊
አይ ጴንጤ እና አምልኮ የሚፈፀምበት መተመቅደስ አያስፈልግም ተባለ በቃል መነዳት ብቻ ማስተዋል የተወሰደባችሁ😂
መናፍቅ እኮ ከእውቀት ነፃ በስሜት የሚጓዝ መሪ የሌለው
ትግርኛ ህዝብ እንጂ አትዪጱያዊ የሚባል ታሪክ ያለው ጥንት ህዝብ የለም!!!
Whatttttttttttt
Ethiopia wusti man fekido newu tadya 3gnawun yeserut...???? ke Ayhudoch kedmewu rekisewalla...bzih gilits melikt...Hawaryat srra 17,24 & Ebrawyan 9,24.
ኢትዮዽያ ምን አገባት ስለ ጀሩሳሌም? እረ ተረጋጉ😂
ያገባታ አንቺ አህዛብ ተርጋጊ
@ ሁሉ የኛ የሆናችሁ ፍጥረቶች😂
እየሱስ ተራ ኩታራ ነው ክክክክ
አዲስ ኪዳን ለእኛ አይሁዳውያኖች ለዘላለም ኡርኩስ እነድሆነ ጥንቅቅ አድርገን እናውቃለን በፍጹም አንድ አይሁዳውያን አይቀበለውም, ክርስቶስም ዲቃላ እንድሆነ በደነብ እናውቃለን እና. ክርስቶስ ማለት ( እናቱ ማርያም, ወላጅ አባቱ ባንዴራስ ይባላለ የሮማ ወታደር ነበረ, የእንጀራ አባቱ ዮሴፍ ይባላል). እና እናንተ ክሪስቲያኖች ለምን እውነቱን አይናገሩም።!?
ክክkkkkkk ከነ ስማቺው አይሁድ ከሃዲ ዎረኛ
✝️✝️✝️ ታልሙድ ከእግዚአብሔር አደለም ፀረ ሙሴ ነው፣ በጊዜው በታምራት በእስራኤል እየጨመረ የነበረውን የክርስትያኖች ቁጥር ምክንያት መሲሁን ልክ አስቀድሞ ኢሳያስ እንደተናገረው ስላቆሰላቹት ስለሰቀላቹት።
የሰቀሉት የፈጠሩት ትርክት ነው። ፀረ ሙሴ መፅሀፍ ነው። አሁን እንዲህ ስትሳደብ ደሞ ኢሳያስ አስቀድሞ እንደወቀሰክ፣ አሁን እስራኤል ነኝ የምትል ነገር ግን ሰዶም እና ግብረሰዶም እንደሆንክ ነብያቶችህን የምትሰቅል የምትገድል ፣ ልክ አሁን እንዳለችው እስራኤል እንደሆንክ ነው ምታሳየው። ስለዚህ እግዚአብሔር ለሰይጣን ለከንቱ ምኞትህ ኣሳልፎ ይሰጥሀል።