Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እህቶች ወላሂ ከናተ ባላውቅም ኢትዮጵያ ላይ ይሂሁሉቃ ምንም አይሰራም የተወሰነ ደሩሬ ደሩሬውን ታሟላን ወረታችንን ይዘን የቀረውን ቀስእያልን ባገራችንላይ ሂወትን እያጣጣምን ብንኖር ነው የሚሻለው ካሁኑ ታላወቅንበት ያየነው ሁሉ ታማረን እዛሂደን እደገና መመለስነው ያለን እድል ነብስእንወቅ
ኡነት ብለሻል እህቴ ይሄን ያክል ብር ለእቃ በዛ
❤
ትክክል❤
እዉነትነዉ,,አሥፈላጌዉንብቻመግዛትነዉ
ማሻአላህ የቃይቱ ባለቤት አላህ በሰላም ላገርሽ አብቅቶሽ በደህናና በደስታ ኑሪበት መድ ስራሽ አድካሚነው ቀጥ ጉብስ ስትይ ወገብሽን ተጠቀቂ እኔም አድ ቀን አዝሻለሁ ኢንሻአላ የቤት እቃ በጣም ነው የምወደው ሁሉም ነገር ከቤቴ ሲሆን ደስ ይለኛል🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ገብተሽ በሰላም ኑሪበት ግን ለቃ ይሄ ሁሉ የምትሉት የወጣነዉ እኮ የተሻለ ኑሮ ፍለጋ መሰለኝ ደግሞ ሌላ ገንዘብ ሳይኖራት አትገባ አገር ለማንኛዉም ከቻላችሁ መልካም ተመኙ ካልሆነ ዝም❤
ማሻ አላህ ሰው ሁሉ ሀብታም ሁኗል ያረቢ ታው እኔንና መሰሎቸንም አክብረን
አላህ ያከብረና እውነት አሚን
አሚን ያረብ 🥰🥰🥰
አሚን
አሚን ያረብ
አችን አሀማድነቅ ንፉግነትነዉ ጀግናነሺ መድየ🥰🥰🥰🥰ላይክ አድርጉ🥰
እዳይደክምሽ አድ አይነት ከሆነ አዱን ከዘረጋሽው ይበቃሻል ጀግና ነሽ ፈጣሪ ያግዝሽ በጣም ያደክማል
ግንኮ ብሩ ትንሺ ነው 300ሺ እቃውኮ በጣም ብዙነው ደም የሁለት ቤት ይመስላል እኔ መቸም 100ሺ በላይ አላወጣም ቀልል አርገን ብገዛ ባይነኝ ኑሮ ተወዶል የጂ ብር ያዙ
ኧረ እኔም 😂😂😂😂
@@የየየ-ኘ9ጰ ትክክልውደ
ትክክል እኔም መለል አርጌ ነው መኖር እምፈልገው
እቃው ምረቡ ትንሽ ናቸው ለዛ ነው ይህ ብላስቲክ
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ ዋው ግን የገዛሽላት እህታችን በሰላም ገብተሽ ለመኖር ያብቃሽ የልፋትሽ ውጤት ነው ❤️❤️❤️❤️
ለእቃ 300 መቶ ምናምን ሺ ብር በዚህ ብር ትንሸ ተጨምሮ ሰራ ቢሰራበት ሰራም እቃም የኖራት ነበር ይሄ እቃ ልሸጠው ብትል ከተገዛበት ቀንሶ ነው የሚሸጠው ሰራው ግን ያተርፋል በትርፉ እቃ የገዛ ነበር አሰፈላጊ ነገር ከተገዛ ትርፉ ነገር በኋላም የገዛል
ኧረየሚገርምነው@@mohammedayalew-v7y
የኔምጥያቄነው ለቃ እንዴዚህአላወጣም የምን ኮተትነው ማብሰያ ጠገም ብረዲስት ብርጭቆ
ትክክል
31ሺ ያለች መስሎኝ ነበር😅
ማሻአሏህ በርች እህት መድየ ባለቃዋም በሰላም ለሀገርሽ አብቅቶሽ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ ማሻአሏህ
ማሻአላህ ተባክ አላህ በሰላም ገብታ እምትጠቀምበት ያድርጋት በርቺ መድየ
ኸረ እህቶች ይህን ያክል ብር ጥቅም ለማይውል እቃ እህ ሁላ እቃ ምን ያደርግላታል አስፈላጊ ለእለቱ የሚሆን ብቻ አገዙም ኸረ አሰብ እያረጋችሁ መዲ ግን ጎበዝ ነሽ ይህን ሁላ እቃ መግዛትሽ❤
ጎበዝነሽ በርች የለቀቅሽበትን ቀንና አመተምህረት ማስቀመጥሽ በጣም ሀሪፍነው በርችልኝ🌺🌷
መጋርጃው ሲያምር ከሱ ይሻላል ልገዛ ነበር እኔም በቅርቡ እገባለሁ ኢሻ አላህ
ወደ ደቡብ አዲስ አበባ አካባቢ ምትኖሩ እሩቅ ቦታ አትግዙ ምክንያት እቃው ይጨምራል ምሳሌ የዳቦ ማሽን ትላንትና አጠና ተራ 14ሺህ 500አዝግዝቼአለው ክፍለ ሀገር ስሆን እቃ ይጨምራል
ወላሂመታደልነዉእኛንምእደዚህታስተናግጂናለሽ ኢሽአላህ ባለሽበት አላህይጠብቅሽ
ወይ ጉድ እኔ እቃ አልሰበስብም አስፈላጊዎችን ብቻ ካልሆነ በስተቀር
ሰው እቃ ይገዛል እኔን ብቻ ነው ብር የሚያሳዝነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሻአላህ እህቴ ጎበዝነሺ ሐቀኛም ትመስይኛለሺ እጂግ ጠንካራ ልጅ ነሺ ጎበዝ ነገር ግን ሁሉንም እያንዳንዱ ስታሣይ ወገብሺ ቅጥስ ይላል አጋሺ ብፈልጊ እባክሺ ።በተረፈ ጠክሪ
😂
@@hhkk4666 ምነዉ ምን አስበዉነዉ?
ዉድ እህቶቼ የለፍንበትን በሰላም በደስታ የምኖርበት ያድርግልን ያረብ
ማሻ አላህ ወይ ግን ይሄን ያክል ብር ቢኖረኝ አገሬ ነበር እምሄደው 😂😂
ቢኖርሽ አትሄጅም 9 ሺ ሪያል ብቻ ነው
300 ሺ ምን ትሰራለች አሁን ኢትዮጵያ ላይ
እኔም😂😂 ምን ኩትራት ያለን የአመት ደመወዝ እይ እዱኒያ ባለቃይቱ ማሻአላህ በአፊያ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ
እኔም
@@Hy-zh6es ዋት ክክክ
ማሻ አላህ በጤና ያኑርሽ ባለ እቃዋ
300ሺ እቃ ውይ ማሻአላህ አላህ በጤናዋ የምትጠቀምበት ያድርግላት ያረብ
ደምሪኝ ማሬ
እደው የሃረብ ሃገር ሴት ስራችን እቃካየን መኮተት ቤት ካዬን መስራት ወንዶች ምን ሰርተው ሊያሳድሩ ነው ደሞ በዚህ ብር ምርጥ የሰፈር ሱቅ ይከፍታል አቀስታ ላይቡሃላ ለመሼጥ እራሱ ከባድ ነው እቃው
ኋላ በእርካሽ ትሸጠዋለች ይቺ ጅል እቃ ለጊዜው አሰፈላጊ ነገር እንጂ ይሄ ሁሉ በአንዴ አይሞላም እየኖረች የሚያስፈልጋትን ታሞላለች ብሩን ተጫወተችበት😡
ክክክ ተመቸሽኝ
ማሻላ ማሻላ ማሻላ መዲየ በጣምያምራል
በርቺግን ዜድ ጋተመሲሳይ ነዉእቃዉ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ አብቅቶሽ ሰላም ተጠቀሚበት እህቴ❤❤❤❤❤❤ መድዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ስራ ነው እየሰራሽ ያለችው በርቺ ❤❤❤❤❤
የእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እስኪ እናበርታታ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ዉድ እህቴዋ አላህ በሰላም ለሀከርሽ ያብቃሽ በጤና የምትጠቀሚበት ያድርግሽ ያረብ እህቴዋ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ❤❤❤ መድየ ጀዛኪ አላህ ኸይርን አላህ እዱኒ አይራሽን ያስምርልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እህቴ ❤❤
ማሻአላህ ግን በዛ ብሩን ብትሰራበት የበለጠ ቆንጆ ነበር ባዪ ነኝ
መድየ ስላች የኔ ጭቅላት ታመመ ማሻአላህ ነሽ አላህ ይገዝሽ ባለ እቃዋ ማሻአላህ
ማሻአላህ የኔእህትበሰላም ገብተሽ በደስታ እምትጠቀሚበት ያርገሽ❤❤❤❤
ወላሂ ትለያለሽ አላህ ይጠብቅሽ የኔውድ በርቺልኝ ምንም የማይወጣለት ልቅም ያለ ስራነው ምሰሪው❤❤❤❤❤❤እወድሻለሁ ከኔየበለጠ አላህ ይውደድሽ
መሻ አላህ እኔ ሀገር ለመግባት እያሰብኩ እጀላይ 300ሺቢኖረኝ እላለሁ እነሡ ለእቃ ብቻ አልሀምዱሊላ
ሚስኪን የኔ ቢጤ እኔ ራሱ ወላሂ
እደሰው ሳይሆን እደ ቤታችን እንኖራለን ውዴ አይዞን እንገባለን የራሱ ጉዳይ
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ ኢሻ አላህ
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ እኔ ድክም አለኝ ብቻ አልሀምዱሊላ
የሰው እዳቅሙ መኖር ይችላል ❤❤
ወይኔ ወገብሽ መድ ይተርፋለ እኔስላች ደከመኝ አላህ ይገዝሽ🎉🎉
እንችን ሳላደቅ አላልፍም ገዢዋ ግን በልክ ብታረጊው ጥሩ ነበር እንም እዳች ሁሉም እይቅረኝ ብየ ገዝቸ ገብች ስገባግን ሁሉም እደጠበኩት አልሆነም ገዘቤን ጨርሸ እቃየን ሸጨ ነው የተሰደድሁት እንችም እደኔ እዳትሆኝ ግን ይቅርታ እኔ ከደረሰብኝ አኅፃር ነው
😢😢😢
ትክክክክክል ነሽ ግን ሲመክሯቸው የቀኑባቸው ይመስላችዋል ተያቸው ይቀምስታል
ለምን ወደ??🤔🤔
በሰላም በጤና ኑሪበትየገዛሽው
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኢሽ አላህ የኔንም ትርትቢልኛለሽ ከለሩ ሁሉም የኔ ምርጫነው❤❤❤❤❤
ማሻአላተባረከላ❤ግምብታበደስታየምትሰራበትያድርጋት፡ኢሻአላህበአላህፍቃድይሲኪልእኛምየተሰደድነውለአላማእስከሆነለኛምይሳካልናል🎉🎉🎉
መሻአላህ ተባረክ አላህ መዲየ በረች የኔውድ
ጎበዝ ነሽ አላህ ያበርታሽ ደሞ በጥሩ ዋጋ ነው የገዛሽላት
ማሻ አላህ በርች ለኔም ወደፊት ትገዥልኛለሽ
መገዛቱ ጥሩ ሁኖ ሳለ ግን ባንድ ግዜ ባይሆን ይሻላል በተለይ ትርፍ ትርፍ እቃወች
ትው ብር ያዙ😂😂😂😂 እቃ አታብዙ እኔ አይገባኝም
ማሽአሏህህ በርች መዲየ🎉🎉❤❤👍👍👍👍👍👍👍
ጉሉ ማሻ አላህ ያበናት
እኔ ሀገሬ ገብቸ ለመሥራት 300ሽ አልሞላልኝ ብሎነዉ ማሻአላህ
መዲ ማሻ አላህ በረቺ ግን እቃው የሁለት ሰው ነው ወይስ ያንድ ሰው ነው አላህ በሰላም አገርዋ ገብታ የምትጠቀምበት ያድርጋት
ማሻአላህ እኔም ትንሽ ልሸቅልና አዛለሁ ኢሻአላህ
እኛ የማዳም ቅመሞች በዚህ ሁኔታ መቸ ነው ሀገር የምንገባው እኔስ እንዳው እጅና እግሬን ይዠ ልሂድ 3 መቶ ሺ ለቤት እቃ
ማሻአላህ መድየ በርቺ ውደ❤
ማሻአላህ እህት መዲ ሀሪፍነው በርች❤❤🎉🎉
እቃው ዋው ማሻአላህ በርች❤ ግንብሩ🤦♀️🤦♀️🤦♀️😅😅😅
ማሻአላህ በርች እህት❤❤
መድ ሁሉንም ነገር ፈተሽ አታሳይ ድካምሽ አሳዘነኝ
እደው ሀገራችን ሰላሙ ነው እጅ ጥሩ ነበር ወይኔ ሸክፌ እማይርባ እቃ ከዛ ድካሙ መርተቡ
ማሻአላህ መዲየ በርቺ
ማሻ አላህ ደስ ይላል ስታ ተጠቀሚበት ዋጋ ደህና ነው የፍረጁ የፍሩኑው ግን ጥራቱ እደት ነው
ትክክል ጥራቱ ጡሩ ከሆነ ዋጋው ጡሩ ነው
300 ሺሂ ብር. እርያሉ ስት ነው ጎበዝ ንገሩኝ. ማሻአላህ ተባረክ አላህ ብያለሁ. ባለ እቃይቱ ንገሪኝ
አብሽሪ አህት የሠዉ ወሬ አትስሚ በርቺ❤❤❤❤❤
ፉሩን ከገዛቺ ይህኞው ምን ያረግላታል አይ እህቶቼ እቃግዙ ግን አትዴጋግሙ ብሩን ያዙት😢
አህሰንቲ የኔ አስታወይክክክክክ
ዉደ እኔም ያቀስታልጅ ነኝ አስር አመት ኑሬ ገብቸ ቸግሮኝ ተመልሸ ስደት መጣሁ መግዛት ያለብሽ ብርድልብስ ብቻ ነበር ይሄን ብር መጋዘን ከፍተሽበት በነበረ እሱ እሱ ነው እሚያዋጣሽ ይሄን እቃ ይዘሽ ስትገቢ ዘመድ አዝማድ በሰልፍ ይጠብቅሻል ሳሰጭ ስትቀሪ ጥላቻ ከዛ እብድ ብለው ይጠሩሻል
ግን እህቶቸ እቃ አታብዙ መስሪያ ብር ያዙ ግመሽ ደርዘን ሰአን እና ቢያንስ ሁለት ድስት አንድ ማንቶርቆሪያ ወዘተ እያደረጋችሁ መብቃቃትን እንልመድ መዳም ቤት ያየነውን ሁሉ አትሰብስቡ እረ ተመከሩ እሜያችንን ከጀረስን ወንዶቹም አይፈልጉንም. የእህትነት ምክሬነው
ማሻ አላህ መድየ
ማሻአላህ ልጅቱ ጎበዝናት
ማሻአላህ ጭራሽ የኔውም አቀስታ ሶስትመቶሽብር ለቃ በሰላም ተጠቅመሽው ይለቅ
ማሻአላህ❤❤❤❤መድ አላህ ያበርታልን
ማሻአላህበሪችመድየ❤❤❤❤
መሽአላህየሴትጅግና
መዲ ምና ስለኢትዩ ኑሮ ብትነግሪያቸው እህት ይህ ሁሉ ብይ ሲወጡ መቸም ኢትዩን ያላየች መሆን አለባት 😢
አይሰሙም ውዴ ተያቼውው
አንድ መሬትይገዛል ይህሁሉብርእቃ
በርችመድየ ትለያለሽ
እንዴትነው የምናዝሽ መምረጥስ እዴት እችላለን
መሸአላ ተባረክ አላ በጣም ደስ ይላል❤ ❤❤
ማሸአለህ ማሻአለህ
መዲ ጀግነቸን ❤❤❤❤❤
Masha Allah ❤
መዲ አንዳንደየ ለእህቶችሺ ምክር ሥጫቸው ውደ😢
አዳሜ ብራችሑን ያዝ ኢ ቶ የሚበላበትም የለ ይሔ ሑሉ እቃ😂እየሸጣችሑ እመዳም ቤት እንዳትመለሡ የዚሕ ሣምንቱ ደሞ ከ3መቶሺ አልወርድ አለ ለመሸጥ ከሖነ ግን ያዋጣችሗል😮😮😮
😂😂😂😂😂
ትክክክል
እየቀመሡት፣ይመለሣሉ፣አይይይይይይ፣ሥንት፣መሥራትእየተቻለ፣ለኮተት፣ማዳምእደሆነችየወረ፣ተከፋይናት፣አዳሚ፣አገረተገባሽ፣መጨመረየለም፣ማጥፋትእጂ፣እህቶች፣ተው፣ኮተት፣አትሠብሥቡ፣ቤት፣ማሟላትደሥይላልግን፣በዚህመልኩ፣ሣይሆን፣የተሻለሥራ፣በራሡእየሠሩ፣በትረፍ፣ቀሥብሎ፣ነው፣
አይገባቸውም እቃው ምግብ ወይም ሥራ አይሆን ሁሉንም ትንሽ ትንሽ መግዛት ይበቃል 😢😢
አይ የኛ ገንዘብ እዳዉ አላማችን ምንድነዉ አረብ ሀገር ያለን ሴቶች😢😢
ማሻ አላህ❤
መሻአላህመድየ🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷
ማሻአላህ መዲ
ደምሮኚ በናታቺሑ❤❤
ማሻአላህ በርች
እረ ሴቱ ልብ ግዞ ምንም ቢሁን እቃ በአንዲ አይሞላም ፉላጉታችነንም ብዙ ነው ይህን ያክል ብር ካለላት 5መጠን ያለው እቃ ገስታ ሀገራዊ ገብታ ብኑር አይሻልም ከቤት ሠራተኝነት ብንውጣ ይሻለናል አይ
😂😂መቻሰሙ አሁና መልሰ ቢሸጥ እቃዉ ሁለመቶ ሺም አየሁና አደዉ ቅስ በለዉአይገዙምአደ 500000በጭምር መሬት ገዘት በትሰቀምጥ 30000ሺ ያወጥትናበር ምንየሰራል
ማሻአላህ.ግን.ይሔ.ሁሉ.እቃ.ለኢትዮ.ኑሮ.አያሥፈልግም.በመጠኑ.ዋና.ዋናዉን.አሟልተን .ወረት.ብንይዝ.የሚሻል.ይመሥለኛል
Bagaa nagaaha dhuftee qalii too anaa yaa dhufuu jabaadhu wow jabaadhu halumaa kanaani itti fufii jabaadhu qalii too 🥰
ማሻአላህ የኔ ጀግና
ሰለም❤❤❤❤❤❤
አንደኛነኝላይክአጋጩኝአምሮኝነው😂
ጉሉ ማሻአላህ ያበናት
የተባርከ ይሁንልሸ ግን ይህን ያክል ብር ለቤት እቃ ማውጣት እውቀት ማጣት ነው የማዳም ቅመሞች ሰንት መከራ አይተን ያገኜነውን ብር በጠፌ ነገር አታባክኑ ይህ የሚገባችሁ አገር ሰገብ ነው እባካችሁ
ልክ ነሽ የምር በልክ ሲሆን ጥሩ ነው
የሣኡድን. ብርድልብሥ. አይቶ. ይሄን. ሣይ. አላማረኝም. መቸም. ያጣ. ይገዛዋል. እጅ.
ኪኪኪ አወ ሳኡድማ በፈለግሽው ሁሉ ዘና ነው የምትሊው አገሬ ብቶን ብየ እመኛለሁ ሳኡድ አረቢያ አላህ ሠላም ያርጋት
@marifazw7969 በጣም. ሀገራችንን. እዴሣኡድ. ያርግልን. ያረብ
እንደዉጩ አይደል ይለያልደ
ማሻአሏህተ ባረክረህማን አሏህ በደሰታ በፍቅር አለቀደቀቀ የማይልህይወት ንሪበት ግን ዱአ አድርጉልኝ የሰው ምቀኛሁኔቀረሁ ከየት አመጡት እደትይጠራቀምላቸዋል እያልኩ እየቀናሁ ወሏሂ 😢 ይህድፍን8አመትሊሆነኝነው ወሏሂ አንደቤትላይ በዛላይ 2ሽሪያልበላይየምሰራው ወሏሂ ደከመኝ መረረኝ😭😭😭😭😭ህይወት አስጠላችኝ ህመምተጨመረብኝ ሃኪቤት አልሄድ ብየ ይህ ዝብየ ህመሜን ተሸክሜ ከነገዛሬ ይሞላልኛል እያልኩ ቤቱ መቋጫየሌለውሆነብኝ😭😭😭 በአሏህ እደትነው??ግን የሚሳካላችሁ
የትነው ያለሽው የኔእህት ከሁለትሽ ሪያልበላይሆኖ ደሞዝሽ ለምን የለፋሽበት አትይዥም ነውስ ቤተሰብ ትረጃለሽ የኔእህት ለራስሽ እወቂ ምንም ቢሆ ነገጧት ብትወድቂ እሚያነሳሽ የለም ለቤተሰብም ቢሆን በልኩነው መላክ ያለብሽ😢😢
ልክነሽ እህቴ አኔም 12"አመቴ አድቤትብቻነው ያለኝ ምንም ገዘብ የለኝም በቃ አልያዝአለኝ
እኔ ብር ቢኖረኝም እንድህ ባንድ ግዜ አልገዛም ዋና ዋና የእለት ከእለት አስፈላጊወችን መጀመሪያ ተገዛሁ ከዛ ቡሀላ ቀስ ብየ ምን እንደሚያስፈልገኝ እያየሁ እጨምራለሁ እንጂ በአንድ ግዜማ ትርፍ እቃ ሳይቀር አልገዛም
ማሻአላህመዲ❤❤❤
እስኪ ለእኔም እገዛለዉ እህቴ እኔም አረብ ሀገርነኝ
🐑በግ ተወዶል😅😅አልገዛም ከፈለኩም ተጎረቢትእዋሳለሁ1ላድቀንሆሆ
ግን,ይቅርታአድርጉልኝና,አዳዶቹ,የመዳምቅመሞች,ማሰብያ,የሚባልየላቸውም😅
ወላሂ እኔም ያናዲዱኛል የሰውልጂ ለለውጥ ነው የወጣው ከአገሩ ምንዲነው ኮተተ እኔስ እለት አለት የምጠቀምባቼው ማብሰያና ፊሪጂ ከገዛሁ በቂየነው ቀለልብሏመኖርነው የሚያስዴስተኝ
እወን ገና አልጋ ቡፌ ቁም ሳጥን ምጣድ ብዙብይቀራልኮ እቃ ማብዛትልቸው ያናዳል
@ZebibaKasaw እሰከሁሉም,4መቶሺ,
ማሻ አላህ አቀስቶች አልተቻላችሁም ያገሬ ልጆች❤😊😅
ሰፈሩዋ የት እንደሆነ ጠይቂልኝማ ሽብርየ ዳቦ መጋገር ስፈልግ እሱዋ ቤት እንድጋግር😅
እሽ አሰስቲ ልጠይቅና እነግርሽ አለሁ😂@@halimakassaw1688
@@halimakassaw1688አች ብልጥ ነሽ እኔም ከጎረቤት እየሄድኩ እደፍለሁጂ ይሄን ሁሉ አላወጣም 😂😂😂
እህቶች ወላሂ ከናተ ባላውቅም ኢትዮጵያ ላይ ይሂሁሉቃ ምንም አይሰራም የተወሰነ ደሩሬ ደሩሬውን ታሟላን ወረታችንን ይዘን የቀረውን ቀስእያልን ባገራችንላይ ሂወትን እያጣጣምን ብንኖር ነው የሚሻለው ካሁኑ ታላወቅንበት ያየነው ሁሉ ታማረን እዛሂደን እደገና መመለስነው ያለን እድል ነብስእንወቅ
ኡነት ብለሻል እህቴ ይሄን ያክል ብር ለእቃ በዛ
❤
ትክክል❤
እዉነትነዉ,,አሥፈላጌዉንብቻመግዛትነዉ
ማሻአላህ የቃይቱ ባለቤት አላህ በሰላም ላገርሽ አብቅቶሽ በደህናና በደስታ ኑሪበት መድ ስራሽ አድካሚነው ቀጥ ጉብስ ስትይ ወገብሽን ተጠቀቂ እኔም አድ ቀን አዝሻለሁ ኢንሻአላ የቤት እቃ በጣም ነው የምወደው ሁሉም ነገር ከቤቴ ሲሆን ደስ ይለኛል🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ገብተሽ በሰላም ኑሪበት
ግን ለቃ ይሄ ሁሉ የምትሉት የወጣነዉ እኮ የተሻለ ኑሮ ፍለጋ መሰለኝ ደግሞ ሌላ ገንዘብ ሳይኖራት አትገባ አገር ለማንኛዉም ከቻላችሁ መልካም ተመኙ ካልሆነ ዝም❤
ማሻ አላህ ሰው ሁሉ ሀብታም ሁኗል ያረቢ ታው እኔንና መሰሎቸንም አክብረን
አላህ ያከብረና እውነት አሚን
አሚን ያረብ 🥰🥰🥰
አሚን
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
አችን አሀማድነቅ ንፉግነትነዉ ጀግናነሺ መድየ🥰🥰🥰🥰ላይክ አድርጉ🥰
እዳይደክምሽ አድ አይነት ከሆነ አዱን ከዘረጋሽው ይበቃሻል ጀግና ነሽ ፈጣሪ ያግዝሽ በጣም ያደክማል
ግንኮ ብሩ ትንሺ ነው 300ሺ እቃውኮ በጣም ብዙነው ደም የሁለት ቤት ይመስላል እኔ መቸም 100ሺ በላይ አላወጣም ቀልል አርገን ብገዛ ባይነኝ ኑሮ ተወዶል የጂ ብር ያዙ
ኧረ እኔም 😂😂😂😂
@@የየየ-ኘ9ጰ ትክክልውደ
ትክክል እኔም መለል አርጌ ነው መኖር እምፈልገው
እቃው ምረቡ ትንሽ ናቸው ለዛ ነው ይህ ብላስቲክ
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ ዋው ግን የገዛሽላት እህታችን በሰላም ገብተሽ ለመኖር ያብቃሽ የልፋትሽ ውጤት ነው ❤️❤️❤️❤️
ለእቃ 300 መቶ ምናምን ሺ ብር በዚህ ብር ትንሸ ተጨምሮ ሰራ ቢሰራበት ሰራም እቃም የኖራት ነበር ይሄ እቃ ልሸጠው ብትል ከተገዛበት ቀንሶ ነው የሚሸጠው ሰራው ግን ያተርፋል በትርፉ እቃ የገዛ ነበር አሰፈላጊ ነገር ከተገዛ ትርፉ ነገር በኋላም የገዛል
❤
ኧረየሚገርምነው@@mohammedayalew-v7y
የኔምጥያቄነው ለቃ እንዴዚህአላወጣም የምን ኮተትነው ማብሰያ ጠገም ብረዲስት ብርጭቆ
ትክክል
31ሺ ያለች መስሎኝ ነበር😅
ማሻአሏህ በርች እህት መድየ ባለቃዋም በሰላም ለሀገርሽ አብቅቶሽ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ ማሻአሏህ
ማሻአላህ ተባክ አላህ በሰላም ገብታ እምትጠቀምበት ያድርጋት በርቺ መድየ
ኸረ እህቶች ይህን ያክል ብር ጥቅም ለማይውል እቃ እህ ሁላ እቃ ምን ያደርግላታል አስፈላጊ ለእለቱ የሚሆን ብቻ አገዙም ኸረ አሰብ እያረጋችሁ መዲ ግን ጎበዝ ነሽ ይህን ሁላ እቃ መግዛትሽ❤
ጎበዝነሽ በርች የለቀቅሽበትን ቀንና አመተምህረት ማስቀመጥሽ በጣም ሀሪፍነው በርችልኝ🌺🌷
መጋርጃው ሲያምር ከሱ ይሻላል ልገዛ ነበር እኔም በቅርቡ እገባለሁ ኢሻ አላህ
ወደ ደቡብ አዲስ አበባ አካባቢ ምትኖሩ እሩቅ ቦታ አትግዙ ምክንያት እቃው ይጨምራል ምሳሌ የዳቦ ማሽን ትላንትና አጠና ተራ 14ሺህ 500አዝግዝቼአለው ክፍለ ሀገር ስሆን እቃ ይጨምራል
ወላሂመታደልነዉእኛንምእደዚህታስተናግጂናለሽ ኢሽአላህ ባለሽበት አላህይጠብቅሽ
ወይ ጉድ እኔ እቃ አልሰበስብም አስፈላጊዎችን ብቻ ካልሆነ በስተቀር
ሰው እቃ ይገዛል እኔን ብቻ ነው ብር የሚያሳዝነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሻአላህ እህቴ ጎበዝነሺ ሐቀኛም ትመስይኛለሺ እጂግ ጠንካራ ልጅ ነሺ ጎበዝ ነገር ግን ሁሉንም እያንዳንዱ ስታሣይ ወገብሺ ቅጥስ ይላል አጋሺ ብፈልጊ እባክሺ ።በተረፈ ጠክሪ
😂
@@hhkk4666 ምነዉ ምን አስበዉነዉ?
ዉድ እህቶቼ የለፍንበትን በሰላም በደስታ የምኖርበት ያድርግልን ያረብ
ማሻ አላህ ወይ ግን ይሄን ያክል ብር ቢኖረኝ አገሬ ነበር እምሄደው 😂😂
ቢኖርሽ አትሄጅም 9 ሺ ሪያል ብቻ ነው
300 ሺ ምን ትሰራለች አሁን ኢትዮጵያ ላይ
እኔም😂😂 ምን ኩትራት ያለን የአመት ደመወዝ እይ እዱኒያ ባለቃይቱ ማሻአላህ በአፊያ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ
እኔም
@@Hy-zh6es ዋት ክክክ
ማሻ አላህ በጤና ያኑርሽ ባለ እቃዋ
300ሺ እቃ ውይ ማሻአላህ አላህ በጤናዋ የምትጠቀምበት ያድርግላት ያረብ
ደምሪኝ ማሬ
እደው የሃረብ ሃገር ሴት ስራችን እቃካየን መኮተት ቤት ካዬን መስራት ወንዶች ምን ሰርተው ሊያሳድሩ ነው ደሞ በዚህ ብር ምርጥ የሰፈር ሱቅ ይከፍታል አቀስታ ላይቡሃላ ለመሼጥ እራሱ ከባድ ነው እቃው
ኋላ በእርካሽ ትሸጠዋለች ይቺ ጅል እቃ ለጊዜው አሰፈላጊ ነገር እንጂ ይሄ ሁሉ በአንዴ አይሞላም እየኖረች የሚያስፈልጋትን ታሞላለች ብሩን ተጫወተችበት😡
ክክክ ተመቸሽኝ
ማሻላ ማሻላ ማሻላ መዲየ በጣምያምራል
በርቺግን ዜድ ጋተመሲሳይ ነዉእቃዉ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ አብቅቶሽ ሰላም ተጠቀሚበት እህቴ❤❤❤❤❤❤ መድዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ስራ ነው እየሰራሽ ያለችው በርቺ ❤❤❤❤❤
የእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እስኪ እናበርታታ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ዉድ እህቴዋ አላህ በሰላም ለሀከርሽ ያብቃሽ በጤና የምትጠቀሚበት ያድርግሽ ያረብ እህቴዋ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ❤❤❤
መድየ ጀዛኪ አላህ ኸይርን አላህ እዱኒ አይራሽን ያስምርልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እህቴ ❤❤
ደምሪኝ ማሬ
ማሻአላህ ግን በዛ ብሩን ብትሰራበት የበለጠ ቆንጆ ነበር ባዪ ነኝ
መድየ ስላች የኔ ጭቅላት ታመመ ማሻአላህ ነሽ አላህ ይገዝሽ ባለ እቃዋ ማሻአላህ
ማሻአላህ የኔእህትበሰላም ገብተሽ በደስታ እምትጠቀሚበት ያርገሽ❤❤❤❤
ወላሂ ትለያለሽ አላህ ይጠብቅሽ የኔውድ በርቺልኝ ምንም የማይወጣለት ልቅም ያለ ስራነው ምሰሪው❤❤❤❤❤❤እወድሻለሁ ከኔየበለጠ አላህ ይውደድሽ
መሻ አላህ
እኔ ሀገር ለመግባት እያሰብኩ እጀላይ 300ሺቢኖረኝ እላለሁ እነሡ ለእቃ ብቻ አልሀምዱሊላ
ሚስኪን የኔ ቢጤ እኔ ራሱ ወላሂ
እደሰው ሳይሆን እደ ቤታችን እንኖራለን ውዴ አይዞን እንገባለን የራሱ ጉዳይ
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ ኢሻ አላህ
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ እኔ ድክም አለኝ ብቻ አልሀምዱሊላ
የሰው እዳቅሙ መኖር ይችላል ❤❤
ወይኔ ወገብሽ መድ ይተርፋለ እኔስላች ደከመኝ አላህ ይገዝሽ🎉🎉
እንችን ሳላደቅ አላልፍም ገዢዋ ግን በልክ ብታረጊው ጥሩ ነበር እንም እዳች ሁሉም እይቅረኝ ብየ ገዝቸ ገብች ስገባግን ሁሉም እደጠበኩት አልሆነም ገዘቤን ጨርሸ እቃየን ሸጨ ነው የተሰደድሁት እንችም እደኔ እዳትሆኝ ግን ይቅርታ እኔ ከደረሰብኝ አኅፃር ነው
😢😢😢
ትክክክክክል ነሽ ግን ሲመክሯቸው የቀኑባቸው ይመስላችዋል ተያቸው ይቀምስታል
ለምን ወደ??🤔🤔
በሰላም በጤና ኑሪበትየገዛሽው
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኢሽ አላህ የኔንም ትርትቢልኛለሽ ከለሩ ሁሉም የኔ ምርጫነው❤❤❤❤❤
ማሻአላተባረከላ❤ግምብታበደስታየምትሰራበትያድርጋት፡ኢሻአላህበአላህፍቃድይሲኪልእኛምየተሰደድነውለአላማእስከሆነለኛምይሳካልናል🎉🎉🎉
መሻአላህ ተባረክ አላህ መዲየ በረች የኔውድ
ጎበዝ ነሽ አላህ ያበርታሽ ደሞ በጥሩ ዋጋ ነው የገዛሽላት
ማሻ አላህ በርች ለኔም ወደፊት ትገዥልኛለሽ
መገዛቱ ጥሩ ሁኖ ሳለ ግን ባንድ ግዜ ባይሆን ይሻላል በተለይ ትርፍ ትርፍ እቃወች
ትው ብር ያዙ😂😂😂😂 እቃ አታብዙ እኔ አይገባኝም
ማሽአሏህህ በርች መዲየ🎉🎉❤❤👍👍👍👍👍👍👍
ጉሉ ማሻ አላህ ያበናት
እኔ ሀገሬ ገብቸ ለመሥራት 300ሽ አልሞላልኝ ብሎነዉ ማሻአላህ
መዲ ማሻ አላህ በረቺ ግን እቃው የሁለት ሰው ነው ወይስ ያንድ ሰው ነው አላህ በሰላም አገርዋ ገብታ የምትጠቀምበት ያድርጋት
ማሻአላህ
እኔም ትንሽ ልሸቅልና አዛለሁ ኢሻአላህ
እኛ የማዳም ቅመሞች በዚህ ሁኔታ መቸ ነው ሀገር የምንገባው እኔስ እንዳው እጅና እግሬን ይዠ ልሂድ 3 መቶ ሺ ለቤት እቃ
ማሻአላህ መድየ በርቺ ውደ❤
ማሻአላህ እህት መዲ ሀሪፍነው በርች❤❤🎉🎉
እቃው ዋው ማሻአላህ በርች❤ ግንብሩ🤦♀️🤦♀️🤦♀️😅😅😅
ማሻአላህ በርች እህት❤❤
መድ ሁሉንም ነገር ፈተሽ አታሳይ ድካምሽ አሳዘነኝ
እደው ሀገራችን ሰላሙ ነው እጅ ጥሩ ነበር ወይኔ ሸክፌ እማይርባ እቃ ከዛ ድካሙ መርተቡ
ማሻአላህ መዲየ በርቺ
ማሻ አላህ ደስ ይላል ስታ ተጠቀሚበት ዋጋ ደህና ነው የፍረጁ የፍሩኑው ግን ጥራቱ እደት ነው
ትክክል ጥራቱ ጡሩ ከሆነ ዋጋው ጡሩ ነው
300 ሺሂ ብር. እርያሉ ስት ነው ጎበዝ ንገሩኝ. ማሻአላህ ተባረክ አላህ ብያለሁ. ባለ እቃይቱ ንገሪኝ
አብሽሪ አህት የሠዉ ወሬ አትስሚ በርቺ❤❤❤❤❤
ፉሩን ከገዛቺ ይህኞው ምን ያረግላታል አይ እህቶቼ እቃግዙ ግን አትዴጋግሙ ብሩን ያዙት😢
አህሰንቲ የኔ አስታወይክክክክክ
ዉደ እኔም ያቀስታልጅ ነኝ አስር አመት ኑሬ ገብቸ ቸግሮኝ ተመልሸ ስደት መጣሁ መግዛት ያለብሽ ብርድልብስ ብቻ ነበር ይሄን ብር መጋዘን ከፍተሽበት በነበረ እሱ እሱ ነው እሚያዋጣሽ ይሄን እቃ ይዘሽ ስትገቢ ዘመድ አዝማድ በሰልፍ ይጠብቅሻል ሳሰጭ ስትቀሪ ጥላቻ ከዛ እብድ ብለው ይጠሩሻል
ግን እህቶቸ እቃ አታብዙ መስሪያ ብር ያዙ ግመሽ ደርዘን ሰአን እና ቢያንስ ሁለት ድስት አንድ ማንቶርቆሪያ ወዘተ እያደረጋችሁ መብቃቃትን እንልመድ መዳም ቤት ያየነውን ሁሉ አትሰብስቡ እረ ተመከሩ እሜያችንን ከጀረስን ወንዶቹም አይፈልጉንም. የእህትነት ምክሬነው
ማሻ አላህ መድየ
ማሻአላህ ልጅቱ ጎበዝናት
ማሻአላህ ጭራሽ የኔውም አቀስታ ሶስትመቶሽብር ለቃ በሰላም ተጠቅመሽው ይለቅ
ማሻአላህ❤❤❤❤መድ አላህ ያበርታልን
ማሻአላህበሪችመድየ❤❤❤❤
መሽአላህየሴትጅግና
መዲ ምና ስለኢትዩ ኑሮ ብትነግሪያቸው እህት ይህ ሁሉ ብይ ሲወጡ መቸም ኢትዩን ያላየች መሆን አለባት 😢
አይሰሙም ውዴ ተያቼውው
አንድ መሬትይገዛል ይህሁሉብርእቃ
በርችመድየ ትለያለሽ
እንዴትነው የምናዝሽ መምረጥስ እዴት እችላለን
መሸአላ ተባረክ አላ በጣም ደስ ይላል❤ ❤❤
ማሸአለህ ማሻአለህ
መዲ ጀግነቸን ❤❤❤❤❤
Masha Allah ❤
መዲ አንዳንደየ ለእህቶችሺ ምክር ሥጫቸው ውደ😢
አዳሜ ብራችሑን ያዝ ኢ ቶ የሚበላበትም የለ ይሔ ሑሉ እቃ😂
እየሸጣችሑ እመዳም ቤት እንዳትመለሡ የዚሕ ሣምንቱ ደሞ ከ3መቶሺ አልወርድ አለ ለመሸጥ ከሖነ ግን ያዋጣችሗል😮😮😮