#ጊራና_የሚሄድ442ሺ885

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • @ፍሪጂ_ቀሳላ_ኪችን_ካቢኔት_ቁምሳጥን_አልጋ ሁሉም የተሟላ የበት እቃዎች
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 522

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt Месяц назад +52

    ኮሜንታሮች መሻ አላህ ማለት ልመዲ ባለእቃዋ አላህ በጤና በፍቅር ደስተኛ ሁነሺ ሀገራችን ሰላም ሁኖ የምትደሰችበት ያድርግሺ ዉዷ እህቴ

    • @fatumm7558
      @fatumm7558 Месяц назад +1

      አሚን ያረብ

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es Месяц назад +1

      ኢ ወላ ማሻ አላህ አንድ ግዜ ጠቅልላ ስለገዛች ዋጋው አስደነገጣቸው መሰል እኔም አሁን ሀ ብየ ልገዛ ነው አሁን ባሌ ኢትዮጵያ ገብቶ ቤታችንን ጅልሰም እያሰራ ነው ከጨረሰ አስገዛለሁ ግን ሁሉንም ከአንድ ቦታ ስለማይሆን ላያውቁ ይችላሉ

    • @fatumm7558
      @fatumm7558 Месяц назад

      ​@@Hy-zh6esኢንሻአላህ

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 17 дней назад

      ማሻአ አላህ

  • @sofiyahussen8108
    @sofiyahussen8108 Месяц назад +41

    መዲ ግን ጎበዝ ነሽ ይህን ሁላ እቃ ማስተዋወቅሽ መግዛትሽ በጣም ጠካራ ነሽ ❤❤❤

  • @tebabe
    @tebabe Месяц назад +9

    ጎበዝ የቤት እቃ ወሳኝ ነው የገዛሽው ልጅ በጤና እምትገለገይበት ያርግሽ

  • @Hadiya-o3g
    @Hadiya-o3g 4 дня назад +1

    ደስ ሲል ማሻአላህ ይች ናት የመዳም ቅመም ጀግና ለቤቷ እቃ ብቻ ሳይሆን ለራሷምብቻሳይሆን ለሁሉም አሳቢ ናት ጀግና ሴት ጎበዝ አላህ በሰላም በፍቅር በጥሩ ትዳር ጋር እምትኖሪበት ያርግሽ ሀቢቢቲ እኔ ለሷደስአለኝ ልብስ ሳይቀር የአላህ🌷🌷🌷💗

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Месяц назад +32

    😢😢😢😢😢ዉይ ሰዉ ያገራችን ነገር አላሳሰበዉም😢እኔ ለራሴ ቂያማ ደረሰደ ብየ ጨቆኛል😢😢😢😢

    • @HalewyaWalelgn
      @HalewyaWalelgn Месяц назад

      😂😂😂izon

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Месяц назад +4

      @HalewyaWalelgn ማርዋ😭ዉነቴንኮነዉ ያስፈራል እያየን እየሰማንያለነዉ ነገር ዱኒያ አብቅቷል😪

    • @እሩቅያህ
      @እሩቅያህ Месяц назад +1

      😢😢ልክብለሻል በተለይ አረብ ሀገር ያለንው ስትከቱ ሰው አለ ስራከፍታ መስራት የምትችልበትን ብር ለቅራቅንቦ አይይ ያረብ ሀገር ሴት መባሌ አናደደኝ ከቁስ አይወጡም እየተባልን

    • @sadawloiwa718
      @sadawloiwa718 Месяц назад

      እኔሳብታይ

    • @sadawloiwa718
      @sadawloiwa718 Месяц назад

      ​@mariaልብላለውማ አወ ግን ሰው ልብ አትዋልmfanta5656

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 Месяц назад +26

    መዲዬ የእኔ መልካምሰው በጣምነው የማመሠግነው የእኔ ታማኝ ጀዛኪላሂ ኸይራ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጥልኝ በጣምነው ደሥ ያለኝ ❤❤❤❤❤❤እንድሁም ወንድሜ እሪዷን ጀዛክ አለህ ኸይር እኔ ከማስበው በላይ እቃየን ያለህን እውቀት ሳሰስት ውብ አድርገህ ሥለሠራህልኝ በጣምነውደሥ ያለኝ ከልብ አመሠግናለሁ

    • @ZuzuZuzu-qh3zu
      @ZuzuZuzu-qh3zu Месяц назад +10

      ያንች ነው በጤና ገብተሽ ተጠቀሚበት የልፋትሽ ውጤት ነው የተሻለ እርዚቅም እሚያመጣ ያድርገው

    • @saada5882
      @saada5882 Месяц назад +5

      በአፊያ በርዚቅ እምትኖሪበት ያድርግልሽ እህት

    • @fatumm7558
      @fatumm7558 Месяц назад

      ​@@saada5882አሚን እህቴ❤

    • @fatumm7558
      @fatumm7558 Месяц назад

      ​@@saada5882አሚን እህቴ❤❤

    • @fatumm7558
      @fatumm7558 Месяц назад +1

      ​@@ZuzuZuzu-qh3zuአሚን እህቴ❤❤

  • @temokrotube1159
    @temokrotube1159 Месяц назад +92

    ሳገኝ አላቅበት ሳ ጣይ ጨንቀኛል ማለት አሁነው። የነቅመሞች ነገር እያደር ባሰባቸው። ጊራና ምርጥ ቦታ ይገዜልሽ ነበር እኮ።

    • @avbbhw
      @avbbhw Месяц назад +20

      ዝበያት ነገ ካገር ስትግባ እየቀቀለች አትበላውም ተመልሳ ትሰደዳለች ሳትጠቀምበት😂😂😂

    • @Mariam-k1n9c
      @Mariam-k1n9c Месяц назад +1

      ​@@avbbhwኢንሻአላህ ትጠቀምበታለች

    • @Mariam-k1n9c
      @Mariam-k1n9c Месяц назад +9

      አይባልም እሶ ታቃለች ኢላማ አላላዋን

    • @makkiamakkia3478
      @makkiamakkia3478 Месяц назад +1

      ክክክክክ😂😂

    • @nzbsjhzbbz
      @nzbsjhzbbz Месяц назад +6

      እረተውአላማዋነው ቤትምያለቃአያምርም

  • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
    @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ Месяц назад +13

    ሰው ሁሉ ጂል ነው በዚህ ሁሉ ብር እቃ እኔ በ400 መቶ ሽ ብር ስራ ጀምሬ ነው አሁን ሰባት መቶ ሽ የገባሁት እቃ የሏኝም ግን አዋጭ ስራ አለኝ🎉

    • @toybaseidyoutube
      @toybaseidyoutube Месяц назад +1

      ሹክ በይኝማ ስራሽን ክክክክክ🎉🎉🎉🎉

    • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
      @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ Месяц назад

      @toybaseidyoutube ቦታ እየነገድኩ

    • @178-SD1
      @178-SD1 Месяц назад +3

      የኔ ቆንጆ እህት የለኝም እህትም ሁኝኝ የኔም የሁልጊዜ አላማየ ነው ቤት የራሴ ይኑረኝ እንጂ እቃ ምንም አልፈልግም ስራ ሰርቸ ሲኖረኝ አንዳንድ አስፈላጊ እቃ እገዛ ይሆናል እንጂ መቸም አላደርገው

    • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
      @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ Месяц назад

      @@178-SD1 ነይ ወላሂ እህት ተገኝቶ ነው

    • @SusuKocha-l9m
      @SusuKocha-l9m 20 дней назад

      ህገወጥ ያከስረን እንደሁ ብየ ፈራሁ እኔም ልገዛ ነበር​@@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go Месяц назад +16

    ማሻ አላህ ግን እኛ ኢትዮጵያዊ አለመታደል ሁኖ ቤት እና እቃ ብቻ አላማችን😢😢እኔ ቤቱም ገና አልተሣካ እቃ በማየት ደከምኩ

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ Месяц назад +23

    ጀግኒት ብየሻለሁ ምናባቱ ዘና ብለሽ ኑሪበት በሰላም በጤና እህታችን መድየ ተባሪኪ እንያንዳንድሽ ለከበደ ለገሌ ለዘመድ አዝማድ እምልኪው ሁሉ ቢደመር ከዚህ አይበልጥም😅😅 የተዋህዶ እምነት ተከታዩች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደርሳችሁ ኑ እንሂድና መድን እናርታትባት ወገቧ ሳይሰበር እልቅ ሰምታችሁል ሰላም እደሩ

    • @jxjddjsrjrje9451
      @jxjddjsrjrje9451 Месяц назад +2

      እኳን አብሮ አደረሰን ጽጌ ማርያም ❤

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و Месяц назад +1

      Went newu edze newuje mesera lemana batu newu ❤❤❤❤❤❤ ekon abro aderesen ❤❤❤❤

    • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
      @ፅጌማርያም-የ6ቨ Месяц назад

      @@صالحالمطرفي-ق2و በጣም

    • @alem587
      @alem587 Месяц назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 Месяц назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን(3)

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 Месяц назад +14

    ማነው እደኒ መዱን እስከመጨረሻው የሚይ❤

  • @HaleemaHaleema-y3c
    @HaleemaHaleema-y3c Месяц назад +6

    እረኮሜተሮች የተገዛውን እቃ በደብእዩትጂ ፊሪጂ +ቀሳላ+ ኪችንን +አልጋ + ወዘተ ማሽአሏህ ብያለሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Toyba-Mehammed
    @Toyba-Mehammed Месяц назад +7

    ማሻአላህ የኔ ጀግና እህት አላህ ከሙሉ አፊያጋ እምትጠቀሚበት አላህ ያድርግሽ ❤❤❤❤

    • @fatumm7558
      @fatumm7558 Месяц назад

      አሚን ሲስቱዬ❤❤❤

    • @fatumm7558
      @fatumm7558 13 дней назад

      አሚን የእኔ ውድ እህት የዴስታዬ ምንጭ❤❤

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 Месяц назад +5

    ወይጉድ የመዲ ቤተሠቦች ፈታ አደረጋችሁኝ አንዳንድ እህቶች ማሻአላህ ስትሉ በጣምነው ደስ የምትሉት አንዳንድ ኮመንታተሮች ደግሞ በጣም ትዘጋላችሁ አንድሠው የእራሡ አላማ እና ፕላን አለው ማሻአላህ ማለት ይቀድማል።

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns Месяц назад +3

    ውዶች ባድየ ስታዩት ነውእጅ እቃው ሁሉም አስፈላግ ነው ማሻአላህ በሳቅ ተጠቀምበት እህቴ

  • @NaimaNaima-d1s
    @NaimaNaima-d1s Месяц назад +4

    ይች ልጇን በራሷ እቃ ልድር አስባ ነው አይዞሺ ጎረቤት ለመቸ ነው እንዋዋሳለን

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 Месяц назад +12

    ጉድ ጉድ እኔ ይሄ ለማግኝት አሳሬ እበላለው ይሁሉ ብር ለቃሀ ይሄ ቢኖረኝ ሀገሬ ነበር ምሄደው እረ ድፍረት ስራ ያስጀምራሀት ነበር😮😅😅😅😅

    • @HabibaMohammad-d1b
      @HabibaMohammad-d1b 20 дней назад +1

      እቃላይ አርገው በራቸውን ሲሄዱ መልሰው ይሰደዳሉ

  • @B-m7c
    @B-m7c Месяц назад +4

    ማሻ አሏህ በሰላም የምትጠቀምበት ያድርጋት በተለይ አልጋው በጣም ደስ ይላል ፅድት ያለች ጓዙ ያልበዛበት

  • @RaheemaAl
    @RaheemaAl День назад

    ያችን ጥንካሬ ሳላደቅ አላልፍም ማሸአላህ በርች እህቴ❤

  • @makya4460
    @makya4460 Месяц назад +4

    ቆይ እኔ እምለው የቃችግር ነበር እደ ተገርየወጣችሁት አጅብ ሹሮ እኳን ጠርሮብን የጣን ስት አለን ለምድነው የነበርበትን እምንረሳው እህቶች እሰቡበት እቃብቻ አያኖረንም ሰርተን አገራችንላይ ለመኖር እንሰብ ሁለየ የመዳም ሰራተኞሁን አንኑርበቲኒሹም ተበቃቅተን መኖር እንልመድ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 14 дней назад +1

      እኔራሡይገርሞኛልየእርሻመሬትብገዛበትይጠቅማታል ምንበሚሊዬንብርቢኖራትያልቃል

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Месяц назад +4

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በደስታ የምትጠቀምበት የሰርግ ለልጀ ሀቅቃ ቁራን አፊዘው የሚመረቁበት ልጆችሽ የሚያበላሽት ያርገው አማች የምትቀበይበት ያርግልሽ ለባለእቃይት መድየ አላህ ይገዝሽ ያረብ ብሩ ብበዛም ወላህ እቃው ብዙነው ፈርሚቸር ብቻ 300 በላይ ሆኖብኘን የኔ እንም የሚጋነን አደለም ለማለት ነው

  • @Fatimh-y2j
    @Fatimh-y2j Месяц назад +15

    እሄ ጉድ ብር ለቤት እቃ መቸም አላረገውም ያው ማሻአላህ

    • @mszinte1387
      @mszinte1387 Месяц назад +4

      እኔ እራሱ ከመቶ ሺብር በላይ አላወጣም የቤት እቃ

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln Месяц назад

      በመቶሺ,አልጋና,ቁምሳጥን,አይገዛምኮ​@@mszinte1387

    • @HalimaEshetu-u9n
      @HalimaEshetu-u9n Месяц назад

      ወላሂ እኔም አላወጣ ሆ

    • @تيتعيو
      @تيتعيو Месяц назад

      ሢጀርአይጠራቀምልኝም😂😂

    • @SadaEth-w6t
      @SadaEth-w6t Месяц назад +2

      አራትመቶቢኖርኝሀገሬእሄዲነበር

  • @Emuselam-i2i
    @Emuselam-i2i Месяц назад +3

    መሻ አላህህህ አላህ ቀአፍያ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ

  • @Rahma-Talhen
    @Rahma-Talhen Месяц назад +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጤና በአፊያ እሚትጠቀሚበት ያድርግሺ እህት🎉🎉🎉

  • @AsdYsd-r7q
    @AsdYsd-r7q Месяц назад +2

    ማሻአላህ ተባክ አላህ ገብታ አምትጠቀምበት ያድርጋት መድየም በርቺ ሁቢ

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube Месяц назад +5

    ግን የታዘብኩት ነገር ኮሜታተሮችን ነው እሷ አስባበት ነው የገዛችው እናንተ ለምን ልቧን ትሰብሯታላችሁ አጅብ ነው

  • @jawareiyayoutube6907
    @jawareiyayoutube6907 Месяц назад +8

    ማሻ አላህ እህቴ ላንቺስ ሰብስክራይፕም ላይክም ይገባሻል በርችልኝ ❤❤❤🎉

  • @LubabaAli-w8t
    @LubabaAli-w8t Месяц назад +10

    ብሩን ግን ጨክነው ይሄን ሁሉ ማውጣታቸው በርቺ የኔ ቆጆ😂😂😂😂

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk Месяц назад +1

      ብሩንኳእኳአልጨከነችበትምነበረብሩነውየጨከነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @Toyba-Mehammed
      @Toyba-Mehammed Месяц назад

      😂😂😂 እሱ ጨክኖ ሄደ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 19 дней назад

      ​@@Toyba-Mehammed😂😂😂😂😂

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q Месяц назад +3

    መሸአላህ አላህ ያበርታሺ ባለእቃይቱ በጤና በሰላም ኡፍይብለሺ እምትኖሪበትያርግሺ
    አገራችንንሰላምያርግልን

  • @saada5882
    @saada5882 Месяц назад +1

    መድ ጀግና ነሽ እቃ ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ በጣም እየጨመረ ነዉ ያአላህ

  • @Hasbunallahweniemelwekil
    @Hasbunallahweniemelwekil Месяц назад +1

    ማሻ አሏህ በሰላም በአፊያ ና በደስታ የምትኖሪበት የምቴጠቀሚበት ያድርግሽ ባለ እቃዋ🎉🎉🎉🎉

  • @zehabuhussen
    @zehabuhussen Месяц назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በሰላም በፍቅር በጤና የምትኖሪበት ያደርግሽ እህታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem Месяц назад +2

    የዛሬው ጫን ያለነው ማሻአላ በደስታ በጤና ቸደሰቺበት❤❤❤❤❤❤ መዲ አደቅሻለሁ ጎበዝ ነሺ❤❤❤❤

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ Месяц назад +2

    ማሻአሏህ በሰላም የምትጠቀሚበት ያድርግሽ የጊራናዋ ቆጆ❤❤🎉🎉🎉መርች መድየ❤❤ግን እርእሱን አይቸ ልቤ ቀጥ አለች እኔ እደምከፍለው ሆሆሆሆእነግመሞች በርቱ ግዙ ገዛዙ ገዛዙ 😅😂😊😊😢

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 Месяц назад +2

    ቅመሞች ብሩን ስታገኙ አትሯሯጡ ሀገርገብታችሁ ተረጋግታችሁ ትገዛላችሁ ስራከጀመራችሁ በኋላ ብርይዞቁጭነዉ እሚለዉ ዋናዋና ነገርተገዛችሁ በቂነዉ አልጋ ቁምሳጥን ብፌበቂነዉ ለግዜዉ ቤታችሁን ጨርሳችሁ ብሩን ወርቅ ገዝታችሁ ሂዱ ተመልሳችሁ ለማንም ጥላችሁ ድጋሜ ከመሠደድ አስቡበት ❤❤

  • @AdanechLebenu
    @AdanechLebenu Месяц назад +2

    ባለቃዋ ሀገርሽ ገብተሽ በሰላም እምትጠቀሚበት ያርግሽ ግን ብሩ በዛ ካች እኛ አናዉቅም ቤት ከሌለሽ ቦታ ብትገዢበት የተሻለ ነዉ ቤት ካለሽ ግን እቃወቹ ወሳኝ ናቸዉ ግን ቀስ እያልሽ ማሟላት ትችይ ነበር ዘዢዋ በጣም ጎበዝ ነሽ ይህን ሁሉ እቃ ማስተዋወቅ መቻልሽ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Месяц назад +1

    የመዳም ቅመሞችየ እናሳዝናለን የምር
    ሰገቢ የምትዴሰችበት የዴሰታ ህይዎት ያርግልሺ 🥰

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad Месяц назад +12

    ማሻላህ ሴቱ ብሩን እደትነው የሚያጠራቅመው

  • @AYALYouTubeአያልይቱብቻናል
    @AYALYouTubeአያልይቱብቻናል Месяц назад +1

    አሰላማለይኩም ሰላም ሰላም ብያለሁ ውዲ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ መዶ እንኳን ሰላም መጣሺ በርች ማማየ ማሻአላተባረከላ ባሌቤቷ በሰላም በፍቅር በደስ የምትጠቀምበት አላህ ይያዲርግልሺ🎉🎉🎉❤❤

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Месяц назад +1

    ጉድማለት አሁንነው 😮🙄 😢😢ማሻአላህ እህትመዲ በርች ❤❤🎉🎉 እሷንም ከሌባ አላህይጠበቅላትበጤና ትጠቀምበት

  • @sus2475
    @sus2475 Месяц назад +2

    ማሻ አላህ በሰላም ግብታ የምትደሰት ያድርጋት ይሻላል ከሰው ሀገር ከመሸከፍ

  • @Hadiya-o3g
    @Hadiya-o3g 4 дня назад

    በጣም ደስ ይላል እኔም ኢንሻአላህ ይሄን አዛሽነኝ

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Месяц назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ በሰላም መታ በጤና የምትጠቀመው ያርጋት❤❤❤❤

  • @Abc-ph3zz
    @Abc-ph3zz 20 дней назад

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአሏህ ለጤናይበልልሽ እህት ሁሉም ያምራል
    የገዛሽውምእህቴ የራስ እቃ መግዛት እራሱ ይከብዳል ጎበዝነሽ በርች

  • @AAZZ-s5s
    @AAZZ-s5s Месяц назад +3

    ማሻ አላህ የኔእህት እምትጠቀሚበት ያርግሽ❤❤

    • @fatumm7558
      @fatumm7558 Месяц назад

      አሚን ውዴ❤❤

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Месяц назад

    ማሻአላህ በጤና ትኑርበት❤❤❤❤መድ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ይህን ሁሉ ገዝተሽ በጣም ያደክማል አላህ ይገዝሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤በርች

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 Месяц назад +3

    እ እር ጉዲ በል ወሎ ይህ ሁሉ ለእቃ 😮😮 አላህ ያበርታሸ መዲየ❤❤

    • @hosenhosen6687
      @hosenhosen6687 Месяц назад

      ኧረ ጉዲበል የጁም ጨምሪበት አሁንስ በጣም ጉድ ነው ለእቃ ይህሁሉ ብር

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw Месяц назад +1

    አልጋው ሲያምር ማሻአላህ መድየ ባለእቃይቱም በአፊያ የምትጠቀሚበት ያድርግኝ🎉🎉🎉

  • @ስደተኘዋፋጡማ
    @ስደተኘዋፋጡማ 9 дней назад

    የኔ እናት ልክ እንዳንቺ እቃው የሚያምርና ቆንጆ እቃ አላይሁም

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Месяц назад +1

    ማሻ አላህ መድየ በርች አንች ጀግና ሴት ነሽ ❤❤ እናተ የመዳም ቅመሞች ተው እንመከር ለእቃ ይህ ሁሉ ብር መውጣቱ ተገቢ አይመስለኝም

  • @حسينحسين-ط4ش6ض
    @حسينحسين-ط4ش6ض Месяц назад +1

    ማሻአላህ በጣም ሀሪፍነው በሰላም በደስታ የምትኖሪበት አላህ ያድርግሺ

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ Месяц назад +29

    እ አማረኛ ብዙም አልስማ ስትነው ያልሺው 😢😢😢😢😢😢😢 ኧረጓበዝ ታው በትንሹ ተብቃቁ ውዳቸ በክፉአትዮት ለራሳቺሁ ብየነው አድአድ እቃ በቂነው አላህ በደስታ እምትጠቀሚበት ያድርግልሺ

    • @makkiamakkia3478
      @makkiamakkia3478 Месяц назад

      ክክክክ😂😂😂እኔም እዳችው ነኝ

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ Месяц назад +1

      አላህ በጤና የምትጠቀምበት ያድርጋት አሳዘነችኝ የአላህ

    • @twaibaabdu930
      @twaibaabdu930 Месяц назад

      ክክክክክክ

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ Месяц назад +5

      @@ሀስናሙሀመድ ላ ውደ ፋላጎታቺንን ገታ ካላደረግነውኮ ነፍስያቺን ብዙነገር ያርዋል ግን ሁሉን ስናሞላ እስከመቸ ስደት በትንሹ ብንብቃቃ ባይነኛ

  • @ቤትአሊ
    @ቤትአሊ Месяц назад

    ዋለይኩም እስላም መዲየ ማሻ አላህ አለይኪ እርግጠኛ ነበርኩ እዚህ እደብደሪሽ ገበዝ ታማኝ የልብ አዲሪሥ ነሽ አላህ ይጨምሪልሽ የሁለተኛ ዙር ሥራሽ እኔ ነበርኩ ለወዲሜ አሥቤዛ ያሟላሽለት ኮቦልቻ አሁንም ቤቴን ላሥተካክል እና ኢሻ አላህ የቤቴን እቃ አችነሽ የምታሟሊው ብልህ ፍቃድ መምጫየላይ እተዛ ሠላምሽ ይብዛንኝ እህቴ አላህ ተክፍ ነገር ይጠብቅሽ ❤🎉

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 Месяц назад +2

    ማሻአላህ ነው መድየ የኛ ታዛዠ በርችልን ውዴ

  • @فاطمهفاطمه-ه6ه5ه
    @فاطمهفاطمه-ه6ه5ه Месяц назад +2

    ማሻእአላህ አላህይገዝሽ በርች መስራት ያስከብራል

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q Месяц назад +1

    መሸ አላህ በላ እቃወ ጎበዝ ሁሉን አሞልታሽ ፈታ ብላሽ ኑር ጎራቤት ኤጋሌ ብላው አቃብይኝ ሰትይ ❤❤መድዬ አንች ጀግነ ነሽ❤❤🎉🎉

  • @nabah8797
    @nabah8797 21 день назад

    መሸአላል በሰላም በጤና የምትኖርበት ያርግሽ እድ መድ መሸአላህ በርች ምርጫሽ ተመችቶኛል❤❤❤

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን Месяц назад +2

    ማሻአላህ በጤናየምትጠቀሚበት ያርግሺ

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 Месяц назад

    እቃዎች በጣም ያምራሉ ምርጫዎችሽም በጣም አሪፍ ነዉ

  • @FatimaFatima-i3n7n
    @FatimaFatima-i3n7n Месяц назад +1

    ማሻአላህ
    ግንእኮእያደረማሞላትይቻላልይህንሁሉባድግዜመግዛትምንይሠራል
    የባሠየባሠዉን
    ተተገዛምንአነሠ።እድሜልክአይኖርያረጃልይሠበራል
    አድሥድዛይንይመጣል
    ፈርድፈርድየማይቀረዉተተገዛበቂነዉ
    ቤቱባለቀልኝየቤትእቃቀላልነዉ
    አደሁሉምማሟላትግዴታአደለም
    ግንእኮ።እደኔላለዉበዛጅ።ብርላለዉቀላልነዉ
    💵💵💵ካለምንችግር

  • @Hadiya-o3g
    @Hadiya-o3g 4 дня назад

    አላህ ያስደሳት ሀቂቃ ደስ ሲል

  • @FghUuii-t4g
    @FghUuii-t4g Месяц назад +1

    መሻአላህ ተባረካላህ በሰላም በጤና የምትጠቀምበት ያልግላት

  • @ኩንፈየኩን-z
    @ኩንፈየኩን-z Месяц назад +4

    ማሻ አላህ ግን ቡዙ እቃ ተመግዛት ሀገር ገብታ ስራ ብጀምር ይሻላት ነበር ቤት መጠበቁም መከራ ነው 😂😂ሌቦቹ እቃ አያስከምጡም እኔ ጎረቤት ከውጭ ያመጣቺውን እቃ ዘርፈዋት ሄድ አድንም አረብያመጂሷን ሰረቋት 😢😢

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Месяц назад

      😂😂😂

    • @saadasaada-uy5nf
      @saadasaada-uy5nf Месяц назад

      አሰፍራችሁኝ መጂለሰ ላሠራነበር አይእድሌ😢😢

  • @HalimaAwel-bb7sk
    @HalimaAwel-bb7sk Месяц назад +1

    ማሻ አሏህ የምትጠቀምበት ያድርጋት

  • @ኮኪይየዲኮዋ
    @ኮኪይየዲኮዋ Месяц назад +1

    ወላሂ በጣም እርካሽ ነው እኔ አሁን ለመግባት ፈልጌ ምኑምኑልያዘው ወደ ሀያ ሽ እሪያል ነው ያጠፉሁት ገና እቃው ሳይሟላ በጣም ውድ ነው እዝህ

    • @sus2475
      @sus2475 Месяц назад +1

      እኮ ዝም ብለው ይለፈልፋሉ ከዚህ የሚረባውም የማይረባው። እየሸከፉ ለካርጎ ከመክፈል የሚያስፈልገውን መርጦ መግዛት ይሻላል ወላሂ እኔም ወድጀዋለሁ እስከ ዋጋው

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Месяц назад +7

    ወላሒ በኮሜተሮች ነው የሣኩትት ግንኮ ሐገር ሒዳ እርፍእድትል ፈልጋ ነው

  • @ሀጀርወሎYouTube
    @ሀጀርወሎYouTube Месяц назад

    ማሻአላህ በሰላም ለሀገሯ አብቅቶት በደስታ ትጠቀምበት

  • @lubaba-g2l
    @lubaba-g2l Месяц назад

    ማሻአላህ በጤና ተጠቀሚበት ❤ ግን ብታ ይገዛል ብሩ በተለይ ጊራና

  • @sofiyahussen8108
    @sofiyahussen8108 Месяц назад +4

    ኸረ እህቶች ልብ ግዙ ይህ ሁላ እቃ ምን ያደርግላችሗል እዴ ምን ይሰራል ይህ ሁላ እቃ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Месяц назад +1

    ማሻላህ፡ያገሪልጂ፡በሠላም፡እምትጠቀሚበት፡ያርግሺ

  • @Seada-9y
    @Seada-9y Месяц назад +3

    ጊራና ጎረቤቴ እድታውሽኝ መዋዋስ ባህላችን ነው 😅😅😅

    • @Tamara-k9m
      @Tamara-k9m Месяц назад

      እኔንም እንዲታውሰኝ ወዴ ጎዴ እንዴሆነች

  • @SalmFikr
    @SalmFikr 24 дня назад

    የባለ ፈርኒቸሩን አድራሻቸውን አስቀምጭልን

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ Месяц назад

    ማሻአሏህ ባለ እቃዋ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ውደዋ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ የምትደሰችበት ❤❤❤🎉🎉🎉እኔም አዳድ ቀን ብቅ እላለሁ ከመርሳ ጎርቤትም አይደለን ታውሽኛለሽ ያው ባሀላችን ነው መቸም መዋዋስመበዳደር😅😂

  • @Asterabebaw-y6p
    @Asterabebaw-y6p 6 дней назад

    እኔ መዴን በጣም ነው ምወዳት እያዳዶን ዋጋ ሳትሰለች ነው ምታስርዳን❤የመዳም ቅመሞ እደዝህ እቃ ገዝቴቹው ቤት ሰርታቹው ባል ላግባሽ ብሎ ይመጣል እናም ቀድማችው የግል ንብርታችውን አስመዝግቡ በመዘጋጃ ካልሆነ ዝም ብለሽ ህጋዌ ባልሆነ ካገባሽው ቤትሽን ንብርትሽን በፍርድ ቤት ይካፈልሻል እናም እወቁበት ነፃነት ናፍቆሽ የሰራሽውን ማንም ጎርመሳ መቶ እዳይበላሽ👈👍😊

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ማሻአላህ በሰላምበጤና ትጠቀምበት መድየ ጀግናየ በርችይ

  • @Hayatm839
    @Hayatm839 Месяц назад +1

    ማሻአላህ በአፊያ የምትኖርበት ያድርግላት

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Месяц назад +1

    ሆ በእርግጥ ከሰር ሰር ይፈጃል ግን መቼም አላደረገውም ይህ ሁሉ ካሸ😢

  • @للال-ي4م
    @للال-ي4م Месяц назад +3

    ሱቅሽን የቃ እና የሸቀጥ አዲርጊው ካችው እዲንገዛ

  • @SaraBa-nw8jk
    @SaraBa-nw8jk 9 дней назад

    አቤት አደፋፈር ምናለ ባዶ ቦታ ብትገዛብ ለኮተት መቸነው ልብ የምታደርጉት አይ 😳🤕

  • @leratub6791
    @leratub6791 Месяц назад

    በሰለም በጤና የምትጠቀምበት የድርገት ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 27 дней назад

    እምትኖሪበት ያድርግሺ ባለእቃዋ መድ ጎበዝ ጣካራ ልጂ ነሺ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Месяц назад

    ማሻአላ የምትጠቀምበት ያርጋት

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 14 дней назад

    ማሻአላህማሻአላህብያለሁ ግን የሌላችሁ በአቅማችሁግዙ መልሶስደተትነው

  • @RabiaAhmed-ue7fk
    @RabiaAhmed-ue7fk 23 дня назад

    ፈረኒቸሩን ወደድኩት ኢንሻአላህ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው Месяц назад +1

    የሰላም የጤና ያርግላችሁ ማሻአላህ

  • @Sumeya-q4eየደሴዋ
    @Sumeya-q4eየደሴዋ Месяц назад

    እቃ ኢትዮጵያ ያለው ያምራል ጋይስ ዋውውው

  • @MesoMeso-h8s
    @MesoMeso-h8s 21 день назад

    ጎጃም ትልኪያለሽ ስራሽ ጥሩ ነዉ በርቺ

  • @EmuSuzana
    @EmuSuzana 21 день назад

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @አለሀምዲሊላህነገምዛሪም

    አሚን እህቴ

  • @LubabaYamam-n4b
    @LubabaYamam-n4b Месяц назад +1

    ማሻአላህ የእኛ ጀግና በሪች

  • @Mariam-k1n9c
    @Mariam-k1n9c Месяц назад

    ከዚህ ከመገዛት አገራችን መሺመት ከይር ነወ እዚህ የመዛን የካረጎ ገለመሊ ከማለት አሪፍ ነወ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Месяц назад

    መሻአላህ ፈርኒቸሩ ዎው!!🥰😊

  • @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ
    @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ Месяц назад +1

    በርቺ❤❤❤❤❤❤❤💓💗💗💗💗💗

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Месяц назад +2

    የኔ ታማኛ

  • @سميرهم-ر1ل
    @سميرهم-ر1ل 8 дней назад

    በቀጥታ ሲደወልልሽ ለምን አታነሽም

  • @KbaraMohamed
    @KbaraMohamed 4 дня назад

    ቅጥርየትነዉ

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o Месяц назад +2

    አይ ኮመታተሮች ትግረማላችሁ የራሳችሁ ሂወት ራሱ እድህ ያሥጨቃችሁ አይመስለኝም ሁሉም ራሱ ያውቃል

  • @UmerAdam-rz7yb
    @UmerAdam-rz7yb 23 дня назад

    መዱ እሱቅ መጥቸ ቦታዉን ትነግሪኝ አለሺ

  • @LubabaSeid-g8c
    @LubabaSeid-g8c 7 дней назад

    ማሻ አላህ ግን ከባድ ነው

  • @Wudyemoges
    @Wudyemoges Месяц назад +1

    ከቻል ሱቅ ክፈች ማለቴ ከራስሽ ማስረከብ እድትችይ