4 ቤታችን ላይ ማድረግ የሌሉብን ዋና ነገሮች ❌✅| Four Home Styling Mistakes to Avoid | Betstyle | December 21, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 83

  • @BetStyle1
    @BetStyle1  Месяц назад +10

    ሰላም ወዳጆቼ:-🥰❤
    እንዴት ቆያችሁ! በዚህ ቪዲዮprofessionally የሚመከሩ፣ ቤታችን ላይ ማድረግ የሌሉብንን 4 አላስፈላጊ ነገሮችን አጋራለሁ። እነዚህ ቲፖች እጂግ ጠቃሚ ሆነው እንደምታገኟቸው አምናለሁ።
    አስተያየታችሁን ኮመንት ላይ ተውልኝ።
    አመሠግናለሁ

    • @ajjb9552
      @ajjb9552 Месяц назад +1

      Betkekle yetenagereschew bemulu 👌👌👍👍👍

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад +1

      @ Thanks for watching my dear 🥰

    • @fevenmiruts
      @fevenmiruts Месяц назад +1

      Can you please give me the curtain link that you bought in Amazon 🙏

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад

      @@fevenmiruts Sure dear. Here’s the link amzn.to/406uZQ7

  • @hafizaseid4137
    @hafizaseid4137 19 дней назад +1

    ዋዉ ከሀሳቤ የሚስማማ አቀራረብ በጣም ወድጄዋለዉ 🎉 ጎበዝ በርቺ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  18 дней назад

      እሽ አመሰግናለሁ 🥰

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 20 дней назад +1

    ማሻአላህ አቀረራብሽ ደስ ይላል በርቺ❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  18 дней назад

      አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @almazabiyo4776
    @almazabiyo4776 26 дней назад +1

    በጣም ማራኪ አቀራረብ ነው
    ጎበዝ በርቺ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  25 дней назад

      እሽ! አመሰግናለሁ 🙏

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 28 дней назад +2

    ግሩም ስራ በርቺ❤❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  28 дней назад

      አመሰግናለሁ🥰

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ Месяц назад +2

    ተባረኪ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад

      አሜን🙏Thanks for watching.

  • @Test-h8x7v
    @Test-h8x7v Месяц назад +4

    I’m your biggest fan! ❤❤❤
    I absolutely love the way you dress and style your hair-it’s just as inspiring as your incredible videos. Thank you for being such an amazing role model and a source of inspiration for so many of us. Sending lots of love! P.S. I used to buy full sets of furniture, but not anymore-thanks to you! 😁

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад

      I’m glad that you’re inspired by my videos my dear. Thanks 🙏 Stay tuned for more 🥰💕

  • @freeeth4407
    @freeeth4407 25 дней назад +1

    Great indication of knowing about color matching to our houses.

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  24 дня назад

      Glad it was helpful! Thanks

  • @enjera-h9x
    @enjera-h9x Месяц назад +1

    thank you ቤትየ ፡ ጎበዝ ፡ በርቺ ፡ ❤❤❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад

      እሽ!Thanks my dear 🥰💕

  • @rutarutadesta
    @rutarutadesta 28 дней назад +1

    ቆንጆ ነው በርቺ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  28 дней назад

      እሽ! አመሰግናለሁ 🥰

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 26 дней назад +1

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  25 дней назад

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏🥰

  • @gizewuahun3476
    @gizewuahun3476 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን በርቺልን።❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад +1

      እሽ አመሰግናለሁ 🙏🥰

  • @blenJoshua8251
    @blenJoshua8251 25 дней назад +1

    betam des yemil akerareb new yemitaweriwna riyal it lik new tnx 🙏🏾🥰🥰🥰🥰

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  25 дней назад

      Thanks for watching dear 🥰

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 11 дней назад +1

    I absolutely agree with you!
    ዝንጉርግር የበዛው ቤት ይጨንቀኛል እኔ ግን sensitive ስለሆንኩ መስሎኝ ነበር ልክ ነኝ ማለት ነው!!!

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  9 дней назад

      Thanks for sharing your thoughts dear

  • @genetmengesha1854
    @genetmengesha1854 26 дней назад +1

    I agree, and Thank you

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  25 дней назад

      Thanks for watching 🙏

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 29 дней назад +1

    Thanks for sharing ❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  29 дней назад

      Thanks for watching my dear 🥰

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት Месяц назад +6

    1ደኛምርጫ አድርጌ እከታተልሻለሁ ስትለቂ በስነስርአት ቁጭብየ ነው የማዳምጥሽ ቻናልሽ ከዚህ በላይ ማደግ ይገባዋል ቤትን ተኮር ያደረገ የተለያዩ ሀሳቦችን ምክሮችሽን እጠብቃለን በርች ጀግና ❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ 🥰

  • @fiorigebremichael6688
    @fiorigebremichael6688 26 дней назад +1

    Thank you

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  25 дней назад

      Thanks for watching 🥰

  • @ZiniTube
    @ZiniTube Месяц назад +1

    Mesiye very informative and useful! ❤❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад

      Thanks for watching Zinye😘💕🥰

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 29 дней назад +1

    Gobez Yeni Eht tbareki ❤🎉

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  29 дней назад

      Amen. Thanks for watching my dear 🥰

  • @Fatemanurhussin
    @Fatemanurhussin 25 дней назад +1

    i like it thanks sister

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  24 дня назад

      Thanks for liking dear

  • @eliltadawit4973
    @eliltadawit4973 Месяц назад +1

    Tebareki Messye Merry Christmas & Happy New Year 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад +1

      Amen 🙏yenekonjo. Merry Christmas and happy New Year to you too 🎊🎈🎆🎄🥰💕

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie Месяц назад +1

    ዛሬ ነው ያየሁሽ ግን በጣም ደስ ይላል

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад

      እንኳን ደና መጣሽ። stay tuned for more dear🥰

  • @yeomegatube5433
    @yeomegatube5433 Месяц назад +1

    Happy Christmas Mesi❤❤🎉

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад

      Thanks for watching. Merry Christmas too you too🥰

  • @genetkentissa6175
    @genetkentissa6175 Месяц назад +1

    Danke

  • @TilaAle-k3z
    @TilaAle-k3z 26 дней назад +1

    I like it

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  26 дней назад

      I’m glad you like it dear. Stay tuned for more

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Месяц назад +1

    አመስግናለሁ ❤❤❤

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад +1

      Thanks for writing dear 🥰

  • @SelamawitAbreham-z3x
    @SelamawitAbreham-z3x 20 дней назад +2

    ለዳይኒንግ ቴብል አጭር ወይስ ረጅም ቁመት ያለው ቫዝ እንጠቀም

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  18 дней назад

      እንደ ቴብልሽ አይነት ቢወሰንም ግን trendy ከፈለግሽ ወደጎን ስፍት ያለ ማድረግ ትችያለሽ ወይም ሁለት ቀጠን ብለው ረዘም ያሉ ግን ቁመታቸውን በመለያየት ማድረግ ትችያለሽ።

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu5346 Месяц назад +2

    ❤❤❤

  • @merontube1135
    @merontube1135 Месяц назад +2

    ❤❤❤

  • @hafizaseid4137
    @hafizaseid4137 19 дней назад +1

    ዛሬ ነዉ ያየሁሽ ቤተሰብ ሆኛለዉ 😊

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  18 дней назад

      አመሰግናለሁ 🙏🥰

  • @sarazewide
    @sarazewide Месяц назад +1

    ❤❤

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት Месяц назад +12

    ገጠር ከገበሬ መሀበረሰብጋ ለምንኖር ግን ቤታችንን የከተማ ቤት ማስመሰል ለምንፈልግ ዝንጥ ያለቤት እድኖረን ለምንፈልግ ለገጠር የሚሆን የቤት ቀለም የሶፋ ቀለም ወዘተ ስሪልኝ ይህን ለምንደፈለኩት ይገባሻል ብየ አስባለሁ እኔ ቆሻሻ የማይችሉ ከለሮችን እወዳለሁ ምሳሌ ነጭ ከለር ግን ነጭሶፋ ላድርግ ብል አልችልም ምክንያቱም አብሬቸው የምኖረው ሰወችጋ አይሄድም እኔ ብጠነቀቅም ግን ሌሎች ? በቃ ሀሳቤት ተረዳሽኝ የነጭ ከለር ፍቅሬን አልጋ ቤቴላይ አወጣለሁ ሳሎን የማይታሰብ ነው

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l Месяц назад +4

      ኧረ እንኳን ገጠር ከተማ ሁኖ ልጆች ያሉበትም ድካም ብቻ ነው

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад +3

      እሽ ሀሳብሽን በደንብ ተረድቼሻለሁ። ደግሞም ሼር ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ። በገጠር ሀገር ያለውን ታሳቢ ያደረገ ቪዲዮ ለመስራት አስባለሁ።

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад +1

      እኔም ይገባኛል ልጆች ጋራ በጣም ከባድ ነው ሁልጊዜም ስለ ቤት (interior decoration) ስናስብ መረሳት የለለበት አገልግሎት +ውበት (functionality+beauty) ዋና ናቸው።

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 2 дня назад

      ግርግዳሽን ነጭ የሚታጠብ ከለር የሶፋ ጨርቅ light ከለር እና ሣሣ ያለ በልኩ አሰፊለት በቀላሉ እያወለቅሽ ለማጠብ ሌላው መጋረጃዎችሽም ሣሣ ቀለል ያሉና ወሀ ሰማያዊ ሮዝ እንደምርጫሽ....ኮርኒስ (ጂፕሰን) ነጭ መሃሉ ከሶፋሽ ወይም ከመጋረጃው የሚመሣሠል ብርሃን በደንብ የሚገባበት....ከተመቸሽ .እስቲ ሞክሪው ወፍራም ና 9:08 ተደራቢ ነገሮች ቢቀ ሩ ያስደስትሻል ብዬ ነው!!!!!!! 9:08

  • @tobia283
    @tobia283 Месяц назад +4

    እኔ አልወድም ዡግርግር ያመኛል ጩሂ ጩሂ ይለኛል

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад +1

      እውነት ነው! 😊በጣም ሲበዛ ይረብሻል።

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 Месяц назад +1

    𝙺𝚒𝚝𝚌𝚑𝚎𝚗 𝚜𝚎𝚝𝚝𝚒𝚗𝚐 𝚙𝚕𝚎𝚊𝚜𝚎?

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Месяц назад

      Thanks for idea dear. I have a plan too.

  • @tsegay-x6l
    @tsegay-x6l 29 дней назад +1

    ቤት የሚያጠቡ ከለር እባክሽ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  29 дней назад

      ለወደፊቱ እሰራለው ስለሀሳብሽ አመሰግናለሁ እህቴ🥰 እስከዛ ይሄን ቪዲዮ ተመልከችው ruclips.net/video/3Iw1J9LMW9E/видео.htmlsi=TS63xVncQ0LwjbIV

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 17 дней назад +1

    ተባረኪ

  • @Tesfanech-gb2yu
    @Tesfanech-gb2yu День назад

    ❤❤❤❤