- Видео 63
- Просмотров 482 993
BetStyle ቤትስታይል
США
Добавлен 30 апр 2021
🤩“THERE IS NO PLACE LIKE HOME”🤩🏡
ማን እንደ ቤት!
Functionality + Beauty
እንኳን ደህና መጣችሁ፤
ይህ ቻናል ቤታችንን በተመለከተ ነው። ቤታችንን እንዴት በቀላሉ ማስዋብ እና ምቹ ማድረግ እንደምንችል ያስገነዝባል። ብትከተሉን በእርግጠኝነት ታተርፋላችሁ።
Welcome to Betstyle! An interior styling/ decoration, DIY, decluttering, and current trends platform and so much more!
This channel is everything about HOME, about making our home better, look luxurious and improve lifestyle with less to no cost by recreating what we already have.
I will share my talents and tips with you and the things that I have learnt through my diverse experience of living in #addisabeba #newyork #melbourne #california. I produce quality content and I’m sure you will love it.
If you haven’t subscribed yet, subscribe now. Click the notification bell 🔔 for more.
For collabs or business inquiries, feel free to send an email: mesijc@gmail.com.

በገና መብራት የደመቀ ውብ ሰፈር In my neighbourhood Outdoor Christmas lights decorations 🎄2022|BetStyle
#christmasdecorations #outdoors #home #neighborhood #lights #holiday #newyear #christmastree #california #exterior #decoration #chrismaseve
Просмотров: 844
Видео
ለገና የቲቪ ማስቀመጫየን (TV stand) እንዲህ አዘጋጀሁ| Christmas TV unit decoration |BetStyle
Просмотров 3,9 тыс.Год назад
Hello everyone, In this video, I take you through how I have done my Christmas TV unit decoration. Hope you enjoy it. እንዴት ናችሁ ወዳጆች? በዛሬው ቪዲዮዬ ደግሞ ለገና የቲቪ ማስቀመጫየን በዚህ መልኩ አዘጋጅቻለሁ። እንደምትወዱት አምናለሁ። #christmasdecorations #garland #tvunitdesign Music: Dear Autumn, Voyage Musician:@iksonmusic
ቤትስታይል Thanksgiving tablescape ideas 🍂🍁fall decor BetStyle
Просмотров 2,2 тыс.Год назад
In this video I’m sharing Thanksgiving (Fall) Table Decoration idea. I hope you will enjoy it. Music: As Leaves Fall by @iksonmusic Voyage by@iksonmusic #falltablescape #falldecoration #thanksgiving @seifuonebs @AdotEthiopianfood @ZiniTube
Decor my Home ቤትስታይል |BetStyle 11 June 2022
Просмотров 6 тыс.2 года назад
Hi family! Today I’m gonna make simple decor. I hope you enjoy it. Music: use in wondering by Ziv Moran @ebstvWorldwide @AdotEthiopianfood @ZiniTube #Homedecor #Homedecorideas @zemenawit @SosiHabeshawit @EthiopianBeauty
ጥሩ የግድግዳ ቀለም ልምረጥ /Best & popular wall paint colours BetStyle 21 May 2022
Просмотров 52 тыс.2 года назад
This video talking about how to choose best neutral wall colours. Pictures by Pinterest Music: Harmony by @iksonmusic @ebstvWorldwide @AdotEthiopianfood
የሚያምሩ እቃዎችT.K.maxx|Betstyle 23 April 2022
Просмотров 2,6 тыс.2 года назад
Hi everyone I went to one of my favourite shops, Tk Max. In this video, I take you through some great home items that you can buy for yourself if you get a chance. Even though there is no Tk Max near you, you can see what items are available. Music: yugen by Jeff Kaale Remember by @iksonmusic
ፍሪጅ ውስጥ የማናስቀምጣቸው ምግቦች Foods you should never put in fridge|ቤትስታይል | Betstyle 9 April 2022
Просмотров 20 тыс.2 года назад
ፍሪጅ ውስጥ የማናስቀምጣቸው ምግቦች Foods you should never put in fridge|ቤትስታይል | Betstyle 9 April 2022
ፎቶ ፍሬሞችን አሳምረን ለመስቀል የሚረዱ ዘዴዎች | Hanging wall art tips ✅BetStyle 26 March 2022
Просмотров 6 тыс.2 года назад
ፎቶ ፍሬሞችን አሳምረን ለመስቀል የሚረዱ ዘዴዎች | Hanging wall art tips ✅BetStyle 26 March 2022
Classy DIY lamp spray ቤትስታይል |BetStyle 12 March 2022
Просмотров 2,4 тыс.2 года назад
Classy DIY lamp spray ቤትስታይል |BetStyle 12 March 2022
ያለን ከሌለን ይበልጣል😇| Are you grateful? BetStyle 5 March 2022
Просмотров 1,8 тыс.2 года назад
ያለን ከሌለን ይበልጣል😇| Are you grateful? BetStyle 5 March 2022
መጋረጃ ስናደርግ ማወቅ ያለብን💡✅ Hang your curtains like pro | Betstyle
Просмотров 20 тыс.2 года назад
መጋረጃ ስናደርግ ማወቅ ያለብን💡✅ Hang your curtains like pro | Betstyle
ወጪ ሳናወጣ ቤት ማሳመሪያ |Beautifying home with no cost 12 February 2022 BetStyle
Просмотров 11 тыс.2 года назад
ወጪ ሳናወጣ ቤት ማሳመሪያ |Beautifying home with no cost 12 February 2022 BetStyle
ሶፋ ማስዋቢያ መንገዶች How to style a couch| BetStyle 5 February 2022
Просмотров 10 тыс.2 года назад
ሶፋ ማስዋቢያ መንገዶች How to style a couch| BetStyle 5 February 2022
Simple flower arrangement|BetStyle 26 January 2022
Просмотров 9 тыс.2 года назад
Simple flower arrangement|BetStyle 26 January 2022
Silk flower and plants haul 22 January 2022 Betstyle
Просмотров 3,2 тыс.2 года назад
Silk flower and plants haul 22 January 2022 Betstyle
እነዚህን ማድረጋችሁን አረጋግጡ ǀ Common interior decor mistakes ǀ BetStyle, 15 January 2022
Просмотров 6 тыс.2 года назад
እነዚህን ማድረጋችሁን አረጋግጡ ǀ Common interior decor mistakes ǀ BetStyle, 15 January 2022
ባህላዊ የትራስ ልብስ በቀላሉ Cushion cover DIY | BetStyle 7 January 2022
Просмотров 12 тыс.2 года назад
ባህላዊ የትራስ ልብስ በቀላሉ Cushion cover DIY | BetStyle 7 January 2022
I wish you a Merry Christmas & Happy New Year ቤትስታይል|BetStyle
Просмотров 1,9 тыс.2 года назад
I wish you a Merry Christmas & Happy New Year ቤትስታይል|BetStyle
ኑሮን የሚያቀሉ ቀላል መላዎች Simple problem solving hacks @BetStyle 17 December 2021
Просмотров 4,1 тыс.2 года назад
ኑሮን የሚያቀሉ ቀላል መላዎች Simple problem solving hacks @BetStyle 17 December 2021
ገና ሙሉ የቤቴ ዲኮር ቱር 🎀Christmas Home decor Tour BetStyle|ቤትስታይል 10 December 2021
Просмотров 4 тыс.2 года назад
ገና ሙሉ የቤቴ ዲኮር ቱር 🎀Christmas Home decor Tour BetStyle|ቤትስታይል 10 December 2021
የክሪስማስ መመገቢያ ጠረጴዛ ዝግጅት🎀Christmas simple table decoration @Betstyle
Просмотров 3 тыс.2 года назад
የክሪስማስ መመገቢያ ጠረጴዛ ዝግጅት🎀Christmas simple table decoration @Betstyle
የገና ዛፍ ዲኮሬሽን 🎀\nChristmas Tree Decor @BetStyle 19 November 2021
Просмотров 6 тыс.2 года назад
የገና ዛፍ ዲኮሬሽን 🎀 Christmas Tree Decor @BetStyle 19 November 2021
ጋርላንድ ዲኮሬሽን🎀 Garland decoration | Betstyle @ቤትስታይል
Просмотров 3 тыс.2 года назад
ጋርላንድ ዲኮሬሽን🎀 Garland decoration | Betstyle @ቤትስታይል
DIY ስኘሬይ በማድረግ በቀላሉ መለወጥ Dazzling Super Gold spray DIY |BetStyle 5 November 2021
Просмотров 5 тыс.2 года назад
DIY ስኘሬይ በማድረግ በቀላሉ መለወጥ Dazzling Super Gold spray DIY |BetStyle 5 November 2021
ትንሽ ነገሮችን ብቻ በመቀያየር የቤታችንን ድባብ ለወጥ እናድርግ🍁🍁|ቤትስታይል Simple fall decoration| BetStyle
Просмотров 13 тыс.2 года назад
ትንሽ ነገሮችን ብቻ በመቀያየር የቤታችንን ድባብ ለወጥ እናድርግ🍁🍁|ቤትስታይል Simple fall decoration| BetStyle
እቃችንን በፌስቡክ ማርኬት እንሽጥ MAKE MONEY ON FACEBOOK MARKETPLACE 22 October 2021 @Betstyle
Просмотров 1,9 тыс.2 года назад
እቃችንን በፌስቡክ ማርኬት እንሽጥ MAKE MONEY ON FACEBOOK MARKETPLACE 22 October 2021 @Betstyle
Small Bathroom clean + organisation + decor @BetStyle 15 October 2021
Просмотров 22 тыс.2 года назад
Small Bathroom clean organisation decor @BetStyle 15 October 2021
ፍቱን የሆነ የማደሻ ወረቀት \nAdhesive Paper DIY\n @BetStyle 8 October 2021
Просмотров 4,7 тыс.2 года назад
ፍቱን የሆነ የማደሻ ወረቀት Adhesive Paper DIY @BetStyle 8 October 2021
Most common Interior styles/ BetStyle
Просмотров 5 тыс.2 года назад
Most common Interior styles/ BetStyle
ጥሩ ምንጣፍ አዉቀን እንግዛ ǀ Choose a perfect area rug ǀ BetStyle ǀ #interiorstyling #homedecoration #diy
Просмотров 15 тыс.2 года назад
ጥሩ ምንጣፍ አዉቀን እንግዛ ǀ Choose a perfect area rug ǀ BetStyle ǀ #interiorstyling #homedecoration #diy
❤❤❤❤
Beautiful I'm glad to see More!!!!
Thank you 🙏
ጎበዝ❤
Thanks 🙏
1 clas bet salon ena mgnta bet edet adrge laswbew erjign
betam Yameral
10q
በጣም ጠቃሚ መረጃ እና በሀሪፍ አቀረራብ
አመሰግናለሁ
Suggest me how to design a small house for traditional restaurant??? Please
እባክሽ የበር ቀለም ለመቀየር ፈልጌ ነበር
ለውጭው በር ከሆነ አሁን ላይ የተመረጠው የበር ቀለም ጥቁር ነው። በተለይ የግርግዳው ቀለም ነጭ ከሆነ ያምራል። ለውስጥ ከሆነ ግን ነጭ እንድትቀቡት እመክርሻከሁ።
yet lagegnew echlalew
እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤
🥰🙏
አባክሽን ለጠባብ ቤት ፎቶ አሰቃቀል አሳይን
ይሄ ለሁሉም አይነት ቤት ይሆናል። ለበለጠ ደግሞ ስለጠባብቤት የሰራሁትን ቪዲዮዬየን ተመልከችው ruclips.net/video/3Iw1J9LMW9E/видео.htmlsi=CKekA3q6F0_ZVzrY
ሲያምር ኪችንሽ❤🎉
አመሰግናለሁ 🙏
nice
አመሰግናለሁ
እባክሽ መልሽልኝ ውዴ መኪናው የትነው የገዛሽው አረብ ሀገርነኝ ይዥ እንድገባ
ሰላም እህቴ የገዛሁት አውስትራሊያ ነዉ። ግን ሌላም ሀገር “electric sewing machine” ብትይ አታጭም
ጥሩ ነው። አማርኛ ብትጠቀሚ ደግሞ .....
ሰራወችሸ ደሰ ይላሉ ለአንድ ክፍል ብቻ ሰሪልን ውዴ
ዶሮ
ያሳየሽን ትራስ የት ፍይገኛል
የትኛው አይነት?
ጭልም ያለን ክፍል እንዴት ብርሀን መፍጠር ይቻላል?
1.የቤቱን የግርግዳ ቀለም ነጭ በማድረግ 2. ስስ የሆነ ብርሀን የሚያስገባ ብራይት መጋረጃ ማድረግ 3. ወለሉ ላይ ብራይት እና ልሙጥ ምንጣፍ ማድረግ 4. Day light color ያለውን መብራቶች መጠቀም 5. የሚቻል ከሆነ እቃዎችም ነጣ ያሉ ከለሮች ቢሆኑ። ከነዚህን የምትችላቸውን ለማድረግ ሞክር
እረ ጠፋሽ በሰላም ነው? በጣም ወድጄሽ ነበር😔
ስለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ ውዴ። ስለወለድኩ ነው ጠንከርከር ብየ በቅርቡ እመለሳለሁ 🥰
pls felgalehu yet new migegnew 10 metru snt bir new sister
Ene online newu yegezahut 5m yemihonewu eseke $50 yinoral.
የት ይሸጣል አይነቱ
ምንጣፍ መሸጫ ቤቶች ቸክ አድርጊ
ሙሉ የቤቴ እቃዬ ነጭ ነው ምን አይነት ቀለም ትመክሪኛለሽ
ሙሉ ነጭ ሆኖ ቤትሽ ውስጥ አንድ ከለር ብቻ ሆኖ ከለሩ አሰልች እንዳይሆን ከነጭ ውጭ ብታደርጊው like Stone gray, beige or baby blue ጥሩ ናቸው
አድስ አበባ አገኛለሁ
እርግጠኛ አይደለሁም አላቅም
በጣም ጎበዝ ነሸ
አመሰግናለሁ 🙏
እናመሰግናለን ውድ
🙏🙏
ሰላም እህቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የተወሰኑትን ቪዲዮ አይቻለሁ ሁሉም በጣም ነው የሚያምሩት በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እኔም በቅርብ አዲስ ቤት እገዛለሁ እና ቀለል ያለ ዲኮር እፈልጋለሁ ከቻልሽ ብትረጂኝ ደስ ይለኛል ወይም የት የት እንዳዘዝሻቸው ሊንኩን ብትልኪልኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ!!
አመሰግናለሁ። እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ለአዲሱ ቤትሽ። በInstagram ልታገኝኝ ትችያለሽ
ቁጥር አሥቀምጭ
በ Instagram or Facebook ልታገኝኝ ትችያለሽ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ስደት ነኝ ያለሁትና ቤቴ ልያልቅ ትንሽ ነው የቀረኝ ከዛ ገብቼ ጽፊ ሰርች ሳረግ መጀመርያ የወጣሽልኝ አንቺ ነሽ አና ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪለው ❤እናመሰግናለን የእውነት ሰብስክራይብ ከጨመረ እኔ ነኝ ያረኩት😊
በጣም አመሰግናለሁ የኔቆንጆ። እንኳን ደስ አለሽ ላዲሱ ቤትሽ
ውዴ በጣም ያምሪል ብንገናኚ ደሰ ይለኚል ሰልክ ካለሸ❤
አመሰግናለሁ። ደስ ይለኛል በ Instagram or Facebook መገናኘት እንችላለን
🙏🙏
Megarega sesekel ❤
የበለጠ ከለር ብትነክሪው
መቀመጫውላይማጥለቀያ ለመስራት እንዴት ነው አሰራሩ?
የሶፋ የሽፋን ልብስ ነው? ጥያቄሽን በደንብ አልተረዳሁትም
ወደድኩሽ አይገልፀውም❤❤❤❤❤ዛሬገና አየሁሽ እቅልፍሠአቴ ሊያልቅነው አችንበማየት ቤትእየሠራሁስለሆነ ትምርትመውሠድ እፈልጋለሁ❤❤❤ዋውነሽበርች
አመሰግናለሁ እህቴ። stay tuned for more 💝
ዋውውውውውውበጣም የምፈልገውንትምርትዛሬገና አገኘሁ ጎበዝ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቪዲዮዬ ስለወድሽው ደስብሎኛል 💝
ሀምሳ በሃምሳትራሰ አያንሰም ወይ
አያንስም የሚያንስም ከሆነ ተለቅ ያለውን ማድረግ ትችያለሽ
@@BetStyle1 እሺ አመሰገናለሀ። ተለቅ የሚለው ሰንት በስንት ሲሆን ነው?
@@MediTadesse-zx4dr 26”x26” inch (European pillow) የምንለው ትልቁ ነው። ሌላው ደግሞ የተለመደው የሶፋ ትራስ መጠን ደግሞ 20x20 inch ነው። በጣም አነስ ያለውን መጠን ከፈለግሽ ደግሞ 16x16 inch ማድረግ ይቻላል።
አሺ በጣም አመሰግናለሁ የለሽን እውቀት ሰላካፈልሽኝ አመሰግናለሁ የምትሰሪው ስራ ይሰፋ ይደግ በምታገኚው ገንዘብ እግዚያብሔርን አክብሪበት አመሰግናለሁ።
@@MediTadesse-zx4dr አሜን እህቴ እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰
betam enmseganaln
Thanks for watching dear
Betam Yemimech agelalets ena Mircha!! perfect! Enmesegnalen Ehete!
Thanks for watching dear. Stay tuned for more
መስተሠወቱ በ አንድ ክፍል ቤት ይደረጋል
ትችያለሽ ሰፋ ያደርግልሻል
በጣሞ ጠፍተሻል !!!
አለሁ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው እመለሳለሁ ውዴ አመሰግናለሁ
በጣም ጎበዝ❤ ጨርቁን የት ማግኘት ይቻላል አይነቱስ ምን ይባላል from usa
አመሰግናለሁ 🙏 ስሙን እርግጠኛ አይደለሁም ነገር ግን sheer linen ይመስለኛ Hobby Lobby’s ቸክ አድርጊው።
Mekdes tadesse
መልካም፡ትምህርታዊ መረጃ ነው። አመሠግናለሁ
Thanks 🙏
ሀገርኛ ቃና ያለው ነው