ጥሩ የግድግዳ ቀለም ልምረጥ /Best & popular wall paint colours BetStyle 21 May 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 май 2022
  • This video talking about how to choose best neutral wall colours.
    Pictures by Pinterest
    Music: Harmony by @iksonmusic
    ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@AdotEthiopianfood‬
  • ХоббиХобби

Комментарии • 57

  • @BetStyle1
    @BetStyle1  2 года назад +12

    ሰላም ወዳጆቼ፣ 💝ዛሬ በሌላ ቪዲዮ ተመልሻለሁ። የዛሬው ዝግጅቴ የግድግዳ ቀለሞችን በተመለከተ ይሆናል። በአብዛኛው ተመራጭ የሆኑ የግድግዳ ቀለሞች የትኞቹ እንደሆኑ፣ እንዴት እና ለምን የትኛውን ቀለም መምረጥ እንዳለብን በአጭሩ እዳስሳለሁ። አዲስ ቤት ለመግባት ወይም የቤታችሁን ቀለም ለመቀየር አስባችሁ ከሆነ ይህንን ቪዲዮ ብትመለከቱ እንደምታተርፉ እርግጠኛ ነኝ። መልካም ቆይታ!🥰

  • @nigistnigussefamily
    @nigistnigussefamily 2 года назад +4

    የምትመርጪው ሀሳብ ደስ ይለኛል👌ነጭ ከለር ምርጫዬ ነው, ጎበዝ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 года назад +1

      Thanks for watching & sharing darling 🥰

  • @mignotzinabe7192
    @mignotzinabe7192 2 года назад +5

    በጣም አሪፍ ሀሣብ ነው በርቺልን እባክሽ አትጥፊ ።

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 года назад

      እሽ አመሰግናለሁ

  • @sebhatgessese553
    @sebhatgessese553 Год назад

    I like it

  • @yohanamelake8550
    @yohanamelake8550 2 года назад +4

    Wow ur the best RUclipsr 💕💕💕

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 года назад

      Oh thanks dear. Stay tuned for more 🙏

  • @eliltaafewerki1246
    @eliltaafewerki1246 2 года назад +2

    10q Mesi Konjo Tebareki Demo Attfi Yanchi Vidio Begugut New Mtebkew😍😍😍😍😍😍

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 года назад

      Eshi wude amesegnalehu💝

  • @marthakumbi2715
    @marthakumbi2715 10 месяцев назад +1

    Betam Yemimech agelalets ena Mircha!! perfect! Enmesegnalen Ehete!

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  10 месяцев назад

      Thanks for watching dear. Stay tuned for more

  • @kidistgmariam9216
    @kidistgmariam9216 2 года назад +1

    u r different that is cool

  • @freeeth4407
    @freeeth4407 Год назад

    Good job!!

  • @BA-pi1lj
    @BA-pi1lj Год назад +2

    Thankyou a lot. I was confused to choose colour now It helps me.

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Год назад

      It’s my pleasure dear. Stay tuned for more

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад

    መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 2 года назад +2

    exactly 💯💯💯❤🙏

  • @yalemselamshiferaw2102
    @yalemselamshiferaw2102 2 года назад +2

    Very nice 👍🏿 👏🏿💕Mercye

  • @freeeth4407
    @freeeth4407 Год назад +2

    What a job !!? The camera quality and all those graphics works are incredible!

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Год назад

      Thanks, much appreciated🙏

  • @fasikatibebu1163
    @fasikatibebu1163 Год назад

    Thank you Mesiye

  • @user-yz2oz6fv4z
    @user-yz2oz6fv4z Год назад +1

    እናመስግናል ጉበዝ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Год назад

      አመሰግናለሁ 🙏

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 3 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 2 года назад +1

    በርቺ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @itsMe-kw4hn
    @itsMe-kw4hn 2 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን 🙏
    የልጄን መኝታቤት አልጋና የግድግዳ ቀለም ለመቀየር የተለያዩ ሀሳቦችን እየፈለኩ እያየው ነበር ቆንጆ ግዜ ላይ ነው የደረስሽልኝ ተባረኪ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 года назад +1

      በጣም ደስ ይል ይረዳሻል ብየ አምናለሁ። አመሰግናለሁ 🥰

    • @itsMe-kw4hn
      @itsMe-kw4hn 2 года назад

      @@BetStyle1 አዎ በጣም እረዳኝ 🙏
      አሁን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አውቄያለው ነገ ቀለም እገዛለው ተባረኪ

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 года назад +1

    Thank you konjye

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 года назад +1

      Thanks for watching dear

  • @azebina20tube
    @azebina20tube Год назад +1

    ሰላም

  • @leuelsegedtaddese5526
    @leuelsegedtaddese5526 2 года назад +2

    missed your videos

  • @HayatHashim-gh1nz
    @HayatHashim-gh1nz Месяц назад

    10q

  • @rghfh3494
    @rghfh3494 2 года назад +2

    አመሰግለለሁ የሚጠቅም ሀሳብነው በርች እኔን ብዙነገር ጠቅመሽኛል አመሰግናለሁ ግን ማውራት እፈልግነበር በየትላግኝሽ ፈስቡክ አድራሻሽን አስቀምጭልኝ 🌹🌹

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 года назад

      አመሰግናለሁ እንኳንም ጠቀመሽ 🥰። ይሄው የፌስቡክ አድራሻየ facebook.com/meseret.ayalew.73

  • @mekdestadesse7273
    @mekdestadesse7273 Год назад

    Mekdes tadesse

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 года назад +1

    አመስህናለሁ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 года назад

      Thanks for watching dear

  • @azebina20tube
    @azebina20tube Год назад +1

    vedio bemayet enzamed

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 2 месяца назад +1

    እባክሽ የበር ቀለም ለመቀየር ፈልጌ ነበር

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  2 месяца назад +1

      ለውጭው በር ከሆነ አሁን ላይ የተመረጠው የበር ቀለም ጥቁር ነው። በተለይ የግርግዳው ቀለም ነጭ ከሆነ ያምራል። ለውስጥ ከሆነ ግን ነጭ እንድትቀቡት እመክርሻከሁ።

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs Год назад

    takew

  • @tigstabera6813
    @tigstabera6813 7 месяцев назад +1

    ሙሉ የቤቴ እቃዬ ነጭ ነው ምን አይነት ቀለም ትመክሪኛለሽ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  7 месяцев назад

      ሙሉ ነጭ ሆኖ ቤትሽ ውስጥ አንድ ከለር ብቻ ሆኖ ከለሩ አሰልች እንዳይሆን ከነጭ ውጭ ብታደርጊው like Stone gray, beige or baby blue ጥሩ ናቸው

  • @tigisttafess
    @tigisttafess Год назад +1

    አመሠገናለሑ የዘወተር ተከታታይሽ ከአቃቂ ጥያቄ አለኝ ሠፈሩ ቀዠቃዛ ነዉ ቀለም ከተቀባ በሓላ ያኮፈክፋል ለምንድን ነው

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Год назад

      አመሰግናለሁ 🙏. እህቴ ለጥያቄሽ መልስ ለማግኘት እንደማስበው የቤት ቀለም በመቀባት professional የሆኑ ሰዎችን ብታናግሪያቸው የበለጠ ይረዱሻል የሚል እምነት አለኝ።

  • @elenih674
    @elenih674 Год назад +1

    እርሳስ ከለር ምን አይነት ነው ውዴ

    • @BetStyle1
      @BetStyle1  Год назад

      ግሬይ (ግራጫ) ነው።