ከወሊድ በፊት ቤት ጽዳትና የነበሩኝን አሮጌ እቃዎች ሳልጥል እንዴት ወደ አዲስ ቀየርኳቸው/ Cleaning before labor

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ከወሊድ በፊት ቤት ጽዳትና የነበሩኝን አሮጌ እቃዎች ሳልጥል እንዴት ወደ አዲስ ቀየርኳቸው/ Cleaning before labor
    የምንጣፍ ማጠብያው ማሽን ይህንን👇 ሊንክ ስትጫኑ ታገኙታላችሁ amzn.to/3aSru6d
    የቤታችንን አየር የምናጸዳበት ማሽን ደግም 👇 ይህንን ሊንክ ተጭነው ያገኙታል amzn.to/3uPFFB1

Комментарии • 373

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  3 года назад +42

    ከወሊድ በፊት ቤት ጽዳትና የነበሩኝን እቃዎች ሳልጥል እንዴት ወደ አዲስ ቀየርኳቸው/ Cleaning before labor
    ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ ስለ መልካም
    አስታየታችሁ ከወዲሁ ከልብ እያመሰገንጉ ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ካላችሁ በኮመንት ላይ አስቀምጡ የምንጣፍ ማጠብያው ማሽንና የቤታችንን አየር የምናጸዳበት ማሽን ሊንክ ከዚህ በታች ታገኙታላችሁ
    የምንጣፍ ማጠብያው ማሽን ይህንን👇 ሊንክ ስትጫኑ ታገኙታላችሁ amzn.to/3aSru6d
    የቤታችንን አየር የምናጸዳበት ማሽን ደግም 👇 ይህንን ሊንክ ተጭነው ያገኙታል amzn.to/3uPFFB1

    • @godisgoodallthetime6842
      @godisgoodallthetime6842 3 года назад

      ሰላምሽ ይብዛ! ስራዎችሽን በጣም ነው እምወድልሽ ማርያም በሰላም ታዋልድሽ🙏🙏

    • @mirtneshbesher5551
      @mirtneshbesher5551 3 года назад

      Thank you Tebarekelge!

    • @kerimamoshe1413
      @kerimamoshe1413 3 года назад

      Ajet beselam weldesh lemakef yabkash yemntafun mashen lemegzat felge linkun techankut gin ahun yelem alegn lela aynet new yalew min yishalal? Please kechalesh chek argesh nigerign🙏🙏

    • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
      @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 3 года назад

      ኸረ አንቺ ልጅ አይደክምሽም እንዴ በይ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ሲመችሽ እቃ ኮተት እንዴት መቀነስ መጣል እንደሚቻል ንገሪን

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 3 года назад

      እንደማመር ውዶችየ

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 3 года назад +12

    አዶትይ አንቺን ያገባ እናቱ የመረቀችው ነው ባለሙያ እኮ ነሽ ምንም የማይወጣልሽ❤️👌

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 3 года назад +26

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በውጭም በሀገር ውስጥም ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ125ኛ አድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ አደረሰን፤ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝተው ይባርክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 года назад +5

    እርጉዝ ሆነሽ እንዲህ ስትንቀሳቀሺ ሳይ በጣም ነው የማደንቅሽ ጎበዝ ነሽ የተለያዩ ነገሮችን ስትስሪ አያለሁ your Husband should proud of you 👏 ማርያም ትቅረብሽ

  • @hirutdemissie2491
    @hirutdemissie2491 3 года назад +21

    የኔ ቅመም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад +4

    እውነት ነው ሴት ልጅ እንዴት ስራ ታጣለች ጎበዝ ነሽ እንዳልሽው አንች እቃዎቹን ስታነሽ ስትገፊ ተሳቀኩኝ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 3 года назад +3

    የመጽሀፍ ቅዱሷ ልባሟ ሴት አንቺ ነሽ ጀግና

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 года назад +15

    አዶትዬ በእርግዝና መንቀሳቀሱ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @solomonhailu1094
    @solomonhailu1094 3 года назад +2

    እህቴ ተባረኪልኝ ብርቱ ነሽ ጌታ በነገር ሁሉ ይቅደምልሽ። ጣፋጫም ስትመጣ ለምድር ሁሉ በረከት ያድርጋት ትውልድን የምታስመልጥ ያድርጋት ።ሁሌም የምታመልኪው ደስ ያሰኝሽ ።

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад +4

    አዶዬየኔ ቆንጆ ቤትሽን በጣም ነው የቀየርሽው እንዴት እንደሚያምር ቪዲዬ እርዘመ ብለሽ አታስቢ ለኔ አጥሮብኛል ሁሌ አፌን ከፍቼ ነው የማየው በእቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😘😘🥰🥰❤️❤️

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 3 года назад +6

    ቤትሽ በጣም ያምራል !!! እውነት ነው እቃ ቀጣም ወሳኝ ነው እቃ ሲገዛ በቤቱ ቅርጽ ቢሆን ይመረጣል !!! ጎበዝ አሳምረሽዋል 💝

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 3 года назад +31

    Berchilgne adotyee ... Love the video i really enjoyed it my dear . የቤቱን እቃ ከሰሞኑ ሸጬ መጨረስ ነው ሀሀ

  • @tsigietabour3830
    @tsigietabour3830 3 года назад +1

    አንቺ ለቤት አመቤትነት የተፈጠርሽ ሴት ነሽ ተባረኪ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ ።ሚሰት ያገኘ በረከት አገኘ ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ባልሽ በረከት እንዳገኘ አውቆ ይውደድሽ።

  • @le1785
    @le1785 3 года назад +9

    አዶትዬ ጀግና ነሽ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ 😘😘😘❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @kalkidanlakew4474
    @kalkidanlakew4474 3 года назад +1

    በጣም ይገርማል videoshine ሳየው የመጀመሪያዬ ነው በቃ ራሴን አገኘው የሚገርም እቤት ማፅዳት በጣም ነው የምወደው ቤቴ ሁሌም ንፁህ ነው መቀመጥ የሚባል አላቅም ማፅዳት አይሰለቸኝም ይመችሽ አቦ💛💛💛💛

  • @yoditteshome6033
    @yoditteshome6033 3 года назад +5

    አዶትዬ የኔ ጎበዝ ለልጆችሽ መልካም ነገር እያስተማርሻቸው ነው የምትሄጅው በርቺ በሰላም ይገላግልሽ🙏💕

  • @mekdesgebre2965
    @mekdesgebre2965 3 года назад +2

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ተገላግልሽ አዶትዬ ታድለሽ ቤትሽ በጣም ያምራልጌታ ይባርክልሽ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ሼር ስላረግሽን 👍🌺🌺🌺🌺🌺

  • @saday6114
    @saday6114 3 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን እንዲህ በደረሽበት ጊዜ ይህን የመሰለ ነገር ስላሳየሽን ቤትሽ በጣም ያምራል በተለይ ኮርነር ላይ ነጩ ሼልፍ ከላይ መስታወት አሰቃቀሉ ያምራል። ተባረኪ ልጅሽን አቅፈሽ እናይሻለን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን!!!!!

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад +9

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርች አዞሽ በሰላም ተገላገይ ውዴ ብርቱ ነሽ የእውነት አንችን ሳይ ብርትት እላለሁ እኔም የልጆች እናት ነኝ

  • @soliyana4215
    @soliyana4215 3 года назад

    በእውነት በጣም ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ RUclips ላይ ካየሁሽ ዛሬ ሁለት ቀኔ ነው ግን በጣም በጣም ጎበዝ ቃላት የለኝም ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩኝ 😘😘😘😘 በብዙ ተባረኪ

  • @gfhgfh230
    @gfhgfh230 3 года назад +2

    የኔ ባለሞያ አሏህዬ በሰላም ይገላግልሽ አንቺ ልባም ሴት

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 3 года назад +1

    ሴት ነሽ በእውነት እኔም እንዳንቺ እንደዚህ አይነት ቪድዮ ይመቸኛል እናመስግናለን

  • @metagesakalugisila794
    @metagesakalugisila794 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል: ጎበዝ ነሽ: እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ለመውለድ ታብቃሽ👍🙏🏾

    • @eheudhe3841
      @eheudhe3841 3 года назад

      ማማዬ፡የኔቆንጆ፡አላ፡በሠላም፡ይገላግልሽ፡የኔንዕሁ፣ማሻላ፡ከአይንይጠብቅሽ።

  • @h.j8360
    @h.j8360 3 года назад +7

    የኔ ቆንጆ ባለሙያ ስወድሽ በርቺ
    ወይኔ ሥሠሪ ነፍሴ ጭንቅ ኡፍፍፍ

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 3 года назад +1

    ሳላውቀው ፈገግ እያልኩ የሆነ ውስጤን ደስ እያለኝ ነው ያየሁት። ጎበዝ !!!

  • @meskeaddis8231
    @meskeaddis8231 3 года назад +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ😍

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 3 года назад

    ምርጥ ነሽ ከዚህ ለመጀመሪያ ጊዜ ካየሁት ካንቺ ቪዲዬ መጀመሪያ የማደንቀው ከፈጣሪ ጋር ጉብዝናሽን በዚህ ሁኔታ ላይ ተባረኪ በርቺ

  • @hellahellaye1783
    @hellahellaye1783 3 года назад +2

    አዶትዬ ምርጥ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amsaleworkazene5014
    @amsaleworkazene5014 3 года назад +1

    አዶትዬ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ጎበዝ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад +4

    በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ የእውነት በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን💚🙏

  • @eldanaeldana6274
    @eldanaeldana6274 3 года назад +4

    በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ጀገና በሰላም ተገላገይ እመአምላክ አትለይሽ!

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 года назад

    አዶትዬ የእውነት ያየሁትን ሁሉ ወድጄዋለሁ ቆንጆ ሆኖ ተዘጋጅቷል በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 3 года назад +1

    አዶትዬ ብርታት ነው የሆንሺኝ አመሰግናለሁ።እግዚአብሄር ካንቺ ጋርይሁንና ልጃችን በሰላም ትምጣ።

  • @hiwotina26
    @hiwotina26 3 года назад +1

    ታድለሽ በሁሉ ነው ጉብዝናሽ ይገረማል ተባረኪ ሁሉ video ቨ enjoy ይደረጋል፡

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 года назад +1

    ካንቺ ብዙ ተምሪአለሁ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክሽ

  • @kidist1705
    @kidist1705 3 года назад

    ጋበዝ ነሽ በጣም እመብርሐን ትቅረብሽ

  • @ferdunegh
    @ferdunegh 3 года назад +12

    አዶትዬ እውነትም አዶት ነሽ
    ማሻአላህ ቤትሽ በጣም ያምራል
    በሰላም ተገላገይ የአጥር ወፍ አትስማሽ

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 3 года назад

    ለብዙዎች ምሳሌ ትሆኛለሽ በርቺ!!!!

  • @tseganeshgudaye7312
    @tseganeshgudaye7312 2 года назад +1

    I can’t believe it. It is really inspiring. Keep up.

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 3 года назад

    ጌታ ኢየሲስ የሆድሽን ፍሬ ይባርክልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ብዚ ተምሬአለሁ ከአንቺ በተለይ ዩጉራጌ ምግብ ደግሞ ወልደሽ ሳሚ በዬ መርቄሻለሁ ተባረኪ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እኔኮ ሲረገዝ መተኛት ብቻ ወይም ወክ ማድረግ ይመስለኝ ነበር ።በጣም አክቲቪ ነሽ ይሄ በሽታ መጥቶ ጉአደኛ ፣ዘመድ አግዙኝ አይባል ነገር....
    ኪዳነምህረት ብርታት ትሁንሽ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
    በጣም ቆንጆ ዲኮር ነው አመሰግናለሁ👍😘👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 3 года назад

    ከመጠየቄ በፊት መልሱን ሰጠፕኝ እግዚአብሔር ይስጥሸ እቃውን ስትጎትች በጣም አስቤ ነበር ጎብዘሻል!❤️ቆንጆ ነው በጣም!

  • @deenalislam5002
    @deenalislam5002 3 года назад +9

    I was like you when i was pregnant 💪i didnt get tired 🇪🇹most Ethiopia moms are like so i think ❤❤❤❤ srawochesh betam tekami nachew saladenkish alalfim berchi

  • @eyerusbekele4394
    @eyerusbekele4394 3 года назад +1

    አዶትዬ እመቤቴ በሰላም ታስታቅፍሽ🙏🙏🙏
    እርጉዝ ሳይ የእርግዝናዬ ጊዜ ትዝ ይለኛል ማርገዝ ያምረኛል ልጅ በጣም እወዳለሁ ሶስት ልጆች አሉኝ እንዳልደግም ኢኮኖሚዬ አይፈቅድም

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 года назад

      ልጅ በረከት ነዉ ይዞልሽ ይመጣል

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 года назад +4

    በጣም ነው የማደቅሽ አዶትዬ በርግዝና ላይ እንዲ መስራት 🥰thank you for sharing 🥰🥰

  • @loveitall252
    @loveitall252 3 года назад +10

    You are strong adotye! You are pregnant and you are still a hard worker?

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 года назад +1

    በጣም ብርቱ ጠንካራ ነሽ እንደሁልግዜው ስራችን አደንቃለሁ እግዚአብሔር ካቺጋር ይሁን አመስግናለሁ

  • @elizabethgirma3780
    @elizabethgirma3780 3 года назад

    በጣም በጣም ሲበዛ ጎበዝ ነሽ ማርያም ትቅረብሽ

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 3 года назад

    ዋዉ ፋንታስቲክ ጎበዝ እርጉዝ ያጥር ወፍ አትስማሽ ምጥሽን ቀላል ያድርግልሽ በርቺ

  • @selamgetachew4183
    @selamgetachew4183 3 года назад +2

    አንችም ቤትሽም ቆንጆ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 3 года назад +3

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አዶት አላህ በስላም ይገላግልሽ ኮሜንት አልፅፍም ግን ሁሌም እከታተልሻለው ጥሪነት ይናሙ ኧጃህ የትረፍ ኧተሞ❤💐💐💐👏👏🙏🙏🙏

  • @yeinemuya7136
    @yeinemuya7136 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁን ቪዲዮሽን ጠቅሞኛል እኛም ጋር አለ ይገርማል አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

  • @stylebyad2909
    @stylebyad2909 3 года назад +5

    የእዉነት ጀግና ነሽ ዉዴ ❤በጣም ቆንጆ ነአድርገሽ ነዉ ያዘጋጀሽው👍👌 ሰላም ዉልጂልን🙏🙏

  • @hiwiasefa8172
    @hiwiasefa8172 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ነሽ በሠላም ተገላገይ

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 3 года назад

    I never seen very creative lady. You are the best on all your shows, I watch you ever time. እመቤቴ ማርያም በስላም ትቅረብሽ የጏሮ ወፍ አትስማሽ በሰላም ተገሌገይ

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 года назад +3

    በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው በሰላም ተገላግይ💕

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 3 года назад +2

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ !!!

  • @selameyehune3719
    @selameyehune3719 3 года назад

    ጎበዝ እ/ር በሰላም ይገላግልሽ ያጥር ወፍ ሳትሰማ ነው የሚባለው

  • @sirkutgaredew8033
    @sirkutgaredew8033 3 года назад

    Betam gobez nesh egeziaber beselam lejeshen yasakefesh

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 3 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን፣ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @astertubelove3258
    @astertubelove3258 3 года назад

    እናመስግናለን ለሴት እህቶች ብርታት ስለሆንሽን ተባርኪልኝ

  • @tigistshbru3092
    @tigistshbru3092 3 года назад

    በጣም አሪፍ ነገር ነው የሰራሽው እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ምንጣፍ ማጠቤያው ሊንኩን ላኪልኝ ይቅርታ

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 года назад +1

    ተባረኪ

  • @sarayousif4168
    @sarayousif4168 3 года назад +1

    ተባርኪ ዘመንሸ ይባርክ በጣም ነው የሚያምረው

  • @Kidus210
    @Kidus210 3 года назад +2

    በጣም ያምራል መጋረጃው ከየት ነው መግዛት ፈልጌ ነበር

  • @asterdumug1722
    @asterdumug1722 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @sofiabikry4297
    @sofiabikry4297 3 года назад

    ላች ኢጆይ ነዉ እኔግህ ነፍሴ ከሰጋየ ተላቀቀች የእዉነት አላህ በሰላም ይገላግልሺ 💖💕💖

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 года назад +5

    I enjoyed watching the video till the end Adotye; you are very strong and active. Thank you so much

  • @mekdeshailay3004
    @mekdeshailay3004 3 года назад +4

    ቤት ታድለሽ በጣም ያምራል ጉበዝነሽ ቤቱ ገዝተሽነው

  • @sabrina-yq1ht
    @sabrina-yq1ht 3 года назад +1

    አዳትዬ ማአሻአላ ብዬሻለሁ አላህ ከስው አይን ይጠብቅሽ

  • @sosnaandmekdes9977
    @sosnaandmekdes9977 3 года назад

    .እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ልዩ

  • @melatmelat9491
    @melatmelat9491 3 года назад +1

    Wow u are very strong lifting all this while
    U are pregnant God protect you

  • @besratwondemeneh5115
    @besratwondemeneh5115 3 года назад +1

    ሰላም እህቴ እህቴ ,ፅዮን እባላለሁ ቪዲዮሽን አይቼ በጣም ያደነቁሽ በተለይ ቡና በቂቤ ስታፈኢ የሰ ፈሬ ልጅ
    ሳትሇኚ አይቀርም
    በውስጥ መስመር አናግሪኝ

  • @ItsMe-wc2cd
    @ItsMe-wc2cd 3 года назад

    ዋው እንዴት እንደሚያምር እውነት ጎበዝ ጠንካራ ነሽ

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 3 года назад +1

    የኔ ባለሙያ በጣም የምወደውን ነገር ዛሬ ገና አገኘሁ ቤት ማሳመር በጣም ደስ ይለኛል በጣም ውብ አድርገሽ ነዉ ያሳዘጋጀሽው በርቺ ❤

  • @mittitaye7912
    @mittitaye7912 3 года назад +1

    ይገርምሻል የመውለጃ ስአት ጉልበት ከኖርማሉ ይለያል እኔ ብታምኝም ባታምኝም ቀለም ሁሉ ቀብቻለው

  • @emubelay4038
    @emubelay4038 3 года назад

    Adotye gobezi eshi yewunet yanichin video mayet yewunet yasdestegnali ena degmo abizagnochun mokireyachewu betam newu yewededikut berchi

  • @godislove4988
    @godislove4988 3 года назад

    Des ylal yene kinjo geta ybarkshe 🙏💖

  • @ሢትራመርካማ
    @ሢትራመርካማ 3 года назад

    መርካማ ማሬ አላህ በሠላም ይገላግልሽ

  • @elsabethailemariamdessie3888
    @elsabethailemariamdessie3888 3 года назад

    በጣም ጎበዝ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ!

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 3 года назад +3

    ውይ እኔ ላንቺ ተሳቀኩ ምንጣፍ ላይ እቃ መግፋት እኮ ይከብዳል አዶትዪ ተጠንቀቂ እንቅስቃሴ ጥሩ ነው በርግጥ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን

  • @abrahamnicechannel
    @abrahamnicechannel 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ዘመንሽ ይባረክ ጤናማ ስራሽና ምክርሽ አመስግንለው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @ሮዚማር
    @ሮዚማር 3 года назад

    በጣም ያምራል ሁሉ ምርጫዎችሽ የኔ የወደፊት ምኞቴ ናቸው

  • @elsatelahun1179
    @elsatelahun1179 3 года назад

    በጣም ጉበዝነሺ እመቤት በሰላም ትገላግልሺ

  • @martatube5156
    @martatube5156 3 года назад

    የኔ ባለሞያ ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ግሩም ነው እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ💋🤗

  • @teppiworkwoldetsadik3143
    @teppiworkwoldetsadik3143 3 года назад

    Ere temesche new yayehushe minm arezemem tebareki

  • @bettyargaw6120
    @bettyargaw6120 3 года назад +2

    May the Lord be with you. I admire you. May God be glorified in what you do.

  • @kalidmohamed3642
    @kalidmohamed3642 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ ዋው በርቺ አዶት

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 3 года назад

    ጎበዝ አዶት በርቺልኝ አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @ejgayo3622
    @ejgayo3622 3 года назад +3

    Betam gobez nesh everything’s awesome thank you for sharing

  • @tsedeyyirgalem7237
    @tsedeyyirgalem7237 3 года назад

    Wow yelele newe moral miyametaw yamral betesh betam yene konjo berchi

  • @mekedesgelaye5339
    @mekedesgelaye5339 3 года назад

    Wow ፀድት ያልሽ ነሽ ጎበዝ በርቺ

  • @feti9725
    @feti9725 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @ሀኒቾወለየዋምኞቴንናፋቂ

    ጀግና ነሽ ማማየ

  • @mahelettamirat2682
    @mahelettamirat2682 3 года назад

    Wow yeset kuncho mallet anchi nesh!

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 3 года назад

    እመአምላክ ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን

  • @siyacanada2998
    @siyacanada2998 3 года назад

    Masha Allah yene konjoo Inem sidat saseda new more relaxe mihonew Allah be selam yigelagilishi

  • @sabaabraha6621
    @sabaabraha6621 3 года назад

    Wow lovely u so hard working lady good job 👍

  • @ruthgebru5484
    @ruthgebru5484 3 года назад

    በጣም ቆንጆነው ተባረኪ መጋረጃው የት እንደገዛሽ ሊንኩን አስቀምጪው በተረፈእግዛብሄር ካንቺጋር ይሁን ተባረኪ።

  • @hanatecle1928
    @hanatecle1928 3 года назад

    አመቤቴ በሰላም ትምታብሽ enatu