Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንችን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው አዶት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ይሄው የሲኒና ጀበና እረከቦት ሊንክ amzn.to/3ciQjWO የመስታወት መወልወያ ፎጣ ሊንክ amzn.to/2V9Vtis ፕሮቲን ፓውደር ሊንክ amzn.to/2ydWahx የፍሪጅ የስቶቭ ማፅጃ amzn.to/3cxfANo ሰላም እንዴት ቆያቹ ሁላችንም ባለንበት ቦታ እግዚአብሔር እንደ ምህረቱ ብዛት አሁን ካለው ሁኔታ ሁሉ ይሰውረን ክፋትን ጥላቻን አስወግደን በፍቅር እንዝመት ወገተኝነት ዘረኝነትን ቀብረን የፍቅር ያንድነት ባንድራ እናንሳ በያለንበት ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን
I like the way how u are raising ur children.
You are outstanding young lady thank you for sharing.
የ ፎጣዋን ሥም ጻፊልኝ በናትሽ
Betam new emamesegnew andandoch tyake steyeku ayimelsum anchi gin melkam ena kin nesh tebareki
ቤትሽ በጣም ያምራል የት ስቴት ነሽ ያለሸዉ የቤቱ ዲዛይን በጣም ያምራል
ማሻ አላህ ፅዳትሸ በጣም ደሰ ኢላል የጉራጌ ቤት መሆኑን ያሰታዉቃል
አለማድነቅ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽም እህቴ። ምን አይነት የተባረክሽ ሴት ነሽ ጸጋ ይብዛልሽ።
ዝም ብዬ ሳስብ ሳሰላስለው እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው እንዴት ድንቅ ነውክላሲካሉ በጣም ይማርካልበርቺ
እንደው አቻም የለሽ ! በቃ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ አድገው ይጥቀሙሽ እኔ አንቺን ሳይ እረካለሁ ምግብ አበሳሰልሽን ሳደንቅ ንፅህናሽ ቤት አያያዝሽ ልጆች አስተዳደግሽ ልዩ ነዉ በተለይ የቴሌቪዥን አቋምሽ አስደምሞኛል ልክ ነሽ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው በተለይ ለልጆች በጣም አስተዋይ የዘመኑ ምርጥ እናት ብዬሻለሁ ።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐
በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
የመጀመርያዬ ነው ያየሁሽ በጣም ጣንካራ እናት ነሽ በናት ልጆች አስታዳደግ ላይ ብትነግርን
እቃመጠቤያአለእደአቶብያ
ውይ የኔ ማርዬ እንዴት ደስ ትያለሽ ። እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብሽ ይባርክሽ ። አለምን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈውስ። ተባረኪ።
በጣም ጎበዝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ልጆችሽንም አንችንም ይጠብቃችሁ የኔ ፀባዬ ሰናይ
ዋው ቤትሽ በጣም ነው የሚያምረው ልጆችሽንም አሏህ ያሳድግልሽ በሰው ሀገር ከክፉ ይሰውርልሽ
አሜን በጣም አመሰግናለው ሁላችንንም ፈጣሪ ከክፉ ይሰውረን
ሰላም እህቴ እንደምን አለሽ? እጅግ በጣም ጥሩ ቪዲዮ ነው:: ፅዱ: ቀልጣፋ ግልፅ ሰው ነሽ:: ሌላው ልጆችሽን የምታሳድጊበት መንገድ እጅግ በጣም ጥሩ ነው:: I like it.👍🏾Thank you and God bless.
I like your home clean and organized you are the best mom👍God bless your kids and i love the instrument.
Gobez nesh betam. Keep it up 👌
ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን ጤና ይስጥሽ ልጆችሽ ይባረኩልሽ
ማሻአላህፅዳትሽ በጣም ደስ ይላልየኔ ቆንጆ ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
አዶትዬ ስላወኩሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቤትሽ በጣም ያምራል አንቺም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺልን ልጆችሽንም እግዚአብሔር በጥበብ በማስተዋል በእውቀት ያሳድግልሽ።
የሚገርም ጽዳትነው አላህ ይጠብቅሽ
ድንቅ ሴት ነሽ፡ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ!
adotye I seen your video right now for the first time oh my god you are so good. i really love what you did god bless you my sis
ባለቤትሽ እድለኛ ነው ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ፣blessd familly
እኔ የሰጋሁት እደዚህ አይነት ምርጥ ሴት ምርጥ ባል አይገጥማትም ብየ ነው
@@fuirty8290 not always
አው መፅሀፍ ቅዱስ ልባም ሴት ማን ያገኛታል ይላል
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ አዎ ሌላም እንጠብቃለን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ቀጢይበት
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘር ሽይባረክ
Wow it the first time come up to your video . I love your presentation and energy. God bless your families!
1st time ሳየሽ.... very nice... very clean.. well done
በጣም ያምራል ቤትሽ ስፍቱም ደስ ይላል ፅዳድሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ባለሙያ ነሽ
ለኔ ባለሙያ የቤት አያያዝ ላይ ጎበዝ የሆነች ሴት ናት ትዳርሽ ይባረክ።
ዋው ልዩ ነው የዛሬው ቢድዮሽ ቀጥይበት ሌላም ይደገም
ጤና ይስጥልኝ እህቴ በጣም ጐበዝ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሪያለሁ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ በጣም አመሰግንሻለሁ !
Gobez betam inpirational video nuw. Tebareki.
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ልጆችዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁአመሠግናለሁ አዶት
ያፀዳሽባቸውን ስፕሬዎች እና ያዘጋጀሽውን ሚክስ ስፕሬ ዲቴሉን ብትለጥፊልን ::በተረፈ መዝሙሩም ቆንጆነው እናመሰግናለን
ዋው የመጀመሪያ ጊዜየ ነው ያየሁሽ ካንች ብዙ መማር እፈልጋለሁ በርች ልጆችን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ❤
ማሻ አላህ እድሜና ጤና ተመኘሑልኝ ቅመም
You are the best mom! God bless you and your family!
ሊሊየ የኔ ውድ እግዚአብሔር ልጆችሽን በሞግስና በጥበብ ያሳድግልሽ:: በጣም ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ :: Thank you for sharing with us. 🙏
Thank you yene konjo ❤❤
Thank you Yadot
እድለኛ ነሽ በርቺልኝ ማር እግዚያብሄር ያሳድግልሽ
Betam gobez enat neshe tebareki
ዋውውውውው ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልጄችሽን ያሳድግልሽ
Benatish betam infeligalen wow betam wodedkush tebarek lijochishen geta yasadglish!!
ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን። ቤትሽ በጣም ነው የሚያምረው.
Wow wow betame yameral tebareki lijocheshin geta yasadegelsh
ልጆችዬ ተባረኩ ለ እናታችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ
አድናቂሽ ነኝ!!በርቺ!!
ጎበዝ ጀገና ካንቺ ብዙ እማራለሁ በርቺ
ዋውውው ባለ ሞያ ድንቅ ሴት ነሽ እጆችሽ ይባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዶትዬ ምን ልበልሽ ቃላት አጣሁልሽ ካለባበስሽ ጀምሮ አነጋገርሽ ስርሀትሽ ምናለ በቅርበት የማውቅሽ ቢሆን ከዚህ በላይ ምማር ይመስለኛል ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ በጣም እንወድሻለን
እረፍት በእየሱስ .ተባሬክ.እህተ
በጣም ጎበዝ ነሽ እዉነት በአሁን ሰአት የሚወለዱ ልጆች ቲቪ መከልከል ማለት በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ጀግና እናት ብዬሻለዉ በተለይ እዉነት ውጪ ሀገር ለሚወለዱ ልጆች አያስፈልግም
ገንዬ ከጀመርኩበት ግዜ ጀምሮ ከኔ ጋር ስላለሽ ስለምታበረታችኝ አመሰግናለው
አቦ ምችት ይበልሽ ፈታ በይ ልብስ ሲታጠብና ቤት ሲፀዳ እንዴት ደስ እንደሚል ✔️✔️✔️
ቤትሽ እራሱ እደት እደሚምር ዋውውው
ክክክክክክክክክ
ዋው እኔም በጣም ነው እደዚህ አይነት ስራ ስወድ በርች ጎበዝ
አንችም ደስ ትያለሽ መዝሙሩ እራሱ ደስ ይላል ❤️👍🏼
Gobez enat. God bless you and your family. New sub👏🏾👏🏾
Nice tadlesh yemyamr home and Fam new yalesh God yibarkachihu enem endanchi life endinoregn temegnehu.
ጎበዝ , አበሻ ለምን ስለቤት አያያዝ አያሳይም እል ነበር : በጣም ነው የወደድኩት ሰራሽን
በጣም ባለሙያ ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ቀጥይበት ቪዲዮን ወድጄዋለው
ሁል ጊዜ ጽዳትሽ በጣም ደስ በጣም ደስ ይላል። ልጆችሽን ያሳድግልሽ
የኔ ቆንጆ ከነ ልጆችሽ ፈጣሪ ይባርካቹ
ዋው ባለ ሙያ ነሽ ተባርኪ
Adnakish negn betam dessss tiyaleah🌹💐 thanks for sharing!
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጆችሽን
Thank you you inspired me to clean my home
ጥሩ እናት እጅሽ ይባረክ ሞያ ብሎ ዝም ነው ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
አሜን በጣም አመሰግናለው
Thank you yene konjo እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ የመናቹ ሁሉ ይባረክ
ዋው ጎበዝ እኔ ካች ብዙ መማረ እፈልጋለሁ
ጎበዝ እህቴ ቤትሽ ደሞ በጣም ያምራል
Wow tebarki Biteshem betam yamral
በጣም ጎበዝ ነሽ
ዋው ጎበዝ ከማለት በላይ ቢኖር እልሽ ነበር ዋው
ዋው ዋው ኣንዳንች ኣይኖቶን ሴት ነበር እንጅ እግብቶ ማስፈልፈል !!!
Wow arif ye bet emebeat nesh adnakish nesh 👍👍👍👍 please more eraseshen astewawkin, endeat organize endemetadergim mayet efelegalehu and thank you for sharing your day
አጀቶ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ
ቤትሽ፡ ልጆችሽ፡ ሞያሽ፡ እርጋታሽ. ......ዋው ነው፡ ይጨምርልሽ እህቴ።
Am proud of u
ፅዳት ጥግ ድረስ ነው ቤትሽም በጣም ያምራል 😍❤👌
ጎበዝ በርች እናት
የኔ ልእልት እውነት ትዳርሽ ይባረክክክክ
ያሠላም ባለሙያ ነሽ በርች ገና ዛሬ አየሁሽ
ባለሙያ ነሽ ክርሴቲያን ከሆንሸ የፀሎትም ግዜ ኖሮሸ ብታሳይን ደስ ይለናል በተረፈ ትመቻለሸ ባልሸ እደለኛ ነው አይፈታሸም😅😅😅
እህቴ በጣም ደስ የምትይው ለመጀመርያ ጊዜየ ነው ቻናልሽን ስመለከት ቢሆንም በጣም ነው ደስ ያለኝ በርች እህታችን
Enem
mashallah yana liyo yanam migot nabar selyhoshi das belogal adnkishi nagi batshi yamral 😊👍
የኔ ባለሙ ጌታዘመንሽን ይባርከው በጥም ደስትላላችሁ ስላንቺ ጌታን አመሰገንኩት🙌🙏
Wawww 👌👌👌
wow tsedatish gobz set nesh
ሰላም ላንቻ ይሁን አዶት የቤት ጽዳትሸ ደስ ይላል ቤትሽ ግን ልዩ ነው በጣም ያምራል ተባረኪ ሻሎም
Gobez yene konjo
አዶት ቆንጆ። አንቺንም ትዳርሽንም ሆነ ብላቴናዎችሽን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ጉልበትሽ ይባረክ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
የልጆችን ክፍል አሰይን
እናመሠግናለን አዶትዬ ምርጥ ባለሞያ ከፅዳት ጋር እኔም ፅዳት በጣም ነው የምወደው ልጆችሽን እ/ር ያሳድግልሽ የኔ ባለሞያ በተረፈ ዛሬ የአንቺን ሕብስት ጋግሬ ዋው ነው በድጋሜ አመሠግናለሁ😘😘🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
የኔ ጀግና አበሻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Betam gobez gbu
ዋው! ባለሞያ ነሽ ተባረኪልኝ! ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ በጣም ያምራሉ🙂
ዋውው መፈስ ያዲሳል
Gerum new konjo ejochesh yebareku
ጎበዝ የኔ ምኞት ንፅህና ሴትና ይበልልል
ጎበዝ ነሽ
ዋው ደስ ይላል
I seen your first time is so great❤️❤️❤️👌👌👌
Yena balemuya🥰, bewnet Gobez
በጣም ጎበዝ የምትደነቂ ነሽ ግን ሁልገዜ ይቻላል ወይ
አበዝ ነሽ ማሻአላህ እንትም ተደንየ አዶት
አንችን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው አዶት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ይሄው የሲኒና ጀበና እረከቦት ሊንክ amzn.to/3ciQjWO የመስታወት መወልወያ ፎጣ ሊንክ amzn.to/2V9Vtis ፕሮቲን ፓውደር ሊንክ amzn.to/2ydWahx
የፍሪጅ የስቶቭ ማፅጃ amzn.to/3cxfANo
ሰላም እንዴት ቆያቹ ሁላችንም ባለንበት ቦታ እግዚአብሔር እንደ ምህረቱ ብዛት አሁን ካለው ሁኔታ ሁሉ ይሰውረን ክፋትን ጥላቻን አስወግደን በፍቅር እንዝመት ወገተኝነት ዘረኝነትን ቀብረን የፍቅር ያንድነት ባንድራ እናንሳ በያለንበት ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን
I like the way how u are raising ur children.
You are outstanding young lady thank you for sharing.
የ ፎጣዋን ሥም ጻፊልኝ በናትሽ
Betam new emamesegnew andandoch tyake steyeku ayimelsum anchi gin melkam ena kin nesh tebareki
ቤትሽ በጣም ያምራል የት ስቴት ነሽ ያለሸዉ የቤቱ ዲዛይን በጣም ያምራል
ማሻ አላህ ፅዳትሸ በጣም ደሰ ኢላል የጉራጌ ቤት መሆኑን ያሰታዉቃል
አለማድነቅ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽም እህቴ። ምን አይነት የተባረክሽ ሴት ነሽ ጸጋ ይብዛልሽ።
ዝም ብዬ ሳስብ ሳሰላስለው እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው እንዴት ድንቅ ነው
ክላሲካሉ በጣም ይማርካል
በርቺ
እንደው አቻም የለሽ ! በቃ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ አድገው ይጥቀሙሽ እኔ አንቺን ሳይ እረካለሁ ምግብ አበሳሰልሽን ሳደንቅ ንፅህናሽ ቤት አያያዝሽ ልጆች አስተዳደግሽ ልዩ ነዉ በተለይ የቴሌቪዥን አቋምሽ አስደምሞኛል ልክ ነሽ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው በተለይ ለልጆች በጣም አስተዋይ የዘመኑ ምርጥ እናት ብዬሻለሁ ።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐
በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
የመጀመርያዬ ነው ያየሁሽ በጣም ጣንካራ እናት ነሽ በናት ልጆች አስታዳደግ ላይ ብትነግርን
እቃመጠቤያአለእደአቶብያ
ውይ የኔ ማርዬ እንዴት ደስ ትያለሽ ። እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብሽ ይባርክሽ ። አለምን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈውስ። ተባረኪ።
በጣም ጎበዝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ልጆችሽንም አንችንም ይጠብቃችሁ የኔ ፀባዬ ሰናይ
ዋው ቤትሽ በጣም ነው የሚያምረው ልጆችሽንም አሏህ ያሳድግልሽ በሰው ሀገር ከክፉ ይሰውርልሽ
አሜን በጣም አመሰግናለው ሁላችንንም ፈጣሪ ከክፉ ይሰውረን
ሰላም እህቴ እንደምን አለሽ? እጅግ በጣም ጥሩ ቪዲዮ ነው:: ፅዱ: ቀልጣፋ ግልፅ ሰው ነሽ:: ሌላው ልጆችሽን የምታሳድጊበት መንገድ እጅግ በጣም ጥሩ ነው:: I like it.👍🏾
Thank you and God bless.
I like your home clean and organized you are the best mom👍God bless your kids and i love the instrument.
Gobez nesh betam. Keep it up 👌
ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን ጤና ይስጥሽ
ልጆችሽ ይባረኩልሽ
ማሻአላህ
ፅዳትሽ በጣም ደስ ይላል
የኔ ቆንጆ ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
አዶትዬ ስላወኩሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቤትሽ በጣም ያምራል አንቺም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺልን ልጆችሽንም እግዚአብሔር በጥበብ በማስተዋል በእውቀት ያሳድግልሽ።
የሚገርም ጽዳትነው አላህ ይጠብቅሽ
ድንቅ ሴት ነሽ፡ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ!
adotye I seen your video right now for the first time oh my god you are so good. i really love what you did god bless you my sis
ባለቤትሽ እድለኛ ነው ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ፣blessd familly
እኔ የሰጋሁት እደዚህ አይነት ምርጥ ሴት ምርጥ ባል አይገጥማትም ብየ ነው
@@fuirty8290 not always
አው መፅሀፍ ቅዱስ ልባም ሴት ማን ያገኛታል ይላል
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ አዎ ሌላም እንጠብቃለን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ቀጢይበት
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘር ሽይባረክ
Wow it the first time come up to your video . I love your presentation and energy. God bless your families!
1st time ሳየሽ.... very nice... very clean.. well done
በጣም ያምራል ቤትሽ ስፍቱም ደስ ይላል ፅዳድሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ባለሙያ ነሽ
ለኔ ባለሙያ የቤት አያያዝ ላይ ጎበዝ የሆነች ሴት ናት ትዳርሽ ይባረክ።
ዋው ልዩ ነው የዛሬው ቢድዮሽ ቀጥይበት ሌላም ይደገም
ጤና ይስጥልኝ እህቴ በጣም ጐበዝ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሪያለሁ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ በጣም አመሰግንሻለሁ !
Gobez betam inpirational video nuw. Tebareki.
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ልጆችዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አመሠግናለሁ አዶት
ያፀዳሽባቸውን ስፕሬዎች እና ያዘጋጀሽውን ሚክስ ስፕሬ ዲቴሉን ብትለጥፊልን ::በተረፈ መዝሙሩም ቆንጆነው እናመሰግናለን
ዋው የመጀመሪያ ጊዜየ ነው ያየሁሽ ካንች ብዙ መማር እፈልጋለሁ በርች ልጆችን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ❤
ማሻ አላህ እድሜና ጤና ተመኘሑልኝ ቅመም
You are the best mom! God bless you and your family!
ሊሊየ የኔ ውድ እግዚአብሔር ልጆችሽን በሞግስና በጥበብ ያሳድግልሽ:: በጣም ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ :: Thank you for sharing with us. 🙏
Thank you yene konjo ❤❤
Thank you Yadot
እድለኛ ነሽ በርቺልኝ ማር እግዚያብሄር ያሳድግልሽ
Betam gobez enat neshe tebareki
ዋውውውውው ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልጄችሽን ያሳድግልሽ
Benatish betam infeligalen wow betam wodedkush tebarek lijochishen geta yasadglish!!
ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን። ቤትሽ በጣም ነው የሚያምረው.
Wow wow betame yameral tebareki lijocheshin geta yasadegelsh
ልጆችዬ ተባረኩ ለ እናታችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ
አድናቂሽ ነኝ!!
በርቺ!!