ጉድ ተመልከቱ ከተማውን ስታምስ የነበረችው ጠንቋይ ተያዘች ፖሊስ ቤቷን ሲፈትሽ ያገኘው አስደንጋጭ ነገር ተጠንቀቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 111

  • @salamanher9459
    @salamanher9459 Месяц назад +7

    በጣም ትገርማላቹ ከፈጣሪ ይልቅ ሰውን የሚያመልክ ትውልድ ይቅር ይበላቸው

  • @alimaabdo-cc7fe
    @alimaabdo-cc7fe Месяц назад +19

    ስግብግቦቹ ሰዎቹ ናቸው ባላቸው ላይ ትርፍ ፈልገው

    • @m.g5367
      @m.g5367 Месяц назад +4

      Esey gobez nat dedeb sibza men tadreg

  • @achamyeleshbelay595
    @achamyeleshbelay595 Месяц назад +26

    ደግ አደረገች እንከፍ ሁሉ እግዚአብሔርን ማምለክ ትታችሁ ሰው ማምለክ ስለጀመራችሁ ይበላችሁ የካዳችሁት አምላክ ነው የፈረደባችሁ የእኛ ሕዝብ መቼ ነው የሚማረው ልቦና ይስጣችሁ:: ያለኝ ይበቃኛል የማይል ስግብግብ ሁሉ ምንም አታሳዝኑም ጠንቋይ አምላኪ ሁላ የበደላችሁትን እግዚአብሔር ይቅርታ ጠይቁ ልቦና ይስጣችሁ::

  • @AKYEE-akyee
    @AKYEE-akyee Месяц назад +12

    ደግ አደረገቻችሁ እግዚአብሔርን ማመን ትታችሁ በሰው የምታመልኩ

  • @sanimahmud4650
    @sanimahmud4650 Месяц назад +17

    እባካችሁ ወንጀለኞችን ማንነታቸውን እንድናውቅ ብታሳዩን

  • @goreja100
    @goreja100 Месяц назад +21

    ደግ አረገች እናንተ ናችሁ የሄዳችሁባት

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Месяц назад +1

      Man hedu alachu tenkuway bet malet begeta lay magarat new begeta emney yelelew new tenkuway yemhed

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t Месяц назад +1

    ትልቅ ችግር ያላቸው እየሄዱ የሚያመልኩ ናቸውጌታችን መድሀኒታችን ለስም አጠራሩ ክብርብምስጋና ይገባው እና እየሱስ ክርስቶስ ስሙ በአለም።ነግሶ ለስይጣን መንበርከክ ይገርማል😮😮😮😮😮

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj Месяц назад +8

    ግን መንግስት እያደነ እነዚህ ጠንቋዮችን ይዘው ቢቀጧቸው የሰላም ህይወት ይኖራል

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed Месяц назад +9

    ጠንቅዋይም አስጠንቃይም ወንጀሉ አንድ ነው ስላልተሳካላችሁ መስካሪ ልትሆኑ

    • @selamawitchaka8317
      @selamawitchaka8317 Месяц назад

      Betesebochsh weym anchi tenkuay bet yemihad ale malet new lenegeru
      Weleye andegna newe tenkuay lemamlek

    • @AbduAli-lh7cx
      @AbduAli-lh7cx Месяц назад +1

      Betekekel

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s Месяц назад +2

      ጠንቋውንም አስጠቋይም አንገታቸውን መሠይፉ መቅላት ነበረ።

  • @SintaYanet
    @SintaYanet Месяц назад +3

    እረ ወሊሶም ዜሮ አንድ ቀበሌ ውስጥ አለች

  • @masssei
    @masssei Месяц назад +3

    የጨነቀው እርጉዝ ያገባል አሉ ከባድነው ሠው በሀይማኖቱ ፀለሎት ማድረግ ዚችል

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t Месяц назад +1

    ብቻቸውን። አይስሩም ከጎናቸው እሚደግሙ እሚያፈዙ አሉ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 29 дней назад

    ወዪአገሪእቶዮጵያፈጣሪይማሪሺ😢😢😢

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede Месяц назад +9

    ለምን ሄዱ።ሲጀመር።

    • @ENdashweMidkesa
      @ENdashweMidkesa Месяц назад

      ኦርቶድክስ ስለሆኑ ነው

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede Месяц назад

      ​@@ENdashweMidkesaሙስሊም ይሁን ፕሮቴስታንት ካቶሊክ ይሁን ቡድሂዝም አዳሜ ተደብቀሽ ትሄጃለሽ።

  • @MahaAl-b7w
    @MahaAl-b7w Месяц назад

    ጠቆይእንኳንለሰው ለራሱም አይቅም😊😊😊😊

  • @ElfineshSeifu
    @ElfineshSeifu Месяц назад +1

    እየሱስ በንፃ ያድናል ስንባል እንሳደባለን ከፍለን ስንዘረፍ መለፍለፍ ብቻ ንቁ

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl Месяц назад

    እግዚኦ ወይ ሀገሬ😭😭😭

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade Месяц назад

    ጠንቋይም አስጠንቋይም ወንጀላቸዉ አንድ ነዉ አንገታቸዉን መቃላት🇸🇴🇸🇴🇸🇴🤣🫵

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 Месяц назад +1

    እውነቱን እነጋገር ከተባለ ጠንቋይ መሆኗን በደንብ ያውቃሉ በጥንቆላ ሀብታም ለመሆን በጥንቆላ ለመታከም ነበር የሞከሩት የከስረ ጠንቋይ ሆነችባቸው እንጂ 🤣🤣

  • @ወለተሚካኤል-123
    @ወለተሚካኤል-123 Месяц назад +2

    እረ መካኒሳ አካባቢም አለች እሄው ቤተሰቡን በሙሉ አለያይታ ጭራሽ ልጆቿ ጋ እንዳትገናኝ አድርጋ ከቤትም አባረረች ከሳም ፍርድቤት አቆመቻቸው ልጆቿን ቤተሰብ እያጣሉ የግላቸው መጠቀሚያ ነው የሚደርጉት

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ አይማሩም ሰው ባይሄዱ እሷ የልብ ልብ አታገኝም

  • @LemraSolomon
    @LemraSolomon Месяц назад +5

    ፕሮቴስታንት ቸርች የተለየ እኮ አይሠራም😭😭😭😭😂😂😂😂

    • @cosmicwonder5890
      @cosmicwonder5890 Месяц назад +1

      yetelacha teg Egziabher yeker yeblhe lebhe yakewal debterawna menamenu yet endetsegsege

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Месяц назад

      በክት

    • @frehiwotdemissie4697
      @frehiwotdemissie4697 Месяц назад +1

      ጌታ ይገስፅህ

    • @MillionLemi
      @MillionLemi Месяц назад +1

      ተባባሪ ወንጀለኛ ስለሆንክ ሊሆን ይችላል: መመርመር አለብህ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Месяц назад +1

    አዳሜ ምን ልታደርጊ ሄድሽ 🙈

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj Месяц назад +2

    ብር አምጡ ላባዛላችሁ ብላቸው ነው?
    ገንዘብ የሚስጧት ምን ፈልገው ነው?

  • @Mimi-h3l6l
    @Mimi-h3l6l 13 дней назад

    ፈጣሪን መካድ መጨረሻው ይህ ነው

  • @ethiovibemedia4906
    @ethiovibemedia4906 Месяц назад +1

    police good job

  • @yoursalemabrha575
    @yoursalemabrha575 Месяц назад +3

    the first thing why are you going in her house

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td Месяц назад

    ሲጀመር እነሱ መሐይሞች ስለሆኑ ነው የምትቀልድባችው ጠንቆይ ጋር ሔዶ ያለፈለት ማንን አይተው ያቁና ጠንቆይ ጋር ሔደው ያፈነድዳሉ

  • @balagermengistie6612
    @balagermengistie6612 Месяц назад +4

    ይኽ ፍቅር ሚዲያ እራሱ ሿ ሿ ነው።ሁልጊዜ ወንጀለኛ ስታቀርቡ ትሸፍናላቹህ፤ፊቱን አታሳዩም፤ስም አትጠቅሱም።

    • @tibebutsegaw2092
      @tibebutsegaw2092 Месяц назад

      ማንም በህግ ፊት ወንጀለኝነቱ ሳይረጋጥ ሊታይ አይገባም

  • @solomongessesse5854
    @solomongessesse5854 Месяц назад

    እነዚህ በሙሉ ተለቅመው መሠቀል አለባቸው። እዛ የሚሄዱት'ኮ ሌላ ሰው ለመጉዳት እና ያልተገባ ጥቅም ከሰይጣናዊ የአጋንንት እኩይ ሥራ ለማግኘት ነው።

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Месяц назад +1

    ኸረ ተው ተው አትሄዱ ጠንቋይ የምበል ቦታ ምን ያውቃልና

  • @elsa3589
    @elsa3589 18 дней назад

    ሰዎች ግን ስንት አመት ለመኖር ነው ይሄ ሁሉ ኮተታ ኮተት የምታደርጉት አንድ እንጀራ በወጥ አይደል እንዴ የምትበሉት ! ለምንድን ነው ይሄን ያህል የክፋት ጥግ የምትሄዱት ፣ የፈጠራችሁን ጌታ የማታከብሩት ፣

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው Месяц назад

    አገራችንን ፍርድ የለም እውን ለዛች ስንዱ ይመስሌ በደንብ መቀጠጫ ባወን እደዜ አርገም

  • @selamyeshi9871
    @selamyeshi9871 Месяц назад +1

    አታፍሩም ?ችግር ፈቺ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @EthiopiaPress
    @EthiopiaPress Месяц назад

    ክሪፕቶ የሚያስተምሩም ልክ እንደዚህ ነው

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t Месяц назад

    ተቋም ማለት።ለጥንቁልና ለዘረፉ😮😮😮

  • @SintaYanet
    @SintaYanet Месяц назад +1

    ከደብተራ ጋር ነው የሚሰሩት ማፎዘዣአላቸው

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 Месяц назад

      Debtera ewketachewn memar alebin

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t Месяц назад

    እግዚአብሄር ይስጣችሁ ከከተማው አጽዱልን። ከፈጣሪ ውጭ በስይጣን የሚስሩትን። ያጋልጣቸው

  • @ENdashweMidkesa
    @ENdashweMidkesa Месяц назад

    እይ ኦርቶዶክስ የማትሄዱበት ቦታ የለም ጀግናናት የምታመልኩት እርስ የሞቱ ፈረንጆችን ነው የሚያድነው እየሱስ ብቻ ነው

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Месяц назад

    የሰው ፈላጊ የያሱን ያጣል! በአቋራጭ ለመበልፀግ መሞከር ትርፉ ይኸው ነው😂 ይበላችሁ!!!

  • @ማርሚዲያ-ሠ5ጀ
    @ማርሚዲያ-ሠ5ጀ Месяц назад

    እረ ምንጉድናቹ ውይ የፈጣሪ ያለ

  • @m.g5367
    @m.g5367 Месяц назад +2

    Deg adergche dedeb ena emnete yelhe sibza sera feterche

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው Месяц назад

    ወይዘሮ ስንደናት እናኩ ለምን ትከተላታላቸው እግዛኣ

  • @FrewHailu
    @FrewHailu Месяц назад

    Esey

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td Месяц назад

    በቅርብ ሕግ እየረቀቀ ነው ከጠቅላይ ሚኔስትር ቢሮ ፀድቆ ለተወካዮች ምክር ቤት ፀድቆ ይወጣል የዛን ሰአት ጠንቆይ ብቻ አይደለም አስጠንቆይ ከባድ ቅጣት ይጠብቀዎል ንብረቱ ከየት እንደመጣ ተጣርቶ ይወረሳል እሱም ወይኒ ይበሰብሳል

  • @Netsanetgetu-t6b
    @Netsanetgetu-t6b Месяц назад

    እግዚአብሔር ቤት ሒዱ በትባሉ አትሄዱም ነበር

  • @ismaelseid6658
    @ismaelseid6658 Месяц назад

    አርና ሽንቱን የማይቆጣጠር ሰው ያድነናል ብላቹ ማሰብ መሸወድ ነው አዳኙ አንድ አላህ ነው ጠንቋይ ለራሱ አያውቅም

  • @djmozzy2941
    @djmozzy2941 Месяц назад

    Nana karmela men yesral k medanitu ga 😂😂

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 Месяц назад

    Police wenjelegnan iyedebeke new yemibazut

  • @LiliAssefa-b4k
    @LiliAssefa-b4k Месяц назад

    እራሳችሁ አባሪ ተባባሪ ሆናችሁ ስታበቁ አሁን ልክ እንደተጎዳ ሰው ስትለፈለፉ አለማፈራችሁ።እውነተኛ እምነት ቢኖራችሁ የጎንዮሽ ጠንቋይ ጋ ባልሄዳችሁ ነበር ።አይ ሀበሻ መጀመርያ በማጭበርበር እናተርፋለን ትሉና ልክ ያሰባችሁት ሳይሳካ ሲቀር ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት አይደክማችሁም።ሴትየዋ ብቻ ሳይሆን እሷጋ የሆዱትም ሊቀጡ ይገባል።ምድረ መተተኛ ሁላ!ፖሊስ ተብዬው ደሞ ጠንቋ ህጋዊ ፈቃድ እንዴት ነው የሚኖረው?

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Месяц назад

    ይበላችሁ ማን ሂዱ አላችሁ

  • @AKYEE-akyee
    @AKYEE-akyee Месяц назад

    ለምን ስሟን እና መልኳን አታሳዩንም

  • @ENdashweMidkesa
    @ENdashweMidkesa Месяц назад

    አረ ሰሞኑን አፈር ያድናል የአከሌ እንትን ስለሆነ እያለ የሚናገር የኦርቶዶክስ አማኝም አለ ያለው አዲስአባ ነው ይጠየቅልን

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 Месяц назад +1

    ኦርቶዶክስ?????

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 29 дней назад

    😢😢😢😢

  • @MesfinYeshi
    @MesfinYeshi Месяц назад +2

    Men.tfat.alat.tenkya.tefatu.ymeadute.lye.newe.tefatu..fetarene.ykedu

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Месяц назад

    በሌሎች ፕሮግራሞች ወንጀለኞች ነበሩ ፊታቸውን የማያሳዩት። ዛሬ ተበዳዮች ፊታቸውን አያሳዩም?
    የወንጀሉ ተባባሪዎች ይሆኑ ወይስ ወንጀለኞች😂

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 Месяц назад

    Yibelachu bihonlachu sew lematfat atemelesum police yemihedewin sew abro mektat new

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 Месяц назад

    TENKUY AMILAKI SEYTAN TEKETAY DONKOROCH YE DIRIGIT SEWOCH TIGODALACHU RASACHUM GEHANEB TIGEBALACHU TADIYA BILIT NAT GEGEMAW MATALEL KNOW SIRAWA RASACHU MEFETESH BICHA KNOWMEDIHANITU.

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel Месяц назад +1

    ገንዘብ ከፍሎ ገንዘብ የሚፈልግ ሀበሻ ብቻ ነው ሰው ኣምላኪ ደደብ ሁላ ደግ ኣደረገቻቹ

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 Месяц назад

    This sad why people go this kind place evil thing to do please stop just trust God

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 Месяц назад

    Ebela belwe yetebelu malete yehe newe!

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 Месяц назад

    Sewu ke Ababa Tamrat aymarm

  • @TigestTg-n2h
    @TigestTg-n2h 22 дня назад

    እደዚ አይነቱን አቅፍአቹ እየሱስ ጌታ ነው የሚለውን ታሳድዳላቹ አይ እናተ

  • @m.g5367
    @m.g5367 Месяц назад +1

    Ye Etiopia hezbe gen bezi lek denqoro new bezihe zemen 😂

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 Месяц назад

    Beakababyachu yalutin agaltu nege berasachu yimetal

  • @MosMoj
    @MosMoj Месяц назад

    💔💔💔🇪🇹💔💔💔💔💔💔🤔🤔🤔🤔

  • @Hagere739
    @Hagere739 Месяц назад +6

    ምንም ጥፋት የለባትም ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እምነት እያለ አመድ ይሰጥሀል አይደል?

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 Месяц назад +6

      ነውረኛ!!! ይቅር ይበልሽ! እንደ ጴንጤ የፓስተር ላብ 1000 ብር መግዛት ይሻላል ታድያ?

    • @Hagere739
      @Hagere739 Месяц назад

      @ ኦርቶዶክስ ጳጳሳት ነገ ሸኔ ያቃጥላቸዋል

    • @tadesseelemo804
      @tadesseelemo804 Месяц назад +1

      ደላላው ጠል ጋ ምን ይሰራል ? የጋራ ኩባኒያ ነው እንዴ?

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw Месяц назад +1

      እሰይደግአደረገቻችሁ የኢትዮ/ያ ህዝብ መተት ማሰተንቆል ይወዳል እሰሰሰሰሰሰይ ምድረ ደካማ እግዚያብሄር

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw Месяц назад

      እግዚያብሄር ን እመኑ እድሜ ለገንዘብ ብለው ህዝቡ እንዲህነገርስለሚወድ ያታልላሉ አሁንም አይታረሙም ደካማሁላ

  • @wubitseife1672
    @wubitseife1672 Месяц назад

    አሳፋሪዎች ጌታን ተቀበሉ ስትባሉ ትሳደባላችሁ በየጠንቋይ ቤቱ ግን ትዞራላችሁ ጌታ አይኖቻችሁን ያብራ ኢየሱስ ያድናል

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s Месяц назад +1

      እየሱስ ፈጣሬ ሳይሆን ፉጡረ ነው ምንም ማድረግ አይችልም ሁሉን ነገረ ቻይ የሆነው ያልወለደ ያልተወለደ ሀያል የሆነው ብቸኛ አንዱ ፈጣሬ ጌታችን አላህ ብቻ ነው።

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 Месяц назад

      Protestant lihonum yochillu , haymanot atinager

  • @yemariambariya2942
    @yemariambariya2942 Месяц назад

    ኮተታም ህዝብ ስለሆነ ነው ችግሩ......ምናለ በእግዚአብሔር መንገድ ብንሄድ....ግራ ምናጋባ ፍጥረት....

  • @AbduAli-lh7cx
    @AbduAli-lh7cx Месяц назад

    ሰርታቹ በላባቹ ብሉ

  • @saramohammedabdela9531
    @saramohammedabdela9531 Месяц назад

    Teru adergche fetrychewn tetchew besw mentmnu yedrglache deg adrgch

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Месяц назад +1

    ሥራ ፈጠራዋ ገራሚ ነው በላብህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ ሲል የፈጣሪ ቃል ለመክበርና ለማሥከበር አቋራጭ መንገድ ይቅር ያልተገባ ዋጋ ያሥከፍላልና እናሥተውል