ከ 9 ዓመት በኋላ ለመመለስ ወሰንኩ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии •

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 4 дня назад +42

    ለራሳችሁ ጥቅም የሰውን ሕይወት የምታበላሹ ሐበሾች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በእውነት ቅጣቱን እናንተም ቅመሱት

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 4 дня назад +37

    የደረሰበት ያውቀዋል 😢ወንድማችን የደረሰበት ስቃይ ከሚያወራው በላይ ነው የሰው ክፋት ጭካኔ ስንቱን አየነው በሰው ሀገር እንኳንም ለሀገርህ አበቃህ አይዞህ 😢🙏🏽

  • @Flavio130
    @Flavio130 4 дня назад +27

    አንተ ጀግና ሰው ነህ እ/ር ሰለወደደህ ለሀገርህ ያበቃህ 👍

    • @MisrakMelkamu
      @MisrakMelkamu 4 дня назад

      Egziabher blhe muluwen tsafe ataster

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 4 дня назад

      ​@@MisrakMelkamu💯

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 4 дня назад +30

    እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ፣ ሁሉም ያልፋል ።

  • @almijimma2536
    @almijimma2536 4 дня назад +18

    ወንድሜ እንኳን በህይወት ወደ ሀገርህ ገባህ፣ ስደት ስድ ነው፣ እኔንም ላገሬ ያብቃኝ

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly 4 дня назад +20

    He is example for people who think outside of your motherland is bread ans butter. Let's help him so this success becomes example for others 👍

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 3 дня назад +1

      Specifically people who are struggling with mental health issue from use of a substance and alcohol.

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 4 дня назад +33

    ወንድማችን እግዚአብሄር እንኳን በህይወት አቆይቶ ለሀገርህ መሬት አበቃህ። ቀሪ ዘመንህን እንደሚክስህ አምናለሁ። ለሁሉም እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 4 дня назад +1

      ግንለምጨከኖበት😢😢😢

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 4 дня назад

      ⁠@@አሚነኝተስፈኛዋEdele Egeziabehere Le Sewoch Hulu Yetsafew Selale Yehe Sew Nege Bexame Habetam Yehonal Seletesededen Ayesakam Kesu Bezu Enemaralen Ye Sew Hagere Yetum Kebade Mehonun Beteleye Egnan Yemiyayubet Mengede Natural Resource Ke Africa Yewesedalu Egnan Gene Yexeyefunal

    • @meetiitareke-vb1rt
      @meetiitareke-vb1rt 4 дня назад +2

      Please open go fund me for him

  • @JihanAhmed-u9o
    @JihanAhmed-u9o 3 дня назад +27

    በየአለሙ የሀበሻ ጠላት ሀበሻ ነዉ አይዞህ በርታ ግፋ ሰሪዎች የእጃችሁን ይስጣችሁ

    • @granulalarmok3209
      @granulalarmok3209 3 дня назад +1

      እርሱ የሚነግረን አውሮፓዊያኑ ክፉ ናቸው ይላል እንች/ተ ግን ሀበሻ ክፉ ነው እያልክ ራስህን ታግማማለህ፤😮

    • @JihanAhmed-u9o
      @JihanAhmed-u9o 3 дня назад

      @@granulalarmok3209 አሳልፎ የሰጠዉ ሀበሻ ነዉ እነሱማ ወረቀት ሰጥተዉት ነበር በደንብ አድምጥ ወይም አድምጪዉ ታሪኩን

    • @HenokGebi-we8vg
      @HenokGebi-we8vg 3 дня назад

      ትክክል

    • @negabe7417
      @negabe7417 3 дня назад

      ​@@granulalarmok3209 አርዕስቱ አንብቦ / ባ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @negabe7417
      @negabe7417 3 дня назад

      ​@@granulalarmok3209 አርዕስቱ አንብቦ/ባ ነው 😂🤣😂🤣😂🤣😂

  • @ChristinaMariam-f3r
    @ChristinaMariam-f3r 4 дня назад +61

    የኔ ኣባት ስደት ኣይኑ ይጥፋ በጣም የተጎሳቀለ ሰው ነው በዛ ላይ የዋህ እና ምስኪን ፤ታሪኽ ቀያሪዉ ቸሩ መድሃኒም ይርዳህ🥲🥲🥲🥲

  • @hanamelese1997
    @hanamelese1997 4 дня назад +12

    ይገርማል ከበረሀ እስከ አውሮፓ ህይወት ያወራው እውነቷን ነው ቁጭ ያረገው እንኳንም እግዚአብሔር ለሀገርህ አበቃህ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞህ ወንድማችን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 4 дня назад +18

    አይዞህ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው!! የሀገራችን ሌቦች ግን ጌታ ከምድረገፅ ያጥፋችሁ

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 4 дня назад

      እራሱ ወያኔ ስንት ነው ከኢትዮጲያ ህዝብ የዘረፈው፤ አሁንስ በማ ብር ነው እንደገና ለመሄ ሚነሳው? በማ ብር?

  • @Nanu-x8c
    @Nanu-x8c 4 дня назад +13

    አንካን ለሀገርህ ኢትዮጵያ በሰላም አደረሰህ እንካን ብሔወት አገርህ ገባህ አሳልፈው የሰጡህ ሰውች የእጃችው ይስጥቸው

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 4 дня назад +32

    ሳስበው ለወደፊቱ ባለሀብት የምትሆን ይመስለኛል ያድርገው❤❤❤❤❤

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 4 дня назад +18

    ኣይዞህ ሁሉም ለመልካም ነው ሞት ብቻ ነው የማያልፈው እንጂ ሁሉም ነገር ያልፋል ባለህበት ሊክስህ እና መመለስህ ለመልካም ሊቀይረው ይችላል

  • @tsionmengistu1389
    @tsionmengistu1389 4 дня назад +23

    አረ ከሀገር ከመውጣቴ በፊት ውጭ ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ የሚዋደድ የሚከባበር ይመስለኝ ነበር ነገር ግን ሳያውቁሽ አበሻ ብቻ ስለሆንሽ እንዴት በክፉ አይን የሚያዩሽ ውይ አበሻ በጣም ምቀኛ አቤት ዲያስፖራ ብዬ በሀገሬ ያከበርኳቸው ሰዎች ሁሉ ይቆጨኛል🙄ወንድሜ እንኳን ለሀገርህ በቃህ❤

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 4 дня назад

      Lemin hulun band tayaleh bizu tirusew ale

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 4 дня назад

      Bizu tirusew ale demo yesew setan alu. Hulum yeteleyaye new.

  • @fikermamolema508
    @fikermamolema508 3 дня назад +6

    እግዚአብሔር በአገርህ ልያከብርህ ፈልጎ ይሆናል እትዮጵያን አሜርካ ያርግልህ

  • @almu6803
    @almu6803 4 дня назад +12

    እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል አይዞህ

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 4 дня назад +17

    አይዞህ ወንድሜ መከራ ያጠነክራል በርታ

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er 4 дня назад +4

    አስተሳሰብህ እንደ አረቦች ነው ለእህቶች ትቆረቆራለህ ጀግና ነህ ለእህቶችህም ለልጆችህም ለእራስህም አላህ ያግዝህና በሌላ ቪዲዮ የምትመጣ አላህ ያርግህ

  • @BigJ6765
    @BigJ6765 4 дня назад +7

    እውነትም ብላው ትፋው well said brother
    i been there done that ❤

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 4 дня назад +17

    በጣም ክፉ ምቀኛ እንደ ሀበሻ የለም አሜሪካም ተቀምጠዉ ምድረ ዱቄት ስትሰራ ይናደዳሉ የሀበሻን ክፋት ያየሁት በሰዉ ሀገር ነዉ እሔዉ ሰዉ ሀገር ተቀምጠዉ እንኳን እንደዚህ ማድረግ ያሳዝናል😢😢😢 እግዚአብሔር የተሻለ ነገር እንደሚሰጥህ አምናለሁ እሱ የተሻለ ነገር ሊሰጥህ ሲፈልግ ይፈትናል

    • @AmasMni
      @AmasMni 4 дня назад

      😭😭😭😭😭

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 4 дня назад +6

    አይዞህ ወንድሜ እንኳን በስላም ሀገርህ ገባህ እግዚአብሔር በስፊው እጆቹ ይባርክህ❤❤❤

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 4 дня назад +28

    የትም ሀገር ያለው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለዜጎቹ ምንም አይነት ክብር የላቸውም።ኢምባሲ ለምን እንደሚከፈት ሁሉ አይገባኝም።

  • @Nanu-x8c
    @Nanu-x8c 4 дня назад +5

    አግዚአብሔር ይወድህል በሰላም መግባትህ ስንት ወንማሞች ከባህር ከሳህራ ቀርተዋል ፈታሬህን አመሰን አግዚአብሔር ታርክ ቀያሪ new🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy 2 дня назад +2

    አይዞህ ወንድሜ ፈተና ለበጎ ነው ለወደፊቱ በእጎ ይግጠምህ❤

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 4 дня назад +8

    ስደት ያላሳየን ስንት ነገር አለ ስንቱን አየን ስንቱን ሰማን ሆድ ይፍጀው እውነቱን ያለፍንበትን ብናወራ የሚያምነን የለም ዘንድሮ እማ እንኳን እህት ወንድም የወለደች እናትም አታምንም እግዚያብሄር ይርዳን😭😭😭😭😭😭😭

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 4 дня назад +9

    ወንድሜ እግዚያብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ የሰው ልጂ እግዚያብሄር ኑር ያለው ቦታ ነው የሚኖረው ። ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እንኳንም ፈጣሪ ለዚህ አበቃህ በርታ ጎበዝ እግዚያብሄር ያግዝህ ❤❤❤

  • @fikeradane6612
    @fikeradane6612 4 дня назад +5

    የሰው ልጅ መከራ
    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ መብቃትህ

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 4 дня назад +10

    በስደት እንደ ሀገር ልጆች ምቀኛ የለም

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 4 дня назад +4

    ወንድሜ አንተ በጣም እድለኛ ነህ እግዚአብሔር መከረህ እንካን ላገርህ አበቃህ ስንት የምናቃቸው ሰውች አንመለስም ብለው ራሳቸውን ያጠፍ ክፉ ሰው እንዳለ ስንት ደግ አለ በርታልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @akihaile144
    @akihaile144 4 дня назад +8

    ተመስገን 🙏 ከነ ጤነኛ ኣእምሮህን ሃገርህ መግባትህ

  • @marthabeyene9748
    @marthabeyene9748 2 дня назад +3

    እውነቱ ነው ብዙ ሰው ሚዲያ ላይ አይወጣም እንጂ የሐገር ሰው በሰው ሐገር ጉድ ብዙ ነው ጭካኔው ብዙ ብዙ ንው😊

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 4 дня назад +8

    እግዚአብሔር እንኳን በሰላም ለአገርህ አበቃህ ።

  • @negabe7417
    @negabe7417 4 дня назад +7

    አድለኛ ነህ 🤔 መርፌ እንኳን ያልወጉሁ 🤔
    እኔም ከ 10 አመታት በላይ ጭንቀት ወስጥ ነበርኩ ። አሁን ግን ጭንቱን አቸነፍኩት ። ፈረንጆች ፊትህ ወይም ለብህ እንደ ሐበሻ አያዩም 🤣
    የሚያዩት ከ አፍህ የሚወጣ ቃል ብቻ ነው ። እኔም እልህ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል ። ለማንኛውም ጀግና ነህ 💪 የ ገረመኝ ግን ጠቅላላ
    የኖረበት ሀገርራት እኔም ነበርኩበት 🤔

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 4 дня назад +26

    አጆኻ ዝሓወይ ኩላትና ከማኻ ኢና😢ከም ወርቂ ተፈቲንካ ኢኻሞ ፈጣሪ ዝተረፈ ዕድሜኻ ይባርኸልካ🙏

  • @zewde3621
    @zewde3621 4 дня назад +4

    አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን አእምሮህን ጠበቀልህ ::

  • @hirut7396
    @hirut7396 4 дня назад +6

    በሽታስ መድኃኒት አለው ስደት ግን መድኃኒትም ሀኪምም የለውም ስቅይት ግልትት እሚያደርግ እንዳንዶች ሊሳካላቸው ይችላል አብዛኛው ስደተኛ ግን በስቃይ በለቅሶ በሀዘን ነው እድሜውን ጉልበቱን ጊዜውን እሚጨርሰው ሰው ግን የቆየንበትን ጊዜ እየቆጠረ የተመቸን የደላን ይምስላቸዋል የስደት ህመሙን እሚረዳው ሰው ካገኘ ያ ሰው ለእኔ እድለኛ ነው እሚመስለኝ የምር አይዞህ ወንድሜ ለአገርህ መብቃትህ እራሱ ትልቅ እድል ነው ❤❤❤❤ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር መስዬ ቆንጆ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 2 дня назад +2

    ያለው ሁሉ ትክክል ነው ጀግና ነህ ❤🎉

  • @Huda19998
    @Huda19998 4 дня назад +6

    የ አላህ አይዞህ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 4 дня назад +3

    አይዞን ወንድሜ ያልፋል ገንዘብ እናዋጣለት ሁሉም ሀበሻ ከጎኑ እንቁም አይዞን አይ ስደት እዉነቱን ነዉ ወረቀት ከተበላሸብን ከባድ ነዉ አብሶ በክፋ ሰዎች ከዛ በኃላ ሰዉ አናምንም ከደረሰብን ነገር ሁሉም ክፋ ይመስለናል ተረድቼሀለሁ ኧረ በሰዉ ስቃይ ምትደሰዉ ተዉ ግን

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 4 дня назад +10

    የኔአባት ፈገግታህ😢

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 4 дня назад +2

    AYEZOHE WENDEMAY EGZABHER YAWEKALE 🙏❤

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 4 дня назад +2

    እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 3 дня назад +1

    እንኳን ለሀገርክ መሬት አበቃህ ወንድማችን

  • @wasera09
    @wasera09 4 дня назад +3

    ይሳካልሀል እግዛብሔር ይረዳሀል ትችላለህ እንኳን አልሞትክ

  • @tsion3656
    @tsion3656 4 дня назад +4

    አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው እንኳን ሕይወትህ ተረፈ

  • @marthabeyene9748
    @marthabeyene9748 2 дня назад +1

    ኤርትሪያ ስዎች እግዚያብሔር ይባርካችሁ ስንታችን ከእግዚአብሔር ጋር በስደት በእናንተ ቀን ወጣን

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 4 дня назад +5

    እዉነትነዉ መስየ ለነሱ ቀን አለዉ ምድረ አሳማ መስየ በትክክል ለነጭ የሚጎበድድ አሉ ስንት ሰዉአለ

  • @Abaymagna
    @Abaymagna День назад

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን ለአገርህ አበቃ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንከው ምክንያቱም በአውረፓ እንዴ ከተጣመመ ለመስተካከል በጣም ከባድ ነው ።

  • @Marem-e6s
    @Marem-e6s 4 дня назад +8

    አይዞህ

  • @istme4224
    @istme4224 4 дня назад +6

    ጎበዝ።ወንድማችን🎉🎉🎉🎉

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el День назад

    በእውነት የልባችን ህመም ብዙ ነው

  • @SosinaGidey
    @SosinaGidey 4 дня назад +2

    አይዞህ ወንድም ትክክል ነህ አውሮፖ ላይ ነገር እሚያቀባብልላቸው ይወደሉ እኛ ሀበሻ ግን ክፋታችን

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 4 дня назад +13

    ፅናትህ ብርታትህ እውነትም የበጌምድር ሰው።
    ማን እንደ ሃገር ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልን
    መሲ አካውንቱን ብታስቀምጭልን ???

  • @ethio125
    @ethio125 7 часов назад

    ወንድማችን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ዋናው በህይወት ኖረህ መምጣትህ ነው

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 4 дня назад +6

    ማን እንደ እናት ማን እንደሀገር ስደት አልጋ ባልጋ ይመስለናል ግን ክፍት ነው እንኮን ለሀገርህ አበቃህ ለምን ቆሎ በልተህ ባገርህ አይኖር 1000 ሽ አመት አይኖር

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 4 дня назад

      Tikikil wichi photo eyesheweden new.

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 3 дня назад +1

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ለሀገርህ ኢትዮጵያ አበቃህ ወንድሜ የራሱ ዜጋ ጥላት ሲሆንህ ደግሞ ከምንም በላይ ጉዳቱ መጥፎ ነው ሱብሀን አሏህ ሁሉም የራሱን ህይወት ሉኖር እንድህ መጨካከናችን እንደው ማንን እንመን የአሏህ
    አይዞህ ዋናው ነገር ጤና ነው የነገን ማን ያውቃል
    ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን
    አንድ ሀገር አንድ ኢትዮጵያ ብለን የምንኖር ያድርገን አሏህ ከዘረኝነት ያውጣን ዘረኞችን ያጥፋልን።

    • @ethio125
      @ethio125 7 часов назад +1

      በጣም 😢😢

  • @HenokGebi-we8vg
    @HenokGebi-we8vg 3 дня назад +1

    ስሜትህ ይገባናል እና ኣይዞህ 😢 ወንድሜ በሃሳብ እና በሞራል እንደግፈው ❤😊

  • @seyfadoni5929
    @seyfadoni5929 3 часа назад

    ትክክል የኢትዮጵያ ኤንባሲ የትም ሃገር ዜጎችን ያጉላላሉ። እግዚአብሔር ሆይ ያንን በረሃ ያንን አስፈሪ ባህር አሳልፈህ ለዚህ አበቃህኝ። ምን ያህል ብትምረኝ ነው ግን? እኔ እዚህ ለመድረስ ሳይገባኝ።
    ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል በርታ ብቻ። ሁሉም ሰው አንድ አይደለም። በጸሎት ትጋ።

  • @yemareyam21
    @yemareyam21 4 дня назад +5

    እግዚአብሔር ይርዳህ ስደት 😭

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz День назад

    ውይ ሲያሳዝን ጎበዝ ጠንካራ ነህ ይሄ ሁሉ መከራ ማለፍህ ጀግና ነህ ፈጣሪም ጥንካሬ ሰቶህ ነው እውነትም አንተ ማስተማሪያ ትሆናለክ ወደፊት እንዳልከው ዘመናዊ ገበሬ አስመጪ እና ላኪ ነው የምትሆነው አሁን የክልሉ መሪዎች የእርሻ የመሬት ስጡት እኛ ደግሞ በገንዘብ እናግዘዋለን እህት ወንድሞቼ ይሄንን ጎበዝ እናጀግነው በሉ ገባ ገባ በሉ ወደ ኪሳቹ

    • @selamsew4577
      @selamsew4577 День назад +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ❤

    • @ፍቃዱየገበሬልጅ
      @ፍቃዱየገበሬልጅ День назад +1

      የኔ እናት እውነት ብለሻል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @አምባቸውአዲሱ-በ4ሸ
      @አምባቸውአዲሱ-በ4ሸ День назад +1

      እውነት ብለሻል እህታችን የተሸላችሁ ሰዎች አጉዙት እባክችሁ ልጅ ጎብዝ እና ጠንካራ ነው ለወደፊቱ የቡዙ ሰዎች ማሳያና አስተማሪ ይሆናል።

    • @meles1991
      @meles1991 День назад

      🙏🙏🙏❤❤

  • @yeabbelay9374
    @yeabbelay9374 3 дня назад

    እግዚአብሔር ባገርህ ይካስህ ወንድሜ ፈጣሪ እንኩዋን በሰላም ወደ አግርህ ተመለስክ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 4 дня назад +9

    ኤሬትራያኖች እኮ በጣም ጥሩ ስዎች ናቸው

    • @sawatube
      @sawatube 3 дня назад +3

      አይገርምም በሁሉ እርዳታ
      አንደኛ ስማቸው የሚነሳ
      ምን አይነት ህዝብ ናችው እግዚአቢሄር ይባረካቸው

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 дня назад

      Ere ba Egzhabir Eritreans are cruel too!! This is talking of my personal experiences to.

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 3 дня назад

    ወንድሜ እንኳን በሠላም ወደ ሀገርህ ገባህ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 4 дня назад +10

    🇪🇹ህዝብደግነዉአይዞህ😢😢

  • @teklelove
    @teklelove 4 дня назад +1

    ስደት አይኑ ይጥፋ አይዞሕ ወድሜ😢😢😢😢😢😢

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 День назад

    ጀግና ነህ❤

  • @sawatube
    @sawatube 3 дня назад +6

    ኤርትራውያን ወንሞቼ በሁሉ የተቸገረ ሰው ቅድምያ ስማቹ የሚጠራ ጭዋ ህዝብ ❤❤❤❤❤

  • @soliyanatesfagergish1005
    @soliyanatesfagergish1005 4 дня назад +1

    ኣይዞህ ወንድሜ ያልፍል እግዚኣብሄር ይረድሃል💟

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 День назад

    ወይጉድ አንዳንዱ መልሱ ያስቃል ብላው ትፉው..😅😅 እግዚአብሄር ይማርህ የስነልቦና ማየት አለብህ!

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 4 дня назад +4

    እንኳን እግዚአብሔር ለአገርህ አበቃህ ጠንካራ ነህ

  • @HamzaMuhammadAwol
    @HamzaMuhammadAwol 2 дня назад

    አብሽር ደቅ ዓደይ ሁሉም ያልፋል

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይርዳህ ሀሳብህን ይፈፅምልህ በርታ

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 2 дня назад

    በጣም ጠንካራ ፅናት አለህ ❤❤

  • @AlamarAlato-og1ns
    @AlamarAlato-og1ns День назад

    ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ

  • @alemneshalebacehw372
    @alemneshalebacehw372 4 дня назад

    አይዞህ ወድሜ ሁሉም ነገር ለበጎነው እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 День назад +2

    Let us help our brother.
    He has been through a lot.
    Sheger info- you should have provided his contact details so that people could help him.

  • @BirtukanGetu-w8n
    @BirtukanGetu-w8n 4 дня назад +7

    እኔ ጀርመን ወረቀት ያገኘሁት ከ8አመት በሃላ ነው ከሰጡኝ እንካን ገና 5ወር ሁነኝ

    • @selamsew4577
      @selamsew4577 4 дня назад

      አይዞህ ወንድሜ

    • @kante5318
      @kante5318 3 дня назад +2

      Herzlichen Glückwunsch 🎉

    • @HenokGebi-we8vg
      @HenokGebi-we8vg 3 дня назад

      እንካን ደስ ኣለህ የስንት ሰጡህ ?

    • @sambety6764
      @sambety6764 2 дня назад +2

      እድለኛ ነሽ እንኳን ጌታ እረዳሽ

    • @BirtukanGetu-w8n
      @BirtukanGetu-w8n 2 дня назад

      @HenokGebi-we8vg የሁለት አመት

  • @FIKRETEKLEWENZERE
    @FIKRETEKLEWENZERE 4 дня назад +3

    እኔም ያየሁት ሥቃይ እኔና እግዚአብሄር ነው ምናውቀው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 дня назад +1

    አንተ ወንድሜ ለእሄ ጀግና ነህ
    እመቤቴን ::
    ስደት አይኑ ይጥፋ ::
    100% በጣም እረዳሀለሁኝ
    እሄም ስላሳለፍኩት ::
    ከኢምግሪሽን ፓሊሶች ጋር
    ሌባና @ ፓሊስ ስጫወት ነበር
    አንዳንዴ የቄራ ልጅ መሆኔ
    በሚገባ ጠቅሞኛል ::
    አራዳነቱንም.. እንዴት መሹለኩለኩንም .. እንዴት ማሳመኑንንም.. እንዴት መሽወዱንም ..ስላደግንበት
    ክብር ለመድሀንያለም አሁን ያ ሁሉ አለፈ .. ወንድሜ .. አትገረም አበሻ አሳልፎ መስጠቱን .. እሚገልህ እኮ ቀድሞህ.. የእራሳችን ስው
    አበሻ ነው.. ያውም እሚያቅህ.. በእጅህ የበላ .. የጠጣ :
    ግን ያም ያልፋል ::🥲🙏🙏🙏

  • @kedestatnafu5709
    @kedestatnafu5709 4 дня назад +3

    Egzaber yerdahi😢

  • @kebedeyabesera
    @kebedeyabesera 3 дня назад

    ምሰከን የኔ ወንድም

  • @Josh-u2d5f
    @Josh-u2d5f 4 дня назад +2

    Wedemaleme geGensye bereta tenekara beretwo neke eGezeyabehere yasebekewe yasakaleke esey beselame laGereke merete abekake seleke kotere menewe aleseke metekeme melekame yebezaleke wedemaleme 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haisemshifa4347
    @haisemshifa4347 День назад

    clever choice from artificial life to organic life hope we will follow you soon bro.

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 4 дня назад +1

    Amlak bebzu yekashe wendme ❤

  • @ZALlkaHumade
    @ZALlkaHumade 4 дня назад

    አለህ ይርደህ ወገኛችን ታሪኩ የሰዝኛል!!

  • @Aberit
    @Aberit 4 дня назад +2

    የኔ አባት😢

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 2 дня назад

    Enkuwan wede hagerh beselam temelesk Memelesm Edl yelelebet hager new Akewalehu

  • @TsehayTemesgen-i5h
    @TsehayTemesgen-i5h 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር አይጥልም ሰው ይሰጣል

  • @Hiwot-v4f
    @Hiwot-v4f 2 дня назад

    የስደት ክፋቱ ተነግሮ አያልቅም እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆካል።ስንቱ ወረቀቱ ስበላሽ ህይወታቸውንም እስከማጣት የደረሱ አሉ በጭንቀት በሽተኛ የሆኑ ቁጥር የላቸውም ።

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 4 дня назад +1

    ፊቷ ታየ አልታየ ምን ችግር አለው የመሢን ድምፅ የማያውቀው የለም ደግሞ ማስታወቂያ ው ዩቲቡ የሷ ለመርዳት ፈልጋና ፈቅዳ ነው ቃለመጠይቅ ያደረገችለት ። ነገር ማዞር ክፋት ብቻ ። እንደናንተ አይነቱ ነው አገሪቷን እና ሕዝቧን ያመሠቃቀሉት መልካም እናስብ

  • @SaraBekele-p8o
    @SaraBekele-p8o 4 дня назад +1

    እንኴንበሰላምገባክ ወንድም ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞክ

  • @AmasMni
    @AmasMni 4 дня назад +2

    ኡፍ😭😭

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 День назад

    እንኩን በስላም አገርህ ገባህ እኔ ሁሌ የምናገረውን የብዙውቹን ኤርትራውያን መልካምነት በስፋው ነገረከን ፓሎቴከኛውች ከህዘቡ ጋር ሌለያዩን ያለሙከሮት ነገር የለም ህዝቡ ግን ይሄን እየስማ ከጥሮ ጉሮቤት ስላም እንሁን።

  • @heratenegusa1673
    @heratenegusa1673 4 дня назад +2

    የሀበሻ ክፋት ሲገርም እግዛቤር ይቅር ይበላችው ። ይሄን ሁሉ መከራ አልፎ በወገኑ የዝህን ያክል ክፋት ለምን

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 4 дня назад +25

    Ayzohe wendmie

    • @AhmedK-x6e
      @AhmedK-x6e 3 дня назад +1

      Massssssi civic nure mare🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZALlkaHumade
    @ZALlkaHumade 4 дня назад

    ወላሒ ይሰከልህ ስደት እዲኛው ቢባል ማን ይራደል ማቶ ከለየው በስታቃር

  • @TiruworkEkubay
    @TiruworkEkubay 4 дня назад +2

    አዚአብሔርያያበርታኸ 40:10

  • @mimoye1
    @mimoye1 4 дня назад +2

    Please listen to this guy! It is NOT WORTH it!
    It’s hell for our people there. በአገር ቆሎ እየበሉ እንደ ሰዉ ተቆጥሮ መኖር ።
    እምዬ ኢትዮዽያ እስከነ አመዷ ትበልጣለች አደራ!

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 3 дня назад +1

    በየቀኑ ነው የምሰማው አፍሪካ ደሃ ነው። ማእድናችን የዘረፍ በብድር የጦር መሳርያ እያሸከሙን እርስበርስ በገዛ ሃገራችን ባለጊዜ ባለስልጣኖችያጋዳድሉናል።