የመአድ ቤት እቃዎች ፅዳት |Oven Cleaning motivation & tricks |DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
HTML-код
- Опубликовано: 19 окт 2024
- Welcome to Denkenesh #Ethiopia
willkommen Bei Denknesh Ethiopia
እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ቻናሌን ከወደዱት ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍 ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም Denkneshethiopia #helthylifestyle
Check My Amazon Link www.amazon.com...
Visit My Online Shop Denknesh.com
LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ?
I N S T A G R A M Fetyhabesha
T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshe...
F A C E B O O K Denknesh
E-mail zumracultural@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
• ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
~-~~-~~~-~~-~
Thank you 👏 very much I had a horrible incident yesterday afternoon my smoke detectors were ringing and I checked my oven for spilling at the bottom 🤷♂️ I have never seen 🤷♀️ any one take the door off or the sides out 🤲 I appreciate the help 🤲 much love Cleveland Ohio 😊
የኔ ባለሙያ ጎበዝ እኮ ነሽ።በተረፈ ግዴለሽም የሆነ ስኘሬይ አለ ለዚህ ማጽጃ ኢቭን ዝገት ያጠፋል ተመልሶ አይዝግም ።የራሱ የምግብ የግሪል መስሪያዎች ማጽጃ ነው ለዚሁ የተሰራ ነው።እረጨት አድርገሽ በአምስት ደቂቃ ውስጥ በጨርቅ መጥረግ ነው።
ስሙን በግሊዘኛ ፃፊው
ሶፊየ አንችን ሳይ እበረታለሁ በርችልኝ ጎበዝ ነሽ ጠንካራና ጥንቁቅ ሴት ነሽ
እናመሰግናለን 🙏 አድናቂሽ ነኝ 🌹🌹🌹 በርቺ የኔ ቆንጆ 👍
Gobez fiwa aderegishiw aygerimim abren tsifat lay niberin ende gin ye ovenun akefafet alawokim niber asayrshign tebareki ❤️💞👍🏾
Gobez yene konjo, you really motivate me. Berchi dear. I got one question, is Nafkot ok. I hope you know how she is. Just tell me if she is ok. Sorry for bothering you.
As much as I know She is fine. thank you for asking I hope she will be back soon 🤗
@@DenkneshEthiopia thanks dear. You really are an amazing lady. Betam yemigerm birtat, tinikare alesh. Tebarekilign. Lijochishin Egziabher betibeb yasadigish👍👍👍
አሚን አሚን 🙏
Hi, u kan take out even both of d glass panes so u can reach out and clean more easlly. Have a good day and keep up d good work👍🇪🇹
ይሒ ቪዲዮ የአበሻ ወንዶች እንዳያዩት ከሚል ማስጠንቂያ ጋር ብትለቂው እቤት ውስጥ የምንሰራው አንሶን በር አስገንጥሎ ልታጸድጅን ነው?
😂😂ቀላል ነውኮ በጣም ምንም አይከብድም
የዛገነገር ለመፍትምሆነ አነዳይዝለማድረግ የሞተርዘይት በትንሹመቀባት ተፈቶ ካፀዳሽው በሆላ ብሎኑን ዘይቱን መቀባት
አመሰግናለሁ 🙏🙏
የአንቺን ምድጃ አይነቱን ባላውቅም የበሩን መስታውት ነቅሎ ምፅዳት ይቻላል ካፀዳሽ ቡዃላ መልሰሽ መግጠም ትችያለሽ ተነቅሎ ከተፀዳ ጉም ነገር ላይሰራ ይችላል
ካበሰልሽ በኃላ ከወለወልሽው በጣም ጥሩ ነው
ፈትየ ከኦበንሽ ሰር foil አነጢፊበተ እንዳይቆሽሽ ይረዳሻል
Thank you so much my beautiful
Hi Fetiha. I watched your video's on vegetable and gardening. I'm big fun of you and I love and appreciate what you do. Thank you for that. Would you be able to film a video about how to wash or clean vegetables and fruits with out using toxic chemicals. Is there home made remedy to clean pesticides from vegetables and fruits.
Thank you God bless you
Ok I will make it as soon as possible🙏🙏
Thank you dear
Yalesh moral betam anekakal tebareki
Gobez. Mestawetu endet tekfeto endemitseda betasayen arif nber
መስታወቱ አይከፈትም እሽግ ነው 😉
Fetye man negrshe gin oven yemtsdat eked endalgn wofwa mehon albat 😄😉tankyou
😂😂
ሶፍዬ ጀግና ሴት ነሽ እናመሰግናለን ግን እክሽን ተጠንቀቅ
Welcome yene konjo. 🥰🥰
ሁልጊዜ የሚዝግብሽን ቦታ በአልኮል አፅጂው መልሶ እንዳይዝግ
አልኮል የሳኒታይዘሩን ነው አይደል ? የመጠጡ ሳይሆን ማለቴ ነው 😉 አመሰግናለሁ በጣም የኔ ቁምነገረኛ ከዚህ ሁሉ ሰው ሁለይ ብቻ ነው የመለሰልኝ 🤗
@@DenkneshEthiopia አው የሳኒታይዘሩ ሆስፒታል ለቁስል እጥበት የሚጠቀሙት ኦርጂናሉን ካገኘሽ ለዛገ ነገር በሙሉ ፍቱን ማፅጃ ነው
ፈቲ ጀርመን ሀገር ቢኪንግ ሱዳ የት ነው የሚገየው ስሙስ ምን ይባላል
Natron ይባላል DM, Rossman, Edika... ዱቄት እርሾ ምናምን የሚደረደርበት አካባቢ የትኛውም ሱፐር ማርኬት አለልሽ
Turk bet weym afganoch suk ale
@@DenkneshEthiopia ፎቶዉን እስግቢልንን
www.dm.de/kaiser-natron-kaiser-natron-pulver-5x50g-p4000401010147.html
www.dm.de/kaiser-natron-kaiser-natron-pulver-5x50g-p4000401010147.html
እንዳይዝግ ድርቅ ማድረግ በደንብ ድርቅ አድርገው
👏👏
ጀግኒት❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏
ጎበዝ እህት ግን ምና ምን ነው ዩደበለቅሽ
አይሰማም ነበር እንዴ ተናግሬ ነበርኮ እሺ በቃ አቼቶና Backing soda/ Natron
አመሰግናለው እህት
የለበሽው ሹራብ ግን ለማፅዳት አይመችም። እንዲህ አይነት ስራ ስትሰሪ t-shirt ብትለብሺ አመቺ ነው ሹራብሽም አይበላሽም።
Watching 😍
GOBZE gne ersehne tebki tegujalshe lijoche Sera ga hala yidkmeshale
❤❤❤❤❤❤😘😘
Le zget matfiya clorox bleach tetekemi yene balemoya😍😍
Endatebeshiw beretebu wediyaw befota aderkiw
VIP
💎❤👑
Watching
Feti..yene gobez selmlkamntshe/temehirt sechentshe keleb amesgenalhu..Ethiopia beking soda yet nw yemagegnew?lebet mastja yemetetkemiachew negrochinm midin nachew??
ቤኪንግ ሶዳ ሱፐርማርኬት የሚገኝ ይመስለኛል የማፀዳባቸው ነገሮች አቴቶና የእቃ ማጠቢያ ሳሙና ናቸው 😉
Eshi...amesgenalhuu
እጅሽን አይጎዳም ሶፊ
Guat adergi
ጉብዝናሺን ሳላደቅአላልፍም
Atekakamun nigerny
እጅሽ እይጎዳሺም ጎንት አታረጊም
በጣም ባለሙያ ታታሪ ሴት ብዙ ተምሬበታለሁ በርቺ
Le zget matfiya clorox bleach tetekemi yene balemoya😍😍
አመሰግናለሀ በጣም የኔ ቆንጆ 🙏🙏
@@DenkneshEthiopia 😘😘❤❤🙏🙏